#ዘማሪ_ሔኖክ_አዲስ_ላይ_የደረሰው_አስደንጋጭ_ክስተት

  Рет қаралды 120,286

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

4 ай бұрын

#ዘማሪ_ሔኖክ_አዲስ_ላይ_የደረሰው_አስደንጋጭ_ክስተት#መንታ_ወንድሜን_የገደሉብኝ_ዳቦ_በመርዝ_አዘጋጅተው_singer_henock_addis👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 261
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 4 ай бұрын
ዘማሪ ሄኖክና ጀኒት ልጆቻችሁ ዩሊያና ፤ኤሊያና ፤ኖዋህ ፡፡ የእስራኤል ቅዱስ ይባርካችሁ ፡፡
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Amy123.
@Amy123. 4 ай бұрын
None of ur business.talkative .focused on ur own business
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 4 ай бұрын
​@@Amy123.የሴይጣን ቁራጭ ምቀኛ
@Mayaye887
@Mayaye887 4 ай бұрын
@@Amy123.በኢየሱስ ስም ሰላም ነው?
@genet1009
@genet1009 4 ай бұрын
በውነት ሰዎች በጌታ ፍቅር ሲዝረከረኩ እደማየት የሚያስቀናኝ ነገር የለም 😢 የየሱስ ፍቅር በቃል አይገለፅም። ክብር ለታረደው በግ ይሁን
@zewdneshalemu2693
@zewdneshalemu2693 4 ай бұрын
Geniwa❤
@genet1009
@genet1009 4 ай бұрын
@@zewdneshalemu2693 በዚህ መጣሽ ክክክ
@yodwako9291
@yodwako9291 2 ай бұрын
Amennnn so true my dear his love is denk nw
@sameermosa5766
@sameermosa5766 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ እኮ ያሳድጋል ከአባት ከእናት ይበልጣል 😢
@user-xb7id7ov4e
@user-xb7id7ov4e 4 ай бұрын
ዎይኔ የልጅቷ እርጋታዋ ደስ ስል.... ደግሞ አሜርካ ተዎልዳ አማርኛ እንደዝ መናገሩዋ... ለባሉዋ ያላት ቦታ ሚገርም ነው ተባረኩ ❤️❤️❤️❤️
@Tigmekuria
@Tigmekuria 4 ай бұрын
ፓስተር ካስዬ በጣም የምንወደውን ዘማሪ ሄኒን እና ባለቤቱን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ሄኒዬ አይዞህ አታልቅስ ጠላት ያልቅስ❤️♥️♥️♥️😍😍😘😘😘
@tamagnteshome4095
@tamagnteshome4095 4 ай бұрын
ፓስተር የድምፅህ ቅላፄ፣ ቀለሙ እና መረጋጋቱ እንደት ልብን እንደምያርስ Wow! ሔንንና ባለበቱን እንግዳ አድርገህ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን! አንተንም እንወድሃለን ❤
@bizubekele7737
@bizubekele7737 4 ай бұрын
ፓስተር ካሳሁን በጣም አክባሪህም አድናቂህም ነኝ። ዛሬ አንድ ነገር ልልህ ወደድኩኝ እርሱም ምን መሰለህ አንተ ብቻ አይደለህ ሌሎችም አሉ በእርግጥ ።መሪ ሆናችሁ፡ አስተማሪ ፡ምሳሌ ለምንድነዉ የጋብቻ ቀለበት ማድረግ የሚያሳፍራችሁ ??? ማድረግ እኮ መታመንን፡መሰልጠንን ነዉ የሚገልፀዉ እናም እባካችሁን ማሪዎች ለወጣቱ ምሳሌ ሁኑ እላለሁኝ ከትህትና ከፍቅር ጋር !!
@mememekdi6705
@mememekdi6705 4 ай бұрын
ምናልባት ፋሺን ሊሆን ይቺላል 😂😂😂😂
@Mimi-vh3yt
@Mimi-vh3yt 4 ай бұрын
ፈቶ ይሆናል😮
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
Tikikilengaa negeri new tabareki
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
​@@mememekdi6705no tikikilengaa christan kehonee inde christan yihun
@birukdinku3909
@birukdinku3909 Ай бұрын
የጋብቻ ቀለበት አድርጎአል አስተያየቱ አልገባኝም
@kiyamulusew5982
@kiyamulusew5982 4 ай бұрын
ሄንዬ ጎረቤታችን ነበረ ከልጅነቱ አስተዳደጉ ጀምሮ እንኳን ጌታ ረዳህ ለዚህ ክብር እንኳን አበቃህ ዘመናችሁ ይባረክ ክብሩን ጌታ ይወስድ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@zinabukufaofficial5808
@zinabukufaofficial5808 4 ай бұрын
ዘማሪ ሄኒ :- ከምንም በላይ ከልጅነትህ ጀምሮ በጥበብ የመራህን በዓይንም ከማይታዩ ከሰይጣን ፈለፃ በክንዶቹ የጋረደህን የጠበቀህን ጌታ ተረድተህ ስለ ምህረቱና ቸርነቱ ገብቶህ ባለፍክባቸዉ ጊዜያት ሁሉ በጽናት ቆመህ እንዲህ ስትዘምር ከማየት በላይ ምን ደስ ያሰኛል፡፡ ለአንተ ስለ ሆነዉ ሁሉ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ጌታ ይባርክህ
@MengestuTesfaye-ks7ez
@MengestuTesfaye-ks7ez Ай бұрын
ዋውውውውውውው!!
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 4 ай бұрын
ጄነት እኮ ሲገለበጥ በጉራጊኛ ገነት ነው ዞር አላሉ ነው ፓስተርዬ ተባረክ አንተ የተወደድክ ሰው ነህ ሄኒም በረከታችን ነህ
@leyuworkdemissie8950
@leyuworkdemissie8950 4 ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ ጌታ የሰጠህ ፀጋ የመዝሙር ተሰጥዎ ጌታ ይክበርበት ደስ የሚል ነው ዘመንህ ይባረክ
@ruthbirbanu5807
@ruthbirbanu5807 4 ай бұрын
ቀጥና ሁለት ላይ በብዙ አገልግሎናል ጌት ይባርክ ሄኒ ❤❤❤!!!ሰው የሚያፍበትን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው
@BiniyamTadese-bi3ji
@BiniyamTadese-bi3ji 4 ай бұрын
ተፅናናው ቀረታው እግዚአብሔር ይባረክ።ሄኒዬ ከነመላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ።
@yhdegateklu5430
@yhdegateklu5430 4 ай бұрын
“በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ።” - ሮሜ 16፥7
@mesimeseret15
@mesimeseret15 4 ай бұрын
ሮሜ 16:7፤ በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። "ዩልያን"
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 4 ай бұрын
ፓስተር ኻሳሁን ዘመንሆ ይለምልም በዚህ 3አመት ውስጥ ሁሉም ስያብድ ስፍራህን ሳትለቅ ስላየሁሁ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ይባረኽ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏🙏
@mesaygudina2658
@mesaygudina2658 4 ай бұрын
ሄኒ በጣም መልካም መንፈስ ያለበት ሰው ነው።ለረጅም ጊዜ አገልግሎኛል የእግዚአብሔን ህልውና የሚጠራ የአምልኮ ፀጋ ያለበት ልጅ ነው ።ባይ ዘወይ በመልክም እንመሰለላለን ውድድ ❤
@senaitgirma4148
@senaitgirma4148 3 ай бұрын
Amen
@kedirkayma9472
@kedirkayma9472 4 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ሄኖክ በዘመነ በመዝሙር እንዲህ አልቅሸ አላውቅም፡፡
@AshuMiraf
@AshuMiraf 4 ай бұрын
ሰፎንያስ የሚሉት ሰውዬ ለምን ከፓስተር ካሣሁን አይማርም ዝም ብሎ የማይረባ ነገር ከሚዘባርቅ በእውነት ፓስተር ካሣሁን ተባረክ
@buze1buze227
@buze1buze227 3 ай бұрын
😂😂😂
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 4 ай бұрын
ሔንዬ ለምን አሁን አትፅፈውም እድሜ ሲጨምር ማስታወስ ይከብድሀል ተባረክ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 4 ай бұрын
ፓሥተር ካሥዬ በጣም እናመሠግናለን ዘማሪ ሄንዬ በመጋበዝህ በጣም ደሥ ብሎኛል በእናንተ አገልግሎት ብዙ ተባርከናል ብዙ ተፀናንተናል እናንተ የምድር በረከቶች ናቹሁ እንወዳችኋለን እንፀልይላችኋለን
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 4 ай бұрын
ሄንዬ ካሱዬ ምርጥ የጌታ ልጆች ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤
@Dibora5211
@Dibora5211 4 ай бұрын
በጣም ተባረኩ ❤ ኤልያና ማለት እግዚአብሔር መለሰልኝ ወይ ሰማኝ ማለት ነው ❤
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 4 ай бұрын
ተባረክ ፓ ካስሽ ዘማሪ ሔኖኬ ተባረክ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 4 ай бұрын
ዘማሪ ሄኖክና ባለቤቱን ጌታ ይባርካቸው። ፓስተር አንቴም ተባረክልኝ።
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 4 ай бұрын
