ያዕቆብ ከቤርሳቤሕ-ያለ መሳርያ የተዘጋጀ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

  Рет қаралды 3,588

Yilma Hailu

Yilma Hailu

Ай бұрын

የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

Пікірлер: 22
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Ай бұрын
አጥንት የሚያለመልም መላእክተ ዝማሬን ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌹🕊🎚
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere Ай бұрын
ይህ መዝሙር ከአንደበቱ የማይጠፋ ይህን ዝማሬ 👍 ላይክ አድርጉ
@wisdom1223
@wisdom1223 Ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
ያንተን መዝሙር ስሰማ ነው ያደኩት ተባርኪበታለው❤❤❤❤
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 Ай бұрын
ሊቀ መዘምራን ሁሉ ሰላም ሰሞኑን በጣም ጠፍተሃል አይገርምም እስከ ትላንት ማታ መጥፋትህን እያሰብኩ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሰሃል ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬህ ዝማሬ መላዕክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያንተን መዝሙሮች ስንሰማ መጽሐፍ ቅዱስን በዝማሬ ገላጭ ምስል የምናነብ ነው የሚመስለው እየዘመርን መጽሐፉን መረዳት እንደ ህጻናት ወደ ውስጣችን ቶሎ ይገባል ። አንተ እኮ እንኳን ስትዘምር ስትነጋገር (ስታወራ) እንኳን መዝሙረኛው ዳዊትን እንደምትመስለኝ ከዚህ በፊት ነግሬሃለው የሚገርመው ያለ መሣሪያ እንኳን ድምጽህ እጅግ ድንቅ ነውና በድጋሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ አትጥፋብን ።
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን።
@frehiwottaddesetaddese8095
@frehiwottaddesetaddese8095 Ай бұрын
አገርህ,ተመልሰህ,ለማየት,ያብቃህ
@betlihembantihun2202
@betlihembantihun2202 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Libnesh-zj3ow
@Libnesh-zj3ow Ай бұрын
Amen zemare maliketen yasmalen ❤🙏
@user-tk6yz8di3j
@user-tk6yz8di3j Ай бұрын
ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@Yibezgreat
@Yibezgreat Ай бұрын
ግሩም ቃና ✨
@DanielZelekeho
@DanielZelekeho Ай бұрын
Yale mesareya sizemer leyu new beretalen
@asmarebayou9937
@asmarebayou9937 Ай бұрын
መዝሙሩን በጣም የምወደው ነው። ይገርመኛል የተሰጠህ ሥጦታ። ይህን ድምጽህን ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት መንፈሳዊ አገልግሎት አውለህ ማየቴ ደስታና እርካታ ይሰማኛል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ።
@birukadane8022
@birukadane8022 Ай бұрын
❤ ረጅም እድሜ
@MulluTesfaye-pw7qo
@MulluTesfaye-pw7qo Ай бұрын
ኧረ አድስ መዝሙር ናፈቀን😢
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Ай бұрын
❤🙏
@abdraefrequency
@abdraefrequency Ай бұрын
Le zemariachn tilk kibr alghn yih edit lemitadergulacjew sewoch new Yale mesarya yetezemere mnamn ..., be online lay kalu vocal remover Artificial intelligence tool new mesaryawn ke dimssu ....
@Haziel_The_Orthodox_Tewahido
@Haziel_The_Orthodox_Tewahido Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Ай бұрын
ያንተን መዝሙር ስሰማ ነው ያደኩት ተባርኪበታለው❤❤❤❤
@solomonerifo629
@solomonerifo629 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@TigistEshetu934
@TigistEshetu934 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
"የብርሃን እናት ነሽና" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
6:33
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 485 М.
Bedenkuane
4:22
Like Mezemeran Tewodros Yoseph - Topic
Рет қаралды 353 М.
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 13 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
ዘማሪ ይልማ ሃይሉ ( እግዚአብሔር እረኛዬ ነው)
2:37
⭕አብ ሚዲያ AB MEDIA
Рет қаралды 21 М.
"በብርሃን ፀዳል" | "Be Berhan Tsedal" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
4:31
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 7 МЛН
ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ እረኛዬ አዲስ መዝሙር በቪዲዮ
6:33
እረኛዬ ሚዲያ eregnaye media
Рет қаралды 2,7 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 587 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 30 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 82 МЛН