የጠፋ ማዕረግ | በ አማን ቢሰጠኝ |New standUp comedy 2021

  Рет қаралды 258,624

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

3 жыл бұрын

ከዚህ በፊት (የማለዳ ኮከቦች) በተሰኘው የተሰጥዖ ውድድር ላይ ድንቅ ብቃቱን በማሳየት በርካቶችን አስደምሟል ከዛ በኋላም ዶ/ር ሽበሽ የተሰኘ (ሲትኮም) ድራማ በመፃፍ በማዘጋጀት በመተወን ለአንድ አመት በ ቦጋስ ፊልም ፕሮዳክሽን እና (aman sew tube) በጋራ ትብብር በማቅረብ በመዝናኛው ዘርፍ የራሱን አስተዋፆ ሲየበረክት ቆይቷል አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ (የጠፋ ማዕረግ) የተሰኘ (standup comedy ) ይዞልን ቀርቧል
#NewStandUpComedy #AmanBisetegn
የቲክቶኩ ዳዊት የትም (ዴቭ ሳክስ) አዲስ ኮሜዲ | Ethiopian Stand Up Comedy by Dawit Yetim (Deva Sax) |
የጠፋ ማዕረግ | አማን ቢሰጠኝ |New standup comedy 2021

Пікірлер: 296
@amsalutadele7083
@amsalutadele7083 2 жыл бұрын
አማን....በችግር ወቅት ታላላቅ ሰዎች ይፈጠራሉ ይባላል፡፡ ...ለመሳቅ ሳይሆን ለመሳቀቅ የተፈጠርን በሚስለን በዚህ ወቅት አንተን ማገኘት ትልቅ እድል ነው፡፡ ነገ ተጽዕኖ ፈጣሪ - ታላቅ ሰው እንደምትሆን በዚህ እድሜ - በዚህ ደረጃ በሳል ኮሜዲያን መሆንህ ምስክር ነው፡፡ በርታ ወንድሜ፡፡
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
Amesegnalehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahboobamahbooba9086
@mahboobamahbooba9086 2 жыл бұрын
@mahboobamahbooba9086
@mahboobamahbooba9086 2 жыл бұрын
@@amansew ኽዎኸክወቑቆኸ፣ዘጽቀሸወኀሸቑ
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c 2 жыл бұрын
be tkkl 👌
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@mahboobamahbooba9086 ደምሪኝ
@azebabebe6985
@azebabebe6985 3 жыл бұрын
ዋው አማን እንኳን ደህና መጣህ 🤣🤣🤣🤣ምርጥ ዝግጅት ነው በርታ 😍😘😘😘😘😘👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
አማንዬ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ እድሜ ለእሸቱ ፓናልክን ያስተዋወቀን እሱ ነው በርታ በዶንክቲዩብ ያስተላለፍከው ለኔ ብዙ ትምህርት ሆኖኛል በርታ
@user-so2qq2ul9d
@user-so2qq2ul9d 2 жыл бұрын
ወይኔ በክርስቶስ ነፈርኩ አማንዬ ማርያምን ትለያለህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍ 🤭🤭😂😂😂😂😂
@girmachemere683
@girmachemere683 3 жыл бұрын
አማን ቆንጆ ነው አስተያየት ለመስጠት ያህል በአዲስ አቀራረብ የራስህ በሆነ መለያና አቅምህን በሚያሳይ መልኩ ብትመጣ ከዚህ በበለጠ የሰውን ቀልብ መሳብ ይቻላል ደግሞ ሁሌም ያለ መታከት እየጣርክ እንደሆነ ሥለማውቅ ከዚህ የበለጠ ከፍታ ላይ እንደማገኝህ አልጠራጠርም በጥረትህ ላይ ሌሎች በፅሑፍ ችሎታ ላቅ ያሉ ሰዎችንም ብታሳትፍ ደግሞ ይበልጥ የተሻለ ነው ባይ ነኝ በርታልን ወንድማችን
@yekoyealebel8468
@yekoyealebel8468 Жыл бұрын
አንተ ጀግና ልጂ በርታልኝ አይዞህ never give up bro
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 3 жыл бұрын
ዋው አማን በጣም ያምራል
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
አማንዬ ጀምሪው ሳልጨርስ ነበር የስራ ብዛት እና ከሸቱ ቀጥታ ስርጭት መጣሁ ምርጥ ያራዳ ልጂ በርታልን ከዚህ የበለጠ እደምትስራ ተስፍ አለኝ
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
እህት እስኪ ደምሪኝ
@lidiyahabeshawit2178
@lidiyahabeshawit2178 2 жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰው❤️❤️❤️❤️
@berekaberekettube2183
@berekaberekettube2183 Жыл бұрын
ያስቃል ያስተምራል። አመሰግናለሁ🤗
@tube8394
@tube8394 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ😂😂😂ዛሬ 10 ተመልከች እያየክ ማቅርብክን እንዳታይ ነገ በጣም ትልቅ አዳርሽ ሞልቶ ውጭ ድርስ ይታይልከል በርታ በጣም ፍታ ብዬበታለው
@MmMm-bv2gg
@MmMm-bv2gg Жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ አማንይ በርታልን እኖድሀለንንንን
@genetamare9847
@genetamare9847 Жыл бұрын
ክክክክክክክ የጅብናው በጣም ነው ያሳቀኝ
@solomon4373
@solomon4373 Жыл бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነው ወድሜ
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 3 жыл бұрын
የ6ስቱ ልጆች በጣም ተመችቶኛው
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
ወይኔ ስወድህ አማንእየ በርታ
@mriashmarish7924
@mriashmarish7924 Жыл бұрын
ዋውነው አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ።
@abelgizaw6035
@abelgizaw6035 3 жыл бұрын
Aman yehe yekerebeshe. Shebeshe yeshaleshal
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 8 ай бұрын
Diplomatic aygebawm.😂😂🎉 Diplomacy new yemibalew. Ye sew kwankwa atagmama. 😂😂
@Gozhini
@Gozhini 2 жыл бұрын
አማን ቢሰጠኝ ትልቅ ሰው ነህ !! በርታ
@user-cn5nt1xy9r
@user-cn5nt1xy9r 5 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ነህ አላህ እድሜ አፍያ ይስጥህ ላሊበላ ሰሜን ወሎ ነዉ
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@hasnaabella8212
@hasnaabella8212 3 жыл бұрын
አማንዬ በጣም አድናቄህ ነኝ በርታልን👏👏👏👏👏
@azebabebe6985
@azebabebe6985 3 жыл бұрын
በኮሮና ተዘጋግቶብን ጭንቅላታችን ዞሮ እንደዚህ በሐገራችን ልጅ ፈታ እንበል እንጂ በርታ አማን
@assefameshesha1388
@assefameshesha1388 3 жыл бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነው በብዙ አዳዲስ ፈጠራ ስራዎች እንጠብቅሀለን
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 3 жыл бұрын
ከእሽቶ ቤት ነው የመጣሁት በርታ ጎበዝ ጅግና
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
ዋው ዋው
@hrr5582
@hrr5582 3 жыл бұрын
እሽቶቤትምንልሠሪሂደሽ???ልቀላውጭነው????ክክክክክክክክክክክክክክክሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅደሞስቀልዲነው።
@njannjan3064
@njannjan3064 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እውነት ፍገግታየ ስወድህ
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem 2 жыл бұрын
ገራሚ ልጅ። በርታ በጣም ያዝናናል።
@user-cn5nt1xy9r
@user-cn5nt1xy9r 5 ай бұрын
mashealaj berta 🙏❤️🙏🙏
@feleke1283
@feleke1283 3 жыл бұрын
አቦ ይመች ብራዘር keep it up please don't give up i really like it 😂😂😂😂
@azebtelegeorgis4052
@azebtelegeorgis4052 3 жыл бұрын
Good job bro
@ComedianEshetuOFFICIAL
@ComedianEshetuOFFICIAL 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኮሜዲ ተስፋ ነህ
@samriketema621
@samriketema621 3 жыл бұрын
ከእሼ ቤት ነውየመጣፍት ምርጥ ኮሚዲያን አማን በርታ
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታልን ብሮ
@zerihunteznanu8146
@zerihunteznanu8146 3 жыл бұрын
አማን በጣም አሪፍ ነበር። ቀጥልበት። ትችላለህ !
