"ያደረኩት ቅስቀሳ ተሳክቶልኛል" | የዮናስ ከበደ ባለቤት | ክብር ሽልማት | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 80,474

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

15 күн бұрын

ዮናስ ከበደ ከባለቤቱ ጋር የቴሌቪዥን መዝናኛ ዝግጅት ተሸላሚ ስለሆነው ትዝታችን በኢቢኤስ ከሀገሬ ቴቪ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር (ኤክስ): / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television…
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision…
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሳይት: hagerie.tv

Пікірлер: 162
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 13 күн бұрын
ዮንዬ ይገባሀል የምትሰሀራው እኮ ከልብህ ነው አነተ መልካም ሰው ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ❤❤❤
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 13 күн бұрын
እንደ እረግብ የዋህ ነህ ይገባሃል ውዷ ባለቤትህም ቆንጆ ከፈገግታ ጋ የድንግል ማረያም ልጂ 🙏 ከእናነተ ጋ ይሁን 🙏🙏
@bellatesema9808
@bellatesema9808 13 күн бұрын
ዬኒ አንተ የዋህ ሆደ ቡቡ ይገባሀል ከዚህም በላይ በሰው ልብ ውስጥ ተሸላሚ ነህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 13 күн бұрын
ትክክል
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 13 күн бұрын
በጣም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የስቱን እንባ አብሱን❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 13 күн бұрын
ሢያሥሕየውጨዋሠውነሕ ይኒየ
@bethelhemgucho1123
@bethelhemgucho1123 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 13 күн бұрын
ዮኒ ዮናስ ከበደ ይገባዋል መልካም ትሁት ጋዜጠኛ ይገባዋል በሁሉም ኢትዮጲያዊያን ልብ የነገሰ ልዮ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 💚💛❤️
@yonatank2354
@yonatank2354 11 күн бұрын
ዮኔ የኔ ጥሩ ሰው ይገባሀል በሁላችንም ልብ ውስጥ ተሸልመሀል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እንኳን ደስ አለህ ዮኒዬ ባለቤቱም ልጆቹም እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤
@berukjohny2507
@berukjohny2507 13 күн бұрын
የኔ ዬኒ የኔ አስተማሪ አንዴት እንደምወድህ ሲያስተምረን የሱ ክፍለግዜ ባላለቀ ነበር የምንለው እንኳን ለዚክብር ፈጣሪ አደረሰህ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 13 күн бұрын
መታደል ነው አስተማሪ እደነበር ያወኩተ እሱ ያስተማረው ተማሪ ሰፕራይዝ ስያደርገው ነው መልካም ሰው ሆደ ቡቡነወ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው አንወዲሃለን ዮኒኒ
@mercytew3900
@mercytew3900 12 күн бұрын
ታድለህ(ሽ)አስተምሮሃል...?.እንዴት እንደምወደው የኔ ትሁት ሰው❤
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 13 күн бұрын
ዮኒዪ ይገባሀል ተባረክ ባለርቅ ኖሮ እልልዪን ትሰማነበር ግን በጣም ሩቅ ነኝ ነገር ግን እልል ብያለሁ🙏ተባረክ
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 13 күн бұрын
ከዚህም የበለጠ ነገር ይገባዋል ዮኒ ❤❤❤❤ የሰውነት ጥግ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 8 күн бұрын
ዮኒዬ እንኩዋን ደስ አለክ ጀግናው ያንስብሀል ባለቤቱም እንኩዋን ደስ ያለሽ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 11 күн бұрын
ዮኒ! ይገባዋል: ምርጥ ያገር ልጅ! የሚሠራውንና የሚናገረውን: የሚያውቅ ጠንቃቃ! የበለጠ ይገባዋል!
@tarikmulu5531
@tarikmulu5531 13 күн бұрын
በንግግርህ ውስጥ ስርአት አለ በሳቅህ በቀልድህ ውስጥ ስርእት አለ ምርጥ ምሳለ መምህር ጋዘጠኛ አባት ነህ
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 13 күн бұрын
ዬኒና የዬኒ ዉድ እግዚያብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 13 күн бұрын
ዮኒዬ መልካም ሰው እንኳን ደስአለህ ይገባሃል !!!
@selamawithabte5226
@selamawithabte5226 12 күн бұрын
ዮኒዬ በጣም እወድሃለሁ ከነቤሰብህ ባለቤትህ ግን አንድ ቀንእ እባክሽ ቲክቶክ ላይ አትዋይ ለባልሽ ክብር አይመጥንም ስላት ብሎክ አደረገችኝ አሁንም የአንተ ባለቤት ሆና ቲክቶክ ላይ ስትውል ስራ ፈት ትመሥለኛለች!!!
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt 8 күн бұрын
ምን እየሰራች ስራ እየሰራች ከሆነ ተዋህ ምን ችግር አለ
@user-ej7zq8ij1r
@user-ej7zq8ij1r 12 күн бұрын
ዮኒዬ ሲያንስህ ነው የኔ ሆደ ባባ ገና ትልቅ ሽልማት ይጠብቅሀል አላህ ይጠብቅህ ሁላችንም እንወድሀለንንንን
@MT-rg3mt
@MT-rg3mt 13 күн бұрын
ይገባሃል ስርዓትህ ልዩ ነው ለዚህ እንዲህ አርገዉ ላሳደጉህ ቤተሰቦችህ ምስጋና ይገባቸዋል። ጋዜጠኝነትህ ከእውቀት ጋር and with natural gift 100%።።።።
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 11 күн бұрын
ምርጥ የሚዲያ ሰው! ጎበዝ ነህ ዮኒ! ከዚህ በላይ ይገባሃል! በርታ! I am happy for you and Tizitachin be EBS!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 13 күн бұрын
ኬክ የሆንች ሚስት እንደ ስሟ ኪኪ ኪኪዬ ሲላት ደስ ሲሉኮ❤❤❤❤
@natanemu9304
@natanemu9304 12 күн бұрын
ሁሉም ቦታ አስተያየት ትሰጫለሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 12 күн бұрын
@@natanemu9304 አዎ ለዮኒሻ ያልተኮመተ ለማ ሊኮመት
@betty3t2
@betty3t2 13 күн бұрын
I have never seen a person like Yoni .He always have good mood ,smiley face and he knows what to talk about.I really respect you and your work 🙌🏽 you’re so humble keep it up 👏🏽
@bereketadmasu7936
@bereketadmasu7936 13 күн бұрын
ባለቤቱ እንዴት ርግት ብላ በፍቅር እንደምታየው..በእውነት ዮኒ በጣም የዋህ ፣ትሁት ሰው ነው....
@RahelArgawi
@RahelArgawi 13 күн бұрын
ዮኒዬ ከነባለቤትክ የተባረክ ይገባካል ቤቲዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@woinalemeshete4042
@woinalemeshete4042 13 күн бұрын
ከጋዜጠኞች ስነ ምግባር ያለው ጋዜጠኛ ጥቀሱ ቢባል አንደኛ የምለው ዮኒን እና ዮኒን ነው፡፡ ርሁርሁነቱ በተጨማሪ ያስወድደዋል፡፡እንኳን ደስ ያለህ፡፡
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 13 күн бұрын
ይገባካል የእኛ ጀግና ዮኒዬ 👌💐💐💐❤😘😘😘😘😘
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 12 күн бұрын
ይገባሀል ዩኒ በጣም ለሰው ክብር ያለህ ሆደ ባሻ ነህ ❤❤❤❤
@aburidwan6831
@aburidwan6831 8 күн бұрын
የወኒየ ወሏሂ አተ ጥሩ ሰው ነክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ
@kedestterefe697
@kedestterefe697 12 күн бұрын
ይገባሀል ትዝታችን በኢቢዬስ አሪፍ ፕሮግራም ነው የኢቢዬስ ድምቀት ነህ
@abozenechyosef2803
@abozenechyosef2803 13 күн бұрын
ዮኒ ይገባዋ። የኔ ቡቡ አልቃሻ÷ የኔ አዛኝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ከነቤተሰቦችህ።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 9 күн бұрын
እኳን ደስ ያላችሁ ዮኒየ አንቸንም ባለቤትህንም እወዳችሗለሁ ይገባሀል መልካም ሰዉ ነህ በስራህ ተወዳጂ ነህ።
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 10 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሕ ዮኒዬ ይገባሐል🙏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 13 күн бұрын
ዮኒዬ ይገባሀል ጀግና ወንድም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YeshiMengistu-hd4mt
@YeshiMengistu-hd4mt 13 күн бұрын
ዮኒ ይገባሀል በጣም ጎበዝ ነህ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 12 күн бұрын
ዮኒ ይገባሀል በጣም መልካም ሰው ነህ
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 12 күн бұрын
ዮኒ ይገባሃል በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለ
@massaretkiya4130
@massaretkiya4130 13 күн бұрын
የኔ መልካም ፈጣሪ እድሜ ከፀጋን ያድልልን የሀገራችን ውበት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 13 күн бұрын
ውይ ዮኒየ ከነ ሚስትህ ተባረክ❤❤❤❤❤
@jihgyh9645
@jihgyh9645 13 күн бұрын
ዮኒዬ.መልካም ሰው ይገባሀል❤❤
@user-yb4rj6yy6z
@user-yb4rj6yy6z 13 күн бұрын
ይገባሀል ዮንዬ❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 12 күн бұрын
Congratulations ❤❤❤ ዮኒ በጣም ምርጥ ሰው ይገባሃል ❤❤❤
@hiwotgetachewu6972
@hiwotgetachewu6972 13 күн бұрын
ይገባሀል🙏 አንተ ከልብህ ሰው ነህ! ጋዜጤኛም ነህ!❤
@robsnet7976
@robsnet7976 12 күн бұрын
Congratulations Yonas! I am happy to see the outcome of your non-stop sincere tears. You reflected your true human nature in all Your programmes; you deserve more! God bless you and " Ehud-BEbs".❤
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b 12 күн бұрын
ይገባሀል ዮኒየ congeratulation🎉
@eyasuatalieandargie54
@eyasuatalieandargie54 13 күн бұрын
በርታልን።
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 13 күн бұрын
ዩኒ ይገባሀል. ተባረክ. ከነቤተሰብህ. ልጅይዉጣልህ።
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 13 күн бұрын
አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ Tabarkiu ❤️❤️
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 12 күн бұрын
ዬኒ ይገባሀል የኔ ድምቀት❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 11 күн бұрын
He is so polite and professional then deserved it , congratulations yoni
@user-hp1mk5qo2p
@user-hp1mk5qo2p 13 күн бұрын
ወላሂ ከልቤ ነው እምወደው ከልቡ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤
@user-ym6xn7ng2x
@user-ym6xn7ng2x 13 күн бұрын
ይገባካል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት የምታፀባርቅ ሰው ነክ
@getenttekl7891
@getenttekl7891 13 күн бұрын
ዋው ዬኔ ሙቸ ነው የምወደው እንባ አባሽ ነው እኮ
@etetudejong8756
@etetudejong8756 13 күн бұрын
Yoni, God Bles you &Your Family Yene azagne yegebahl ❤ Edelegna neh ye Dire Lej bemagebateh kikim yewah nech❤❤❤❤
@amarechmessele8968
@amarechmessele8968 13 күн бұрын
ዮኒ ላንተም ለቤተሰብህም ለኢቢኤስ ቤትሰብ ሁሉ 🙏🤗እንኳን ደስ አላችሁ!!!
@MartaBiru
@MartaBiru 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይገባሀል ዮኒዬ ኪኪዬ ጎበዝ ሚስት ነሽ ክበሩልን!❤
@HelenDadi-sv3co
@HelenDadi-sv3co 13 күн бұрын
ዬኒዬ ይገባሀል ከነ ፀባይህ ወርቅ
@danielesatu3733
@danielesatu3733 11 күн бұрын
Dear brother Yoni, you deserved. Keep it up brother ❤❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 13 күн бұрын
ውቦች እረ ስንቱን አሳየን ስንት ቅርስ አስቀመጠልን እጅግ እናመሰግናለን❤🙏 ጨዋ የሁላችንም ነው የኔ ቆንጆ ጨዋ ኪኪዬ
@user-dp2ve3fz5d
@user-dp2ve3fz5d 10 күн бұрын
ይገባሐል ዬኒ መልካም ወድማችን
@TsegazeabTeklemarim
@TsegazeabTeklemarim 5 күн бұрын
ወንድም ዮናሰ እባክህነ ትልቅ አክብሮቴን ከመቀሌ ተቀበለኝ። እየሰራህ ያለውን በችግር የተለያዩ ቤተሰቦች የማገናኘተ ሰራ ደከመኝ ሳትል ከባለደረቦችህ መድሃነአለም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ተዳር ይባርክ። ቤተሰብህን ይጠብቅህ ።
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 12 күн бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ይገባሀል
@AminatUmor
@AminatUmor 8 күн бұрын
ዬኒ ምርጥ ሰው ይገባሀል❤🎉🎉🎉
@user-qg2gn7tn3i
@user-qg2gn7tn3i 11 күн бұрын
Congra yoni......balbetum
@sisAgidew
@sisAgidew 13 күн бұрын
ዮንዬ ይገባሀል እ/ር ዘመንህን ይባርክ!!
@tigestkidane2874
@tigestkidane2874 11 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን ዮኒ
@bitewmershayemengstu3348
@bitewmershayemengstu3348 11 күн бұрын
እንኳን ደስ አለክ ሆኒ እሩሩ ሰው ይገባካል
@user-fu1vv3sn9c
@user-fu1vv3sn9c 5 күн бұрын
ዮኒ ይከበሀል ኢቢኤስ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 12 күн бұрын
የት ነዌ የተሸለመው ሙሉውን ቪዶ አላየሁትም ስወደው አዛኝ ነው ለሚናገረው ነገር የሚጠነቀቀውስ ነገር
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 13 күн бұрын
እሰይ ይገባሃል ዮኒ ምርጥ ሰው
@tigi432
@tigi432 12 күн бұрын
yoni and kiki im so happy for you guys love you ❤amd yoni great job ❤️🥰👍
@kidst1-tf4lr
@kidst1-tf4lr 13 күн бұрын
የኔአመለሸጋኑርልን
@hanlove412
@hanlove412 13 күн бұрын
ደስስስ ነው ያለኝ ስወደው😍😍😍👍
@ToybaSaid-es7bh
@ToybaSaid-es7bh 13 күн бұрын
ዩኒ ሆደቡቡ የዋህ እሩህሩህ ጀግና ነህ ይገባዋል እንኳን ደስአለህ
@RiyaRiya-pg9vo
@RiyaRiya-pg9vo 6 күн бұрын
ይገባሀል ዮኒይ መልካም ስው እኔእራሱብችል. እሽልምህነበር
@user-vy2jn8dg9r
@user-vy2jn8dg9r 10 күн бұрын
Congratulations beautiful cupels in and out and Yoni you deserve it more than this 👏
@user-ik6xk7gp2o
@user-ik6xk7gp2o 13 күн бұрын
Wow🎉🎉🎉thanks
@user-wr9yt8tg7x
@user-wr9yt8tg7x 11 күн бұрын
Batame yigabale yone congratulations
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 12 күн бұрын
ዮኒ እኮ ይገባሀል ቀስቃሽ አያስፈልግም ነበር ❤❤ ለማንኛውም ኪኪም ይገባሻል አንች ከሁላው ሆነሽ ነው ለዚህ የበቃው ባልሽ🎉🎉🎉
@SofiyaMohamed-ie3bc
@SofiyaMohamed-ie3bc 12 күн бұрын
መልካም ሰው 😍😍😍😍🙏🙏🙏
@fitsaararsafitsaararsa7290
@fitsaararsafitsaararsa7290 12 күн бұрын
ዮኒ መልካም ሰው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 13 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 12 күн бұрын
Yoniye yigebakal bertalin❤❤❤
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 13 күн бұрын
ትዝታችን በኢቢኤስ ሽልማት ይገባዋል
@mestawet1340
@mestawet1340 12 күн бұрын
ከዚህም በላይ ይገባሀል ዮኒዬ
@MesfinGetachew-cv1fe
@MesfinGetachew-cv1fe 12 күн бұрын
ዬኒዬ ጎበዝ ነህ ይገባሐል
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 13 күн бұрын
ዮኒዬ ይገባሃል የኢቢኤሰ ቲሞች ሁላቹንህም እወዳቸሃለው
@hiwotkitaw8547
@hiwotkitaw8547 13 күн бұрын
Yes he deserves.
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 13 күн бұрын
Congratulations 🎈🍾🎉
@yedusami26
@yedusami26 12 күн бұрын
ዬኒ ምርጥ❤ ሰው
@abadidsaid5727
@abadidsaid5727 12 күн бұрын
My amharic teacher at afat issa sacondry school at dere dawa congra GASHi
@HahuTechDC
@HahuTechDC 13 күн бұрын
Yoni you deserve bro
@hanakitaw2835
@hanakitaw2835 8 күн бұрын
Yoniyee melkam sew yegebahal. ❤❤❤❤ enkuwan des alachu kikiye, yoniyee.
@Tiruwerkderesse
@Tiruwerkderesse 7 күн бұрын
እሽቱ ይገባሃል የእኔ ምርጥ❤❤
@angaroemebet527
@angaroemebet527 13 күн бұрын
ዬኒ እንዃን ደስ ያለህ ይገባካል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 13 күн бұрын
❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💪🏾💪🏾💪🏾👍🏾ዩንይ ከውድ ባለቤቱ ጋ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 10 күн бұрын
ዩኒ ይገባሐል ወድም💪
@fafi_habeshawit
@fafi_habeshawit 13 күн бұрын
መልካም ሰው ይገባሀል❤🎉
@user-bc4jg1dc1h
@user-bc4jg1dc1h 12 күн бұрын
የኒዬይገባሀል❤❤❤🎉🎉🎉
@helugjoy81
@helugjoy81 13 күн бұрын
ዮኒ , ይሄ ሳንሰህ ነዉ ! የራሰህ ሚዲያ እንዲኖረህ ነዉ ምኞቴ !
@kefaykifle6750
@kefaykifle6750 12 күн бұрын
I have no words about yoneee
@almazeseyume8676
@almazeseyume8676 13 күн бұрын
የኔልጆችእንኳንደስአላችሁ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 5 күн бұрын
በጣም ወፍራም ነበረች ሚስቱ ቀንሳ ነው ?ዋው ጄግና ሴት ከስኬታማ ወንድ ጄርባ ጠንካራ ሴት አለች
@sofiamohammed4212
@sofiamohammed4212 13 күн бұрын
Ygebahal yoni❤
OMG 😨 Era o tênis dela 🤬
00:19
Polar em português
Рет қаралды 11 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
00:51
‘’ለእናቴ’’ የሽልማት ዝግጅት  | ሀገሬ ቴቪ
34:38
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 9 М.
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 2,7 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН
100❤️
0:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 11 МЛН
Самый Лучший Старший Брат 😍
0:38
ДоброShorts
Рет қаралды 10 МЛН