#ቢያስደነግጥም_በሚዲያ_ልናገረው

  Рет қаралды 82,141

Pastor Kassahun Lemma

Pastor Kassahun Lemma

4 ай бұрын

👆አገልግሎታችንን ለመደገፍ
gofund.me/a19ca602
CASHAPP AND ZAIL 7028303515
AWASH BANK 01320851954200
birhan bank 1000637390964
በኢትዮጵያንግድባንክ 1000074726228
OROMIA COOPERATIVE BANK 1000055264965
#Pastor_Kassahun_Lemma #Ethiopia #new_protestant_mezmur#andafta_tube#yeneta_tube#the_habesha #
Pastor Kassahun Lemma Ministries is a global ministry founded and lead by Pastor Kassahun Lemma. our goal is proclaiming the full purpose of God.
°To Restore all things according to the will and word of God .
°We are committed to awaken the church of Christ to worship in spirit and truth according to the word of God. In spirit means, among other things, that it must originate from within, from the heart; it must be sincere, motivated by our love for God and gratitude for all he is and has done. Worship cannot be mechanical or formalistic.
FOLLOW ME
/ @pastorkassahunlemmami...
FOLLOW ME
m. pastorkassa/?t...
FOLLOW ME
pastorkassahun?...
Copyright © pastor Kassahun Lemma ministries

Пікірлер: 243
@BiniyamTadese-bi3ji
@BiniyamTadese-bi3ji 4 ай бұрын
ሄኒዬ ካንተ ብዙ ተማርኩኝ ።እግዚአብሔር የወደቀን እንደሚያነሳ ባንተ አየው።እጅግ በጣም ተፅናንቻለው በርትቻለው።እግዚአብሔር አንተ እና መላው ቤተሰብህን ይባርክልኝ።
@lidiyahailu1828
@lidiyahailu1828 4 ай бұрын
Betam Geta eyesus kezih belay yibarkachew!
@TsigeweyniBereket
@TsigeweyniBereket 4 ай бұрын
​@@lidiyahailu18280099ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp 23:14
@hirutsamuel6596
@hirutsamuel6596 4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ብዙ ከፉ ነገር አልፍቹ ለዚ ያበቃቹ ጌታ ይባርካቹ አሁንም ጌታ ይጠብቃቹ
@user-bs4gp6hq5e
@user-bs4gp6hq5e 4 ай бұрын
Kenat kabat belayi yehonew geta yawekebet be hene ayew endegena
@tigi886
@tigi886 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ። ባለቤቱ አነጋገሯ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደጋት እንደሆነች ያስታዉቃል ሌላዉ ደግሞ እንዴት እንደምታምር ቆንጆ ሴት ናት። ዘመናችሁ ሁሉ በፍቅር ይለቅላቹ።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 ай бұрын
ቢጮህም አያሸንፍም የምድረበዳው ዝማሬ ብዙ መድረደዳዎቼን ያለፍኩበት ባስተር ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ዝማሬዎችህ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 ай бұрын
ደስ እያሉኝ የሰማዋቸው ጥንዶች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@abebech3154
@abebech3154 4 ай бұрын
ፖስተር ካስሽ ተባረክ ሄኖክ የወንጌል አርበኛ ነህ አርበኝነት ቅድስና ለትዳርህ ታማኝ መሆን ነዉ ሄኒ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ❤❤❤❤❤
@tigistshiferaw88
@tigistshiferaw88 4 ай бұрын
ዘማሪ ሄኒ እና ባለቤቱ ተባረኩ ፣ እዉነተኝነት ቅንነት የሞላዉ ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ የህይወት ምስክርነት ነዉ ።thank you ፓስተር ካሳሁን
@user-wm6yh3ue1c
@user-wm6yh3ue1c 4 ай бұрын
ሔኒዬ ከልጅነት ጀምሮ የለፍክበት መንገድ ቀለል አይደለም ደግሞ ትደርህን ልትመሰርት ስትል የነበረው ውጊያ ብቻ አንተን እግዚአብሔር ደግፎ የቆምክ ሰው ነህ፡፡ አሁንም በብዙ ተባረኩ፡፡
@aqw12dfxegu34
@aqw12dfxegu34 4 ай бұрын
ሄንየ በእውነት ድንቅ የግ/ር ሰው ነህ ደግሞ መልካም ባል ነህ ዘሜንህ ይባረክ ተባረኩልኝ ወደድኩዋችው
@sabakassa2363
@sabakassa2363 4 ай бұрын
ወይኔ ፓ/ር ካሳሁን እ/ር የሰጠህ ድም ፅ ኮ ለየትያለነው እባክህን መዝሙር ልቀቅብን ተባረክ
@Sabaasmelas604
@Sabaasmelas604 4 ай бұрын
ጌታ አየሱስ ዘመን ሕይወታቹ ይባርከው ፓስተር ካስሽ ዘማሪ ሄኒ ባለቤትህ ልጆችህ አስተማሪ ምስክርነት ❤️🙏🙏🙏🙏
@mimibekele6979
@mimibekele6979 4 ай бұрын
ሄኒዬ ጌታ ይባረክህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም ድንቅ የህይወት ምስክርነት ቤታቹ በደስታ ይሞላ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Makeda568
@Makeda568 4 ай бұрын
የሁለቱም ቅንነት እውነተኛውን ትልቅ ትምህርት ነው ተባረኩ
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 4 ай бұрын
ምን አይነት ጨዋ ሰው ነክ ሄኒዬ ተባረክ!!!እውነተኛ ባል ስለሆንካት ሌላው ካንተ ይማር መዘመር መዘመር ባንተ አይነት ንፁ ሰው ያምራል ❤❤❤❤
@eyesusawitgetachew4910
@eyesusawitgetachew4910 4 ай бұрын
ሄንዬ እና ጃኔት ተባረኩ በጣም ደስ ነው የምትሉት
@selammamotube7574
@selammamotube7574 4 ай бұрын
እሰይ እንኩዋን ጌታ እረዳችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ:: እንኩዋን በቤተሰብ እግዚአብሔር ባረከህ❤❤
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 4 ай бұрын
ሄኒዬ በጣም ልበ ቀና ነህ ተባረክ ዘመንህ ቤትህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ
@BetiTesfaye-ji3dh
@BetiTesfaye-ji3dh 3 ай бұрын
Tebareki
@goodnews2392
@goodnews2392 4 ай бұрын
የሰርግ መዝሙሮችን በመስራት እንኳን ቀዳሚዎቹ ጌታያውቃልና ብሩክታዊት ናቸው ።
@birukdinku3909
@birukdinku3909 Ай бұрын
ከወጣቶቹ የሚል ቃል ተጠቅሞአል
@danielgetachew772
@danielgetachew772 4 ай бұрын
ሄኒዬ የተባረክ ወንድሜ የጌታ እጅ በላይህ ላይ ነች ደስ ብሎኛል በዚህ መንፈስ ስላየውህ ባለቤትህን ብሩክ ሴት ነች ከፍ በሉልኝ በብዙ አልበምህን በናፍቆት እና በጉጉት ነው የምጠብቀው ይከናወንልህ።❤
@elzaabebebeyene9308
@elzaabebebeyene9308 4 ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ጌታ ይጨምርላችሁ ፀጋና ሠላም ይብዛ ።
@mihretsibhatu7012
@mihretsibhatu7012 4 ай бұрын
ወንድሜ ሄኒ ከውድ ባለቤትህ ከነ ልጆችህ የናንተዘር ሁሉ ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ ዘመናቹ ይለምልም ።የነ ታሪክ ነው የገለጽክልኝ ፡ከመጀመርያ በእንባነው የቸረስኩት፡እውነተኛ ክርስቲያን ባንተ ኣየሁ ።ለጌታ ክብር ይሁን እስከ እርጅናህ ዘምርለት እወዳሃለው ኣከብርሃለው❤❤❤❤❤።
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 4 ай бұрын
እንዴ ፍቅር ታድለው በጌታ ❤ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 4 ай бұрын
ፖስተር የሚገርም ድምፅ ነው ያለህ መዝሙርህን ሁሌም ስሰማ የሆነ አዲስ ነገር ውስጥ ነው የምገባው እወድሃለሁ ሄኒ ምርጥ ተባረኩ❤❤
@user-tb2yz9fo5d
@user-tb2yz9fo5d 4 ай бұрын
ሂኒ አ/ር ይባርክህ በእውነጌታ ንየገባህ እውነተኛ ስው ነህ ተባረክ።
@kidinani3558
@kidinani3558 4 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ....ጌታ ይባርካቹ🥰🥰🥰
@emeeme7779
@emeeme7779 4 ай бұрын
ሄኖክ እ/ር ለወንድ ልጅ የሰጠውን ጸጋ ያልጣለ ትጉህ ሰው ነው። ፓሰተር ካሳሁን መቼም እንዳንተ ሲዘምር የምባረክበት ዘማሪ ለእኔ የለም። ተባረኩ።
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 4 ай бұрын
ኢየሱስ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን አሜንንንንንን❤❤🎉 አሜንንንንንንንን❤❤🎉 ዘመናቹ ዘለአለማቹ የተባረከ ይሁን❤ሄኑዬዬዬ❤ሰወድህ❤❤መልካም❤ሰው❤ባለቤትህም ተባረክ ❤❤❤ደሰ ሰትሉ❤❤❤ሁላቹም ተባረኩ በኢየሱስም
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 4 ай бұрын
ዎው ደስ የሚሉ ባለ ትዳሮች ናቹ ተባረኩልኝ ፖስተርዬ ተባረክልኝ ምንወዳቸውን ምናከብራቸውን ዘማሪዎችን አገልጋዬችን ስለምታቀርብልን በድጋሚ ተባረክ❤❤❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 4 ай бұрын
ኦኦ የኔ እጣ ነው ከላይይይይይይ ameeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn ዘመንህ ይለምልም ወድሜ ለጌታ ያለህ ፍቅር ለየት ያለ ነው እንቁ ስጦታችን አሜንንንንንንንንንን
@ranemojo2483
@ranemojo2483 2 ай бұрын
ተባረኮ አሜን አሜኘ
@user-nm6fm3bi7n
@user-nm6fm3bi7n 4 ай бұрын
Wow ሄኒ ትለያለህ stay blessed you and your family ❤❤❤❤❤
@themriforlife8045
@themriforlife8045 4 ай бұрын
ሄኒዬ ወንድሜ እንኳን አምላክህ እረዳህ የክፉዎችን አንደበት ማሳፈር የሚያውቅበት አምላክ ከነውዲቱ ባለቤትህ እና ልጆችህ ጨምሮ ጨማምሮ ከፍ ያርግህ ደሞ እናት አባት ባይኖር ትልቁ የማይሰበረው የማይሞተው የፍጥረት ሁሉ አለኝታ ሁሌም አለልህ ጠላቶችህን ያዋረደልህ ማን ሆነና? ወንድም አለሜ ሁሌም መልካምህን ያሰማኝ ድንገት ካየኸው መዲ ነኝ በርታልኝ
@SabaTesfuna-vk4bs
@SabaTesfuna-vk4bs 4 ай бұрын
ሄኒ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን
@genethailu1168
@genethailu1168 4 ай бұрын
ደስ እያሉኝ የሰማዋቸው ጥንዶች ተባረኩ❤❤
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 4 ай бұрын
ፓሳተር ካሳሁን ዘመንህ ይባረኽ ለበረከትም ሁን 🙏🙏
@elsabhttessema3836
@elsabhttessema3836 4 ай бұрын
ገኔ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይመስገን ለዚ መብቃትሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@selomiesolomontsehaye7563
@selomiesolomontsehaye7563 4 ай бұрын
ፓስተር ካሳችን በ ኤርትራዊያን ስም በጣምምም... እንወድሃለን። በድምጽህ ያለ ቅባት ልዩ ነው። በኣገልግሎትህ ተባርከናል ክብር ለጌታ ይሁን፡ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ።❤❤❤❤
@atsedeborena4235
@atsedeborena4235 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላኽ እየባረኸ ይባርኻቹ ለትውልድ ምሳሌ ያርጋቹ 🙏🙏🙏
@metiworku1601
@metiworku1601 4 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋው እጥፍ ይጨመርላችኋል የጌታ ደስታ ናችሁ
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 4 ай бұрын
ዋዉ እሄ የእግዚአብሔር ጥበብ ነዉ ሄን በእናንተ ብዙ ተምሬበታለሁ በብዙ ተባረኩ ዋዉ ቀጥሉበት አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumafatumakader
@fatumafatumakader 4 ай бұрын
Wooo denkenew egzabeher yibarikachu tabaraku
@user-xv8mf7wu6r
@user-xv8mf7wu6r 4 ай бұрын
አሜን አሜን ታባራኩ
@user-im3bh4wh5e
@user-im3bh4wh5e 4 ай бұрын
ተባረኩ በእውነት ትክክለኛ አስተማሪ የህይወት ምስክርነት!!!🙏🙏🙏💅
@user-xp7if3jy1z
@user-xp7if3jy1z 4 ай бұрын
ሄኒዬ በዝማሬዎች ተባርኪለሁ እግ/ር ይባርክህ ደሞ ቆንጆ ሚስት ጌታ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል ተባረኩ
@mouawecell3097
@mouawecell3097 4 ай бұрын
እውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክችሁ እግዚአብሔር ስው እንዴት እንዴ ምይኖር እኔም አይቻለው ድግሞም ሄንዬ ክአንተም ትምራለው እውነት ጌታ እየሱስ ዘምናችሆን ያልምልመው 😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏ካስዬ ጌታ አንተንም አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@temesgenpaulos6516
@temesgenpaulos6516 4 ай бұрын
እንኳን ጌታ ከእናንተ ሆነ መልካም አስተማር ቃላ መጠያቅ ነው ተባረኩ
@saraalemseged4585
@saraalemseged4585 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የተባረኩ ጥንዶች😍። እግዚአብሄር አብዝቶ ቤታችሁን ይባርክ🙏🏻❤️❤️
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 4 ай бұрын
ቢዙ ተማረን ተፂናናን ጌታ እየሱስ ዘመናችን ይባረክችሁ😍😍😍
@wubitseife1672
@wubitseife1672 4 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@tilahunwolde5831
@tilahunwolde5831 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-xy1sk8wq5d
@user-xy1sk8wq5d 4 ай бұрын
ተባረኩ የተገለጠቅባት ጸጋይብዛላችሁ
@jabez.m1048
@jabez.m1048 4 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ ጌታ ይባርካችሁ!!!!!!!
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz 4 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ በርቱ
@asmarechlibsework7378
@asmarechlibsework7378 4 ай бұрын
አንተ አስተዋይ ልጅ አይኔ እያየህ ያደክ ፍሬህን አሳየህን። አይነስብህ ይብዛልህ ተባረክ ከልቤ
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 4 ай бұрын
You are BLESSED ❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
AMAZING.
@hannabiru8367
@hannabiru8367 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ተባረኩ
@zewditugebremedhin7233
@zewditugebremedhin7233 4 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላሉ ጌታ ይባርካችሁ
@user-gg8zk7sy6u
@user-gg8zk7sy6u 4 ай бұрын
Thank you brother. God bless you!
@messikarem2989
@messikarem2989 4 ай бұрын
Wow ameeennn ተባረኩኩኩኪኪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@wintiberhe7414
@wintiberhe7414 4 ай бұрын
They are so beautiful God bless them both and their children!
@eritrea576
@eritrea576 4 ай бұрын
God bless you and your family
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 ай бұрын
POWERFUL.
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 4 ай бұрын
እሔ ቤት ለብዙዎች ምሳሌ ነው በጣም ደስ ትላላችሁ ሴት ልጅ ከአለባበሷ ጀምሮ ውበቷ ሲታይ ደስ ይላል ጨዋነቷ እርጋታዋ በሷ ውስጥ እንዴት አይነት ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደጋት ነው ያየነው ጌታ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ ሔኒዬ ከዚህ በላይ ተባረኩ::
@fevenjohnson4164
@fevenjohnson4164 3 ай бұрын
Very powerful testimony. God bless you all.
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 ай бұрын
Wow you are amazing testimony. God bless you all
@Konjit808
@Konjit808 4 ай бұрын
ዋው ዋው ሄንዬ በጣም ድንቅ ዘማሪ ነህ ከእናንተ ብዙ ትምህርት ወስድኩ ❤ ተባረኩ ደስስ ትላላችሁ ❤
@kebenuweyessa7603
@kebenuweyessa7603 4 ай бұрын
God bless you
@tensumamush9918
@tensumamush9918 4 ай бұрын
Des,bilogn yesemahut tebareku heniye paster kasish tsega yibzalik
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 ай бұрын
WOW wonderful ጥንዶች ተባረኩ
@user-hm7hp1dj9b
@user-hm7hp1dj9b 4 ай бұрын
Wow amazing testimony❤❤❤❤
@rozitsegaye3802
@rozitsegaye3802 4 ай бұрын
She's a humble woman ❤
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 4 ай бұрын
God blessed all of you tebareku
@tiruworkwoldetsadik970
@tiruworkwoldetsadik970 4 ай бұрын
Stay blessed.
@burteburte3756
@burteburte3756 4 ай бұрын
ወወወወወወወወወወወወወወወወ ፓስተርዬ አንተን ደግሞ ስወድድድድድድድድ አባቴ💔😥💝💝💝💝💝💝💝 ስለ ሄኒ እና ስለ ባለቤቱ ገንዬ ድንቆች እግዚአብሔር ስም ለዘላለም ይባርክ ይደነቅ እልልልልልል እኔ ብዙ ተመራኩኝ ከእናንተ አባቶቼ💔😥💝💝💝💝💝ለወዴ ፊት እርምጃዬ🙏✅💝🛐 ሄኒያችን አብዝታ ዘምራልን😭🔥🔥🔥🔥🔥🎸💘🔥💘🔥🔥💘🔥💘🔥👏👏👏👏👏👏👏 ለምልሙልኝ🔥 ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያ አሜንንንንንንንንንንንንንን💝💝💝💝💝💝💝💝
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asefugebru7576
@asefugebru7576 4 ай бұрын
ተባረኩ ዘመናቹሁ ይለምልም🌿🌿🌿💕💕💕💐💐💐
@karizmakarizma4964
@karizmakarizma4964 4 ай бұрын
በብዙ ተባረኩ ሁላችንም አሜን አሜን አንተማ እኔ አግዘ ደከምክ አትልም ኡኡኡኡኡኡፈፈፈፈፈፈፈ 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 4 ай бұрын
Amazing and beautiful story. God bless you all more and more!
@tigistiabate9059
@tigistiabate9059 4 ай бұрын
Dhuga bayee namati tolaa ebbifamaa bari kesani jireni kesani haa ebbifamuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 4 ай бұрын
Oh my God thats amazing
@eliasabebe5789
@eliasabebe5789 4 ай бұрын
Amazing time of testimony and singing! God bless you all with his abundant grace!
@meseretmosisa511
@meseretmosisa511 4 ай бұрын
Pasteriye geta yibark. Zemeni yebarak.
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
Thank you for sharing your beautiful story, and God bless you 🙏 ❤
@ZelalemAbera-kz6qh
@ZelalemAbera-kz6qh 4 ай бұрын
Ephrame alemu and his wife bekerbu Desi yilegnal pastor ❤
@lizaliza8652
@lizaliza8652 4 ай бұрын
Wowwwww❤❤❤❤❤❤ melkam yetedar zemen yehunelachu
@jesus-lp8vn
@jesus-lp8vn 4 ай бұрын
ከልብ የምወዳቸው ጥንዶች. ለዘላለም ከክፉ ይጠብቃችሁ.
@varietytube146
@varietytube146 4 ай бұрын
May God bless you and increase with more grace !
@misganaerabo5133
@misganaerabo5133 4 ай бұрын
I am blessed with your songs Heni God bless you both and be fruitful in your marriage and ministry
@kidehaile7797
@kidehaile7797 4 ай бұрын
Amazing bless you all ❤🙏🙌
@TirusewHussien5252
@TirusewHussien5252 4 ай бұрын
Beautiful and heart warming❤bertu
@Elu2424
@Elu2424 3 ай бұрын
Pastor your voice❤❤❤❤🔥🙏
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 4 ай бұрын
ሄኒ ጌታ ያገለግሉትን አይጥልም ከዚህ በላይ ከፍታ ከዚህ በላይ ሞገስ ይስጥህ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ!!!!
@samuelestifanos485
@samuelestifanos485 3 ай бұрын
May God bless you
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 4 ай бұрын
ሄኒዬ ጄኔት የተወደዳቹ ናቹ ለምልሙ በብዙ 💓
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 4 ай бұрын
Egzabher Yebarkachew
@eliashailu3512
@eliashailu3512 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ አብዝቶ
@eliyasabebe1636
@eliyasabebe1636 4 ай бұрын
Amazing and beautiful story God bless you all more and more Stay blessed
@amen2724
@amen2724 4 ай бұрын
ካስየ በጌታ ፍቅር እወድህ አለሁ ፕሮግራሞችህ አጥንቴን ዘልቀው ይነካል ዘመንህ ይባረህ ትውልድህ ይባረክ❤
@freweinizere302
@freweinizere302 4 ай бұрын
Thanks God bless you. I loved open and clear conversation. Keep it until the live over to the GLORY of God.
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 4 ай бұрын
Amen. Amen. Hallelujah . May the Almighty God open our eyes to see how we have blessed. God bless you aboundantly
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 50 МЛН
በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪኖች | ዱካ
27:31
AddisWalta - AW
Рет қаралды 104
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 15 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 52 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.