ሔንዬ እግዚአብሔር ድንቅ ነው ዛሬን አይቶልህ ነው ያስመለጠህ በምድር ላይ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ያማርራል ብሎ ስጠብቅ ጠላቴ ይሄው አቀርባለሁ ምስጋናን ለአምላኬ ----
@amackelechdubale5969
@amackelechdubale5969 4 ай бұрын
ዋው!! በሁኔታ የማይቀየር ፍቅር የኢየሱስ ፍቅር❤❤
@meserettesfaye8247
@meserettesfaye8247 4 ай бұрын
ወይኔ አስታዉሳለሁ ነበርኩ እስቴዴዬም ሲዘመር 😂 የልጆች ኳየር ነበርኩ ሙሉወንጊል ቁጥሩ በሰማይ የተባረክ የተቀደሰ ተስፋለኝ ወይኔ እኔም ጠፌብኝ ባቼ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል
@tigistmanasebew4140
@tigistmanasebew4140 4 ай бұрын
God Bless u guys ❤❤❤❤henyee aslekeskegn yeEgziyabher fikie talak new.
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 4 ай бұрын
ዘማሪ ሄኖክ እንኳን ረዳልህ በዝማሬዎችህ ተባረኬሃለሁ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ መልካም አድርጎሃል
@mouawecell3097
@mouawecell3097 4 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው ሁሉ የእርሱ ፍቃድ ነው ሄንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሁ😍😍😍
@aberashkesi1647
@aberashkesi1647 4 ай бұрын
ተባረኩ ፓስተር አንተኮ ድንቅ የጌታ ልጅ ያብዛልህ ዘማሪ ሄኖክ ከነባቤቱ ተባረኩ ዘመናቸዉ ይለምልም
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰታምሩ በጣም ያሳዝናል መርዝ ሰጦ ሰዉ መግደል ለዚ ነዉ ምድራችን እንዲህ የሆነችዉ።
@gospelsingerdagbuzuneh3841
@gospelsingerdagbuzuneh3841 3 ай бұрын
Ameeen
@ashenafia5046
@ashenafia5046 4 ай бұрын
Pastor Kassish, I love your all guests and your blessings. I am always eager to see your ministry.
@user-gu1zg9fs7g
@user-gu1zg9fs7g 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘማሪ የምሬን ነው መዝሙሩን ዝምብዬ ምንም ዘመር አልችልም መንፈስ ቅዱስ አለበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HannahFitsum
@HannahFitsum 4 ай бұрын
ሂኒ የዘመረው መዝሙር የማን ነው ❤❤ ተባረከከኩልኝ ካስሽ ሂኒ ባለቤቱ ሁላችሁም ማቆም አልቻልኩም አሁንም እየሰማሁኝ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sanasenu2
@Sanasenu2 4 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ የሚወደድ ፍቅር ነው ተባረኩ
@mercyglory9268
@mercyglory9268 4 ай бұрын
God bless you Singer Heni, you are humble!! Keep shining bro
@senagirma6383
@senagirma6383 4 ай бұрын
WOW ተባሪክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonnugusu
@solomonnugusu 3 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ❤🙏 6:39
@meskeremlemi285
@meskeremlemi285 4 ай бұрын
ተባረኩ ቤተሰቦቼ በመንፈስ አረሰረሳችሁን ይህ ከእናንተ አይወሰድ ፍሬያችሁ ሁሉ ይባረክ
@meselechbekele3289
@meselechbekele3289 4 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ
@meserethariso8132
@meserethariso8132 4 ай бұрын
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባረክ በእውነት ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ዘመር ሄን በጣም የምወዶዉ ዘመሪ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይጠነቄቅልህ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 4 ай бұрын
ፓስተር ካስሽ ድምፅህ ይገርመኛል ። ዋው የተባረኩ ጥንዶች
@wodehord7063
@wodehord7063 4 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ጌታ እንዴት እንደምገናኝ ያቅበታል ፍቅሩ ማዳኑ ይገርማል ሄኒዬ እና ባለቤት የተባረኩ ቤተሰብ ናችሁ ተባረኩልኝ ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህ ይባርክህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅
@geliladegu8802
@geliladegu8802 4 ай бұрын
ሄኒ ተባረክ እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ አቆመህ ።
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk 4 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክቹ 🙏🏼❤️❤️❤️❤️
@elsag2834
@elsag2834 4 ай бұрын
በእውነት ተነካሁኝ እሱ ብቻ ና ብቻ 🙏 ተባረክ ወንድሜ::🙏
@tewodrosyohannes5645
@tewodrosyohannes5645 3 ай бұрын
ተባረክ ወንድም ሄኖክ
@elsibekele5701
@elsibekele5701 4 ай бұрын
😢😢 your little brother! Yenegeta!! When the unconditional Jesus says yes, nobody can say No.
@Chuye198
@Chuye198 4 ай бұрын
abet eyesus fikrk yemitelann yasoddal❤❤❤ fikrk yenekachew sewech sizemru bewistachn yalew fikrk yiflekelekal...💞
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 4 ай бұрын
Wow Amazing ❤❤❤ may God bless you pastor and henok family
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 ай бұрын
ፓስተር፡ሁላችውም፡ተባረኩ፡እግዚአብሔር፡ይባርካችው
@ruth5624
@ruth5624 4 ай бұрын
Waw beautiful testimony. More blessings ❤❤❤❤💐💐💐
@ComCeill-yh6ql
@ComCeill-yh6ql 4 ай бұрын
Paster kashshe geta zemnhn yebarkwe heniye tebarku berktoch yabzachu❤🙏
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 4 ай бұрын
Amazing and beautiful family and testimony! God bless you all!
@Issactesfaye
@Issactesfaye 4 ай бұрын
Matiyawu gini ehe new woy❤
@tegestasras6768
@tegestasras6768 4 ай бұрын
አሜን ሀሌሉይ ፀጋው ይብዛላች።
@tebabuwondamu1022
@tebabuwondamu1022 4 ай бұрын
ካስዬ ተባረክልን
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 4 ай бұрын
ሄኒ በረታሁ የእኔ መዝሙር ነው ቀድመኸኝ ከጌታ ስለተቀበልክ ነው እንጂ እጅግ በጣጣጣጣሞ የታነፅኩበት የበረታሁበት የቆምኩበት የዝማሬ ፀጋ ነው ተባረክ❤
@hiruthirut6637
@hiruthirut6637 4 ай бұрын
WowTebareku❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ju8kh6ec2l
@user-ju8kh6ec2l 4 ай бұрын
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽች ስላም ፀጋ ይብሳችሁ 🇪🇹🤝🇪🇷🌻🍇 ድንቅ ምስክርነት ድንቅ አምልኮ ድንቅ ለጠላት መርዝ የሆነበት ታላቅ በረከት ፓስተር ካስሽ እንደውም ዘማሪ ሄኖክ ጁሊያን እናት። ጌታ ኢየሱስ ዘመናችን ይባረክ ጸጋን ያብዝላችሁ ለምን ሊሙ ተሻገሩ ዓለም አገኛችሁ የዘላለም መኖሪያችሁ ክርስቶስ ይሆን እውነት ላይ ያለ ሔኖክ ያለቀስከሁን እምባ ለዘላለም ፍሬውን ያፈራሁ አሜን አሜን እግዚአብሔር ለዘላለም ትልቅ ነው ኢየሱስ ይለያል ዘላለም ለዚህ ክብር ያደረሰህ የናዝሬቱ እየሱስ ለዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ የወንጌል አርበኛ የምድር ጨው የምድር በረከት የሆናችሁት ተባረኩልኝ እንወዳችኋለን ኑሩልን እድምና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤ በዚህ ሶሻል ሜዳ የምትከታተሉት ቅዱሳን ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ፊቱን ያብራላችሁ አሜን ወንጌል ለዓለም ሁሉ ይታይበት እየሱስ ለዘላለም እያደናል
@user-up8gq9pr8j
@user-up8gq9pr8j Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ያብዛላችሁ
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@canon2829
@canon2829 4 ай бұрын
አባዬ ሄኒ Romans 16 አማ - ሮሜ 7: በሐዋርያት መካከል ስመ ጥሩዎች ለሆኑ፥ ደግሞም ክርስቶስን በማመን ለቀደሙኝ፥ አብረውኝም ለታሰሩ ለዘመዶቼ ለአንዲራኒቆንና ለዩልያን ሰላምታ አቅርቡልኝ። ሀዋሪያ አይደለችም።
@abrahammohammed9874
@abrahammohammed9874 4 ай бұрын
Heni God bless you more your marriage&your family 🎉We ❤ you 🙏
@user-qb5jn1pg8m
@user-qb5jn1pg8m 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarkii tabarkii tabarkii 😢😢😢😢😢😢
@mekdeskotaga8310
@mekdeskotaga8310 4 ай бұрын
Waw ይገርመኛል ጎበዝ ተባረክ
@FygGuv
@FygGuv 4 ай бұрын
ኦፎፎፎፎ ኢየሱሴዬዬ አንተ ትልቅ ነህ 😢😢😢😢 ክበር
@Feheaven
@Feheaven 4 ай бұрын
Tebareku geta zemenachun yibark
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 4 ай бұрын
Amen Amen so powerful tebarek
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 4 ай бұрын
ሄኒዬ በረከታችን እንኳን የጌታ ሆንክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክጌታ ይባርካችሁ
@Makeda568
@Makeda568 4 ай бұрын
ዋው ለስምህ ምስጋና.... የዚህ ኳየር አባል ነበርኩ ወይ ግዜ በዚ ግዜ የነበራቹ እጅ ወደላይ
@fromtheunseen2759
@fromtheunseen2759 4 ай бұрын
Please the next part please
@GoAsd-nu9xb
@GoAsd-nu9xb 4 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤🎉
@mezmur-ce6ti
@mezmur-ce6ti 4 ай бұрын
wondime heniye geta yibarikihiii yibarikachuu❤❤❤❤❤❤
@meazaeshetu713
@meazaeshetu713 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር ነው እይገርም ጌታ ልዩነዉ
@user-yb5eb3sb9k
@user-yb5eb3sb9k 4 ай бұрын
Amen be eysuse sem Amen hallelujah
@iyasuabreham3037
@iyasuabreham3037 4 ай бұрын
Ewdachalwe yagata bas abochi
@tamermuleta7132
@tamermuleta7132 4 ай бұрын
Amen Eyesus Fikire newu
@user-cs3fl8de7b
@user-cs3fl8de7b 4 ай бұрын
heni bexam new yemnwedh yeny exa yemelwe mezmurhen enwedwalen tebarkken betsbhem yebark
@hannabiru8367
@hannabiru8367 3 ай бұрын
ጌታ አሳድጎናል ሰሙ ይባረክ
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 4 ай бұрын
የኢየሱስ ፍቅር ለማንም የለውም አሜን ኢየሱስ ፍቅር ነው🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 4 ай бұрын
Wooow ሔኒ ምስትህ በጣም sweet nat your are blessed
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@natinuke
@natinuke 4 ай бұрын
Tebareku egziabiher amlaki yitebikachu 🎉❤❤❤
@amarechdriba2290
@amarechdriba2290 4 ай бұрын
Hallelujah ተባረኩ
@girmabetelehem2777
@girmabetelehem2777 4 ай бұрын
ለስምህ ይሁን ምስጋና አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@metiworku1601
@metiworku1601 4 ай бұрын
ተበረኩ ተባረኩ ለእዬሱሴ ይገባዋል አሜን አሜን አሜን
@thionlema7724
@thionlema7724 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ዋው ተባረኩ
@yared7699
@yared7699 4 ай бұрын
ምስጋና ይገባዋል። የሚወደዱ ፍቅር።
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 4 ай бұрын
Wow😮Geta yebarkeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤denk mezmur😢😢😢😢😢
@mekedesbekele1844
@mekedesbekele1844 4 ай бұрын
Wowowo.tabariku.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 4 ай бұрын
Hanya & Jane tebarku 🎉🎉🎉
@animallife8337
@animallife8337 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ !
@Amy123.
@Amy123. 4 ай бұрын
Henok is very young.just bcs he seems to be old his rizz is too long.pls make it short if u dont mind. Loveu bro in christ
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
2387- ማዳን የማይችል ድርሳን ምን ያደርግልኛል!
35:18
Оказался НЕНУЖНЫМ и Его БРОСИЛИ🐶💀
0:38
ИССЛЕДОВАТЕЛЬ
Рет қаралды 2,2 МЛН
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 13 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 7 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
Cậu bé tốt bụng khi có người anh tốt | 111
1:01
Ông Lùn Vlog
Рет қаралды 6 МЛН