🔴 NEW 🔴 አዲስ ዝማሬ " ምንጭ ዳር " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

  Рет қаралды 501,402

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Ай бұрын

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ዝማሬ " ምንጭ ዳር " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ @-mahtot

Пікірлер: 430
@mybesttube9389
@mybesttube9389 Ай бұрын
በጌታዬ በመድሀኒቴ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዛሬ በዚህ መዝሙር ከመጥፎ ስራይ ለመራቅ ለራሴ ቃል ገባው ጌታዬ እየሱስ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ እንደኔ የበደለህ ከቶ የለም እራሴንም በደልኩ ከኔ የበረታችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦቼ ፀልዩልኝ😭😭
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Ай бұрын
አይዞኝ እግዚአብሔር ያስብልን አሜን አሜን አሜን
@Beza27Tube
@Beza27Tube 10 күн бұрын
ማንም ንጽህ የለም በቸርነቱ ይዞን እንጅ ከክፉ ለመራቅ ቃል መግባት ግን ትልቅ ውሳኔ ነው ይቅር ይበለን
@saleferesegnaw
@saleferesegnaw 8 күн бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ፍፃሜችን ያሳምርልን🙏🙏🙏
@MebrhitYohanns
@MebrhitYohanns 7 күн бұрын
እግዝአብሔርን የመረጠህ አገልጋይ ሆይ ወንድማችህን እድሜ ይስጥልን
@TigistTesfaye-md8ev
@TigistTesfaye-md8ev Ай бұрын
ከእኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፁሎታችሁ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ 😢 በወላዲታ ፀሉዮልኝ ወለተ ገብርኤል እባካችሁን ኦሪቶዶክዊያን🙏
@konjitjano21
@konjitjano21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@TigistTesfaye-md8ev
@TigistTesfaye-md8ev Ай бұрын
@@konjitjano21 አሜን
@addiseabebe-wh5xq
@addiseabebe-wh5xq Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብኝ እህቴ
@deme2727
@deme2727 Ай бұрын
ቅዱሳን፣ ፃድቃን ሰማዕታት በፀሎታቸው በቃል ኪዳናቸው ይራዱሽ ይድረሱልሽ እህቴ አንቺም በርቺ ተግተሽ ፀልዪ እግዚአብሔር አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስልሽ
@JulietDelta007
@JulietDelta007 Ай бұрын
ቤተ-ክርስትያን ሂጂ።
@demissewmamo9163
@demissewmamo9163 Ай бұрын
አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ስሙ የከበረ ይሁን !..ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን...🙏🙏🙏እልልልል...🙏🙏🙏
@mequadesha
@mequadesha Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ @mequadesha
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Ай бұрын
Amen
@AbebeKasahun
@AbebeKasahun Ай бұрын
Amen
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Ай бұрын
አሜን ሁላችንም❤❤
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h Ай бұрын
አሜን❤
@kidestmisganaw9567
@kidestmisganaw9567 Ай бұрын
ያለ ዋጋ ሊሰጥ ለተጠሙ ሁሉ ኑ ብሎ ይጣራል ዘወትር በቃሉ በሲና ሲከተል የነበረው ዓለት ቀራንዮ አየነው ሲያረካን ከጥማት ምንጭ ዳር ቁጭ ብዬ ውኃን አልጠማም ዘመኔን ለክፉ አሳልፊ አልሰጥም 👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@user-gc9xh4js4x
@user-gc9xh4js4x Ай бұрын
ኢየሱስ ነው ክብሬ ነፍሴን የሚያሳርፍ። ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ❤❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያስማልን ወድሜ እረ ኦርቶዶክስያዊያን ወደ እራሳችን ተመልስህ እን ማር ፕራኩ ዳንሱ ወሬው ይቅርብን ለነብሳችን ስንቅ እንሰንቅ ይሄን የመስለ ዝማሬ ስንቶቻችን ነው ያዳመጥነው ኑ ስብከት ትምህርት እንማር መዝሙር እናዳምጥ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot Ай бұрын
ኦርቶዶክሶች እንዴት ናቸው እንዴት ናችሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ያለብንን መከራ ይሳወራልን ሀገራችንን ያለችበትን ሁኔታ ታውቃላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያግልን🟢🟡🔴💒🙏
@turemula5885
@turemula5885 Ай бұрын
ተመስገን እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መልአከ አስማን !!!!!
@abrahamwoldedmudiye3454
@abrahamwoldedmudiye3454 Ай бұрын
መዝሙር ስሰማው እንባ ተናነቀኝ። ፈጣሪ ይስጥልኝ። አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን
@AshenafiWalelign-wn2fy
@AshenafiWalelign-wn2fy Ай бұрын
እመቤታችን ባንቺ ምልጃ ድንግል ማርያም ባንቺ ምልጃ መድሃዓለም ተአምር ሰራ እልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@universtoday9311
@universtoday9311 Ай бұрын
ለሞተልኝ ጌታ ዘምሬለት ልለፍ ኢየሱስ ነው ክብሬ ነፍሴን የሚያሳርፍ ❤❤❤❤
@amandesalegn9871
@amandesalegn9871 26 күн бұрын
እውነት ነው "ነፍስን የሚያሳርፍ ኢየሱስ ብቻ ነው" ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@sragsaerag2770
@sragsaerag2770 Ай бұрын
ኢየሱስ ነው ክብሬ ነፍሴን የሚያሳርፍ❤❤❤
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du 22 күн бұрын
አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው አሜን (3)🙏
@EthiopiaTewahedo
@EthiopiaTewahedo Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-im1yu6pk5l
@user-im1yu6pk5l Ай бұрын
Amen edeme ena Tena yesteh
@mahletmandefro6508
@mahletmandefro6508 Ай бұрын
የህይወት ዉሀ ምንጭ ጌታየ መዳህኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤ እመብርሃን እናቴ የልቤን አንች ታዉቂያለሽና አደራ ጠብቂኝ ኦርቶዶክሳዊያን በፅሎት አስቡኝ😢
@ydneman5845
@ydneman5845 Ай бұрын
ወንድሜ ለእሱ ብቻ እየዘመርክ እንድትኖር ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ ተባረክ
@M-ng1dx
@M-ng1dx Ай бұрын
መጽሓፍ ቅዱስ በራእሱ ስለ ኢየሱስ ብቻ ኣልተጻፈም።
@user-li3xt8cu7p
@user-li3xt8cu7p Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ እውነት ነው ነፍስን የሚያሳርፍ ያለ ዋጋ ኑ ብሎ የሚጣራ ክርስቶስ ብቻ ነው ሁላችንም ነፍሳችንን ያሳርፍልን ከዚህ ዓለም ሁከት ጋጋታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ነፍስን የሚያሳርፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewuhibomihiret5681
@tewuhibomihiret5681 Күн бұрын
ሊቀ መዘምራን ምን ብየ መግለጽ እንደምችል አላዉቅም ብቻ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናልን።
@WedeWede-wh3kw
@WedeWede-wh3kw Ай бұрын
ዘማሬ መላእክትን. ያሰማልን ወንድማችን ሊቀመዘምራንቴድሮስ ዮሴፍ❤❤❤
@seki6100
@seki6100 Ай бұрын
ዝማሬ መልዐክ ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ቲዲዬ ሁሌም በቤቱ ያኑርህ 🙏
@MesiMesi-gk2uk
@MesiMesi-gk2uk Ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የምንሳሳልህ የተዋህዶ እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@romanbelew260
@romanbelew260 Ай бұрын
አሜን የህይዎት ምርጭ ኢየሱስ ነው ተባረክ ቴድዬ ተወዳጁ ወድማችን❤❤❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Ай бұрын
አጥንት የሚያስለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ ጸጋው በረከቱን ያብዛልህ ውድ አባቴ ሊቀ መዘምራን ተዎድሮስ ዮሴፍ 😢😢❤😔🤲መዝሙረ ግን ......ምን ልበል
@workusamrawit4606
@workusamrawit4606 Ай бұрын
ደስ ሰለ በማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekdesMekdes-oz7vo
@MekdesMekdes-oz7vo Ай бұрын
እፁብ ዲንቅ የሆነ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንዲሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rn7uo8wp4o
@user-rn7uo8wp4o Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ዝማሬ መልክትን ይስማልን 😘😘😘😘💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛
@user-dw3ws7rq4l
@user-dw3ws7rq4l Ай бұрын
❤ዝማሬ መላእክት ያስማልን እንወድሃለን❤🎉
@user-db2ve2xf5s
@user-db2ve2xf5s 20 күн бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go Ай бұрын
❤❤❤❤❤ኢየሱስ ነው ክብሬ ነፍሴን የሚያሳርፍ❤❤❤❤❤❤❤❤የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን መታደል ነው❤❤❤❤❤❤
@HayimiAtlug
@HayimiAtlug Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኔስብሰማውብሰማውአልጠገብኩም ክርስቲያንያርከኝ ተመስገን ያርከኝተመስገንአምላኬ 🎉🎉
@FikadeMewled
@FikadeMewled Ай бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 25 күн бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን::ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ::
@selamrega7308
@selamrega7308 Ай бұрын
ክብርና ጸጋውን ያልብስልን
@jordanjordan682
@jordanjordan682 27 күн бұрын
ነፍስን የሚያስደሰት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እንሰማህን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@RomanGenet
@RomanGenet 15 күн бұрын
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አሳራፍያችን❤
@HamsitMedya
@HamsitMedya Ай бұрын
ቴዎድሮስ ዮሴፍ ከምትሰራቸው ስራዎች ሁሉ ይሄ ይለያል ዜማዎቹ ። ቡሩክ አስማረንም በደንብ ያዘው ድንቅ ደራሲ ነው በርቱ
@egziabherYimesgen-nk4dv
@egziabherYimesgen-nk4dv 8 күн бұрын
ዝማሬመላዕክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ❤❤❤
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z Ай бұрын
ቴዲዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ እርፍታችን ኢየሱስ ነው አሜን
@tiblestarega4391
@tiblestarega4391 5 күн бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤❤እግዚአብሔር በኛ ቤት❤❤❤❤❤❤❤❤
@mafiw
@mafiw Ай бұрын
አዎ ዲ/ን የአንተ መዝሙሮች ወንጌል ናቸው❤ ሕይወታችን ኢየሱስ ነው፣ ዳግም የማያስጠማ የሕይወት ውሃ ጌታችን ኢየሱስ ነው❤ ከእርሱ ጋር ለዘለዓለም ለመኖር የሚናፈቅ ነው። ሕይወቴ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው❤። ክብሬ ያልኸው ጌታ በሰማያት በአባቱ ፊት ይመስክርልህ ዲ/ን🙏
@mebaselassiemekonnen1008
@mebaselassiemekonnen1008 Ай бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 3 16፤ እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 10 күн бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv Күн бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob Ай бұрын
የህወት ውሀዬ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የማልጠማህ እርካታዬ ነህ ሊቀ መዘመራን ጸጋው ይብዛልህ ብሩክ ሁን
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ ሂወትህ ኑሮህ ትዳርህ ፍሬዎችህ ሁሉ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ይባረክልህ
@user-me3ld7eu6l
@user-me3ld7eu6l 17 күн бұрын
ስጦታችን የነፍሳችን ማለምለሚያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን ዘማሪ ቴዎድሮስ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@-mahtot
@-mahtot 16 күн бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Mesert-yq5ok
@Mesert-yq5ok Ай бұрын
ፈጣር ፀጋ እና የአግልግሎት እድሜ ይስጥልን
@yeabsirabekele62
@yeabsirabekele62 Ай бұрын
ይህን ያህል ትጋት ምን ያህል ይደንቅ ያንተ መዝሙሮች ከልጅነቴ ጀምሮ ውስጥ የሚቀረፁ ናቸው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
@HabosiHabosi-ds1pl
@HabosiHabosi-ds1pl 8 күн бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ቴዲ 🙏🙏🙏
@abie790
@abie790 Ай бұрын
ዘማር ቀሲስ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማረ መላእክት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ጌታ ይባርክ💕💓💞🌷💗🍊❤🍹🍋🍓🍀💝💖🎄🌻🙏🙏🙏 ዉድ የተዋህዶ ልጆች አረ የት ነን ላይክ ሳብስክራይብ ኮምቱ እንጂ የኛ በኛ ይሁን ለወንድሞቻችን ድጋፍ እናሳያቸው
@mafiw
@mafiw Ай бұрын
ቴዲ ቀሲስ ሆነ እንዴ?❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube 10 күн бұрын
​@@mafiwበስህተት ይሆናል የጻፉት አልቀሰሰም ባለበት ያፅናልን በማይጠገብ መዝሙሩ
@user-ef5uj5cn6t
@user-ef5uj5cn6t 21 күн бұрын
ዝማሬ. መላክት. ያሠማልን🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
@user-od8zf4en7m
@user-od8zf4en7m Ай бұрын
ቴዎድሮስ ዮሴፍ የኛ ትውልድ ምርጥ የኦሮቶዶክስ ልጅ ነህ መዝሙርክ ነብሴን ያስደስታታል
@RobelEmagnew
@RobelEmagnew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏😥✝️❤️
@user-bw6qz3dk4s
@user-bw6qz3dk4s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል ከምድራች ችግር እና መከራውን በቸርነቱ ያርቅልን የጠማንን ሠላም ይመልስልን በዝማሬ ነብሳችንን እንዳረሰረስካት ነብስን የሚያለምልመውን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@SolomonGetu-nm7jk
@SolomonGetu-nm7jk Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Ай бұрын
ማንይስማ (ይወቅ)ምስጥሩ ካልተገለጠ! እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Ай бұрын
ለአንተ የዝማሬ መንፈስን የሚያፈስ ፣ አንደበትህን ለምስጋ ና የከፈተ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zc4jn1dt4w
@user-zc4jn1dt4w 18 күн бұрын
ዝማሬ መላክትንያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@-mahtot
@-mahtot 16 күн бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@birtukantesfaye893
@birtukantesfaye893 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 13 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን 🎉🎉🎉
@Ayelech-co8wu
@Ayelech-co8wu Ай бұрын
እግዛቤሬ፡ይመስገን፡አንተን፡ለሰጠን፡ክብር፡ይግባው፡❤❤❤❤❤እልልልሕልልልልልልልል፡ዝማሬ፡መላክትን፡ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hailetube8084
@hailetube8084 21 күн бұрын
ለሞተልኝ ጌታ ዘምሬለት ልለፍ❤❤❤1000%
@eyosiabe7388
@eyosiabe7388 18 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@-mahtot
@-mahtot 16 күн бұрын
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@Mulu2112
@Mulu2112 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-mq4gp3sl1q
@user-mq4gp3sl1q Ай бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ 🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥
@ethielezayina701
@ethielezayina701 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰልን!
@user-kf3ij6is4s
@user-kf3ij6is4s Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይህ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@rebkadesta7419
@rebkadesta7419 Ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏
@user-ie1dq7lc3g
@user-ie1dq7lc3g Ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን. እድሜና ጤናዉን ይስጥልን. 🎉 ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን ❤
@user-to9pz6vr9x
@user-to9pz6vr9x Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem Ай бұрын
አቤት ጥዑም ዝማሬ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ በቤቱ ያኑርህ እንቁ ዘማሪያችን
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Ай бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልክ በእውነት የሚፅን መዝሙር ነብሰ የሚሰርፍ የድንል ማርያም ልጅ እረሱ ነው❤
@aboali3155
@aboali3155 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን#እግዚአብሔር ይመስገን🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@afgg9039
@afgg9039 Ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤ ይጠብቅልን ተባረክልን ዝማሪዎችህን በጣም ነው ምወዳቸው ከፍቶኝ ስሰማ እረ ጋጋለሁ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊቀ መዘምራን ✝️
@user-uc3ue2fw6u
@user-uc3ue2fw6u Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@emuyemariyamlij7037
@emuyemariyamlij7037 Ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ቴዲዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MisrakShibru
@MisrakShibru Ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን
@Zomaye-dl5eb
@Zomaye-dl5eb Ай бұрын
❤❤❤ምንም ቃል የለኝም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብዬ ዝም ልበል
@Ethio-nw2eh
@Ethio-nw2eh Ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🥰🥰 አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Goodmon369
@Goodmon369 Ай бұрын
አሜንንንንን❤ ኢየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤❤❤በፀጋው ዙፋን ተከብቤ ለዘላለም እኖራለሁ።❤
@KasechAsrat
@KasechAsrat Ай бұрын
በእውነት አንተን የመሠለ ዘማሪ ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ❤
@user-tm9cv9ob3d
@user-tm9cv9ob3d Ай бұрын
lucky to listen it first zimare melaikt yasemalen ❤🙏
@fitsumhilemeskel1455
@fitsumhilemeskel1455 25 күн бұрын
I dont know why l feel really touched with with the name eyesus when it comes from ethiopian orthodox way ... thank you brother
@meherat938
@meherat938 Ай бұрын
እውነት ነው ኢየሱስ መድኃኒቴ ነው ክብሬ ነፍሴን የሚያሳርፍ❤ ቃል ሕይወት ያሰማልን
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw Ай бұрын
ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@YeshiAreya-qt3ev
@YeshiAreya-qt3ev Ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ
@AdisDayne-nx7cl
@AdisDayne-nx7cl Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛💚❤❤❤❤❤❤❤👏 ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን(3)
@NetsanetSindew
@NetsanetSindew Ай бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እመብርሃን እድሜ ና ጤና ታድልልን
@user-sj3xz1wf2n
@user-sj3xz1wf2n Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ድንቅ ዝማሬ ዘመንህን አምላላከ ቅዱሳን ይባርክልህ አሜን አሜን
@tsedalemillion9120
@tsedalemillion9120 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤
@user-vo9eb3wo4r
@user-vo9eb3wo4r Ай бұрын
ቀሲስ ብሩክ እና መዘምራን ቴዎድሮስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@shituyegbulhi2277
@shituyegbulhi2277 Ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ በድምሜ በፀጋ ያኑርህ ቃለ ሂወት ያሰማልኖ🥶🥶🥶🙏🙏🙏
@Tsagaye-vg5xb
@Tsagaye-vg5xb Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አንቁ ዘማርያቺን አግዛቤር ካክፉ ሁሉ ይጣብቅ
@fitsumdebebe428
@fitsumdebebe428 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን! የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-vb8zy4ol2z
@user-vb8zy4ol2z Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 493 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 14 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 2,1 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4,4 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 4,4 МЛН