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
አማኒ ትችላለህ 👏👏👏
@user-bk6jr5bw1n
@user-bk6jr5bw1n 2 жыл бұрын
በጣም ነው ፈገግ የምታደርገኝ አማኔ👌
@mulatuwa2000
@mulatuwa2000 Жыл бұрын
Amany Betame techelalhi adenakhingn Yena jegna Wendem egzabhare yetebekh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰i
@user-oe8bh7mt4b
@user-oe8bh7mt4b 3 жыл бұрын
እኔ ግን ጆክተር ሽበሽ ሁነህ የምትሰራት ነገር ውስጤ ናት ሽማግሌነት ያምርብሀል ኮሜድውንም በሽማግሌ ሙድህ ብትሰራው አንደኛ የሚሆን ይመስለኛል።ጀማሪ ነህ ምንም አትል በርታ
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
ማሚ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ጀማሪነኝ
@ephremgebre879
@ephremgebre879 2 жыл бұрын
እስካሁን ችሎታህን አላወጣህዉም ምክንያቱም ብቃት ያለህ ልጅ ነህ በርታልኝ
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 3 жыл бұрын
You have a full confidence continue 👌
@mimilebanon8523
@mimilebanon8523 2 жыл бұрын
አማን ትችላለህ በርት እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ
@doitright593
@doitright593 3 жыл бұрын
brother you are very excellent keep up. betam des ylal eyaskak des mil tmhrt new yesethew brother. thank you hahahhahah
@africanpetra4758
@africanpetra4758 3 жыл бұрын
አማንየ በጣም ጥሩስራነው በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rosagetachew1303
@rosagetachew1303 Жыл бұрын
Your different Aman your doing amazing job
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Жыл бұрын
የጋዜጠኞቹን ነገር ያልከዉ በጣም ጥሩ ነዉ የሥራቸዉን ነዉ የነገርካቸዉ😀
@user-os1ko7yf2w
@user-os1ko7yf2w 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@Abawtes
@Abawtes 2 жыл бұрын
He is a great comedian ...Keep it up!
@mohammedseid344
@mohammedseid344 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አቀራረብ
@yisehakabebe8708
@yisehakabebe8708 Жыл бұрын
ትችላለህ
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 3 жыл бұрын
Wow Artist, Docter, and Heroes wow I like the way you present
@mershashiferaw
@mershashiferaw 3 жыл бұрын
bertaln bro...tru akerareb neber ..pleas raskn eyetebek ...we love you 😍😘😘😘😘😘👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤❤❤❤
@tizitaed4724
@tizitaed4724 3 жыл бұрын
dankey Tube lay aicheh new arif new gin tinish wede eshetu tihedaleh erasihin bicha misel gin arif new berta
@teszebu
@teszebu 2 жыл бұрын
My new favorite ...guy didn't know him until now !
@mahletabebe72
@mahletabebe72 2 жыл бұрын
He have potential, we should be supporting (subscribe) him!!!
@israelsamuel4957
@israelsamuel4957 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ችሎታ አለህ. አመሰግናለሁ ቁም ነገርን በቀልድ እያዋዛህ ስላሳቅከኝ
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 3 жыл бұрын
It's so funny. Interesting!!!
@Temuvlog
@Temuvlog 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ ወዳጄ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ
@doitright593
@doitright593 3 жыл бұрын
endezi new keld betam new mimechew berta !
@abeltamrat4780
@abeltamrat4780 3 жыл бұрын
wow keep doing what you gotta do bro...arif comedian neh
@passion2514
@passion2514 3 жыл бұрын
Waw great !!! Should be 1m view
@gedy3683
@gedy3683 2 жыл бұрын
ዋው አንበሳ አማናችን !!! በርታልን ወንድሜ!
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 жыл бұрын
What a GREAT ......Thx too much Bro ....
@wegf6808
@wegf6808 3 жыл бұрын
አማን ጥሩ ስራ ነው ያቀረብከው እያዝናና ያስተምራል በቀልድ እያዋዛ የህብረተሰቡን ችግር አፍ እና ሆድ እንጂ አይን ጆሮ እና ማሰቢያ ለሌላቸው ፖለቲከኞቻችን እና ምሁራን ተብዬዎች (ሁሉንም እንዳላልኩ ይሰመርበት) ጥሩ መልእክት ያስተላልፋል። ገና ልጅነህ ሙያውን በእውቀት ደግፈው። እናመሰግናለን
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 3 жыл бұрын
ሟጤ በጣም ድብር ያለው ይመስላል.....ምንም የማይገባ የፓርላማ ጉንጭ አልፋ ስብሰባ ላይ ያለ እኮ ነው የሚመስለው. ዶክተር ሺበሺ እንደተለመደው ግሩም ስራ ይዘህ ብቅ ስላልክልን በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድማችን በርታልን
@hundebakalcha3659
@hundebakalcha3659 3 жыл бұрын
I like the last part it is so funny but it is real thanks 🙏
@yalew6231
@yalew6231 2 жыл бұрын
ይሔ ልጅ በጣም በጣም ይችላል፡፡ አንደኛ ነው፡፡
@mussieg3799
@mussieg3799 2 жыл бұрын
Extremely talented comedian of today.unbelivable 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂🤣😂😂😂hé touch them button
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 3 жыл бұрын
ዋአው አማን 😁😁😁😁👍👍👍👍👍
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
አማንዬ የኔ ምርጥ ደስ ይላል በርታ
@selamawityared2571
@selamawityared2571 2 жыл бұрын
gobez bert egzabehr telki derja yedrski arif new
@sunnyws9795
@sunnyws9795 3 жыл бұрын
Bravo 👏🏽
@onelovetube7465
@onelovetube7465 3 жыл бұрын
Bro berta arif sera new💪
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
አማንዬ በጣም ጎበዝ ነህ !በርታ !!!👍👍👍👍
@mussieg3799
@mussieg3799 2 жыл бұрын
U are real hardcore comedian .yehe denzuz hizb comedy ayakim.
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ አማንዬ በጣም ነው ያምትማቻው ክክክክክ
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
Amesegnalehu🙏🙏🙏
@tube9821
@tube9821 2 жыл бұрын
ይሄ ሰው ድምፁ ያምራል ልበል በል አንድ ነጠላ ነገር ጣል አርግብን
@user-xp5ih3eh1z
@user-xp5ih3eh1z 5 ай бұрын
Great
@yw4039
@yw4039 2 жыл бұрын
U r good man!👏
@enatneshkirkos611
@enatneshkirkos611 3 жыл бұрын
አማንየ በርታ ጎበዝ ብዙ እንጠብቃለን
@gezashgnmekonnen-pl3ph
@gezashgnmekonnen-pl3ph 11 ай бұрын
Wowu Amaniy❤❤❤❤❤❤❤
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 жыл бұрын
የማለዳ ካፈራችዉ ምርጥ ሠዉ በርታ
@milaa.b7387
@milaa.b7387 3 жыл бұрын
WOW Awesome Keep it up bro
@yeomegatube5433
@yeomegatube5433 3 жыл бұрын
አማን you are really a true comedian. Keep it up. You will be successful in this career.
@merditube2750
@merditube2750 2 жыл бұрын
እስኪ እንደማመር
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Жыл бұрын
ክክክክክክክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@allethiotube1745
@allethiotube1745 Жыл бұрын
best comedy neh aman berta
@yonasadmasu2628
@yonasadmasu2628 3 жыл бұрын
Breliant
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 3 жыл бұрын
Great 👍
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 3 жыл бұрын
wow betam gobez neh!!! gn andand bota eshetun lemasmesel tmokraleh ena yerasihn addis style yzeh btmeta demo betam arif yhonal batekalay gn tchilaleh!!! zenawa gn esketig nw migermew!!!🤣🤣🤣🤣
@bdjjd701
@bdjjd701 Жыл бұрын
ጡሩ
@akliludamte7634
@akliludamte7634 3 жыл бұрын
Good job!!
@mulatutube238
@mulatutube238 2 жыл бұрын
በርታልን በጣም ጎበዝ ልጅነህ
@hanaabebe3422
@hanaabebe3422 3 жыл бұрын
Amanye yene mar berta
@dtechane
@dtechane 3 жыл бұрын
ሻሎም አማን ሰዉ ✡️ שלום You’re probably the most practically gifted comedian I know. Please keep it coming! Danny
@walelign14
@walelign14 Жыл бұрын
Keep it coming???
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
😍😍😍😍 የኔ ጀግና
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi 5 ай бұрын
አነፍንፌ ነው የምከታተልህ😂 ላስቴው በርታ❤
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsehaytsehy8343
@tsehaytsehy8343 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አማንዬ በርታ 😁😁😁😁😃😃😆😀😁
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 Жыл бұрын
AMANIYE YOU SPECIAL!!!
@hamontgtube7851
@hamontgtube7851 2 жыл бұрын
ይመችህ አማንየ
@sarahss386
@sarahss386 2 жыл бұрын
ምችት ይበልህ እዲሁ ፍቅር ያድለን🙏🙏
@jerrykonjo8083
@jerrykonjo8083 3 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@benmeba8917
@benmeba8917 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@hananhanan2392
@hananhanan2392 2 жыл бұрын
ዋው አማንየ ስወድህ በርታ ውዴ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
አማኒ አልታሰርክም ተመስገን❤❤❤
@kedusi5503
@kedusi5503 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በጣም ነው የምገርም ልጅ ነህ
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 771 М.
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 92 М.
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН