እግዚአብሔር ይፈርዳል | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | December 16,2020

  Рет қаралды 43,837

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

3 жыл бұрын

#samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
Click here Facebook page / memhrsamuel-asres

Пікірлер: 154
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 жыл бұрын
ዛሬ በጣም በከፋኝና ባዘንኩበት ቀን ይሄንን የመሰለ ትምህርት ስላዳመጥኩኝ አመሰግናለሁ መምህር ሳሙኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ማመስገን እንዳለብኝ ተማርኩኝ🤲🤲🤲🤲🤲🌼
@dabdab1349
@dabdab1349 3 жыл бұрын
በዉነት ትምህርቶን ሰሰማ ህይውቴን ደሰ ይላታል ደሰታዪም ወሰን የላትም ቃለህይወትን ያሰማልን
@user-hx3ll6uu2y
@user-hx3ll6uu2y Жыл бұрын
የኔ. አባት. ተመስገንu.uል. ደስ ሲል ሲል ሲል ሲል. ሲል ሲል ል r. Under
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! አሜን ፫ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹሆ ለአብርሐሙ ሰላሴ በአል አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር የተዋህዶ ልጆች የት ናቹህ ኑ ነፍሳቹህን መግቡ! ሁሌም የሚያፅናናኝ የህይወት ቃል !!! እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒 የእመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም በረከታ እረደኤታ አማላጅነታ አይለየን 💒🇪🇹 በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምራችን እድሜ ጤና ይስጥልን እንኮደሕና መጣሕ መምራችን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚያቢሄር ይስጥልን ስራ ጨርሼ ቁጭ ስል እፁናንበታለዉ ከአገር ዉጭ ላለነዉ ፈዉስ ነዉ💚💛❤
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
አወ የእውነት እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛለት ለወንድማችን
@user-jx8yu7yl4m
@user-jx8yu7yl4m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ድንቅ ትምህርት የሰማነውን ቅዱስ ቃል ለህይወት ያድርግልን አሜን
@kiyuadam1103
@kiyuadam1103 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ፍርድ በፈለኩበት ሰአት ቃለ ሕይወት ያሰማልን.....ነፍሴ ጠነከረች
@yemaryamdamtew5041
@yemaryamdamtew5041 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጋታህ ትምህርቶች ፀሎቱ ሁሉም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን ጥበቡን ጨምሮ ይግለጥልህ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን
@cd761
@cd761 3 жыл бұрын
በጣም ስፈልገው የነበረውን ትምህረት ነው የምታስተምረን ቃል ይህውት ያሰማልን
@firehlwotferrkmg4301
@firehlwotferrkmg4301 3 жыл бұрын
ክብር ይግባህ ይግባህ የእኔ ጌታ ከቃላት በላይ ነህ
@yffgyg9244
@yffgyg9244 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያት ያውርስልን
@celluser8075
@celluser8075 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክል የሰማነዉን በልቡናችን ያሳድርብን
@user-xl8js3wq6o
@user-xl8js3wq6o 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን መምሕራችንቃለሒወትንያሠማልን
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 3 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ መምህራችን በእዉነት ነፍስን የሚያረሰር ትምር ስላስተማርከን ቃለ ሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ከጤናጋ ይስጥልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋልና የምስጋና ሂወት ለሁላችንም ያድለን የክርስቶስ ቤተሰቤች በሙሉ አሜን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-uk2ps7dx5f
@user-uk2ps7dx5f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የህይወት ምግብ ልብን የሚያረሰርስ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብርሃሙ ቅድስት ስላሴ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የአብርሃምን ቤት የባረክ ዬንኛንም የህይወት የኑሮ የእድሜ ጊዜያችንን ይባረከዉ በተዋህዶ እምነታችን ያፅናን
@yabserawolde1921
@yabserawolde1921 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልን አጥትን ያለመልማል የእግዚአብሔር ቃል ሰምቼ አልጠግብም ስብከቶችህ
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በፀጋው ያቆይልን ፣ለኔ በጣም የልብ እረፍት እና ልቤን የሚያረሰርስ ሆነልኝ አቤቱ ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁንብን ጌታ ሆይ ራራልን ይቅርም በለን ስለ እናትህ ብፅእይት ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን እንጂ በበደላችን ብዛት አታጥፋን፣ አትተወን አሜን ።
@sasasamre797
@sasasamre797 3 жыл бұрын
ኣሜንኣሜንኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተወጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌼🌷🌼🌷🌷🤲🤲🤲
@user-jx5vu3di8k
@user-jx5vu3di8k Жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰማነውን ቃል በልቦናችን ፅላት ይፅፍልን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 8 ай бұрын
ጌታ በእውነት ፈራጅ ነው እንደሰው አይደለም ደማቸው በምድር ላይ ለሚፈሰ ኢትዪጵያውያን እና በአራጆቹ ኦነጎች መካከል ይፈርዳል!!!😭😭😭😭😭
@user-sn3ej9vo6d
@user-sn3ej9vo6d 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@user-wx5rs4nj2f
@user-wx5rs4nj2f 3 жыл бұрын
Kel hiwot yasemalen Abatachin ✝️🙏✝️
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ኑርልን ተመስገን አምላኬ
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላህወት የሰማልን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን መድሀኒአለም ክርስቶስ አድሜና ጤና ይሰጥህ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መህምራችን አሜን
@user-nl6sn2yf2c
@user-nl6sn2yf2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-ck8gr6rb9t
@user-ck8gr6rb9t 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዋርስልን እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን ወንጌል አላማችን ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@user-ik8yr2pg4w
@user-ik8yr2pg4w 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን፣ መምህር ሳሙኤል፣ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ኪዳን ብለው
@vlendenkeblendeneke7772
@vlendenkeblendeneke7772 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hasenalo9023
@hasenalo9023 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ፈጣር እድመ ጠና ይሰጥ
@chicco101
@chicco101 3 жыл бұрын
ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጤና በድሜ ይጠብቅልን
@user-wj2cj7rc4l
@user-wj2cj7rc4l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@tegstaddis918
@tegstaddis918 2 жыл бұрын
መምህራቺን ቃለ ህይውት ያሰማልን መንገሰተ ሰማያትን ያውረሰልን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 2 жыл бұрын
እሜን፫ በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@hamiyekal241
@hamiyekal241 2 жыл бұрын
መምህር እዉነት ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተማር ከምታስተምራቸዉ ትምህርቶች እርግት ያለ አጥንትን የሚያለመልም በጣም ደስ የሚሉ ናቸዉ ፈጣሪ ይባርክህ
@marya4461
@marya4461 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🙏🏽 አሜን
@egziabehirnewtesefayyeding9894
@egziabehirnewtesefayyeding9894 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiyiwetin yasemalin memihirachn
@arsimasima21211
@arsimasima21211 Жыл бұрын
ቃለ ህወት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አይመሮን እና ልብን የሚከፈት የእግዚአብሔር ቃል የምፈልገወን አገኘሁ ተመስገን በቃሉ እንድኖር ያርገኝ
@anileymanmanmanman2362
@anileymanmanmanman2362 Жыл бұрын
ሁሉን የፈጠረ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባል
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 жыл бұрын
በእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሰለ ማይነገር ሰጦታዉ እግዚአብሄር ይመሰገን
@rahelmelaku8936
@rahelmelaku8936 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤❤❤
@serkalemassfaw6481
@serkalemassfaw6481 2 жыл бұрын
Amen Amen amen qale hiwot yasemaln
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን!!
@user-qf8sh6rw2n
@user-qf8sh6rw2n 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነቱ መንፈስን እሚያድስ ነው 😍😍😍💗💗
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏 እግዚብሔር የምስጋናን ሕይወት ይስጠን አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን 🙏
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕር🙏
@melatlema
@melatlema 9 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመሰገነ አምላኬ እህን ትምርት ስለ አማኝ ባሁን ስአት
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 Жыл бұрын
አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@user-oc8uc3xi9d
@user-oc8uc3xi9d 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያውርስልን
@desta.21.27
@desta.21.27 9 ай бұрын
ቃለ ሂወተን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@iyuu1238
@iyuu1238 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉትምርት ሂወትንየሚያድስነዉ እናመሰግናለን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mapkmapu5334
@mapkmapu5334 2 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሠማልን
@fariwdrayx3258
@fariwdrayx3258 3 жыл бұрын
ዝማሪ መልክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@aiynoaiyno5073
@aiynoaiyno5073 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር አሜን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tajethiopia
@tajethiopia 2 жыл бұрын
"ክርስቶስ ተነስአ እሙታን! በዐቢይ ኃይል ወስልጣን! አሠሮ ለሰይጣን! አግዐዞ ለአዳም! ሰላም! ¤እምይእዜሰ! ኮነ! ¤ፍስሐ ወሰላም ✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// ፫//🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊 🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን//፫//🕊 🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
@kadestdesalegn3762
@kadestdesalegn3762 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
@tizta6325
@tizta6325 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!! ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን መምህሬ የነፍሴ መጋቢ !✝️💒💖
@arsemakidist642
@arsemakidist642 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን መምሀራችን
@madinasaeed7251
@madinasaeed7251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💒💒💒➕➕🙏🙏🙏🙏👏👏👏
@madinatasfai875
@madinatasfai875 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen.Amen.Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማለን
@mesrakhailesemagn7068
@mesrakhailesemagn7068 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእርሶን ትምህርት ሳዳምጥ በሂወቴ አንድ መንገድ ይስተካከላል መ ምህር
@aminakemo3923
@aminakemo3923 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን እግዛብሔር ይባርክልክ
@Efriemfe
@Efriemfe 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 3 жыл бұрын
አሜን ፫አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን👏👏👏📚📚📚📖💐💐💐❤❤❤
@tiruyemamo369
@tiruyemamo369 2 жыл бұрын
Amennnnn Amennn Amennnnn Kale Heywt Yasemallen. Ye Egzabher Semu Ke Atnaf Atnaf Yetmsegn Yewen . Eganem Semye Beha Sayhwen Tegbaryr Endenhwen Ègzabher Amlakahen Dengel Maryam Enatahen Sadkan Sematat Yerdun . Bedgame Kale Hywet Yasemalen. Wed Abatahen Wendemahen.
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@ababomsaya9694
@ababomsaya9694 3 жыл бұрын
Amen amen amen 😍🙏🙏🙏💔💖💖💖💖💓💓💓💓😭😭😭
@takilazd2470
@takilazd2470 2 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwoten yasemalin bexoltachihihu asibongi ehit wodimoche abatioche edihum enatochie 😢😢😢😢😢😢😨😥👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kenubeshalaziz551
@kenubeshalaziz551 Жыл бұрын
አሜን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalin
@amerghhd9169
@amerghhd9169 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእዉት
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
አቤቱ ተመስገን 🙏🙏
@elsaababa9468
@elsaababa9468 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ajhsysh9655
@ajhsysh9655 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ኦ አምላክየ አድነኔ
@azebazeeb2415
@azebazeeb2415 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hewot yasmalen ።
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 3 жыл бұрын
Wondme samuel besibketih hiyiwote, astesasebe iyetekeyere new ahunm bereketih yiderbn yagelgilot zemenhn yibarkilin
@fiufuhi7818
@fiufuhi7818 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይፈርዳ ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-fw2mv5wn9c
@user-fw2mv5wn9c 6 ай бұрын
Amen memeher kalehiwot yasemaln rejim edme k tena yeseteh ejig betam hiwotn yemiyareseres temirt new
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫
@user-ne4hk8du1f
@user-ne4hk8du1f 2 жыл бұрын
ተመስገኖ ኣምላኬይ ተመስገን
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 Жыл бұрын
ቃለሒትን ያሠማልን
@user-fo7qo2jq2d
@user-fo7qo2jq2d 3 жыл бұрын
በውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር👏👏
@eliasaweke1962
@eliasaweke1962 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ንቁመምህራችን፣እናመስግናለን
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ እንደሆነ ማሳያ ሁለቱ ምልክቶች። Kesis Ashenafi
26:29
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 130 М.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 61 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 74 М.
ፀሎት ( መልክአ ሩፋኤል) በመምህር ተስፋዬ አበራ
17:59
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 184 М.
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 5 МЛН