💥ጃንሆይ የተናገሩት ትንቢት ሊፈፀም ነው!🛑ምእራባውያን በእጅጉ ተደናግጠዋል!👉የአለምን ቅርፅ ቀያሪው ትንቢት!

  Рет қаралды 9,600

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Ай бұрын

💥ጃንሆይ የተናገሩት ትንቢት ሊፈፀም ነው!🛑ምእራባውያን በእጅጉ ተደናግጠዋል!👉የአለምን ቅርፅ ቀያሪው ትንቢት! #axumtubetoday #ethiopia
Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube
ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
#axumtube #axumtubetoday #Ethiopia
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/axumtubeofficial
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube

Пікірлер: 39
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በእውነት ያለ ሀሰት ስለ ጃንሆይ እኔ አላውቅም ስለ ጃንሆይ ማንነት የነገሩኝ አፍሪካዊያን ናቸው እና እኛ የማናውቃቸው የውጮች ግን በሚገርም ሁኔታ የገዛ ታሪኬ ሲነግሩኝ በጣም ነው ያፈርኩኝ
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 29 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው።እኔ ሁሌ የምለው ይሄንን ነው።በኢትዮጵያም ሆነ በዓለማችን ላይ እንደጃንሆይ አይነት አርቆ አስተዋይ መሪ ተፈጥሮ አያውቅም።ያንንም በሀገራቸውና በአለም ላይ ያደረጉዋቸው ታላላቅ ሥራዎችና አስተዋፅዖዎች ምሥክር ናቸው።ለዚህም ነው ጠማማ የውጪ አስተሳሰብ ባመጡብን ክፋ ምሁሮቻችን ባመጡብን የዎደቀ የኮምኒስት አስተሳሰብ ስማቸው ተገቢ ባልሆነ ሁኔታ እንዲጠፋ ባይደረግ ኑሮ እኚህ ታላቅ መሪ ባሁኑ ሠዓት በአፍሪካም ሆነ በዓለም ላይ በርካታ ሐውልቶች በታነፀላቸው ነበር።እንዳለመታደል ሆነና ጃንሆይ ያሉዋቸው አለምን የሚለውጡ አነጋገሮችና ትንቢቶች ምሣሌዎችም የአዋቂዋች ምክሮቻቸውን እንዲሁም አባባሎች ሰብስቦ ትውልድም ሆነ የዓለም ህዝብ እንዲማርባቸው በመፀሃፍ መልክ በማዘጋጀት ይልቅ ጃንሆይ በፍቃዳቸው ከትብያ አውጥተው አስተምረው ረድተው ለታላቅ ቦታ ያበቁዋቸውን እነማንዴላንና ሉተርኪንግን የመሳሰሉትን ሰዎች ቁንጥል የህይዎት ታሪክ መለፈፍና ማካበድን መርጠናል።ያ ያሳዝነኛል።ጠቢቡ ቴዎድሮስ ካሣሁን እንዳለው የድሮው ባይኖር ያሁኑ ባልኖረም ነበር እንዳለው እንጂ የነዚህ የጠቀስኩዋቸው ታጋዮች ሥም ጃንሆይ ባይኖሩ ከእሥር ቤትም ሆነ ከትንሽ ሠፈር ፈቀቅ ባላለም ነበር።ስለዚ ደንቆሮ የደርግ ምሁራን ቆም ብላችሁ አስታውሉ።ሃይለሥላሤ ባይኖሩ ኑሮ አፍሪቃም ምናልባት እስካሁን ነፃ ባሎጣች ነበር።የጠቀስኩዋቸውም ውሃ የማያሱ ታጋዮች ሃይለሥላሤን ተመርኩሰው ባይሱ ያሉበት መንደር ውስጥ የትም ሳይንቀሳቀሱ እዛው ከስመው ሥማቸውም ባልተጠራም ነበር።ብዙ መባል ቢቻልም ጃንሆይን ግን ታላቁን ቦታቸውን ብንሰጣቸውና ሥማቸውን ማጥፋት ብናበቃ ምናልባት የተረገምነውን ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይቅር ይለን ነበር ብዬ አምናለሁ።ማንነታቸንን እና ክብራችንን በገዛ እጃችን በጥጋብ አጥፍተናል።
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 Ай бұрын
አናመሰግናለን ለመረጃው በርቼ 👍❤️ ጎበዝ 💚💛❤️🌹
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
እንአመሠግናለን ውዴ ❤❤❤
@Mequainnt
@Mequainnt Ай бұрын
He was a wise and brave man whom lost his life with non-sense derg .R.I.P MAJU! Ja yasteryial!!
@TesfayeAlemayehu-gu9nu
@TesfayeAlemayehu-gu9nu Ай бұрын
ረቂቅ ናቸው
@abebe7532
@abebe7532 21 күн бұрын
Abet sewedish Sakebrish🌹🌹Sadenqish Tebareki sis🙏💚💛❤️
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 Ай бұрын
አባባ ጃንሆይ ሁሉን ነገር በሩቁ ያወቁ እሩህሩህ መሪ ናቸው
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n Ай бұрын
የነበሩበትን ጊዜ ስለምናውቀው የተናገረችውን ዓ/ም ትተን ቁምነገሩን እንስማ
@abebe7532
@abebe7532 21 күн бұрын
Go Zoo school🪳
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 4 күн бұрын
ሞገስ የፈጣሪ ፀጋ፡በአጭር ቁመት ገዝፈው እንዲታዩ ያደረጋቸው ገራሚ ንጉሥ ነበሩ፡
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 13 күн бұрын
አመት ምህርቱን ይስተካከል
@GetachewTesfaye-jp5lc
@GetachewTesfaye-jp5lc Ай бұрын
እረ አመቱን አሥተካክሉ የዛሬ 28;29ዓመት እሳቸው ንግግር የሚያደርጉበት ጊዜ አልነበረም
@abebe7532
@abebe7532 21 күн бұрын
Else is killer weyane❌‼️‼️
@LA-lx2pf
@LA-lx2pf 28 күн бұрын
@esubalewgeregiorgis9211
@esubalewgeregiorgis9211 7 күн бұрын
ጃንሆይ = ኢትዮጵያ
@mhalumhalu8500
@mhalumhalu8500 Ай бұрын
❤❤💪❤❤ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 29 күн бұрын
There are white, red or brown and black let me say animals. In the same token, there are also similar colors of human beings. Differences are only exposure differences and nothing more.
@azeb9433
@azeb9433 Ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@awekeasefa9181
@awekeasefa9181 Ай бұрын
Wooow gerame set nesh yemr balebete wey ehete bethogne edelegna neberku yemr maryamn
@tme251
@tme251 29 күн бұрын
Zembye ebkshe yene ehte
@user-dx5en2dj2k
@user-dx5en2dj2k Ай бұрын
ዶ/ር በረከት ሃብተስላሴ ማን ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 Ай бұрын
የዛሬ 28 አመት አልነበሩ 😂
@brhanuseyoum3159
@brhanuseyoum3159 Ай бұрын
ንግግሩ ከዛሬ 27 ወይም 28 ዓመት በፊት ከሆነማ ጃንሆይ ሳይሆን መለስ ነው ሊሆን የሚችለው
@conniebistat9930
@conniebistat9930 29 күн бұрын
Please tell a true history: you are miss leading many people.
@netsolo8225
@netsolo8225 11 күн бұрын
እሄ መልእክት ለታደለው ብቻ ነው መዝሙረ ዳዊትን አንብብ ይገባካል
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y Ай бұрын
🎉ሲጀመር አንቺ የ666 ሰዉዬ አምላኪ ስለሆንሽ ትበጠረቂያለሽ የማቲዉቂውን ዝም ብለሽ አታዉሪ ሰዉየዉ ኢሉሙናቲ 666 አባል ነበሩ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Ай бұрын
በቃ ጨረሽ/ስክ ወራዳ
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y Ай бұрын
@@bemnethailu1663 አንቺ ግማታም አንቺ የዛ ኢሉሙናቲ 666 አምላኪ ይሄ ስንቱን ቢሾፍቱ ወንዝ ላይ የሰዉን ልጅ ለሰይጣን ሲገብር የነበረ ግም ለግም አለ
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y Ай бұрын
@@bemnethailu1663 አንቺ የገማሽ ግማታም
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y Ай бұрын
@@bemnethailu1663 አንቺ ድንዝዝ ቸንቀሳቃሽ አስክሬን ከንቺም አንደ ሰዉዬሽ በቁመሽ የሞትሽ
@solomonbelehu600
@solomonbelehu600 28 күн бұрын
how about u
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 7 МЛН
ኤርትራ
6:10
AD Habeshawit
Рет қаралды 2,8 М.
የዘመኑ መንፈስ በልብስ መጠንቀቅ ያለብን ምልክቶች Memehir Girma Wondimu Video 663 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 51 М.
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 16 МЛН