የምስጋና ሃይል

  Рет қаралды 57,973

Daggy's Lifeclass

Daggy's Lifeclass

11 ай бұрын

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። በዛሬው ቪዲዮ የአመስጋኝነትን ጉልበት በሂዎታችን ላይ ስለሚፈጥረው ለውጥም ዳጊ ታስተምረናለች፤ ቪዲዮዉን ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ ሁለተኛ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Пікірлер: 206
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 8 ай бұрын
ዳጊዬ አንቺን ሳዳምጥ ልክ አዲስ ማንነት በውስጤ ሲፈጠር ይሰማኛል በሕይወቴ ውስጥ ብዙ ነገር ለውጠሽልኛል የኔ ጀግና አምላክ ዕድሜና ጤ ና ይስጥሽ ።
@mekdesmg5485
@mekdesmg5485 11 ай бұрын
እውነት ነው ዳጊዪ ምታወሪው ነገር ሁሉ ውስጤን ይነካኛል ሁሌም
@urud8496
@urud8496 11 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቤሔር ይመስገን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 11 ай бұрын
Thank you Lord ! ............. ዳጊዬ ረቂቅ ነሽ :: ተባረኪ ! ዛሬ የእኔን አላስፈላጊ ፀሎት ነው የነገርሽኝ :: አልደግመውም እታረማለሁ :; አሜን ! ስለተሰጠኝ እስትንፋስ ብቻ አምላኬን አመሰግናለሁ ::
@mekdizmki8658
@mekdizmki8658 11 ай бұрын
በጣም ልክ ለፈጣሪ ምስጋና ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም ስናመስግን መንገዳችን ቀና ነው የሚሆነው
@AlayuDerejaw
@AlayuDerejaw 22 күн бұрын
❤❤❤❤በጣም ነው ምወድሽ እግዛቤር ይጠብቅ
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg 11 ай бұрын
ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ ሁለየም እለዋለሁ ጌታየን አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤ ዳጊ እናመሰግናለን🙏
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 ай бұрын
ስለሁሉ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሲጀመር እኮ የተፈጠርነዉ እሱን ለማመስገንነዉ ,ለስኬት,የተትረፈረፈ ህይወት ለመኖር በሁሉም ማመስገን አለብን,🙏❤❤❤❤ የእኔ ቆንጆ ዳጊ በጣም ነዉ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
ልክ ብለሻል እህትአለም ማመስገን ጥሩ ነው እንኳን ደግሞ ወደመደበኛ ትምህርትሽ ተመለስሽ ስላመስገንሽ ነው ለዚህ የበቃሽው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 11 ай бұрын
ዳጊዬ አንቺን ስሰማ በጣም እረጋጋለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 11 ай бұрын
ትክክልነወ አልሀምዱሊላነወ ለሁሉምነገረ እናመሰግናለን በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉አላህሱባሀነወተአላ በትንሹምቢሆንአመስግኑኝይላል በችግር በሁሉምነገር የሚመጣው አላህኮልጸፈወ ወጭየሚሆንየለም
@mediSmart8090
@mediSmart8090 11 ай бұрын
ዳጊዬ አትጥፊብን ቶቶሎ ልቀቂልን በርች እናመሰግናለን ጎበዝ ነሽ
@aayyuutube2457
@aayyuutube2457 11 ай бұрын
My strong woman you know how much I love you ❤️😢
@user-ev4yc9lq3j
@user-ev4yc9lq3j 11 ай бұрын
ልዩ ሰው ልዩ አደበት ልዪ ተሰጥቶ የሰጠሽ ፈጣሪ ዳግማዊት ክፍሌ የኔ አደኛ ❤ ኑሪልን ስወድሽ
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 5 ай бұрын
Dagiye Miretuwa Ehitachin Enamesginalen!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 11 ай бұрын
አልህምዱሊላሂ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@selamselam2754
@selamselam2754 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ ረጋጋጋጋጋጋጋጋጋጋ ብሎ የሚያስረዳ ሰዉ ይማርከኛል። ዳጊ እናመሰግንሻለን። ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ ። በማን ሀይል? 👉በእግዝአብሄር። አዎ!
@Zemichael13
@Zemichael13 8 ай бұрын
Amen fetare selahulem anger mesegana yederasawe
@bayushsolomon4688
@bayushsolomon4688 11 ай бұрын
Daggy yenie zmen jegna!! Tmesgn endh yemyasenana yemtatenker eht setognal. thank you for you too,
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir 11 ай бұрын
Alhamdulillaah Alhamdulillaah for everything alhamdulillaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebaenderis823
@zeynebaenderis823 11 ай бұрын
የሞተ ነፍስ ላይ ሒወት ትዘሪያለሽ thank u dagi
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 11 ай бұрын
አላህ ሱብሐነሁ ወተአላ አመስግኑን እጨምርላችሁዋለው ብሏል ቃሉ ነው
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 ай бұрын
ብዙ ሰው አምላክ አለው የሚያመልከው ነገር ማለት ነው እኔ ግን የድንግል ማርያምን ልጂ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልማስ ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ እግዚአብሔር ያለህ እና የነበርክ ስላደረክልኝም ሆነ ሳላልተደረገልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለው። አለኝ, አሁን ያዝኩት አገኝሁት ስል የማጣቸው ነገሮች ብዙ አሉ ግን ያንን የኔ ያልሆነዉን ነገር እያሳየ የሚወስድብኝ ጠላቴ ነበር በግዜው ግን እንዴት ሰጠህ ወሰድክብኝ ብየ አንተን እንዳማርር አንተን እንድክድ የጠላት ፍላጎቱ ስለሆነ። የሰጠህኝን ነገርማ ብዙ ነው ነጣቂ ተኩላ አደለም ሊቀማኝ ቀርቶ ከሱ የሰወርክበት ብዙ ነገርን ሰጠህኝ። ይገርመኛል ባጣሁት ሁሉ 1 step አንተን አገኝበታለሁ እና ሁሉንም ነገር ለበጎ አደረክልኝ። የጌቶች ጌታ፣ የአማልክት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን❤❤❤
@natilegide6704
@natilegide6704 6 ай бұрын
Tank ful always to GoD🙏🙏🙏🙏
@user-mw9ls9pv9v
@user-mw9ls9pv9v 7 ай бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላክ ይመሰገን ❤👌🙏
@tsedeniyaabrehame-eq7hc
@tsedeniyaabrehame-eq7hc 8 ай бұрын
Ewnet new egzaber ymesgen sle hulum dagiye anchime mtastemrin tmhrtoche amesegnalew betam tekmognale yetesetun bzu wd negeroche alu yhenn endawk erdteshignale ❤❤❤❤
@bekelekebede3615
@bekelekebede3615 11 ай бұрын
ጀግናዬ በመጀመሪያ በአንቺ እንድፅናና ድምፅሽን ለአሰማኝ ጌታዬ ፈጣሪዬን እጅግ አመሰግናለሁ ዳግዬ አንቺንም አመሰግናለሁ
@user-ft3jh3wz8q
@user-ft3jh3wz8q 11 ай бұрын
ዳጊ የኔ ልእልት እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ
@SadaGetu-cv1yb
@SadaGetu-cv1yb 6 ай бұрын
Thank you God for everything's daggy u are blessed
@yeshiembetshiferaw8020
@yeshiembetshiferaw8020 11 ай бұрын
ስለሆነልኘ ነገሮች ሁሉ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤ደጊ
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
Thanks for sharing your time ❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 11 ай бұрын
Alhamdulillah erbelalemin ❤❤❤ Selame Dagi yagera leje
@hopetube4359
@hopetube4359 5 ай бұрын
Hello my life coach Diggy, I was trying to be quite but I cant. You produce a thankful, wise, and hopeful woman who is me!. So thank you so much you did to me which I cant describe.
@zeynbeshafi4010
@zeynbeshafi4010 11 ай бұрын
ዳጊዬ ረጅም እድሜ አላህ ይሰጥሸ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤
@ethiolifeskills
@ethiolifeskills 10 ай бұрын
Dagi Great we Love You!
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 11 ай бұрын
Yes THANKS Jesus for everything.
