ልዩ ተበልቶ የማይጠገብ ጤናማ የጤፍ ጭብጦ//ye Teff Chibito

  Рет қаралды 45,239

Enat - Ethiopian food

Enat - Ethiopian food

4 жыл бұрын

#Ethiopian#Ye_Teff_ Chibito #ጭብጦ#ጨጨብሣ#Teff#

Пікірлер: 127
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ እኳን በደህና መጣችሁ ምርጥ ክላሲካሎችkzfaq.info/love/PNqIqT8Kl5GnC8LYBh-eqA ሚሥጥረኛዉ እጀራkzfaq.info/get/bejne/mdR-krmh1q29lmw.html
@mekhiwesson4849
@mekhiwesson4849 3 жыл бұрын
Sorry to be so off topic but does any of you know of a trick to log back into an instagram account?? I stupidly lost the account password. I would love any help you can offer me
@jakobtucker6199
@jakobtucker6199 3 жыл бұрын
@Mekhi Wesson Instablaster =)
@mekhiwesson4849
@mekhiwesson4849 3 жыл бұрын
@Jakob Tucker thanks for your reply. I found the site on google and im in the hacking process now. I see it takes quite some time so I will get back to you later when my account password hopefully is recovered.
@mekhiwesson4849
@mekhiwesson4849 3 жыл бұрын
@Jakob Tucker It did the trick and I actually got access to my account again. I'm so happy! Thanks so much you saved my account!
@jakobtucker6199
@jakobtucker6199 3 жыл бұрын
@Mekhi Wesson No problem :D
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 4 жыл бұрын
Asyyyyy የ አናትዋ ልጅ አንዳንቺ የቤተ አመቤት ይብዛ አማየ! ከ ኤርትራዊት አህትሽ!
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣሽ የኔ እህት አመሠግናለዉ 🙏🏾💝
@fanualetsegaye3991
@fanualetsegaye3991 3 жыл бұрын
ጭብጦ እኔ የማቀው እኛ ቤት ይሰራ የነበረው ኑግ ተወቅጦ በኑግ ልጥልጥ አብሮ የጤፉ ቂጣ ይወቀጥና ጭብጦ ይሰራልን ነበር በቅቤ ጨጨብሳ ነው እነጂ ጭብጦ አይደለም በውጪው አለም ለሚኖር ሰው ግን ኑግ ስለማይገኝ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው አድናቂሽ ነኝ በርቺ 🙏😍👌🌻
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እኔ እናቴ ትሰራልን የነበር በዚህ መልኩ ነዉ ጭብጦ እናቴ ጨጨብሣ አታዉቅም ነበር እህቴ የናቴ በልጅነቴ ስበላዉ የነበር እጀራ ሳይኖር ይጋግርልን የነበር ሆዳችሁን ያጠግባችሗል(ያዝ ያረጋችሗል) እያለች ስሰራልን ነበር ጨጨብሣ አዲስ አበባ አካባቢ ያለ ሰዉ ነዉ የሚያዉቀዉ እህቴ💝
@almazgiday9935
@almazgiday9935 3 жыл бұрын
አው በትክክል ያልሸው እህት እኔ ራሴ በኒግ ነው የሚሰራ በጣም ይጣፍጣል
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
እሱ ድረሜሶ መሰለኝ የሜባለው
@jesusismylifesaver1298
@jesusismylifesaver1298 2 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 14 күн бұрын
በሰሊጥምይሰራል
@em-il8vt
@em-il8vt 4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ የጀራዋ ንግስት ብየሻለው በጣም ቆጆ ጭብጦ ነው አቀራረብሽ ንፅህናሽ ደስ ይላል 😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
ሴላም እናት አኔባብሮ እንዴት ኔው የሚሴራ ልሴራ ፌልጌ ነቤር ?
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
@@enat-ethiopianfood7261 ሴላም እናት አኔባብሮ እንዴት ኔው የሚሴራ ?
@atsedegessesse
@atsedegessesse 4 ай бұрын
Ene degmo arb tesikilet elet mishamisho eyalin teff dukiet, berbere ena zeyt keyebetu eyezorin ensebesibina enatochachin begara(genet emeye emebet mushira) yiserulin neber wow betam tililik chibito sileneber be hulet ejachin meyaz anchilim neber yelijinet gizeayachin astawasshin esk enem emokirewalehu.good job
@yerusbelete8370
@yerusbelete8370 4 жыл бұрын
በጣም ይጣፍጣል 💯👏👏👏
@weynikitchen
@weynikitchen 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሽን ይባርከው በርች 😍
@nenashekorena665
@nenashekorena665 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ 😀😀😀 ሁሉም ልጅ የእኔ ተንሽ ነው የእርሱ ትልቅ ነው ብሎ ማንቧቀስ 😂😂😂 ወደ ልጅነቴ ትዝታ መለስ አደረግሽኝ🎤🎤🎤 እጅሽን ይባርከው🙏🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🤣እዉነት ነዉ አሜን 🙏🏽🥰
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 жыл бұрын
I am going to make it and my mom used to mix flaxseed also thank you for bringing this food
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው ዉዴ እናመሰግናለን😋😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@mamikitchen551
@mamikitchen551 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ምርጥ ሾርባ ነው እናመሰግናለን ቤተሰብ ሁኛለሁ like ❤❤❤
@FM-nj2ps
@FM-nj2ps 3 жыл бұрын
Thank you for sharing our childhood favorite.
@zedkitchen
@zedkitchen 4 жыл бұрын
Betewat mayeta begegn😍😍 sercha enedebela that's really delicious 👍 😄
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
Wow betam Arif new sis enamsegnalen ehte 👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 3 жыл бұрын
Enye endezi alakem neber erfet sewta eseralew wawwww fetari egesh yebarek amen
@asteryehdego1577
@asteryehdego1577 3 жыл бұрын
Betam yetebarksh nesh i love learning from you
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Enatye very yummy yummy food tebarekiligne 🙏🏾❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽💝
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
This looks so delicious 😍 Thank you for sharing ❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@wisechange5910
@wisechange5910 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@Orthodoxsawit1
@Orthodoxsawit1 3 жыл бұрын
wow! my all time fibrate breakfast /snacks. also if you add tekolto yetfeche telba stichbcew its yummy.
@meleket2215
@meleket2215 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እናት በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እሽ አመሠግናለዉ 🙏🏾❤️
@tgfoodandhealth3779
@tgfoodandhealth3779 4 жыл бұрын
ዋዉ ሲያስጎመጅ የኔ ባለሙያ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@zehabeshafood3409
@zehabeshafood3409 4 жыл бұрын
ዋዉ ያስጎመጃል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@maremaru
@maremaru 4 жыл бұрын
Yummy new Enatye 👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@aklessatiruneh3974
@aklessatiruneh3974 4 жыл бұрын
አጂሽ ይባረክ ባለ ሙያ እህቴ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት 🙏🏾❤️
@user-ly7jh9re3n
@user-ly7jh9re3n Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ እጅሽ ይባረክ! ጭብጦ ወደ ጎንደር አካባቢ ሲሉ ሰምቻለሁ ሲሰሩ ግን አላየሁም በተልባና በኑግ ነዉ ነዉ የሚሰራዉ አሉ ከቻልሽ ብታሳይን መልካም ነዉ
@achamyeleshlegesse3707
@achamyeleshlegesse3707 3 жыл бұрын
Ban 7rber Very good
@LuliLemma
@LuliLemma 4 жыл бұрын
እናትዬ ቆንጆ ለየት ያለ ነው እጆችሽ ይባረኩ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽❤️
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 жыл бұрын
Bale moya nesh thank you Be Blessed 🙏⛪💯🛐❤🕊🌸🌺🌹
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Thank you so much 😊🙏🏽❤️
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
I made this food it is so good I am eating it for breakfast
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
betam des tyalesh gobez
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
Wow I love ጭብጦ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 3 жыл бұрын
I love the classical music
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
kzfaq.info/love/PNqIqT8Kl5GnC8LYBh-eqA
@metslalaxum3939
@metslalaxum3939 3 жыл бұрын
Konjo new gin chibito be nug new emawkew be kibe gin Ende chechebsa malet new adnakisch neg 🙏👍👍🌻🌻
@sabatemanumesgina6813
@sabatemanumesgina6813 4 жыл бұрын
Gobez 👍👍👍🙏🏼🌹
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 4 жыл бұрын
በታም አመስግናለው አሁን ነው የምሰራው አቀራረብሽ ምንም እንከን አኝወታለትም 🤙🙏😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@jeryskitchen5944
@jeryskitchen5944 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ🙏 እሞክረዋለሁ
@ferewyinmekonen2018
@ferewyinmekonen2018 4 жыл бұрын
yameral Enme Adegebtalhu
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
ዉስን ሰዉ የሚያቀዉ ይመሥለኛል በጣም ደስ ብሎኛል እኔም እዳች ነኝ 🙏🏾❤️
@almazgiday9935
@almazgiday9935 3 жыл бұрын
ቆጆነው ግን ጭብጦ የሚባል በሂግ የሚሰራ ነው እህት ጎበዝ ነሽ
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 4 жыл бұрын
Thankyou you bring memories back I used to eat the same thing like you but Which Teff you used to do that is miskle Teff is can be for please let me know Thankyou for sharing
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Yes it is meskel Teff but you could use any Teff... I know it bring back memories ...thank you so much
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እናት
@yeshelakew528
@yeshelakew528 4 жыл бұрын
ጭብጦ ስትይ በጣም ገረመኝ ብዙ ስው የሚቀው አይመስለኝም ነበር ምክንያቱም በተፈጨ እና በላመ ኑግ ሲሰራ አቃለሁ በገጠር አካበቢ 👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አወ እሱንም አዉቃለዉ ግን ይህ የጤፍ ነዉ እናቴ ትሰራልን ነበር ጨጨብሣ አይታወቅም ነበር 🙏🏽❤️
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር ከአቀራረብሽ ጀምሮ ያሚ 👌
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏾❤️
@yemanewullalla6958
@yemanewullalla6958 4 жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@bitanianatey1855
@bitanianatey1855 3 жыл бұрын
Yene konjo yamral yet gezashiw ye yebunaw eka
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
እናቴን አስታወስሽኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@almazhagos2464
@almazhagos2464 4 жыл бұрын
😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 4 жыл бұрын
ዋውውው ሁኔት እንዴእናት ቤጣም ኔው የምዌዴው እናቴም ትሴራ ኔቤር ቤጣም ኔው የሚጣፍጥ ቤርቺ ቴባሬኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን አመሠግናለሁ 🙏🏾❤️
@askaluugbaghebriel3329
@askaluugbaghebriel3329 2 жыл бұрын
Korerima minnew sumu benglizna
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🙏🏽❤️
@cuisinedefikrie4431
@cuisinedefikrie4431 3 жыл бұрын
አቦ እንጀራ ይውጣልሽ እህት አለሜ ይህን ጭብጦ ነገ እጋግርና ናፍቆቴን እውጣለሁ ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ ተባረኪ አክባሪሽ ከፈረሳይ
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🙏🏾🥰🥰🥰🥰 You take me back 25 years 😢❤️😢❤️😢❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽😍💝
@enatneshkirkos611
@enatneshkirkos611 3 жыл бұрын
Ena yemawukew beteleba ena benug nw
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጎበዝ እኔግን የገመትኩት ሌላ ነበር 😂 ይሄንን ጭብጦ በእርጎ ነበር መንፋት 😋
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🤣🙏🏽❤️
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
የሚያምር የበሶ ጭብጦ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አረ በሦ አደለም ዉዴ እይዉ እስከመጨረሻዉ ማርየ
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
Enat - Ethiopian food እሺ ከፍቼው ነው የተውኩት ይቅርታ ውዴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
Ayni A ምንም አደል ማሬ የጤፍ ነዉ
@almazchekole7208
@almazchekole7208 4 жыл бұрын
እኛን ያሳደገን ኬክ አደልም ጭብጦነው እጅግ ይባርክ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን አወ በጣም ክብሩ ይስፋ 🙏🏽❤️
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
ያስጎመጃል :: እናቴ ድሮ ልጅሆኜ በተልባ ትሰራ ነበር:: ተልባ ውስጥ ምን እንደምትጨምርበት እንዴት እንደሚሰራ አላቅም : መብላቴን እና መጣፈጡን እስከ አሁን አስታውሰዋለሁ :: እንዳልጠይቃት በህይወት የለችም please ክቻልሽ በተልባ እንዴት እንደሚሰራ አሳይኝ ❤️🇪🇹🇩🇪
@enatneshkirkos611
@enatneshkirkos611 3 жыл бұрын
Yeha chechebesa nw
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እኔ እናቴ ትሰራልን የነበር በዚህ መልኩ ነዉ ጭብጦ እናቴ ጨጨብሣ አታዉቅም ነበር እህቴ የናቴ በልጅነቴ ስበላዉ የነበር እጀራ ሳይኖር ይጋግርልን የነበር ሆዳችሁን ያጠግባችሗል(ያዝ ያረጋችሗል) እያለች ስሰራልን ነበር ጨጨብሣ አዲስ አበባ አካባቢ ያለ ሰዉ ነዉ የሚያዉቀዉ እህቴ💝
@emityroman6776
@emityroman6776 4 жыл бұрын
Enatye ene chebito sitiye lela mesilogne🤣🤭
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
🤣የጤፍ ጭብጦ ብዙ ሰዉ አያቀዉም የእናቶች መላ ነዉ !!ጨጨብሣ አያቁም ነበር
@samikahsai3114
@samikahsai3114 3 жыл бұрын
🇪🇷👍👏😀🌹🌽Brava 🇪🇷👍
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 3 жыл бұрын
Yeha chichbsa techebto new chibto aydelem Chechebsa yedero abatochachin ruk bota sehadu betefr betlegomech teneshe agelgel bebebtachew ser anteltelwat yemguazu sehon selmaibelashem berabache seat eyekotebu yeblwatal Lemsala Yesman shewa gebrawoch senk nech
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 3 жыл бұрын
Yekerta chehebsa yalkut chibeto lemalt new. Yegeberaw senk chibto
@susujamal6595
@susujamal6595 3 жыл бұрын
እኔ ግን ጭብጦ የማቀው በላመ ሰሊጥና ኑግ ሲጨበጥ ነው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እኔ እናቴ ትሰራልን የነበር በዚህ መልኩ ባልሽዉም መልኩ ይሰራል እህቴ 🙏🏽💐
@pate840
@pate840 4 жыл бұрын
እኔ ማውቀው ትግራይ ክልል በተወቀጠ ሰሊጥ ወይም ኑግ ይበላል በጣም ይጥም ነበር። አገራችን ስንት ምርጥ ምግብ አላት።ጤናማ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ሀገራችን ልዩ ናት 🙏🏽❤️
@abayneshhassen976
@abayneshhassen976 3 жыл бұрын
የሰራሸው ጨብጦ ሳይሆን ጨጨብሳ ነው።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እኔ እናቴ ትሰራልን የነበር በዚህ መልኩ ነዉ ጭብጦ እናቴ ጨጨብሣ አታዉቅም ነበር እህቴ የናቴ በልጅነቴ ስበላዉ የነበር እጀራ ሳይኖር ይጋግርልን የነበር ሆዳችሁን ያጠግባችሗል(ያዝ ያረጋችሗል) እያለች ስሰራልን ነበር ጨጨብሣ አዲስ አበባ አካባቢ ያለ ሰዉ ነዉ የሚያዉቀዉ እህቴ💝
@fesshaabebe9008
@fesshaabebe9008 2 жыл бұрын
ይቅርታ እህታችን ይሄ ጭብጦ ሳይሆን ጨጨብሳ ይመስላል ግን ጭብጦ የሚባለው ብቻውን ጤፍ ተቦክቶ ይጋገርና በርብሬ ተነስንሶ እጃቸውን ውሃ እያስነኩ እያንዳንዱን እንጀራ ያድበለብሉታል ደግሞም ጥንት እያቶቻችን ወድእሩቅ ቦታ ሲግጛዙ ለስንቅ ከቤት ይስጧቸው እንደነበር አውለሁ;
@mama-dx3eb
@mama-dx3eb 3 жыл бұрын
እረ ጪብጦእዲህ አይደለም ሎላስም አውጪላት በኑግ ወይንም ከሎሎ በሰሊጥ ነው እሚሰራው አላሁ እአም ብዙም አላቅ ወሎ ግን እደዚህ አይደለም
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 жыл бұрын
እህቴ አገራችን ሰፊ ነዉ በኛ ይህ ጭብጦ ነዉ ስሙ ችግር የሚያመጣ አይመሥለኝም
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 жыл бұрын
ጭብጦሽ አገርሽን ያስታውሳል ከሙዚቃው ጋራ ባለሙያ ነሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አመሠግናለዉ 🙏🏾❤️
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Enatye betam arif new egsh yebark leyu new👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽❤️
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጥር ምጥን ያለ የፆም መያዣ
9:01
የተልባ መርዛማነት? Could flaxseed be toxic?@ethiopia_nut​
10:08
ETHIOPIA NUT / ኢትዮጵያነት
Рет қаралды 263 М.
💯% የጤፍ ቆቆር ወይም ጮርናቄ
10:19
Melly spice tv
Рет қаралды 19 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 162 М.
Девушка великан ходит по городу #фильм #кино
0:48
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 21 МЛН
Самая крепкая лысина в мире😁
0:30
EpicShortsRussia
Рет қаралды 2,8 МЛН