የዛሬው የእለተ ሰንበት ሰኔ/ 5 /2014 ዓ.ም ልዩ ትምህርት በመልአከ ኃይል መምህር ኃይለመለኮት ግርማ

  Рет қаралды 17,208

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

2 жыл бұрын

ለተጨነቀች ነፍስ ሁሉ ትዳረስ መፅናኛም
ትሆናት ዘንድ #share #share በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ
ያንተ ፍቅር ከሌለበት ጥጋብ ይልቅ ፍቅርህ ያለበት የርሃብ ጣዕም ይጣፍጠናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ምቾት ይልቅ ፍቅርህ ያለበት ጉስቅልና ይደላናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ደስታ ይልቅ ፍቅርህ ያለበት ሐዘን ይሻለናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ትልቅነት ይልቅ ፍቅርህ ያለበትን ታናሽነት መርጠናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ስኬት ይልቅ ፍቅርህ ያለበት ውድቀት ያስከብረናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ዕረፍት ይልቅ ፍቅርህ ያለበት ድካም ያሳርፈናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ሙላት ይልቅ ፍቅርህ ያለበት ባዶነት ያስደስተናል፡፡ ያንተ ፍቅር ከሌለበት ሐብት ይልቅ ፍቅርህ ያለበት ድህነት ባለጠጋ አድርጎናል፡፡ ሰለዛም .. ስለዛም በፍቅር ብቻ ካኖርከን .. በቃ ይበቃናል!

Пікірлер: 191
@nati5001
@nati5001 2 жыл бұрын
በስደት አገር ላለነው በረከቶት ይድረሰን አባታችን ለእርሶም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 жыл бұрын
የአባታችን ልጅ እንቁ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን እናንተን የሰጠን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m 2 жыл бұрын
መምህራችን የትንሽ ትልቅ ሰው ምርቃን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን የአባታችን ልጅ 🌷🌷👏🌾🌾🌾🕊🕊🕊
@yoseweyni7727
@yoseweyni7727 2 жыл бұрын
የአባታችን ፍሬ ብዙ አፈራልን ተመስገን ክብር እና ጸጋውን የብዛልህ ተመስገን
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
በእውነት ለቀሲስ አይለመለኮት ግርማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን አንደርሶ ያለውን ያብዛልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ያሳድርብን አምላክ የድንግልጅ አይለ ብርታቱን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 2 жыл бұрын
የመምህር ግርማ ፍሬ አፈራ፣እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን ኑሩልን
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን! አሜን
@orasemoche405
@orasemoche405 2 жыл бұрын
Kalyoti yasemaleni idimehi zemeni yibareki amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💚💛❤
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ
@memea6413
@memea6413 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@habtmaulema6149
@habtmaulema6149 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ በቸርነቱ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@burteemyselfwithmywork5912
@burteemyselfwithmywork5912 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማል ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j 11 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድና ጤና ይስጥልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጡ ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ይፍቱን አባታችን 👏💞💞💞
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 жыл бұрын
ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህራችን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልል እኳን ደረሰላት እሷን የሰማ እኔንም ይስማ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
መምህር የኛ ፀሀፊ ያባቱባጅ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale heywete yasemalene abatachene bedeme betna yetebkelene ye abatochachen amelkie semue yemesegne 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
ያባቴ ፍሬ እንኳን ደህና መጣክ በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የኔዘመን ተክልዮ አባቴንም ጠብቅልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ ስደተኛዋ
@ruthmime73
@ruthmime73 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ወንድሙ የተባረከ ዘር !
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Жыл бұрын
መምህራችን ያባቱ ልጅ ያባዬ ፍሬ አቤት በጣም ብዙ ፍሬ አፈራልን አባዬ ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እንካን ደና መጣክ መምራችም እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን🌿🌿🤲🏼
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
@yeemariyamilijii2270
@yeemariyamilijii2270 Жыл бұрын
Amen 🙏🙌🙏🙌🙏 amen 💖💖🙏 amen 💖💖🙏🙌 🙏🙌🙏
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገም መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ ቂለ ህይወት ያሰማልን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@Mm-nc4ei
@Mm-nc4ei 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@filmonkahsayc7975
@filmonkahsayc7975 2 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesmalna
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀበጋው ይጠብቅልን
@ephremmilion7390
@ephremmilion7390 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
ለቀሲስ አይለመለኮት ግርማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን
@medhanietewelde7416
@medhanietewelde7416 2 жыл бұрын
እግዞዚአብሔር ይመስገን ንእናንተ የሰጠን ጸጋውን ያብዛሎት ቀሲስ ብጸሎትህ ኣስበኝ።
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
(የአባቱ ልጅ ) ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቀሲስ ➕
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 2 жыл бұрын
እመብርሃን እረጅም እድሜ ጤና ስላም ፍቅር ከእነቤተሰቦችህ ይስጥህ
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
ተመስገን አባቴ በረከቶት ይድረሰን❤❤❤
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምራችን ❤❤❤
@romankidanemariam4757
@romankidanemariam4757 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@medhanitlema717
@medhanitlema717 Жыл бұрын
አባቴ ትምህርቶን ስሰማ ሰዉነቴን ሁሉ ይወረኛል ነቅቼበታለሁ እባኮት አባቴ ወለተመድህን ነኝ ሃገሬ ገብቼ እስከፈወስ ድረስ ፀልዩልኝ❤❤❤
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህ ር ጸጋውን ይብዛልህ
@hwolo333
@hwolo333 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🤲🙏
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 2 жыл бұрын
Egizihbere yemasegen Amene amene amene elelelelelele elelelelelele elelelelelele
@nigestayely8405
@nigestayely8405 2 жыл бұрын
ቄሲስ ቃለ ሕይወትን ያስማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@giditgidit8267
@giditgidit8267 2 жыл бұрын
Amne.amne.amne amne amne
@farida1771
@farida1771 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን
@user-tt7bi7yw3v
@user-tt7bi7yw3v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@amenamen1030
@amenamen1030 2 жыл бұрын
AmenAmen
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eliaskelemwork6226
@eliaskelemwork6226 2 жыл бұрын
amen memhrye
