የወር አበባ ለምን ይዛባል? መፍትሄውስ | Dr.Azmeraw

  Рет қаралды 43,373

Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ

Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ

18 күн бұрын

የወር አበባ ለምን ይዛባል? መፍትሄውስ | Dr.Azmeraw

Пікірлер: 242
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t 13 күн бұрын
😢😢😢😢ከምር ሰዉ መሆኔን የምጠላበትቀን ቢኖር ያን ቀንነዉ አብሶ በሰዉ ቤት ድካም እህመም ብስጭት ጫጫቴ መጥላት ኡፍ አሁንስ ሀገሬ ገብቸ ሰላም የማገኝበት ቀን ናፈቀኝ
@HawaHawa-qy1ic
@HawaHawa-qy1ic 12 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ
@Ammmusjs
@Ammmusjs 9 күн бұрын
ኢሸአላ እኔም በጣም ነው የሚያመኝ
@sjfjhkFgrosyf
@sjfjhkFgrosyf 4 күн бұрын
የኔ እናት እኔም አለሁልሽ አሁን እየፈራሁነው በሰው ሀገር በሰውቤት ብቻየን ፀጥ ባላደረገኝ ብየ😢😢😢😢😢😢
@Qp4109
@Qp4109 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-by6hi1wu9n
@user-by6hi1wu9n 2 күн бұрын
የኔማር ወላሂ እኔምነኝ
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 13 күн бұрын
እናመሠግናለን ምርጥ ዶክተር ከትምህርቱ በላይ አረዳድክ አስተምህሮትክ በጣም ድንቅ ነው ተባረክ
@MlMp-wp7re
@MlMp-wp7re 16 күн бұрын
ዶክተርየ በጣም አመሰግናለሁ
@HawaAssen-oh3bk
@HawaAssen-oh3bk 9 күн бұрын
እናመሠግናለንዶክተር
@aminaaman7739
@aminaaman7739 Күн бұрын
እናመስገናለን ዶክትር
@Likkee-tg5py
@Likkee-tg5py 14 күн бұрын
Thank you Doctor 👍👍
@user-sl1op3do3k
@user-sl1op3do3k 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤
@zemzemkelala3494
@zemzemkelala3494 3 күн бұрын
thanks ዶክተርየ
@redmird3180
@redmird3180 14 күн бұрын
Thank you dr
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co 9 күн бұрын
ዶክተር እኔ 5አመት መርፌ እጀላይ አድር ጌ ባደረኩት ባመቴ ነው የውር አበባየ የመጣ ከዛ ደሞ በየ 2ወሩ ነው የሚመጣ ችግር አለው ወይ
@hilinamkebebtube4511
@hilinamkebebtube4511 14 күн бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ዶክተርየ❤
@SweetiePeace-pw4ef
@SweetiePeace-pw4ef 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-bk9zq2wq3k
@user-bk9zq2wq3k 14 күн бұрын
እናመሰግናል ዶክተርየ 👍👍
@melataskal9201
@melataskal9201 5 күн бұрын
ጡሩ ትምርት ነው የምር ደጉተር በጣም እናመሰግናለን
@user-oy3zt2ll7m
@user-oy3zt2ll7m 16 күн бұрын
እና መሰግናለን
@MeseretSjrwehu-ji9xu
@MeseretSjrwehu-ji9xu 13 күн бұрын
ዶክተር እናመሠግናለን
@user-kd9hn9jg7f
@user-kd9hn9jg7f 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ❤
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 3 күн бұрын
በጣም እናመስግናለን
@ZsHome
@ZsHome 12 күн бұрын
Thank you doctor
@GenetGetu-lp6br
@GenetGetu-lp6br 9 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ ር
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 күн бұрын
እናመሰግናለን
@zaynabaabdella142
@zaynabaabdella142 18 сағат бұрын
Tack så mycket
@LobabaSaeed-nl3px
@LobabaSaeed-nl3px 4 күн бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር እግዚያብሄር ይመሥገን ህመም አያመኝም በጣምም
@Yosebeny
@Yosebeny 7 күн бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉🎉
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 15 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ በጣም ፈርቸነበር ትምርቱን ስረዳ ተረጋጋው
@user-rn9wh1ck8b
@user-rn9wh1ck8b 14 күн бұрын
እናመሰገናለን
@merimatadese9126
@merimatadese9126 4 күн бұрын
አናመሰግናለን
@Kamila-wr9nl
@Kamila-wr9nl 15 күн бұрын
እነመሰግነላን ዶክቶርዬ
@BurtukanMoges
@BurtukanMoges 16 күн бұрын
Emamun alchalkum mn yishalengal
@Emebet-co9st
@Emebet-co9st 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 16 күн бұрын
የኔ ግን ማየት ከጀርኩኝ ቀን ጀምሮ እስከ አሁን በትክክል ጊዜውን ጠብቆ አይመጣም ከመጣም የሚቆየው4_5 ቀን ነው
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ እጂግ በጣም እራራስ ምታት አለኝ ሀኪም ቤት ብሄድ መፍትሄ አገኛለሁ የተለመደ ነው እያልኩ በጣም እየተጎዳሁ ነው ወሩ ባይደርስ ደስታየ
@user-se2mw2tr7e
@user-se2mw2tr7e 16 күн бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን
@RabihuHisan
@RabihuHisan 14 күн бұрын
እናመመሰግናላንን
@MekdelawitMekdelawit-xd2jy
@MekdelawitMekdelawit-xd2jy 9 күн бұрын
Enameseginalen
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 16 күн бұрын
ለጥያቄ መልስ ስለሰጠኝ አመስግናለው ዶክተር 🙏🥰
@Momo-wm9sf
@Momo-wm9sf 14 күн бұрын
ዶክተርዬ በጣምበጣም እናመሰግናል በርታልን 😊🎉😊
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 11 күн бұрын
ታክስ ዲረ❤
@bilensesay3567
@bilensesay3567 4 күн бұрын
amsegnalew 🙏 🙏 🙏
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q 10 күн бұрын
Dr Enee ,30 Amate nwe gen Eskawne Dengal nanye me jegra Alwe please 🙏🙏
@AaAa-t8n
@AaAa-t8n 8 күн бұрын
አናመሠግናል ዶክተር
@rraa-rd8wj
@rraa-rd8wj 9 күн бұрын
enamisaginalen
@user-rr7pv8wl8q
@user-rr7pv8wl8q 11 күн бұрын
ወላሒ የሤትነት ድንቅ ነገር ደስሥ የሚል ነው ያለን ውበትና ተፈጥሮ አቺን
@user-qu5bs8ph9k
@user-qu5bs8ph9k Күн бұрын
Doktr ene prede simta nor mall dm aydelm yemfsgn wfram dm nw Ena mik Natu mndnw plss dokter
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 5 күн бұрын
Dr enamsegn alen ❤❤❤
@hadane458
@hadane458 16 күн бұрын
Hune yayahut June 17 naw mache naw 14 mehonaw lamargaz ?
@AbayAbaydegif
@AbayAbaydegif 10 күн бұрын
Dr pered layi hoge shawer kewesedku pered yikomal mknyatun Btnegreg
@BrtokalBrtokal
@BrtokalBrtokal 11 күн бұрын
አመሰግናለዉ,🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@user-nz5cg6mt6k
@user-nz5cg6mt6k 5 күн бұрын
አመሰግንሃለሁ❤❤🙏👍
@hayasana9468
@hayasana9468 16 күн бұрын
Dokter eski meker kaleh ene yemahsten ehi fibroid alebeng hekemena sehed sergery becha new yalew mefteh alung ena valewbet hager beru betsm bezu nw beza lay legal neng hegawi aydrlewem rna lela megthe kaleh
@alamfatima2051
@alamfatima2051 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ግን እኔ በወር ሁለቴ ነው የማየው መቶም ቶሎ አይሔድም አነሰ ከተባለ ሰባት ቀን ከምን ችግር ነው ደክተር 🙏
@jamilaahmed9174
@jamilaahmed9174 13 күн бұрын
Ameeeen❤❤❤❤❤
@jskahha1623
@jskahha1623 15 күн бұрын
ዶክተር ለምትሠጠን መረጃ እናመሠግናለን ቤሬድ ቀድሞ ለሚመጣው ጤናማነው እዴ ማለት የኔ 7/ወይም 8 ቀን ሲቀረው ይመጣል ቀኑንን አይጠብቅም
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 15 күн бұрын
Yne bahunu be 11 Ken new yemexaw xenama new tilaleh?