@SimafHajii
@SimafHajii Ай бұрын
Thanks dagi lv u❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 11 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔርን ይመሰገን👏👏👏
@asrtkonjo3946
@asrtkonjo3946 9 ай бұрын
❤❤❤Dagiye Yena Mlkam Edmena Tiena Abzto Ystsh Amlaka
@mordecai4675
@mordecai4675 11 ай бұрын
We Love You Dagye❤
@genat8844
@genat8844 Ай бұрын
YeneWuddd Betam DesblonalTemesgen💔💔💔💔🙏🙏🙏
@nadaboustani
@nadaboustani 11 ай бұрын
ፈጠሪዬ አመሰግናለሁ ስለሁሉም
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 11 ай бұрын
Many thanks for the almighty God!!!
@saronabi1387
@saronabi1387 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ may God Bless You.Thank You
@Alem844
@Alem844 11 ай бұрын
ዳጊዬ ትልቅ መልክት ነው እናመሰግናለን ለሁሉም ነገር ተመስገን🙏
@user-bs1ms6oq7o
@user-bs1ms6oq7o 7 ай бұрын
Dagiye.betam.adenkshakshalhu.ewedshalhu.gobez❤❤❤❤
@zebibnardos4505
@zebibnardos4505 11 ай бұрын
Daddy I love you so much thank you God bless you❤❤❤❤
@freweinitesfalem5283
@freweinitesfalem5283 11 ай бұрын
Thanks daggy enamesgnalen.
@tigestzewedu883
@tigestzewedu883 10 ай бұрын
Sela hulum nagar egzhabar yemasegan 🙏🙏🙏😘😘😘♥️♥️♥️
@user-mg1zy9wt7r
@user-mg1zy9wt7r 11 ай бұрын
ተመሰገን ፈጣሪ
@emusarah7132
@emusarah7132 10 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ዳጊዬ ሰናመሰግን ሁሉ ሙሉ ነው እናመሰግናለን
@zeah22
@zeah22 11 ай бұрын
Alhamdulillah foreveryting🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉😊
@user-ix8pq1oy4i
@user-ix8pq1oy4i 9 ай бұрын
ሰው በመከራ ወይም በምርጫው ይነቃል የመንቃት አንዱ አካል ምስጋና ነው የምንፈልገውን በግልፅ እንወቅና and focus on what we have🎉🎉🎉🎉 thank you dagi
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 11 ай бұрын
Nice to see you Daggy , you’re always strong and beautiful as usually, you’re Ethiopians Oprah Winfrey ! You touch my heart to to be thankful. 🙏❤❤
@mineygebremdhin1607
@mineygebremdhin1607 7 ай бұрын
Yene wede❤❤❤❤❤❤❤❤
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አልሀምዲሊላ🎉🎉🎉 ዳጊየ ሰላምሺ ይብዛ
@zeynebmohammed6914
@zeynebmohammed6914 10 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አንችንም አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ የአይምሮ ምግብ ስለመገብሽን
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 ай бұрын
አንደበተ ሩቱ ምትባይ ሰው ነሽ ዳጊ ፈጣሪን ማመስገን ሲያንስበት ነው በህይወታችን የተሳካልንም ያልተሳካውም በምክንያት ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i 11 ай бұрын
እናመስግናለን ዳጊ መልካም ሴት
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 9 ай бұрын
Thank u god
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 11 ай бұрын
Very useful lesson Dagiy❤ Thankful always to God 🙏 he has done a lot to me🤲
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን በሁሉም ነገር ❤ አኔ ኡንንቺን በበማጣቴ ግን I'm ጎደደሎ
@abebeelema4249
@abebeelema4249 11 ай бұрын
Thank you so much my God for given me this time and amazing full package life
@WubiDani
@WubiDani 11 ай бұрын
I Love You dagiya❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Rahel-jb4rp
@Rahel-jb4rp 11 ай бұрын
Tanks God for everything 🙏🙏
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 11 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዳግ የኔ ጀግናዬ ነሽ እወድሻለሁ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@GanaaatSlam
@GanaaatSlam Ай бұрын
ዳግየ የእዉነት ተባረኪ❤❤❤❤
@ytyt8003
@ytyt8003 11 ай бұрын
Ameeeeeeen yes Dagita shekor tebareki mekrety ❤❤❤❤❤
@RoudaRr
@RoudaRr 5 ай бұрын
Alhemdulilah tahnk you dagiyeeeee
@user-hd2ko7yj5r
@user-hd2ko7yj5r 2 ай бұрын
Thankyou daggysha.
@tigistmalle4495
@tigistmalle4495 9 ай бұрын
ዳጊዬ ከባለቤቴና ከሁለት ልጆቼ ጋር የምኖረው አሜሪካ ነው። ከአንቺ ቪዲዮዎች ብዙ ነገር እየተማርኩ ስለሆነ አመሰግናለሁ።
@user-sk5hl6be8z
@user-sk5hl6be8z 11 ай бұрын
Dagi ❤i am 14 years old and i really love u thankyou my best teacher ....❤❤❤❤may God bless you ❤
@bizuayehuali-mw1lx
@bizuayehuali-mw1lx 11 ай бұрын
Dagi thank so much God bless you sister
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ ስለሁሉም ነገር
@user-di2eh3gx6f
@user-di2eh3gx6f 9 ай бұрын
Dage batami naw mamasagenshi ❤❤
@natilegide6704
@natilegide6704 6 ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ ❤❤🙏🙏🙏
@ThhvFujj
@ThhvFujj 7 ай бұрын
ተመሥገን❤
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 Ай бұрын
Tank you 🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመሰገን ጤናኝ ናኝ
@filmonbokration766
@filmonbokration766 11 ай бұрын
Thanks dagiye ❤❤ rejim edmena tena ystish❤❤
@SolomonGetachew
@SolomonGetachew 11 ай бұрын
Thank you!
@user-nj3kv6rw1u
@user-nj3kv6rw1u 3 ай бұрын
አመሰግናለው ንግስት ዳጊ
@zemenaynega2650
@zemenaynega2650 9 ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@nahom9971
@nahom9971 11 ай бұрын
Thank you Dagi u made me think my self .
@lideyatadesse7981
@lideyatadesse7981 11 ай бұрын
thank u dagiye u are my mentor
@masiyye.2933
@masiyye.2933 11 ай бұрын
Thank you so so much dagi❤❤❤
@comceill6635
@comceill6635 11 ай бұрын
Thank u God❤🙏
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥሽ❤አመሰግናለሁ ለውጠሽኛል
@WubiDani
@WubiDani 11 ай бұрын
የኔ ልዩ በጣም አመስግናለሁ ልክ ነሺ ተባርክ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@genetgenet669
@genetgenet669 11 ай бұрын
Thank you!!
@samrimiki4328
@samrimiki4328 11 ай бұрын
Dagyyy Thank you so much . very Very useful lesson.
@Getanehzelalem-cl9ws
@Getanehzelalem-cl9ws 2 ай бұрын
Daggye encourage
@zayedlemlem1439
@zayedlemlem1439 11 ай бұрын
ዳጊ የኔ ብርቱ!
@user-to2hw6zm2n
@user-to2hw6zm2n 11 ай бұрын
My favorite ❤️
@maza2589
@maza2589 8 ай бұрын
Thank you Lord
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 11 ай бұрын
My strong lady,Daggiye
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 11 ай бұрын
God bless you❤❤❤❤❤
@sewmehone1736
@sewmehone1736 11 ай бұрын
እዴትነሽ ዳጊ??? ለማለዳው መልካሙ ትምህርትሽ አናመሰግናለን።!!!!! 🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fp6ur2xd6j
@user-fp6ur2xd6j 11 ай бұрын
Yene konjo betam nw emwadeshe E/r yebarekeshe
@betreworkbekele4772
@betreworkbekele4772 11 ай бұрын
Thank you My sis!!!
@li-yi4il
@li-yi4il 11 ай бұрын
THANK YOU
ደስተኛ ለመሆን መጀመር ያለብን ዛሬ ነው!
18:53
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 68 М.
ራስን ማጥፋት መፍትሄ አይደለም!!
21:41
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 21 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
ይድረስ አረብ አገር ለምትገኙ እህቶቼ
19:12
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 88 М.
የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች
12:04
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 126 М.
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 177 М.
የምንዘነጋው ትልቁ መፍትሔ! @dawitdreams
28:57
Dawit Dreams
Рет қаралды 110 М.
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
የመተው ጥበብ…
12:47
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 201 М.
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН