😭ያማል እህቴን ነብስ ይማር😭😭 በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈጠረው ፖሊስንና ህዝብን ያስለቀሰ ወንጀል|Fiker Media | Ethiopia

  Рет қаралды 52,953

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Fiker Media ፍቅር ሚዲያ

Жыл бұрын

🔴 This program is one of the programs of Fiker Media This program name is ( Crime ወንጀል) it is a program that teaches the society to avoid many types of crimes.
- In this video watching - ያማል እህቴን ነብስ ይማር በከተማችን በዚ ቤት ውስጥ የተፈጠረው ፖሊስንና ህዝብን ያስለቀሰ ወንጀል
Welcome to FIKER MEDIA You Tube Channel
Fiker Media is a Media Company in Ethiopia that mainly focuses on Entertainment videos if you Subscribe This channel you get more benefits - Standup Comedy ,Talent Show, Funny videos , Health , Amazing Facts , Movies , Prank , Crime Programs , Market review, ……All Entertainment are Available in This Channel .
ሰላም ውድ የፍቅር ሚዲያ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮወች ዘወትር ወደናንተ ይደርሳሉ
KZfaq - / abenatubeet. .
Tiktok - / fikermedia
SUBSCRIBE NOW
**************************************************************************************
Notice : Anyone who would like to use our content should ask permission first; contact us via email . Unauthorized use, distribution and re upload of content is strictly prohibited Copyright © FIKER MEDIA

Пікірлер: 71
@zedarega4909
@zedarega4909 Жыл бұрын
እናቴ እመብርሀን ከምንሰማዉ ነገር ሁሉ ሰዉሪን ተጋረጅልኝ እግዛብሔር ነብስሽን ይማረዉ ለቤተሰብ ጽናቱን ይስጣችሁ
@miia2450
@miia2450 Жыл бұрын
ያሣዝናል ይህ መጥፎ ነገር እየበዛ ሠው እያለቀ ነው በተለይ በሴቶች ላይ ጭካኔ በዛ የሠው ዘር የሚበዛው በሴት ልጅ ነው እረ ሁላችንም ዱዓ እነድርግ አላህ ይህንን ጭካኔ ያንሳልን።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ለምንድን ነው የነፍሰ ገዳዩ ፊት የሚሸፈነው?? ሌላ ሚስት አግብቶ እንዲገል? ላላገቡ ጥንቃቄ ማሳየት አለባችው ወንጀለኞችን።
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
እነዚ ወንዶች አረመኔዎች ልጅ ቢያዩ አይራሩ ለስሜታቸው የሚኖሮ አይ ቶሎ ወስኖ በርቀት መለያየት ነው የተደጋገመ ሽምግልና ሲኖር ችግር አለ ማለት ነው
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
መለያየት እያለ ምን አይነት ጭካኔናው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ😭😭😭 ነፍሷንም በአፀደገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Жыл бұрын
አይዞችሁ በርቱ እንኳን ኖራችሁ ለልጆቹ እግዚረብሄር ይፉርዳል
@meserethaile9599
@meserethaile9599 Жыл бұрын
ምን ማለት እሷን ፊት አሳይቶ እሱን መሸፈን የወንጀለኛ ፊት መሸፈን የለበትም
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
የቆየ እኮ ነው!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ምን አይ ነት ፋሺን ሆነ መለያየት ሲቻል 😭😭😭😭
@abebachabebach4235
@abebachabebach4235 Жыл бұрын
አግዚኣብሔር ያፃናችሁ
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
ሁሌም በገዳይ ይፈረዳል ግን ወገኖቼ መንስኤው ምን ይሆን ብሎ ትውልዱን ማስተማር ይበጃል አንድ ሰው ባል ቤት እያለው ልጆች ይዞ ቤተሰብ ጋር 3 ቀን መቀመጥ ምን ማለት ነው ክፍለ ሀገር ቢሆን እሺ በአንድ አዲስ አበባ ውስጥ ደርሶ መመለስ ወይንም የትዳር አጋር በማደሯ መስማማቱን ማረጋገጥ አስቡት በመለያየት በመሐል ክፉ መንፈስ ይገባል በዛ ላይ የተመላለሱት መጥፎ ቃል ይኖራል መግደል ትክክል አይደለም ግን ለስሜታዊ መሆን መንስኤ አለመሆናችንን ማን ያረጋግጥ ሴቶች እናስተውል ። ነፍስ ይማር ።
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 Жыл бұрын
ትክክል እሱ በስደት ኑሮ መጥቶ ጐደኛም አይኖረውም ባሎን ጥላ ስትሄድ ይቀናም ይሆናል ሁሌም በደፍናው ገዳይ ብቻ ጥፋተኛ አድርገው ያቀርባሉ
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ምን አባቱ ይሄ በርገር የደፈነው ልብ እሷ በዛንሰአት ምናልባት ሴትን ለማብረድይሆናል የሸሸችው ሲቀጥል ለገዳይ ምንም ማደባበስ አያስፈልግም ሰውየው በቅናት መንፈስ የታወረ አውሬ ነው
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 Жыл бұрын
@@fatiya8477 አብረሽ ነበርሽ?
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እንደ ለመፋታት ጥያቄ አቅርባለች እየተባለ ነው በዛ ላይ ከሌላ ወንድ እጠረጥራታለሁ ካለ እሱ እርኩስ መንፈስ አለበት ማለት ነው ሴቀጥል 3 ቀን ስትቆይ ሳትነግረው አትቆይም በመጀመሬያ ለመግድል እቅድ ነበረው ማለት ነው ለዛም ዘና ብሎ ገሎ ኑ ገድያታለሁ ብሎ የጠራው እግዚአብሔር ለሱ ሞት ሳይሆን የቁም ስቃይ ይልቀቅበት ይህ ዳቤሎስ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
@@helenhabshawit6089 የገዳይ ጠበቃ ኢጭ የሰው ነፍስ ላጠፍ ጠበቃ መሆን በራሱ ወርደት ነው
@pace2443
@pace2443 Жыл бұрын
ነፍሰ ይማር በትዳር መሀል ብዙ ችግር አለ ግን አምላክ ክፉ መንፈሰን ያርቅ
@ismailezra5808
@ismailezra5808 Жыл бұрын
ታድያ ምን ዋጋ ኣልው ኣሁን ይወጣ የለ
@ruthnegassa8291
@ruthnegassa8291 Жыл бұрын
Msekin tenhe kabade new telke kebade neww 😭😭😭😭😭
@debreworkchoka451
@debreworkchoka451 Жыл бұрын
በፍቺ እንደመገላገል ምን ጉድ ነው
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 Жыл бұрын
ፈጣሪነፍስሽን በገናትያሳርፍልን
@ssssssssssssssssssssssssss9947
@ssssssssssssssssssssssssss9947 Жыл бұрын
ጉድኮ ነው ውንጀለኛ አትሉምደ ተጠርጣሪ የምትሉት
@JKGedlu
@JKGedlu Жыл бұрын
የሀገራችን ሕግ ሽፍቶች ያረቀቁት ስለሆነ መለወጥ አለበት፤ እስከዚያው ድረስ ግን አህቶች በስውር እራሳችሁን አስታጥቁና ሳትቀደሙ ቅደሙ፣ ምንም አትሆኑም። ልጅም ቢሆን ከአንድ በላይ አትውለዱ፤ አለዚያ አንደእቃ ነው የምትቆጠሩት።
@asaw1499
@asaw1499 Жыл бұрын
😢Ye lijochu unetaa yasazinali
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
በትክክልእናት
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ሐረግዬ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው እዚህ ባሐሬን በኳይር ታገለግል ነበር በጣም ያዛዝናል እሱ ግን ክርስቲን አይደለም የሰይጣን ተከታይ ነው እግዚአብሔር ይፍረድበት ሌላ ምን ይባላል
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ጭካኔ አው በዚህ ሰአት ማንንም አትመኑ
@LayiLashara
@LayiLashara Жыл бұрын
አሰለምአለይኩሙ ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለኘ ወሰህለን ውድእህቴ በጠምየመል ግን ተነፍቀሽልን ብቅብቅ በይ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ለምንድነው እሱ ቀጥቅጦ እንደገደለው ተቀጥቅጦ የማይገደለው? የኢትዮጵያ ፍርድ አይገባኝም አንዳንዴ። እርስ ወደገነት ሰተት ብሎ ገባች።
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ነፍስይማርያማል
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Ejeg betam yasazenal
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m Жыл бұрын
ዳኒኤል ክስረት የረገጣት መሬት የተረገመች ናት። ማህበረ ርኩሳን። ፌክ
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ካልሆ በግዜ መለያየት የምን ድግግሞሽ
@asaw1499
@asaw1499 Жыл бұрын
Gadayii yigadali fithi le itiopi'aa machochi
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Yena konjo Nebse yemare Beteseben mexnanate yehunlet
@yorsaliembeyene270
@yorsaliembeyene270 Жыл бұрын
besmam😭😭😭😭😭😭😭ned noku huwoet dema kemey geru nebuso gerulu zhezien 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Wedemtekebt atemlsem lemn gedelket edme yetr sew yemteglu ulu Amelk yefrdebachu
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Yena Enate ayzosh texnaju ewnt newyasazenal
@user-bo2oo3tb5e
@user-bo2oo3tb5e 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Aw betam yamal
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
ወይ ለልጀቻቸው ብቻውን አስቀረው አረሜን የሆነ ውንድ
@radyiaesmailesmail9541
@radyiaesmailesmail9541 Жыл бұрын
ለሞተ ይብላኝ 😢😢😢😢😢😢😢 የገደለ ቢገደል የሴቶች ሞት ይቀንስ ነበር ሴቶችየ ከሚቀና ወንድ ጋር አትንሩ ከማያምንሽ ወንድ ቀን አንድ ቀን መቀመጥ የለባቹሁም😢
@emabetzemedkun8522
@emabetzemedkun8522 Жыл бұрын
ያማል የሰራውን ይሰጠው ሲጣን
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Aw yasazenal
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
ፖሊስን ያሰለቀሰ አትበሉ ፖሊስ ያስለቅሳል እንጂ አያለቅስም ህዝብና ቤተሰብ ግን ያዝናል
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ወዪአገሪየጪካኒጢጊ
@lielnamekonnen114
@lielnamekonnen114 Жыл бұрын
Rip 🙏
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Nebseshen Be Axeda Gunet
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Жыл бұрын
Menew afatugn sitel eshi bliluat noro..
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@JKGedlu
@JKGedlu 11 ай бұрын
ትውልዱ ወደአውሬነት ተለውጧል፤። በራሷ ገላ ምን አገባው?የራሱን ገላ የሚያከብርና የሚያስከብር ራሱ ባለቤቱ ነው፣ የወንጀል ሕጉ ይሻሻል፤ የገደለ መገደል አለበት።
@beti7390
@beti7390 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@redietephrem2318
@redietephrem2318 Жыл бұрын
ልጆቹ አያሳዝኑትም አረመኔ ነው
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 Жыл бұрын
Ehe dedeb kaltemchew teto ayewtem megedl men ametew echen Web setemr
@mimifkrfkr3145
@mimifkrfkr3145 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abebachabebach4235
@abebachabebach4235 Жыл бұрын
አቤትጨካኔ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Era ebakachu wenjel yebkan Ethiopia ye Hege melalate new ye Gedela yegedel bebal yeha Hulu balmeta
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Meftat Sala memot yelal Abew ebakachu megedadel yebka
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Wey wey enddte yezegenenal meftat Sala memot le jochus aysazenutem
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 Жыл бұрын
🥲💔
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
ችግሩ ኢትዮጵያ መንግስት የለም የገደለ ቢገደል ማንም ባልሞተነበር
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
እዚ ጋር ቤተሰብም ስህተት አለባቸው ሚስት ባል እያለ ቤተሰብ ጋር ከነልጆች ጋር ሶስት ቀን ማደር የለባትም ምግብ የሚሰራለት ቡና መጠጣት ሲፈልግ መጨዋወት መነጋገር ሲፈልግ ብቻውን ቤት ውስጥ ጥላው መሄድ ተገቢ አይደለም ባጣ ቆይ አይደለም ባል ልታከብረው በተገባና ቤተሰብም ሂጂ ወደቤትሽ ማለት ነበረባቸው
@senetyeseyoum573
@senetyeseyoum573 Жыл бұрын
ወንዶች ምን ነካችሁ መፍታት ካለ
@fatma6629
@fatma6629 Жыл бұрын
ገና ሰማችሁዴ
@zedzed1137
@zedzed1137 Жыл бұрын
እና ይሄን ነብስ ገዳይ ለምንድነው ፎቶውን የማታሣዩት ጥሩ እንደሠራ ነገር ሽፋን የምታደርጉለት ምድረወረኛ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ገዳው ፎቶው ባለፈው ታይቷል በጣም ጥቁር ፊቱ ነፍስ ገዳይ እንደሆነ ያስታውቃል ይህ ወሮ በላ ሰቅሎ ነበር ማቃጠል
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 Жыл бұрын
ገዳይን ፊት ሸፍናችሁ ለምን ታቀርባላችሁ ያቀረባችሁት ውሸት ነው ማለት ነው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 11 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,1 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 11 МЛН
ToRung short film: the robber pretended to be a statue😬
0:30