@KeyryaMohammed
@KeyryaMohammed 11 күн бұрын
Dr enea demo bekenu ymetal gn buzu ayfesegnm tnsh new mefteaw mn yhun
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 14 күн бұрын
እናመስግናለን ዶክተር ወላሂ እኔም ሲመጣ በጣም ነው እሚያመኝ ግን ፕሬስ በመጣበ 23 ቀኑነውእሚመጣም ልክ ነህ ሙቀትያለውነገር ከሆዳችንላይእናደርጋለን
@birtukangeb726
@birtukangeb726 16 күн бұрын
አናመሰግናለን ዶ ር እኔግን በጣም የተቸገርኩት የወር አበባ የቀረ ግዜ እራሴን ያመኛል እግሬ ያብጣል ክብደቴ በጣም ይጨምራል
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 16 күн бұрын
Mekelekeya tetekemeyalesh
@birtukangeb726
@birtukangeb726 16 күн бұрын
@@azmerawberihun16 ኧረ እኔ ምንም አልጠቀምም
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m 16 күн бұрын
ደም ማነስይዙሽነውማሬ የቀይስር አድ ሙዝሁለት አድማኪያማርጁዝ ጋራእያረግሽ እየፈጨሽተጠቀሚ ከመተኛትሽበፊትጠጪማታማታ
@ZaharaYusef-wq2ms
@ZaharaYusef-wq2ms 16 күн бұрын
ዶክተር ቁጥርህን ተባበረኝ​@@azmerawberihun16
@Hananhussen246
@Hananhussen246 15 күн бұрын
ዶክተር እባክህን መልዕክቴን ካየኸው መልስልኝ እራሴን በጣም ያመኛል ህመሙም እንደማንኛውም ህመም አይደለም ከመሀል እስከቀኝ ጆሮየ ድረስ በጣም ያቃጥለኛል ይሄ ነው ብዪ መግለፅ አልችልም ስሜቱን በጣም ከባድነው በቃ ልክ እንደ ቃሪያ ነው የሚያቃጥለኝ እና ስደት ነኝ ምን እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም ከቻልክ መፍትሄ ንገረኝ በተለይ ከተናደድኩ ከተጨነኩ ይብስብኛል ምን ሁኘ ይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-bw3wd1xo9y
@user-bw3wd1xo9y Сағат бұрын
እኔ የ3ወር መርፊ ነው የተጠቀመው ግን እራሴን በጣም ያመኛል የወርአበባም አፈሰኝም እና ምላድርግ ዶክተር
@yalemtsehayadigo
@yalemtsehayadigo 14 күн бұрын
ዶ/ር የኔ ከመዛባቱ በተጨማሪ ከለሩ ጥቁር ነው ህክምና ማድረግ ይኖርብኛል?
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከማንስትሬሺን ቡሀላ እሚፈስ ደም ምንንአስመልክቶ ነዉ ❤❤
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 16 күн бұрын
Be wore wusete hulete soset geze yewore abeba kemeta ye wore abeba mezabat new hakim yamakeru
@TosoMe-wp3ht
@TosoMe-wp3ht 16 күн бұрын
Enamesagnalen
@sjfjhkFgrosyf
@sjfjhkFgrosyf 4 күн бұрын
እሽ መፍትሄው ምንድነው የምሀፀን ከረጢት ተቸገርኩ ያረቢ
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 15 күн бұрын
የኔ ደሞ ማዬት ከጀመርኩ እስካሁን ድረስ 21ቀን ብቻውን ከዚህ አያልፍም አይቀንስም
@efratabogale382_3.8
@efratabogale382_3.8 13 күн бұрын
Dr. Yene kekere yihew 6 ወር አለፈው what shall I do 😢😢😢😢
@ZinetAdane
@ZinetAdane 10 күн бұрын
ሰላምህብዝትይበል
@zedtamamzedtamam9069
@zedtamamzedtamam9069 9 күн бұрын
Mebitehu mndinew
@aihemduilah4688
@aihemduilah4688 16 күн бұрын
ኧኳን በሠላም መጣህ ዶር የኔጥያቄነበር አመሠግናለሑ የሚዘገንበትን ቀን ለማስተካከል ደሞስራልን
@MMm-so9uy
@MMm-so9uy 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤.ina masagenalen
@MebrateAdela
@MebrateAdela 15 күн бұрын
ሰላምዶክተር የወር አበባዬ ሁለት ወር ጠብቆነው የሚመጣው ስለዚህ የሚያስተካክለው መዳኒት ይኖራል
@hadane458
@hadane458 16 күн бұрын
Salme Doctor endat walke. Selametsatane temherte betame amsagenalwe bezu tamerbtalwe Doctor yeneya teyaka bafit yanabaw kalme tinshe dabzaza yalka kaye kalme naber.ahune gen betame kaye kalme naw betame nesuhe ena tengha naw?
