10 ለስኳር በሽታ አደገኛ የሆኑ ምግቦች//10 foods to avoud for

  Рет қаралды 28,952

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

4 ай бұрын

10 ለስኳር በሽታ አደገኛ የሆኑ ምግቦች//10 foods to avoud for #Diabetes //
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 178
@MeseleBerhe-bq8fn
@MeseleBerhe-bq8fn 2 ай бұрын
It is the best explianation go ahead Dr. .
@itsmer6605
@itsmer6605 11 күн бұрын
Thank you so much, Dr. What a great explanation, wonderful 👍
@alemgulma9199
@alemgulma9199 Ай бұрын
Dr thanks 🙏 a lot
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 4 ай бұрын
ዶ/ር ትምህርትህ በጣም ደስ የሚል የሚገባ ነው አመሰግናለሁ
@abdulazizaragaw9428
@abdulazizaragaw9428 10 күн бұрын
Allah yakoyeh Dr
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 3 ай бұрын
መ ነው መልሱ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ የሆነ መረጃ ነው ለብዙ ሰዎች ግንዛቤ ይፈጥራል እና በዚሁ ቀጥል፡፡
@user-th3tq1dl8h
@user-th3tq1dl8h 4 ай бұрын
melsu ''me'' yemeslegnal; ejig, betam teqami temhrt new, mesgana le-Dr.Desta
@GirmaMideksa
@GirmaMideksa 4 ай бұрын
ለ ነው በጣም አመሠግናለሁ
@azeblule5119
@azeblule5119 3 ай бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለችግሮች መፍትሄ እየሰጠኸ ስለሆነ
@alexyemane9431
@alexyemane9431 Ай бұрын
መ ነው እናመሰግናለን።
@senaytgizawe406
@senaytgizawe406 4 ай бұрын
ለ እናመሰግናለን
@SefaBedru-gd3vd
@SefaBedru-gd3vd 4 күн бұрын
አለህ ያቆይህ
@Xin3777
@Xin3777 4 ай бұрын
Dr Desta, may our God Almighty bless you and your entire family. You are such a great doctor that I have ever seen in my life. You're doing a great job and open the eyes of many around the globe 🌍 Remain blessed 🙏🏼❤️🌹
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
Thank you!
@mengistualemu6352
@mengistualemu6352 Ай бұрын
ቢራ ቢጠጣ ይጨምራል
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 4 ай бұрын
ፐ እሚገርም እና እሚያስደስት አገላለፅ እዉነትን የተሞረከዘ ነዉ 💝🌹👍። ሰላም እንደምን አለህ ዶክተር ♥️ መቼም ቃላት የለኝም በሚያምር ድምፅ ትክክለኛ ትምህርት ነዉ የሰጠህዉ 🌷🍏♥️👏🇺🇸♥️🙏🙏
@abebedebele2648
@abebedebele2648 4 ай бұрын
አሪፍ መረጃ ነው በርቱ ግን የሚፈቀዱ ምግቦች ቢገለፁ መልካም ነው
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 4 ай бұрын
ከዚህ በፊት ስለተደረገ ነው።
@teweldebrhanogbamicael7204
@teweldebrhanogbamicael7204 3 ай бұрын
❤❤❤
@kadijaabbamecha2357
@kadijaabbamecha2357 2 ай бұрын
doktar baxaam xiruu bahona aggalaats naw yamtasradaw tabaarak barta.
@Gezma257
@Gezma257 4 ай бұрын
ምርጥ ኢትዬጵያዊ 💪💪💪 ሚዲያን በአግባቡ፣ለማስተማሪያነት የምትጠቀምበት ሰው ነክ በርታልን ። እ/ር ይባርክክ !!!!!
@yosefbabu5721
@yosefbabu5721 4 ай бұрын
M
@fyy7841
@fyy7841 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettybongerandreash433
@bettybongerandreash433 4 ай бұрын
ለ መልሱ እናመሰግናለን🙏🏾
@yifruteshome9212
@yifruteshome9212 21 күн бұрын
መ , ሁሉም መልስ ናቸው።
@birukkidnawold7192
@birukkidnawold7192 4 ай бұрын
ሀ ነው መልሱ ዶክተር ስለ ቪዲዮ እናመሰግናለን
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h 4 ай бұрын
2 weyem le
@kasahunawel4471
@kasahunawel4471 2 ай бұрын
መ. ሁሉም መልስ ናቸው።
@user-el5eo5vr8f
@user-el5eo5vr8f 3 ай бұрын
Hulum melse nachew
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@YohannesTeweldeTemsgan
@YohannesTeweldeTemsgan 3 ай бұрын
Ma hulum malse nachawe
@misrakasfaw
@misrakasfaw 4 ай бұрын
አመሰግናለው ስኳር ታማማሚ ነኝ ትምህርት አግንቼበታለው የኔ ግን ከምግብ ይልቅ ትንሽም ብስጭት ሲኖረኝ መቆጣጠር ያቅተኛል ለዚህ የምትመክረኝ ካለ እባክህ ዶ/ር ምክርህን ብትሰጠኝ
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 3 ай бұрын
አልመናዱድድ
@TsegaAbraha
@TsegaAbraha 19 күн бұрын
Amesegnalew
@GizawKebede-fo6fe
@GizawKebede-fo6fe 5 күн бұрын
ለ ሁሉም መልስ ናቸው
@zelalemhailu9071
@zelalemhailu9071 4 ай бұрын
መ-ሁሉም መልስ ናቸው
@user-vw7iq6uq5z
@user-vw7iq6uq5z 29 күн бұрын
Hulum mels nachew
@user-xd6zw1nk5r
@user-xd6zw1nk5r 4 ай бұрын
Y are great, my question is , some people say fruits are good for diabetics bur others say it is bad, please explain?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
Ok i will
@tekamamo5805
@tekamamo5805 4 ай бұрын
ሁሉም መልስ ናቸው
@senaitayele8120
@senaitayele8120 23 күн бұрын
መልሱ መ ነው❤❤
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 25 күн бұрын
መ- ሁሉም መልስ ነው፡፡
@begashawmuche4149
@begashawmuche4149 4 ай бұрын
መ / ሁሉም መልስ ነው
@yeneneshhaji8760
@yeneneshhaji8760 4 ай бұрын
Malsu ለ yimasilngal Gobaz doctr Enamasaginalng bartalin tabark
@BelayneshSyum-nu2sv
@BelayneshSyum-nu2sv 3 ай бұрын
ሁሉም መልሲ ናቸው ድር
@titotemtime6362
@titotemtime6362 4 ай бұрын
መ- ሁሉም መልስ ናቸው
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 2 ай бұрын
መ - ሁሉም መልስ ነው
@amitkhan8134
@amitkhan8134 17 күн бұрын
መ ሁሉም ናቸው
@yeheyeszafu5357
@yeheyeszafu5357 25 күн бұрын
መ ሁሉም መልስ ነው።
@MantegboshArgaw-om3kt
@MantegboshArgaw-om3kt 4 ай бұрын
ሁሉም መልስ ነው
@abrahammulugeta8162
@abrahammulugeta8162 4 ай бұрын
መ ሁሉም መልሰ ነው።
@tarikzegeye6168
@tarikzegeye6168 13 күн бұрын
መ ሁሉም መልስ ነዉ
@user-ch7cz9jv6i
@user-ch7cz9jv6i Ай бұрын
I have type one dm
@habtamuaworku5788
@habtamuaworku5788 3 ай бұрын
2
@senaittemamo2807
@senaittemamo2807 4 ай бұрын
መ ሁሉም፣ናቸው።
@user-xn4gk5cj5f
@user-xn4gk5cj5f 4 ай бұрын
ዶክተር የጾም ግዜ ስለሆነ ስለ ቴምር ብታብራራልን ከልብ አመሰግናለሁ
@janobambolina
@janobambolina 3 ай бұрын
መልሱ መነው
@user-qs7jf6wm4l
@user-qs7jf6wm4l 3 ай бұрын
Answer (all )
@aalem6481
@aalem6481 26 күн бұрын
B
@alemgebru61
@alemgebru61 2 ай бұрын
The answer is B wayim le
@teshaledegefa1085
@teshaledegefa1085 4 ай бұрын
D.all
@ErmiasmengistuAyele
@ErmiasmengistuAyele 14 күн бұрын
መ ሁሉም መልስ ነው
@emitgete3977
@emitgete3977 4 ай бұрын
Hulum meles ne
@AjeFurg-f5m
@AjeFurg-f5m 9 күн бұрын
M
@WeldemariamWeldehaweria-ks8rs
@WeldemariamWeldehaweria-ks8rs 3 ай бұрын
መ ሁሉም መልሰ ናቸው
@kadijaabbamecha2357
@kadijaabbamecha2357 2 ай бұрын
hulm mals naachaw
@eleniehilu8641
@eleniehilu8641 4 ай бұрын
መ ሁሉም መልስ ናቸው
@abatehunde8462
@abatehunde8462 4 ай бұрын
Answer is Le .
@gessiejebessa7133
@gessiejebessa7133 4 ай бұрын
መለሱ መ
@user-qd3ov8lf8f
@user-qd3ov8lf8f 4 ай бұрын
መ.ሁሉም መልስ ናቼው
@user-em9vv9ey4c
@user-em9vv9ey4c 4 ай бұрын
The Anser is B
@user-fv6vp7yy2r
@user-fv6vp7yy2r Ай бұрын
Milk yikelekalal wey
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba Ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/e9xmjcWVtMu6knU.html
@user-qd3ov8lf8f
@user-qd3ov8lf8f 4 ай бұрын
ሁሉም መልስ ናቼው
@kelemhailu5192
@kelemhailu5192 Ай бұрын
መ ሁሉም መልስነዉ
@user-xd6zw1nk5r
@user-xd6zw1nk5r 4 ай бұрын
How much rafeg can take per/day
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
Women 28gm Men 30gm
@deressearikew2032
@deressearikew2032 3 ай бұрын
Hulum,mels.nachw
@abinetmamo2984
@abinetmamo2984 4 ай бұрын
መ ሁሉም መልስ ናየው
@zegeyehamesohantalo4550
@zegeyehamesohantalo4550 Ай бұрын
መልሱ "ለ" ነው
@kumelafana2530
@kumelafana2530 3 ай бұрын
መልሱ ለ ነው
@solologirma8128
@solologirma8128 4 ай бұрын
ዶክተር ጥያቄ አለኝ እባክህን
@user-qb1hk4qz6n
@user-qb1hk4qz6n 3 ай бұрын
መልሱ ለ ነው።።
@ethios2084
@ethios2084 Ай бұрын
ሀሉም መልሰ ናቸዉ
@mustafaayele8303
@mustafaayele8303 4 ай бұрын
መ ሁሉም መልስ ነቸው
@onelove7202
@onelove7202 3 ай бұрын
@user-wh6cq6hd2l
@user-wh6cq6hd2l 4 ай бұрын
ለ ነው
@user-ri6lc3dq2b
@user-ri6lc3dq2b Ай бұрын
መልሱ *ለ* ነው፡
@user-xy5pe9dg8k
@user-xy5pe9dg8k 23 сағат бұрын
ደ/ር ኣጠቃላይ ኮ ኣደገኛ ሆኑ ስኮር ታማሚ ምን ይብላ ታድያ 😢😢😢😢 ምንስ ይጠጣ አረ እባካቹ የዚ እርኩስ በሽታ መድሃኒት እንዴ ኣጠቃላይ ከመሀበራዊ ንራችን ኣፈናቀለን
@user-gh3hf3zc8g
@user-gh3hf3zc8g 22 күн бұрын
@user-xc6vg8qe1w
@user-xc6vg8qe1w 3 ай бұрын
ለ መልስ ነው
@solologirma8128
@solologirma8128 4 ай бұрын
መልስ (ሀመርውሀ) ኢንፍላማቶሪ
@user-lm1iy8ct5u
@user-lm1iy8ct5u 3 ай бұрын
መ መልስ ነው
@tsehayabate2902
@tsehayabate2902 4 ай бұрын
Le
@TageneMokierya
@TageneMokierya Ай бұрын
ወተትስ ይከለክላል ወይ ?
@edrisyasin9236
@edrisyasin9236 2 ай бұрын
ዶ/ሬ ነህ አመሠግናለሁ
@leulekebede8082
@leulekebede8082 2 ай бұрын
ለ ፣ የቅብስት መጠንን ስለሚጨምር
@user-di8jr6ek6x
@user-di8jr6ek6x 4 ай бұрын
@WondimuJofie
@WondimuJofie 4 ай бұрын
የደም ዓይነቴ o+ አይነት ሁለት የስኳር ህመም አለብኝ ስለዚህ ምን ምግብ ልጠቀም ? ምንስ ምግብ አልጠቀም ? አመሰግናለሁ
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
የደም አይነት እና አመጋገብ video ሙሉ የተሰራ አለ
@mustafaebnale8078
@mustafaebnale8078 4 ай бұрын
M hullu mlsi nawu
@elenesemu8702
@elenesemu8702 4 ай бұрын
መልስ ሀ ነው
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 3 ай бұрын
አዲስ ነኝ ሳላደንቅ አላፍም መልሱ ሁሉም
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
Thank you ..welcome🙏
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 4 ай бұрын
ዶክተር የስኳር የስኳር ታማሚ ነኝ ኪሎዬ መቶ አስራ ሰባት ነው ለመቀነስ ብዙ ጥረት አደርጋለሁ በቀን አንዴ ግማሽ እንጀራ እየተመገብኩ አስር ኪሎ ቀንሼ ነበር ግን ታምሜሀኪም ከለከለኝ ስፖረርት ስሰራ የአጥንት መሳሳት ነው ተብሎ ጉልበቴን በጣም ታምሜ ተውኩት እባክህ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ?
@dr.desta_seba
@dr.desta_seba 3 ай бұрын
ለሎች ተጨማሪ ማስረጃ ያስፈልገኛል። እድሜ ስኳሩ የተገኘው የምትወስጅው መድኀኒት ክሎ መቼ ነው የጨመረው
@zegeyehamesohantalo4550
@zegeyehamesohantalo4550 3 ай бұрын
መልሱ "ለ" ነው።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 3 ай бұрын
ለ ሁሉም መልስ ሊሆኑ ይችላሉ
@Gezma257
@Gezma257 4 ай бұрын
መልሱ , መ
@user-xn4gk5cj5f
@user-xn4gk5cj5f 4 ай бұрын
መ ሁሉም
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
የስኳር መጠናችን ከፍ ሲል በፍጥነት ለማውረድ የሚጠቅሙን 3 ዘዴዎች !/How to treat Hyperglycemia fast
16:50
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 95 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 50 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН