🔴 አዲስ ዝማሬ "ዑራኤል ብርሃና ለኢትዮጵያ" ዘማሪ ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው

  Рет қаралды 98,233

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

Жыл бұрын

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ "ዑራኤል ብርሃና ለኢትዮጵያ" ዘማሪ ዲያቆን ሳይዛና ጌታቸው

Пікірлер: 275
@tube1567
@tube1567 Жыл бұрын
እልልልል ዑራኤል ብርሀና ለኔ ፈጥኖ ደራሼ ህይወቴን የቀየረው ከጨለማ ያወጣኝ ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችሁም ፈጥኖ ይድረስላችሁ ምልጃው በረከቱ ይድረሳችሁ:: ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@tamekasahun7483
@tamekasahun7483 Жыл бұрын
ብዙ ዘማሪዎች በዝማሬአቸው ውስጥ የሚረሱት መልአክ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@EndeshawDemeke-jk7pm
@EndeshawDemeke-jk7pm 7 ай бұрын
Ewenet new zimare melakt yasemalin lezira esitoel yatetawen yetibeb tsiwa lekirstiyan Hulu yatetan
@evu-tube
@evu-tube Жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም : ቅዱስ ዑራኤል እና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! #ድንግል_እመቤታችን_እና_ቅዱስ_ዑራኤል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት በዚህች ቀን ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ የሆነው ቅዱስ ዑራኤል:- 1.ድንግል ማርያም በአካለ ሥጋ እያለች ወደ ሰማይ አሳርጓታል:: በሠረገላ ብርሃን ጭኖ: በክንፎቹም ተሸክሞ: አስቀድሞ ገነትን ቀጥሎም ሲዖልን አስጐብኝቷታል:: በዚህም ምክንያት እመ ብርሃን ስለ ኃጥአን የምታለቅስ: የምትለምንና የምትማልድ ሆናለች:: ለምናም አልቀረች የምሕረት ቃል ኪዳን ተቀብላለች:: 2.ቅዱሱ መልአክ እመ ብርሃንን በስደቷ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መርቶ አምጥቷታል:: በክንፉ ተሸክሞ: በአራቱም አቅጣጫ አዙሮ አሳይቶ አሥራት እንድትቀበል አድርጓል:: 3.ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ ደሙን በጽዋዕ አድርጐ በኢትዮጵያ ወንዞች ላይ አፍስሷል:: 4.ለብዙ ቅዱሳን (አባ ጊዮርጊስን ጨምሮ) ጽዋዐ ልቡናን አጠጥቷል:: #አቡነ_በጸሎተ_ሚካኤል_ኢትዮጵያዊ ወላጆቻቸው ማርቆስ እና እግዚእ ክብራ ይባላሉ:: ተአምራትን ገና ከእናታቸው ማኅጸን ጀምሮ ይሠሩ የነበሩት ጻድቁ በልጅነታቸው መጻሕፍትን ተምረው መንነዋል:: በስብከተ ወንጌልም ትግራይና አካባቢውን አድርሰዋል:: በነዚህም ጊዜያት ብዙ አርድእትን አፍርተዋል:: በጋስጫ ገዳም መስርተው የወንድና የሴት ብለውም ለይተዋል:: ሲጸልዩም ሆነ ሲያስተምሩ ተደሞ ይመጣባቸው የነበረ ሲሆን አንድ ቀን እባቡን ዓሣ አድርገው ደቀ መዛሙርትን አስደንቀዋል:: ከጾም: ከጸሎትና ከስግደት ባሻገር ከወቅቱ ንጉሥ ዓምደ ጽዮን መከራ በመቀበላቸው እንደ ሰማዕትም ይቆጠራሉ:: ከብዙ የገድል ዓመታት በኋላም በ1330 ዓ/ም በዚህች ቀን ትግራይ ውስጥ ዐርፈዋል:: በቆይታ ግን ወደ ጋስጫ ዐጽማቸው ፈልሷል:: #ቅዱስ_ላዕከ_ማርያም_ኢትዮጵያዊ ቅዱሱ የአፄ ናዖድ የልጅ ልጅ : የቅድስት ሮማነ ወርቅ ልጅ : የልብነ ድንግል የእህት ልጅና የገላውዴዎስ አጎት ነው:: በግራኝ አህመድ ዘመን ተማርኮ ወደ የመን : ከዛም ቱርክ ተወስዷል:: ሃይማኖቴን አልክድም ስላለ ብዙ አሰቃይተው : አባለ ዘሩን ቆርጠው ጃንደረባ አደረጉት:: በድንቅ ተአምር ግን ወደ ሃገሩ ተመለሰ:: እስከ ዕለተ ሞቱም ነዳያንን ሲያበላ ኑሮ ዛሬ ዐርፏል:: #ቅዱስ_ሱስንዮስ በ5ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበረ የኤፌሶን ሰው ሲሆን ጃንደረባም ነበር:: በ431 ዓ/ም ሁለት መቶውን የጉባዔ ኤፌሶን ሊቃውንት አገልግሎ በዛው ዓመት አርፏል:: ቅዱስ ቄርሎስ ገንዞ ቀብሮታል:: #ብጹዕ_አወ_ክርስቶስ ከተባረከች ሚስቱ ጋር በአንድ ቤት ውስጥ : ግን ደግሞ በድንግልና ኑረዋል:: ቀን ቀን እንግዳ ሲቀበሉ: ነዳያንን ሲያበሉ ውለው ሌሊት ሲገሰግዱና ሲጸልዩ ያድሩ ነበር:: ጌታችን ከሰማይ መስክሮላቸው ዛሬ ዐርፈዋል:: #ቅዱስ_ዮራኖስ በሉቃስ ወንጌል ላይ (ሉቃ. 23:47) የምናገኘው የመቶ አለቃው ሲሆን በጌታችን ትንሣኤ ቀን የጠፋች ዓይኑ በርታለት በክርስቶስ አምኖ ለሰማዕትነት በቅቷል:: ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ጣዕሟን ፍቅሯን : ከቅዱሳኑ ሁሉ ጸጋ በረከትን እግዚአብሔር ያድለን:: #ሐምሌ_21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ 2.ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት 3.አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ጻድቅ (ኢትዮጵያዊ) 4.ቅዱስ ላዕከ ማርያም ሔር (ኢትዮጵያዊ) 5.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ኢትዮጵያዊ) ልደታቸው 6.ብጹዕ አወ ክርስቶስና ሚስቱ (ጻድቃን) 7.ቅዱስ ሱስንዮስ ጻድቅ 8.ቅዱስ ዮራኖስ መኮንን (የመቶ አለቃው) #ወርኀዊ_በዓላት 1.አበው ጎርጎርዮሳት 2.አቡነ ምዕመነ ድንግል 3.አቡነ አምደ ሥላሴ 4.አባ አሮን ሶርያዊ 5.አባ መርትያኖስ ጻድቅ "እንግዲህ ምን እላለሁ? ስለ ጌዴዎንና ስለ ባርቅ: ስለ ሶምሶንም: ስለ ዮፍታሔም: ስለ ዳዊትና ስለ ሳሙኤልም: ስለ ነቢያትም እንዳልተርክ ጊዜ ያጥርብኛልና:: እነርሱ በእምነት መንግሥታትን ድል ነሡ:: ጽድቅንም አደረጉ:: . . ." (ዕብ. ፲፩፥፴፪) ወስብሐት ለእግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
@jerryjerry958
@jerryjerry958 Жыл бұрын
Kale hiowt yasmaln
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
ኡራኤል ብርሃና ለኢትዮጵያ እውነት ነው ለኢትዮጵያ ብርሃኗን ይመልስላት ድንቅ ዝማሬ ነው የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን። ማህቶት ሁልጊዜ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬዎችን ስለምታፈሱልን ተባረኩ።
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@erilove215
@erilove215 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@Ahlamhassen-ph2zk
@Ahlamhassen-ph2zk 11 ай бұрын
አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቅዱስ ኡራኤል የኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 Жыл бұрын
እጹብ ድንቅ የሆነ መዝሙር ነው ወንድሞቼ ዝማሬ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል ያሰማልን የመላኩ በረከት በሁላችን ላይ ይውረድ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርልን እልልልልልልልልልልልል።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእውቀት መልአክ ቅዱሰ ዑራኤል ለሁላችን ይጠብቀን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ጊሩም መዝሙር ነው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ፀጋውን ያብዛልህ ❤✝️
@user-dg5cz9ot6k
@user-dg5cz9ot6k Жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@user-dg5cz9ot6k
@user-dg5cz9ot6k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yetewahedo7669
@yetewahedo7669 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@Mebrat146
@Mebrat146 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ዑራኤል ረዕዴት በረከቱ ይደርብን።ሰላም ለኢትዮጲያ
@mesigetu9656
@mesigetu9656 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@user-sr9ke7gc9h
@user-sr9ke7gc9h 6 ай бұрын
ዲ/ን ሳይዛና ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!!
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Жыл бұрын
ቅዱሰ ኡራኤል የሀገራችን ሰላሟን ያድላት ዝማረ መላክን ያሰማልን ውንድሜ ያግልግሎት ዘመን ይባርክ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅዱስ ኡራኤል ይራዳን
@HanaNebret
@HanaNebret 9 күн бұрын
እልል እልል እልል እልል እልል እልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@tube5209
@tube5209 Жыл бұрын
እልልልልልል ድንቅ ዝማሬ ነዉ ቅዱስ ኡራኤል የኢትዮጵያን ብርሃን ያሳየን 🙏🙏🙏
@gech281
@gech281 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selammamo5619
@selammamo5619 Жыл бұрын
Amen amen amen
@yemaryam121
@yemaryam121 Жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን🙏
@user-ig1zo8qf9i
@user-ig1zo8qf9i Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌾🌾👏👏🌿🌿👏👏
@sweetsweet3674
@sweetsweet3674 Жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@eyerusalemeyerusalemamlaku7928
@eyerusalemeyerusalemamlaku7928 Жыл бұрын
አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ለኔ ምን ያላረክልኝ ነገር አለ አባቴ ሁሌም አመሰግናለሁ ❤❤😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን በዕውነቱ ጥዑም ዜማ ነው ወስጤ ከእንባ ጋር አብሮ ይዘምራል ድንቅ ጥዑም ዜማ ነው 🙏🙏ለሰሚው ለሩሩሁ ለደጉ መላዐክ የተዘመረ ድንቅ መዝሙር🙏❤❤❤
@user-ts9hr4mh9l
@user-ts9hr4mh9l Ай бұрын
ቅዱስ ኡራኤል በጣም የምወደው መላክ ነው ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን!!
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ድንቅ ዝማሬ ነዉ ቅዱስ ኡራኤል ምልጃዉ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yohannisgetachew9155
@yohannisgetachew9155 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን🤲🤲🤲
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@maregewuneta5376
@maregewuneta5376 Жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤️
@masaratethopua49
@masaratethopua49 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹🌹
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Ай бұрын
የጌችዬ ዉዱ አጎታችን ልጅ ዲ/ን ሣይዛና ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ተባረክልን❤🎉❤
@mesertgashaw6403
@mesertgashaw6403 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ የቅዱስ ኡራኤል በረከት ይደረብን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አርግን በቃ በለን
@eyeruseyerus3188
@eyeruseyerus3188 Жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርከው የቅዱስ ኡራኤል ምልጃና በረከት ለኢትዮጵያ ብርሀን ያሰጥልን🙏💚💛❤🕊🕊
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልል🌸ልልል🕊ልልል🌸ልል🕊ልል🌸ል🕊 አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል ሃገራችን ሰላም ያርግልን ✝️
@ermiyasmamo7561
@ermiyasmamo7561 Жыл бұрын
አሜን ዑራኤል በእግዚአብሔርዐመልካም ፈቃድ ባንተ ጥበቃ ልግሥናና ቸርነት በሠላም እኖራለሁና አመሰግናለሁ ተረኛ መኮንን ነህና ኢትዮጵያን ጠብቃት
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይስጥልን በእውነት አሜን አሜን አሜን
@Bereket-24
@Bereket-24 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልንንንን
@yomselam
@yomselam Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክህ ባቢዬ
@abrehetsolomun3260
@abrehetsolomun3260 Жыл бұрын
hull; oo(vb
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 11 ай бұрын
እልልልልልል ዑራኤል ቤተክርስትያን ምእመናን ሲዘምሩ ሰምቼ ደስ ብሎኝ ሳዳምጥ ነበር። ቤት ገብቼ ደጋግሜ ሰማሁት ። ደስ ሲል። ዑራኤል ይባርክህ ወንድማችን።
@user-dp6dl8xg3l
@user-dp6dl8xg3l 6 күн бұрын
አሜን አሜን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 3 ай бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የቅድስ ዑራኤል አምላክ ከክፉ ነገር የጠብቀን ለንስሀ ያብቃን💕🙏💕
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@welansaali674
@welansaali674 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥነት የማለመልም ዝማሪመለአክትያሰማልን
@-yemariamtat1937
@-yemariamtat1937 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ዑራኤል ረዕዴት በረከቱ ይደርብን !!!
@user-Bezu
@user-Bezu Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💞👏👏👏👏💒💞
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አእልልልልልልልል አሜን
@atsedetedla9965
@atsedetedla9965 10 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መድኃኔ ዓለም በቤቱ ያቆይልን ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Жыл бұрын
እልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን
@helendereje9953
@helendereje9953 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@user-yu7ip9uq7c
@user-yu7ip9uq7c Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏
@user-ke6vs4tf7k
@user-ke6vs4tf7k Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪይ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!
@user-gj5bq2ku3k
@user-gj5bq2ku3k Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማል
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏
@abisinia2771
@abisinia2771 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@tifasesyeblet9619
@tifasesyeblet9619 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን
@HanaNebret
@HanaNebret 10 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል❤❤❤❤
@user-rm3xl9sm4p
@user-rm3xl9sm4p 4 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@eshetuabraha88
@eshetuabraha88 Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ ነዉ ❤❤❤
@JONIRAYA
@JONIRAYA 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰👏🙏
@user-ke5nx6sq7n
@user-ke5nx6sq7n Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አቤት ውበት አቤት ማማራችሁ ወገኖቼ የቅዱስ ኡራኤል አምላክ ይታረቀን🙏🙏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
@tsigemariammamo7182
@tsigemariammamo7182 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም የሆነ መዝሙር ነው
@user-yn4pw5ds7p
@user-yn4pw5ds7p Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የኢትዮጵያን ተሳይ ያሳየን
@gosabekele7647
@gosabekele7647 Жыл бұрын
እልልልልልል(×3) !!! እዉነት ነዉ ኡራኤል ለኢትዮጵያም ለኣለምም ብርሃን ነዉ!!! እግዚአብሔር ቃልሆትን ያሰማልን አባታችን !!!
@yabsiramoges9512
@yabsiramoges9512 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው ለሀገራችን ብርሀን ያሳየን🙏🙏🙏
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 Жыл бұрын
ኡራኤል ብርሃና እልልልልልልልልል 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልል
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f Жыл бұрын
ያሬዳዊ ዝሜሬ ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን♥♥🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@merhawitgebrehawery240
@merhawitgebrehawery240 7 ай бұрын
መዝሙር ላይ የሚረሳ መልአክ በዚህ ይቀጥል
@user-cf1yk7zv2g
@user-cf1yk7zv2g Жыл бұрын
የዑራኤል አምላክ ይባርክልን ጥዑም ዝማሬ ነው🙌 እንኳን አደረሳቹ🙏
@meseretmesfinmessi1283
@meseretmesfinmessi1283 11 ай бұрын
ዝማሬ መለዓክ ያሠማልን 🙏🙏🙏
@lidacall9142
@lidacall9142 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Zemare melaketen yasemalen Elllllllllll Ellllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@Tyitbarek2053
@Tyitbarek2053 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💐🤲🤲🤲
@tube1864
@tube1864 Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልል ወንድም ዲያቆን ሳይዛና እና ጓደኞቹ
@atsedeteklu4609
@atsedeteklu4609 Жыл бұрын
እልል እልል እልል በጣም ደስዬላል
@me-12.abatie
@me-12.abatie 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏👏💖
@-mahtot
@-mahtot 3 ай бұрын
ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@abelbekele5486
@abelbekele5486 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሳይዙ
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz 11 ай бұрын
ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናታችን ቅድስት ድግል ማርያም በላኩ ቅዱስ ኡራኤል ላገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን ያሰጡን አሜን 💚💛❤⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን❤❤❤
@helenphone2428
@helenphone2428 Жыл бұрын
እልልልልሎል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
የኔ አባት ቁዱስ ዑራኤል የልጆቼ አባት ፈጥኖ ደራሼ ከሞት ያወጣኝ አባቴ እወድሀለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 ай бұрын
እልልልልልልልል ኡራኤል ብርሃና እልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@talegetanigusse5368
@talegetanigusse5368 Жыл бұрын
አሜን ዞማሬ መላእክት ያሰማልን። 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondosengody9629
@wondosengody9629 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእት ያሰማልን
@meseretyetayal8423
@meseretyetayal8423 Жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን የኔ ቅዱስ ዑራዔል ጤናህን ይስጥህ
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@yemamlak4137
@yemamlak4137 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።።
@YohannesGirma-rn8on
@YohannesGirma-rn8on Ай бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@hiwots
@hiwots Жыл бұрын
ውይ...........................................................ተባረክ
@abrehamassefa5051
@abrehamassefa5051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ቅዱስ ዑራኤል ዑራኤል ዑራኤል ............
@alulayohannes4519
@alulayohannes4519 Жыл бұрын
በቅዱስ ኡራኤል እለት በጠዋት የቅድስ ኡራኤልን መዝሙር ስላሠማኸን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@yetnayetmiheratu5749
@yetnayetmiheratu5749 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@binyamtesfaye6110
@binyamtesfaye6110 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! betam des yemil zemare
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@hilenagirma3019
@hilenagirma3019 Жыл бұрын
የኔ አባ የኔ ፈጥኖ ደራሽ አሁንም አማልደን ካባታችን አስታርቀን
@Footy101news
@Footy101news Жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ቅዱስ ኡራኤል በቤቱ ያቆየን
@fireabale8396
@fireabale8396 Жыл бұрын
ዝማሬመላእክትን ያሰማልን
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Жыл бұрын
እንኩን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን
@Eli25817
@Eli25817 Жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤🙏
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 50 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 55 МЛН
Absera Mariam
11:45
Release - Topic
Рет қаралды 27 М.
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 28 МЛН
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 21 МЛН
Эй Рамазан # DamirAgroDizel
0:16
DamirAgroDizel
Рет қаралды 3,2 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 42 МЛН
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35