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 16 күн бұрын
Ye wore abeba kalebeza cheger yelewum
@hadane458
@hadane458 16 күн бұрын
3 kane naw mayawe bezatem yalwem. Amsagenalwe Doctor!
@user-fj6fy9kq6n
@user-fj6fy9kq6n 3 күн бұрын
እርሁልግዚምርመራ እያርኩ መዳኒት አላገኘሁም ዶክተር ያለሁት ሰዲነው
@AbayneshMadeboOndo
@AbayneshMadeboOndo 8 күн бұрын
20 /15 ቀን ብቻ ቆይተው የምመጣ ከሆነ ችግሩ ምን ይሁን?
@sminasmina2050
@sminasmina2050 16 күн бұрын
እኔበወርሁለቴነውምንይሻለኛል
@anshaDxb
@anshaDxb 5 күн бұрын
የኔ፣የወር አበባ አንድ ጊዜ ተመጣ 2 ወር ይቆያል ምን ማድረግ አለብኝ ጨቆኛል
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 3 күн бұрын
❤❤❤❤👏👏
@MelatasratKifle
@MelatasratKifle 15 күн бұрын
Doctor please 1 tiyake neberegn 😢
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 14 күн бұрын
እኔ ከወለድኩኝ 3አመት እየሆነኝነው ግን ብቅእልምይላልአይወርድልኝም መከላከያ የ3ወርመርፊ እጠቀምነበር እሱንም ትቻለሁ ግን ብቅብሎእልምይላል ምንይሻለኛል
@anshaDxb
@anshaDxb 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@foziyaafoziyaa
@foziyaafoziyaa Күн бұрын
❤❤❤❤
@Hsjsjsks-wu9jr
@Hsjsjsks-wu9jr 15 күн бұрын
@anshaDxb
@anshaDxb 5 күн бұрын
❤❤
@user-cu7lz5gz9t
@user-cu7lz5gz9t 16 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ የውነት እኔ ድሞ ልክ እደሚወልድ ሰው ነው ማመይ የወር አበባየ ስመጣ እዲሁም በየሶስት ሳምንት ነው መጣብይ በቀኑ ጠብቆ አይመጣብይም ልምን እደሆነ ብትነግረይ ዶክተር
@user-vn3jo1iz5g
@user-vn3jo1iz5g Күн бұрын
ዶ/ር ወር አበባ ፡ከቀራ ሁለት አማት ልሆን ነው፡፡ዕድሜ37ነው፡፡
@Aboneshh
@Aboneshh 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xn3tq7ue4q
@user-xn3tq7ue4q 16 күн бұрын
Are yene bemeref new yetezabaw gera gebagn
@user-fn2zt6pn1q
@user-fn2zt6pn1q 16 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ene yewelid መቆጣጠሪያ በየ 3 ወር መርፌ ነበር የምወጋው ለ 2 አመት ከ 8 ወር ቆየሁ ከዛ ምናልባት መድሃኒቱ እንደሁብዬ በክንድ የምወሰደዉን ቀየርኩ ከቀየርኩ 6 ወር ሆነኝ ግን አሁንም አላይም ምናልባት ባጠቃላይ 3ዓመት ke2wer ሆነኝ የአየር ንብረቱ አንደሁ ብየነበር ወይናደጋ ነበርና የበፊቱ አሁን ያለሁበት ደግሞ በራሃማ ነው ግን ለዉጥ የለም enam ልቤን በተደጋጋሚ ያመጋን ይደክመኛል ምን አልባት የሱ ምክንያት ይሆን እዴ docter?
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 16 күн бұрын
Yewolde mekelekeya sekom yewore abebeshe yemelesal
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 14 күн бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-zv5zt5qj2w
@user-zv5zt5qj2w Күн бұрын
እሢ ለኔ መልሥ ሥጠኝ ትዳር ሣልሊዝ በፊት በሀያ ሥምንት ቀን ነዉ የሚመጣዉ ከዛ ትዳር ሥገባ የሦሥት ወር መርፊ ነበር የምጠቀመዉ ከዛ አመት ካምሥት ወር ድረሥ ዘጋኝ ከዛ መርፌዉን ተዉኩት ማለትም ወደሥደት መጣሁ ከዛ ወድህ ይሄዉ አሁን በወር ሁለቴ ነዉ የሚመጣዉ ይሄዉ አምሥ ወር ሆነኝ በጣም አሥቸግሮኛል😢😢😢
@user-pz2no7sq4n
@user-pz2no7sq4n 14 күн бұрын
ዶክተር በፈጠርህ ባማርኛ መልስልኝ የወር አበባ ይፈስኛል ግን እርግዝ ና እቢለኝ በየወሩነው እሚመጣው እርግዝና ግን እቢለኝ😭😭😭
@selamyohnnes6183
@selamyohnnes6183 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 16 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዶክተር እኔ 4 ወር 3 ወር ይቆያል በወርማ እማይታሰብነው ግን በጣም ያመኛል ወገቤን መነሳት እስኪያቅጠኝ ያመኛል እራሴን ያዞረኛል ከዚህ በፊት ሳልሰደድ እንዲሁ ቆይቶ ሲመጣ ታመምኩ ከዛ ሐኪም ቤት ስሔድ ትዳር ስትይዥ ይስተካከልልሻል ተባልኩ ግን አሁንም ትዳር እስክይዝ እሚፈጥረው ችግር አለው ዶክተር ከይቅርታጋር መልስልኝ
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 16 күн бұрын
Temeremero chegerun mawok melekam new
@helenahelena5044
@helenahelena5044 16 күн бұрын
ሠላም ደኩትር እኔ በጣም ያመኛል ከራሥ ምታት ጀመሮ እሰከ እግር ጥፍሬ ነው እማመኝ ያቀለሽልሸኛል ያሰመልሰኛል ያሰቀምጠኛል በቃ ሙሉ ሠውነቴን ያመኝል ምን ላርግ እባክህ ተባበረኝ ዶክተር
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 15 күн бұрын
እኔም
@user-xw7ey7xe7c
@user-xw7ey7xe7c 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👏
@f8863-z7k
@f8863-z7k 15 күн бұрын
እኔም ማርገዝ እፈልግ ነበር ግን ፔሬዴ የተዛባ ነው ምን ልጠቀም በወር በወሩ እዲመጣልኝ የምታቁ አሳውቁኝ😢🎉❤
@user-fg6lq2ye5f
@user-fg6lq2ye5f 15 күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም የተቸገርኩት ወሩን ጠብቆ ይመጣል ነገር ግን አንድ ሞዴስ እንኳን በደም አያርስም እና ከምን ችግር ነው እባክህ መልስልኝ🙏
@user-uf7vz8ir5r
@user-uf7vz8ir5r 13 күн бұрын
ስላም ውይእንደኔ
@EtsubEgigu
@EtsubEgigu 19 сағат бұрын
ሰላም ዶክተር አልማዝ ባለጭራ የሚባለው ሕመም መድሐኒት ምድነው እባክሕን እርዳኝ
@azmerawberihun16
@azmerawberihun16 18 сағат бұрын
251912361518 what up lay yedwulelegn
@MesyMessy-ub8ky
@MesyMessy-ub8ky 12 күн бұрын
ዶክተር የእኔ በጣም ዘግይቷል እና በቅርቡ አይመጣም። እና ሲመጣ ትንሽ ነው ስለዚህ ምን ማድረግ አለብኝ😢😢
@ethiopia6344
@ethiopia6344 16 күн бұрын
በ21ቀን ነው ቢፈስ ግን ትንሽነው
@HanaHanadejene
@HanaHanadejene 13 күн бұрын
ዶክተር የወር አበባዬ በወሩ ይመጣል ግን አይፈሰኝም በጣም ያመኛል እሱ ሊመጣ ሲል በጣም እጨነቃለሁ እባክህ ዶክተር ህክምናዉን ንገረኝ አመሰግናለሁ
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 46 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
ቦርጭን በቀላሉ ያለ አስፓርት ማጥፋያ መንገዶች | Dr.Azmeraw
14:28
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 95 М.
Proteins
8:16
Osmosis from Elsevier
Рет қаралды 1,2 МЛН
Тот кто не коснется воды - получит приз
0:37
Как люди тонут?
0:43
Silver Swim - Школа плавания
Рет қаралды 4 МЛН
P7 Amazing Gadgets, Kitchen Utensils, Home cleaning, Inventions, Ideas part 4
0:10
Rope climb tutorial !! 😱😱
0:22
Tibo InShape
Рет қаралды 6 МЛН
how to make a dratti dratte making #viral #dratti #dratte
0:15
offical Blacksmith
Рет қаралды 53 МЛН
easy game filter 😎
0:12
Nandito Creative
Рет қаралды 7 МЛН