ያበጠዉ ይፈንዳ ሊያዩት የሚገባ ድንቅ ስራ(Yabetew Yifenda) New Ethiopian 2024

  Рет қаралды 44,697

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

Ай бұрын

Пікірлер: 275
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ አማራይቱነኝ የሰሜን ሸዋዋ ሞቼነው እምወዳችሁ 😂😂😂😂 የኔፍቅሮች ሁላችሁም ለኔ አንድ ናችሁ ውድድድድ❤❤❤❤ ባገኛችሁ ሙጭሙጭ አድርጌ ብስማችሁ❤
@marblegold7011
@marblegold7011
እኔ ከአበጀሽና አያ ታዴ ጎን ነኝ
@monali2071
@monali2071
የገረመውን ቁጥር ስጡኝ
@Hirutmulatie-eq7mf
@Hirutmulatie-eq7mf
ታደሰ ወንድሙን ከደበደበው በኃላ ፣ እሱባለው ልጅ አትወልድም ስለተባለ መዳኒት ከጠጣ በኃላ የታደሰ እናት የልጇን መጨረሻ አሳዩን ጀማምራችሁ አትተውት
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed
አበጀሽ እና ከዛራው ልዩ ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሐኒአለም ወርሐዊ በአል 🙏 መድሐኒአለም አባታችን ለሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን .ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን🤲
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q
የያዪሽ ግጥም ሰለኢትዮጵያ ሰለሆነ ደስ ይላል
@fanayewoldkidan4067
@fanayewoldkidan4067
ፍትህ ለታዴና ለአበጀሽ ❤❤❤ሦሥተኛው ዳኛ ባህል እያበላሸ ነው
@MekdesMekete-tt1hw
@MekdesMekete-tt1hw
ከሌዉ እና ዋሽንቱ😂ያበደነዉ ❤💕💕💕
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f
ገረመው ትችላለህ እኔ ግን የእና በጀሽ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl
አበጀሽ እና ታዴ እስከ ተከታዮቻቸው ምርጦች ናቸው እኔም እነሱን እመርጣለሁ ።
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652
አዱኛ ዋዉ ሰዉ ይዉደድክ ሁሉም አንተን መሰሉ ❤❤❤❤❤❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709
ገረመው እውነትም ገረመው. አገሬ እንደምነሽ
@GibatuMalisha
@GibatuMalisha
የኛ ማሮች ፈጣሪ ለናተ ሲል አገር ሰላም ቢሆን ምን አለበት
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652
አዱኛ ወደስራችን አለ ትክክል❤❤❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438
በጣም ልብ ይነካል ብዙዋችን ይለውጣል ልጅቷ የሰራችው ውብ ነው ለጎዳና ልጆች ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@chuchumike3286
@chuchumike3286
እር እሽቱን ባገኝሁት ወይኔ በቆሎ በጣም ንው የምወደው አገሬ ገብቼ እንደው አንዴ ጥብሱን አንዴ ቅቅሉን በልቼ ሁሉም ቀርቶ😂😂😂😂
@zeyine
@zeyine
የዚህ የገረመው ዘፈን ወደ ሌላ በሽታ ሳይቀየርበት መላ በሉት😂😂😂
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589
ገረመውና፡አዱኛዬ ምርጦችናችሁ፡ለኔ
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127
ያየሽ አምሮብሻል በጣም 😎😍😍😎የኔፍቅር አበጀሽየ የኔ ማር ምን ልበላችሁ እፍፍፍፍ ታደስ የኔ ልዩ አንተኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ ሁለችሁም ማርናችሁ
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 59 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
እንደዚህም አለ ያስባለ (Endezihim Ale Yasbale) New 2024
1:13:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 45 М.
#ቅን_ልቦች #እናት አዲስ ሊያዩትየሚገባ ድንቅ ቪዲዮ
37:49
ማለዳ ቲቪ ( Maleda tv )
Рет қаралды 13 М.
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 50 М.
አናዳጅ ነደደ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Anadage Nedede New Ethiopian Dirama) 2024
30:43
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 55 М.
አትገዳደም ገራሚ አዶል ሾዉ(Atigedadem New Aydol Show) 2024
1:07:38
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 31 М.
"ልሸዉ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ( Lishew New Ethiopian Dirama) 2024
22:52
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 143 М.
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН