የስኳር በሽታ እና ጾም Fasting and diabetes

  Рет қаралды 20,436

Dr. Desta seba

Dr. Desta seba

3 ай бұрын

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ። በዛሬ ቪዲዮ የስኳር በሽታ እና ጾም Fasting and diabetes #fasting #diabetes #diet #intermittentfasting #health #wellness እናያለን።
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
#Diet#health#fitness #Amharic #Ethiopia #habesha#Addistena #dr.desta #dr.destaseba #healthtips#healthy #weightloss#weightgain #chronicillinesses #life #motivation #food#exercise#gym#medical #wellness
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Пікірлер: 56
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 2 ай бұрын
ደ / ር ደስታ እጅግ እጅግ አድርጌ ነዉ የማመሰግንህ አገላለፅህ ልዩ ነዉ ቃላት የለኝም ብዙ እዉቀት እ ግኝቻለሁ። ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አሜን።
@tamirutilahun4220
@tamirutilahun4220 18 күн бұрын
ትምህርትህ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
@djtessla3184
@djtessla3184 20 күн бұрын
we need more intelects like you in every fields God!! bless dok!
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
ዶር. ደስታ አተ ለኔ ትለያለህ እኔ እንደ አባቴ እንደ ታ ንሽ ወንድሜ ታናሼም ስለሆንክ ባጠቃላይ ሁሉም የምትመክረን የኔም የጤና ችግር ነዉና እጅግ እጅግ ተባረክልኝ 🤲👏🌹🎈👍🌹🇺🇸🇧🇴🌹
@genetachisew132
@genetachisew132 3 ай бұрын
ተባረክ ዶ/ር ለብዙዎች የሚጠቅም ትምህርት ነው
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 3 ай бұрын
Thank you for shearing
@mengistutamrat9684
@mengistutamrat9684 Ай бұрын
Thank you dr. For yours best explaination .
@tube7615
@tube7615 3 ай бұрын
Greetings Dr.Desta, Your information is very helpful, and you make it easy for everyone to understand .I really appreciate your contributions to our community. Keep it up!!!!
@user-sx6yl6pg4g
@user-sx6yl6pg4g 2 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@misadagne1380
@misadagne1380 3 ай бұрын
ተባረክ ዶር በጣም ጠቃሚ ትምህርት። ነው
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 3 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ።አገላለፅህ እርጋታህ በጣም ደስ ይላል
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 3 ай бұрын
Thank you Doctor for the clear explanation!
@kokebgaredew3014
@kokebgaredew3014 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶ/ር አመሰግናለሁ
@GeteMom
@GeteMom Ай бұрын
ዶክተር ጌታ ይባርክህ አገላለፅህና እርጋታህ እንዴት ደስ እንደሚል እኔ ገና መድሀኒቱን አልጀመርኩም ግን ምልክቱ ታይቶብኝል እና ያንተ ትምህርት እየጠቀመኝ ነው ለመከላከል እየሞከርኩ ነው ተባረክ
@misganatsegaye9015
@misganatsegaye9015 23 күн бұрын
GOD BIESS U
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 3 ай бұрын
Great job and excellent explanation to be understandable.
@elizabethengeda5638
@elizabethengeda5638 3 ай бұрын
እኔ 40 አመት በተለያዩ አይነት ህክምናዋች እያደረኩኝ ነዉ ያለሁት እና የማያዉቁና ሰነፋ ዶክተሮችን ሲገጥሙኝ ትቻቸዉ ነዉ የምወጣዉ አልመለስም ለእንዳንተ አይነት ጐበዝ እና ብልህ ዶክተሮች ግን ልዩ አክብሮት አለኝ ከስራቸዉ አልጠፉም። ♥️🌹🇺🇸🇧🇴👏🙏
@BiratuTarfasa
@BiratuTarfasa 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 3 ай бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ በምትሰጠው ማብራሪያ በደንብ እየተጠቀምኩበት ነው እኔ የስኳር የግፊት ኮሌስትሮል ታማሚ ነኝ
@fikirteginjo4332
@fikirteginjo4332 3 ай бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ያልከኝን ትምህርት እነተከታተልኩኝ በጣም ለውጥ አለኝ 12:30 ኤራተን እየበላውኝ እና ከምግብ ሱሰኝነት እየወጣውኝ🥰❤❤🙏🎉
@wudefekadu8104
@wudefekadu8104 3 ай бұрын
እናመሠግናለን
@fefe7047
@fefe7047 3 ай бұрын
Thanks so much I learn a lot Tebark 🙏🙏🙏💗💗💗
@user-ut9uk2lr6v
@user-ut9uk2lr6v 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@mamaethiopia12
@mamaethiopia12 3 ай бұрын
Tebark DR
@jsfamily3726
@jsfamily3726 3 ай бұрын
Hi Dr. I've learned this from Dr. Mindy, you delivered it perfectly to our people. Very important information, and it works. Keep up ❤ Betam gobez neh ergatah erasu betam des yelal betam enamesegnalen👍
@Addistoday
@Addistoday 3 ай бұрын
ጎብዘሃል👏👏👏🏆🏆🏆
@esegenetsalima4368
@esegenetsalima4368 3 ай бұрын
Thank you Doctor ❤
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@teweldegebrehiwet8828
@teweldegebrehiwet8828 2 ай бұрын
ኢናመስግናለን እድሜና ጥና ይስጥህ
@s.n4021
@s.n4021 3 ай бұрын
Thank you so much
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 ай бұрын
Thank you
@user-oz2ke9vl9e
@user-oz2ke9vl9e 3 ай бұрын
Thax lot of
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 3 ай бұрын
Thanks ❤
@user-qp5zn9lj8u
@user-qp5zn9lj8u 3 ай бұрын
ዶክተር ላተ ቃላት ያሠኛል ጀዛክ አላሕ
@yewibdarbizuneh3484
@yewibdarbizuneh3484 Ай бұрын
Ebakehin Dr ene medhanite eyewesedkue yalehue nige endete aderge tsomuen endete metsome echelalehue ebakehen Dr melisehen efelgalehue
@tezeramekonnen4846
@tezeramekonnen4846 3 ай бұрын
ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን ባንተ ትምህርት A1c 8.6 የነበረውን 5.2 ያለመድሀኒት ሆነ እድሜ ይስጥህ
@woldehailemariam3829
@woldehailemariam3829 3 ай бұрын
ዕውቀት ለሰው ልጅ ማር ነው ማርን መጠቀም ብልህነት ነው ።
@hailegizaw-rc3xz
@hailegizaw-rc3xz 3 ай бұрын
ጥር ነው በርታ ዶ/ር
@teshagerengidaayehu6168
@teshagerengidaayehu6168 Ай бұрын
hi Dr. i used to taking 34/20 insulin/day but i want to enter in to fasting how i can regulate my glucose during my fast may i take the same amount of insulin or less by cheeking the level ??
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ አመስግናለሁ ዶክ በርታ እውቀትን ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 3 ай бұрын
አድራሻህን ወይም ስልክህን እባክህ
@user-ii5lf3dz5h
@user-ii5lf3dz5h 3 ай бұрын
ዶ/ ር ስውነት ክብደት መቁነስ ምክንያት ምንድነው ?/ችግርስ ያመጣል ወይ
@user-dm3wz8ql3k
@user-dm3wz8ql3k 3 ай бұрын
ዶ/ር እኔ በዚህ ወር ተመርምሬ የሦስት ወሩ 6-5 ያኛው ደግሞ 26 ሆኖአል ስለዚህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ተጋብቻለሁ አድሜዬ 54 ኪሎዬ 78 ነዉ እባክህን የሆነ ነገር በለኝ
@yeshihareghabte2243
@yeshihareghabte2243 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ሁለተኛው አይነት ስኳር አለብኝ ሀለለት አመት ሊሆነኝ ነው የመጀመሪያ ስሰማ 6-5 ነበር ወዲያው አውርጄው 5 ላይ ነኝ እስካሁን አልጨመረም የምመገበው ምሳም እራትም አትክልት ነው ፆም ካልሆነ ከጎኑ ስጋ አትክልት ሲበዛ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን ከቻልክ መልስልኝ
@user-du9or6sz2u
@user-du9or6sz2u 3 ай бұрын
የስኳር ተማሚ ቶሎቶሎ ካልበላ ስኳሩ ይጥለዋል ይባላል። ስለዝህ ከጾም ጋር እንደት ነው?
@gennettafesse5241
@gennettafesse5241 3 ай бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን የሚጠቀመዉ ቅባት የትኛዉ ነዉ ? ጠቃሚ ቅባት እና ጎጂ ቅባት ስለሚባል እና በጾሚ ጎጂዉን ቅባት ማጥፋት ይቻላላል ?
@luchiagebremeskel5891
@luchiagebremeskel5891 3 ай бұрын
🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🌸🇪🇹🙏🇪🇹
@etalemkassa358
@etalemkassa358 3 ай бұрын
ዷዶክተር አመሰግናለሁ ፆም በሚፆምበት ጊዜ የመድሐኒት መውሰድ ሰአት ይገባል ይኸ ችግር አይፈጥርም ወይ?
@user-rn6lh8ny4k
@user-rn6lh8ny4k 3 ай бұрын
እኔምለው ደክተርዬ የሱካር ታማሚ አገዳ መብላት ይችላል
@itsmer6605
@itsmer6605 7 күн бұрын
Kkkkkk, no Ayechalem. Agendaa ekoo process yaltedereger sekewar new.
@abusalim1443tube
@abusalim1443tube 3 ай бұрын
ዶክተር ኔ ቲምርቴይ ኬሂፔ ተነ ማዲስ ጦሳይ ኢሞ ሚነ ሾ!!!።
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 3 ай бұрын
ኢንሱሊን መውሰድ ያለ ሀኪም ትእዛዝ ይቻላል ?
@itsmer6605
@itsmer6605 7 күн бұрын
Ayechalem, kalee hakim fekad ayewesedem
@user-tr7tg7vr2v
@user-tr7tg7vr2v 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@zenebeberehe7257
@zenebeberehe7257 3 ай бұрын
Tank.u.d/r❤❤
@solomonteklu7515
@solomonteklu7515 3 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 8 МЛН
እውነት የስኳር በሽታ መዳን ይችላል? እንዴት  | Dr. Azmeraw
29:34
Dr. Azmeraw | ዶ/ር አዝመራዉ
Рет қаралды 15 М.
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 12 МЛН