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
አሜን ተተኪ አያሳጣን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
በእዉነትቃለህይወትያሠማልንመምህራችን
@aberashyeetewahidolijineny976
@aberashyeetewahidolijineny976 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen 👏
@singtankeneni7435
@singtankeneni7435 2 жыл бұрын
መምራችም እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን (waltemaryam nanyi)
@masershamekonen939
@masershamekonen939 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን
@fakretasan1177
@fakretasan1177 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 2 жыл бұрын
ቃል ሰናይ ያስማልን መምህር
@alesh647
@alesh647 2 жыл бұрын
እውነት እሚፈውስ አባቶች የሚቀም እደሚስ የደብተራ ወዳናቸው እናተ በርቱልን
@helengebre2820
@helengebre2820 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin .Melkam zaf melkam yaferal Egzeabher ybarkh tsegawnm yabzalh.
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Wademachen 😍🙏🙏❣😍💗🤲🥰🙏🙏
@hanahailu4513
@hanahailu4513 2 жыл бұрын
Memehr Haile melekot kale heyewet yasemalen
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን
@almaztemechew2259
@almaztemechew2259 Жыл бұрын
ቃለህይወታ ያሰማልን
@ayenaalam8161
@ayenaalam8161 2 жыл бұрын
kale yewote yasemaline tegawoine yabezeahleke
@abetuyikirbelen9391
@abetuyikirbelen9391 2 жыл бұрын
"Ezh giba yemayibal yekiristina hiwot" tikikilegna Amargna! Nurilin!
@user-qf1gz2zz6f
@user-qf1gz2zz6f 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አገራችንን እግዛብሔር አምላካችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
በርታልን፣የአባቱ፣ልጅ፣ንቁመምህራችን
@binitube6909
@binitube6909 2 жыл бұрын
Amen
@melatwondimu8179
@melatwondimu8179 2 жыл бұрын
Abatachen kale Heyweten Yasemalen, edme ketena yestelen! Aba ye agelgelot adrashawoten benegerun be chenke weste newe yalenew!!!!
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
እውነት ነው ባለቤቴ አይችልም ግማሽ ሰዔት መቆም እኔ መንፈስ የለብኝም ግን ይለኛል አለ በውስጥክ ስለው ወይ እግዚአብሔር አባቱ ቅዱስ ሚካኤል ያዋርድለት አሚን
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 жыл бұрын
እኔምውዴ😭
@hiwet7879
@hiwet7879 Жыл бұрын
እውነት ነው እድሜ ከጤና ያድልልን
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 2 жыл бұрын
amen3
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏💒🙏🕊🌾💒💒
@abdisadejene1916
@abdisadejene1916 Жыл бұрын
Ameen sagalee Jireenyaa sii ya dhagesisu
@user-tq1ho2om9r
@user-tq1ho2om9r Жыл бұрын
Amen.amen.amen.abatachen
@wensht1459
@wensht1459 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን ቃለ ህይወት ይስማልን
@lulatesfamichael5899
@lulatesfamichael5899 2 жыл бұрын
Kale Hiwet yasemaln egziabher wendimey 🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@yonatanadamu-fr9te
@yonatanadamu-fr9te Жыл бұрын
Abatachn ye tslot aynt ena bmn seat mn endmnstley astmren 🙏🏻 Hule eyabrtahn yalh sew neh embitachn tsgawn tabzalh
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
Egzeabehare yemasgan ❤️🌹 ya memhir Gerima leg!! Ba ewnet ya Egzeabehare Sega kantager new hula temherten sadamet wada Egzeabehare eywasadanel bezu eyataktatalkune new kanta ba ewnet thank you 😊 please Sela Egzeabehare beleh bezu temhert astameren
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛንም ልባችንን መድሀኒአለም ያብራልን ፀጋውን ያብዛሎት ቀሲስ ዘራቹ ይባረክ እንደምድር አሸዋ ያብዛቹ ጠላቴን ያየሁት በአባታችን መነፅር ነው እረጅም እድሜ ይስጣቹ ኑሩልን
@mmam1756
@mmam1756 2 жыл бұрын
Yabatu liji Egzabeher amlak kena abatik edimena tena yistchu
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏🙏🙏
@legassjember6142
@legassjember6142 2 жыл бұрын
ለወንድማችን ቀሲስ ሐይለመለኮት ግርማ የአባታችን ፍሬ ወደ ጎንደር ጉዞ ይሁን
@segnite1945
@segnite1945 2 жыл бұрын
የትኛው መምህር ነው የሚፈቅድ በጎነት ያለው አባት የት ይገኛል?
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 👏👏👏🙏🙏🙏
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
yehe Tinish lij adgo ezeh derese ?? yegermal ! Girum Gibrike !! Esey Lijachin tetekedese tebareke ! Haleluya Medhanyalem !!! ye Memhir Girma Amlak.. Abatachn Egzeyabher yemesgen ::
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Kale hiyiwet yasemalin
@partmovies465
@partmovies465 2 жыл бұрын
ቀጥልልን እነደዚ አስተምረን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 2 жыл бұрын
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን እመብረሀን ትጠብቃችሁ
@yeshiadane3077
@yeshiadane3077 2 жыл бұрын
Memhi kelhiwt yaseml memhi
@antonellavitale7264
@antonellavitale7264 2 жыл бұрын
Wendema kalehywot yaselamlen
@mekdesabera8407
@mekdesabera8407 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@FontanaY
@FontanaY 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseretbelay3039
@meseretbelay3039 2 жыл бұрын
Egziabher yebarkline
@user-dt5wu5cu4e
@user-dt5wu5cu4e 2 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጡ መምህር እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛሎቶ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
❤❤❤👍
@user-lv1jr2dy7p
@user-lv1jr2dy7p 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውትን ያሠማልን ዛሬ በቪድዮ መጡ ደሰ ይላል የአባታችን ፈሬ
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 792 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН