145ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ገንዘብ ስናገኝ እድሜ እንደሌለን ቢነገረን ምን እንወስን ይሆን ? ( ለማመን የሚከብድ ውሳኔ )

  Рет қаралды 42,936

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

11 ай бұрын

Пікірлер: 512
@melese-ws9ty
@melese-ws9ty 10 ай бұрын
አመሰግናለው ሂወቴን ለመረዳት አቅቶኝ በማልፈልገው የሃጥያት መንገድ እሄድ ነበር ዛሬ ነገሮች ተለውጠዋል ጠላቴን ማወቄ ሃይማኖቴን እንዳውቅ እና የሃይማኖት ተጋድሎ ጀምሬ እናት እና አባቴን አስቆርቤ እኔም መንፈሳዊ ሰው ሆኛለው ። መምህር አሁን የከበደኝ ንሰሃ የገባሁበትን ሃጢያት ለመተው ተቸገሬያለው ፣ ግን አያቶቼ ሁሉም ባዕድ አምልኮ ያመልኩ ነበር እናት እና አባቴ ግን ገብርኤልን የሚወዱ የሚያዘክሩ ናቸው አባቴ ግን አልፎአልፎ ጫት ይቅም ነበር አመቺሳ ተሰጥቶ ነው ስም የወጣለት ። ምን ትመክሩኛላችሁ ? ፀሎት እጀምራለሁ ስግደት 300 - 500 እሰግዳለው ሰውነቴ በላብ እኪጠመቅ ግን ተስፋ መቁረጥ እና ነገን ተስፋ ማድረግ አልቻልኩም!! ። Bsc Nurse ነኝ 10 አመት ሆስፒታል ውስጥ እየሰራው እገኛለው
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@axumawit140
@axumawit140 10 ай бұрын
በጣም ሰለተሸነፈ ነው አንድህ ኣይነት የማሳስብሽ ዝም ብለሽ ቀጥይ ስግደትሽ ፆሎትሽ ልነጋ ስል ይጨልማል ይባል የለ ኣይዞሽ❤❤ ከቻልሽ ዕርፍት ወስደሽ ገዳም ህጂ ንሳህ ገብተሽ በተዳጋጋሚ ቁረቢ ሴጣን አየሞተ እንኳን ተሰፋ ኣይቆረጥም በቶንኮል አንደሱ ጅግና የለም አናም ተሸንፎ ስለሆነ ነው እህቴ
@savannasav2609
@savannasav2609 10 ай бұрын
ተስፋ የመቁረጥ ሃሳብ ከመንፈሱ ነው ካንቺ አይደለም ሌላው ነርስ መሆንሽ ልትደሰችበት ይገባል ህሙማንን በትህትና የሚያስታምም ነርስ ከየት ይገኛል የተቸገሩትን ድሃዎቹን ማከም በስጋም በነብስም ማለት ነው። ሞያሽን ለፅድቅ ተጠቀሚበት እንጂ አትጥይው ምክንያቱም ፀልየሽ ሰግደሽ የምታክሚው ሰው ፍፁም ፈውስ ያገኛል በተጨማሪ ንስሃ እንዲገቡ እንዲቆርቡ ልትረጅያቸው ትችያለሽ ስለዚህ ሞያው ማዋለድን ይጨምራል ስለዚህ ይሄ ደግሞ በምጥ ምክንያት የሚሞቱትን እናቶች በንቺ ላይ ሆኖ ቅዱስ ሩፋኤል ይረዳቸዋል ስለዚህ ሌላ ሌላ የማትፈልጊው ነገር ይኖራል ነገር ግን በሱባኤ ጠይቂ መልስ አለው እግዚአብሔር አይዞሽ።
@marialove3677
@marialove3677 10 ай бұрын
1 mesgdi mtselyishin edatakomi 2 anchi btitegi betesebochishi korbew bihonum kalitselyu kalisegdu menfesu adifto yikemtina anchin yabsachishali tesfa edtikorchi yadergshali yih edayihon degmo menfesun eseriw egnbar layi be silase ena bkidusan sim. 3 wdase amlki beyekenu stitseliyi enbashi betam yiwerdi waga alew seyife silase, seyife melkoti ,tselote bartosi tseliyi tsebli tetmki, sileti tesayi yihen sitargi betam tsebsachito new yemitewshi. 4 yemchershawna tilku negr kidusi kurban tekebyi fetari yirdashi enate.
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ንስሃ ገብተሽ ሀጥያት መስራት አለማቆም የኔም ህይወት ነው ለኔም ጥያቄ ነው በጣም ከብዶኛል ነገር ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈውሰን ይሆናል እህቴ ጅማሬሽ ሳይሆን ፍፃሜሽ ያስምርልሽ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 10 ай бұрын
የተባረከች አይን የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ትጠመዳለች የተባረከች ጆሮ የንስሀ መዝሙር በመስማት እራሷን ታንጻለች የተባረከ ጉሮሮ ላይ የተቀደሰ ውሀ ይንቆረቆርበታል የተባረከች ምላስ የአምላኳን ስጋና ደምን ትቀበላለች የተባረከ አንደበት ላይ እግዚአብሔር ይመስገን የሚል ቃል አይጠፋበትም የተባረከች አንገት የአምላክ ደም የፈሰሰበትን ቅዱስ መስቀል ትሸከማለች የተባረከች ልብ ኢየሱስን እስከ እናቱ አንግሳ በፍቅር ትሞላለች የተባረከች እጅ የቀረበላትን ምግብ በአምልኮ ስም ትባርካለች የተባረከች እግር ጠዋትና ማታ የአምላኳን መቅደስ ትረግጣለች ዘሌ 11:44 “እኔ እግዚሐብኤር አምላካቹ ነኝና ሰውነታችሁን ቀድሱ ቅዱስም ሁኑ እኔ ቅዱስ ነኝና”
@haregweyineshetu3889
@haregweyineshetu3889 10 ай бұрын
ነብሱን በአፀደገነት ያድርግለት አንተንም መምህራችንን እድሜህን ያርዝምልህ ከነ ቤተሰቦችህ
@astergebrsslass9562
@astergebrsslass9562 10 ай бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑርን እሱስ በጐ ነገር መርጦዋል. የዛሬዉን ገጠመኘ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ትልቅም ትምሕርት አግኝቸበታለዉ. መምሕራችንም እግዛብሔር ይስጥልን.አሜን
@biryealayu3001
@biryealayu3001 5 ай бұрын
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 2 ай бұрын
በእውነት እኔም እነደዛው ከምንም በላይ ማሰብአቃተኝ።
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ነፍሱን ይማራት ሁላችነንም እግዚአብሔር ለቅዱስ ስጋወና ደሙ ለመቀበል ያብቃ 😢😢😢
@Eyaasu
@Eyaasu 10 ай бұрын
ብዙ ሰው ገና አላየውም :: በጣም ምርጥ የሆነ ገጠመኝ ነው :: እግዚአብሄር በገነት ያኑረው እንዳልል : ገነት ውስጥ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ለማንኛውም : ለመምህር ተስፋዬም የሚገባውን ገንዘብ ስጡ ::የ 4 ልጆች አባት ነው :: እንዳትረሱት :: ባለ ታሪካችን ለዚህ ውጤት የበቃው : መምህር ተስፋየን ካናገረ በኋላነው መምህር ተስፋዬን ካናገሩ በኃላ ብዙ ሰዎች አእምሯቸው ይከፈታል :: ከመምህር ተስፋዬ ጋር አብሮ የሚሄድ መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ግልፅ ነው :: ብዙ ጊዜ አስተውያለሁ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 10 ай бұрын
Ewnt new❤❤
@manalenew2419
@manalenew2419 10 ай бұрын
Ewnet new wyyysyzzen memhery sheamet nureln
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 10 ай бұрын
ነፋሱን ይማር ታድሎ 😢 እግዚአብሔር ባረከው ሆለኞች ፊተኛች ይሆናሉ ፊተኞች ሆለኞች ይሆናሉ የሚለው ቃል እልጁ ላይ ተተግብርል🎉❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
ወንድማችን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን አሜን
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 10 ай бұрын
ወድማችን ነብሱነ በገነት ያኑርልን ኣሜን🙏😢😢😢 ቸሩ መዳሃኒኣለም ለሁላችንም ለንስሃ ሞት ያብቃን መንገዳችን ያስተካክልልን ኣሜንንን😥😥 መምህርየ እድሜ ናጤና ያድልልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-ut1ew4gc6p
@user-ut1ew4gc6p 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን🙏
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 10 ай бұрын
ወድማችን 😢ነፋስ ይማር 😭😭😭እግዚያብሄር አምላክ ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑራት አሜን አሜን አሜን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 10 ай бұрын
የዛሬው ደሞ በጣም ደስ ይላል እንደ ልጁ አይነት ህይወት ብገጥመን በምመልኩ እናልፋሌን እሱስ በመጨራሽ ሰአት መልካም ስራ ሰራ እኔ አንተ አንቺ የመምህር ፍሬዎች ምን ተመራቹ አንደኛው ወንድማችን እንድ አይነት በጎነት አደራገ የሰመውን በተግበር ገላጣ ፈጣሪ አምላክ ነፍሱውን ፍሬ ከፋሩት ዛፎች መከከል ያሰርፋ🙏🙏🙏
@user-ml9jl9gh6e
@user-ml9jl9gh6e 10 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህልን መምህር የምር ልብየሚነካ ከጠመኝ ነው ውድማችን ነፍሱን።በአፀደገት ያኑረው😢😢
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r 10 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ነፍሱን የማራት በጣም ነው የማውቀው ያክል የተሰኝ ጓደኞችንም እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክላቸው በተዋህዶ ዕምነታቸው ያፅናቸው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
ምን አይነት ተአምር ነዉ የምሰማዉ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነዉ😢 😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t 10 ай бұрын
መምህራችን እውነት እልሀለሁ ፈጣሪ በሚያውቀቀው ከልቤ ነው ያለቀስኩት በባእድ አገር የዛሬው ትምህርት በእውነት ልቤ ነው ያዘነው ለወድማችን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን እኛም ከዚሁ መማር አለብን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ssss4655
@ssss4655 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የተደፈነውን ልቦናየን ከፍትልኝና አተ የሰጠህኝን መልሸ ለድሆች እድሰጥ እርዳኝ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 10 ай бұрын
በጣም የሚሳዝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ነብስ ይማር እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኖረናል 😭😭😭😭ነብስ ይማር 😭😭😭
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ይጠቅመናል❤
@sabaasefa3568
@sabaasefa3568 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል መጨረሻ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር የሁላችን መጨረሻ እንደዚህ ልጀ ያማረ ያርግልን አሜን
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 10 ай бұрын
የወንድማችን ነፍስ ይማር😢እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀ ሞት ያብቃን በጣም ውስጤን የነካው ገጠመኝ 😢መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 10 ай бұрын
ነፍስ. ይማር. በእውነት. መልካሙንም. መንገድ. ያመለከተችው. ያፅናናችው ልጅም. እግዚአብሔር. ይባርካት. በጣም. ያሳዝናል. በእግዚአብሔር. ስራ. መግባት. ባይሆንብኝ. ጎደኞቹ. ቢያገኙት. ጥሩ. ነበር. እግዚአብሔር. ከደጋጎቹ. ጎን. ያኑረው
@eyopiyaaetoi8157
@eyopiyaaetoi8157 10 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኛንም ለንስሀ ሞትያብቃን አሜን አሜን አሜን
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp 10 ай бұрын
መምህርየ እንካን በሰላም መጣህ የኔ ኣባት በጣም ነው የምወድህ የኔ ኣባት ትምህርትህ ስሰማ ውስጤ ይረጋጋል የእግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏❤️❤️❤️ የመምህር ተማሬዎች በጣም ውስብስብ ያለ ስሜት ነው ያለሁት እና በፀሎት ኣሱቡኝ በማርያም ወለተ ገሪማ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ😥
@minta5164
@minta5164 10 ай бұрын
በጣም ይገርማል መምህር የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን እኛንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@tigist19
@tigist19 10 ай бұрын
በእውነት ብዙ አትርፊበታለሁ እናመሰግናለን መምህር 🙏 እግዚአብሔር የልጁን ነፍስ ከደጋጎች ጋ ያሳርፋት መቼም ቢሆን ለፅድቅ አይረፍድም በረከቱ ይደረብን እንዳው እግዚአብሔር ብሎ ልጁ የሱ በሆነ ጓደኞቹም እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድረሳቸው 🙏😍
@user-wo7tv5ir7q
@user-wo7tv5ir7q 10 ай бұрын
መምህርዬ እጅግ አስተማሪ ነው በእውነት መጨረሻውን እኔ በእንባ ጭምር ነበር ስሰማህ የነበረው የድንግል ልጅ መዳህኒዓለም ነብሱን ከደጋግ አባቶች አጠገብ ያስቀምጥልን ስጋውን ሳይሆን ነፍሱን በፅድቅ ስራው በደንብ ታክማለች እና መንግስተሰማያትን ያውርስልን እላለሁ እንዲህ ዓይነት የፅድቅ ስራ ለሁሉም አይፈቀድም ገንዘቡ እያላቸው ለቤተክርስቲያን እርዳታ ሲጠየቅ እንኳን የራሳቸውን ሊሰጡ ሌላው ከኪሱ ያለውን ሲረዳ የሚበሳጩ ሰዎች ገጥመውኝ ያውቃል እና ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ተከናወነ። ተፈቀደለት እማፍቅር ደርሳለታለች። እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 10 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው እኛም ወደ ንሳሃ ሞት ያብቃን መምህራችን እንካን ደና መጣህ
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 10 ай бұрын
ጀማሪም ፈጻሚ እግዚአብሔር ነው ሰለሁሉም ነገረ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
እግዚአብሄር በአፀደ ገነት ያኑረው እውነት በጣም የሚያዛዝን ገጠመኝ ነው የሚያሰደሰትም ነው መምህር እግዚአብሄር ይመሰገን ገዘቡ በመንፍሳዊ ቦታ ማረጉ ጓደኞች ለውጦ በሰላሴ ሰም
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ባጸደ ገነት ያኑርልን በእውነት ትልቅ ትምርት ተምሬበታለው መምህር እማ ፍቅር ከነቤተሰብክ ትእጠብቅህ
@saronyaregal1349
@saronyaregal1349 10 ай бұрын
የ ወንድማችን ነፍስ በ አፀደ ገነት ያኑርልን ያሳዝናልም ያስደስታልም መምህረዬ ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያሰ
@azebtsege6437
@azebtsege6437 10 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለሕይወት ያሰማልን። ❤ነፍሱን ይማረው።
@betyrich
@betyrich 10 ай бұрын
እግዘአብሄር ነፍሱን ይማረው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት....
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
እጅግ በጣም በጣም በጣም ግሩም ድንቅ ገጠመን ነው እጅግ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው የወንድማችን በረከት ይደርብን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
@gtt3971
@gtt3971 10 ай бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈ ቅዱሰ አህዶ አምላክ አሜን በእውነት በጣም ነው እሚያሰለቅሰው 😢😢😢😢😢😢😢😢 የወድማችን ነብሰ ይማር😢😢😢😢😢😢
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 10 ай бұрын
የሚገርም እኮ ነው መድኃኔ አለም ሆይ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ሆይ ክብር ምስጋና ላች ይሁን።
@mestawetdemesse1756
@mestawetdemesse1756 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ መምህር የዛሬው የተለየ ነዉ ነፍሰ ይማር 😮
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 5 ай бұрын
ወንድ ያራዳ ልጅ ዳቢሎስን ድል አርጎት ሞተ ተባረክ
@annahanna8932
@annahanna8932 10 ай бұрын
ሁሌ ትምህርቶችን አዳምጣለሁ ዛሬ ኮሜት እድፅፍ ውስጤ አስገደደኝ በእውነት ገራሚ ታሪክ ነው ነፍሱን በአፀደገነት ያነለራት ለኛም መልካም ስራ ሰርተን እንድናልፍ እግዚአብሔር ይርዳን🤲🤲😭😭
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ የወንድማችን ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን ነፍሰህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት
@classicphone5908
@classicphone5908 Ай бұрын
ነብስ ያማር ወንድማች አግዚአብሔር ነብስሕን በአፀ ደገነት ያኑርልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 10 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን📖📖📖
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b Ай бұрын
ወንድማችን ነብስህን እግዚአብሔር አምላክ በአፀደ ገነት ያኑራት
@Fithcf
@Fithcf 10 ай бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልንው ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢😢
@tigistteffera905
@tigistteffera905 10 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችን ነፋስይማርልን
@Afesoon-lc3cw7ul1
@Afesoon-lc3cw7ul1 10 ай бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እውነት ትምህርቶችህ በቅርቡ ነው ማዳመት የጀመርኩት እና በጣም ትልቅ ልውጥ እያገኘሁበት ነው እውነት የዛሬው ደግሞ በጣም ገራሚ ነው አግዚአብሔር የመንግስቱ ወራሽ ያደርገው
@beminethabta1505
@beminethabta1505 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ነብሱ ይማር😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር😢😢😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 10 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ለብዙዎች መዳኛ መንገድ አድርጎካል ዘመንህ ይባረክ ለወንድማችን ነፍስ ይማር ብዙዎችን አስተምሮ አለፈ እግዚአብሔር አምላክ በበጎ መንገድ ይምራን✝️🤲
@amanuaela2370
@amanuaela2370 10 ай бұрын
ምንም የከዚህ በፊት የነበረዉ ሕይወት ቢያዛዝንም እንዃን አሟሟቴን አሳምርልኝ ማለት የዚህ ልጅ መጨረሻው ነው በአስራ አንደኛው ሰዓት መዳኑ በጣም ደስ ይላል። እግዚብሔር አምላክ እኛ ልጆቼን እድንድ እንጂ እንድነጠፋበት አይፈልግም። የቤቱም መሸጡም ከእግዚብሔር የመጣ ነዉ። መዳኛዉ ሆነ። እግዚብሔር ነፍሱን ይማር።
@ethiobelay1423
@ethiobelay1423 10 ай бұрын
ሰላም መምህራችን መምህር ተስፋዬ በጣም የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው።ነብሱን በ ደጋጎቹ ፃድቃን ጎን ያሳርፈው።አሜን አሜን አሜን 🎉🎉❤
@mestawetdemesse1756
@mestawetdemesse1756 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ታኑረዉ ❤
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 10 ай бұрын
ወንድማችን ገነት መንግስተ ሰማያት የውርስልን የእግዚአብሄር ሰራ ሊመረመር የማቻል አጅግ ድነቅ ነው ለወንድማችን ልዩ የፅድቅ ስራ ለኔ ለቆሻሻ ትምህርቲ ሆንዋልና መምህራችን ረጅም አድሜና ጤና የስጥልን አግዚአብሄር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን ከደጋጎቹ ከነአብርሀምና ይስሀቅ ጋር ያኑረው።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ይወድማችን ነበሰ እግንዚአበሔር አምላክ በአፀደ ገነት ታሳረፈልን ነበሰ ይማር🤲🤲🙏🙏
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 5 ай бұрын
አሜን እግዛቤር ይመስገን መምህርዬ ቃሎት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ ቤተሰቦችክ❤❤❤
@Tizita341
@Tizita341 10 ай бұрын
ኡፍፍ ማርያምን አልገመትኩም በጣም ነው የደነገጥኩት ነብሱን ይማር ባፀደገነት ያኑርልን 😢😢 መምህር ፀጋውን ያብዛልክ በርታ❤
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 10 ай бұрын
ወንድማችን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@debritutulu5126
@debritutulu5126 10 ай бұрын
የምገርም ነው እግዚያአብሔር ነፍሱን በቁዱሳን አጣገብ ያሪጋው ሰው ሰገባለት እንድ ነው ከራሱ አልፎ ለስውም ይተርፋል ወደ እግዚያአብሔር ስጠጋ ይከብራል በቀድሞ ሱሱ ብሞት ቀለል አርጎ ያልፍ ነበር ምንም ከዚቦሃላ ያስታውስታል ነፍስ ይማርው መምህር አንተም እሬጅም እድሜ እና ጋር ይስጥልን
@user-rq2fx3wn6d
@user-rq2fx3wn6d 10 ай бұрын
ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን መምህር እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 10 ай бұрын
ነፈሱን በገነት ያኑርልን እዴት ደስ የሚል ነገር ነዉ መምህራችን ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@andualemzergaw
@andualemzergaw 10 ай бұрын
እኔ እጂግ በጣም ነው ያለቀሰኩት የእውነት ደግሞ ምን አይነት እደለኛ ሰው ነው ጻዴቅ ነው መታደል ነው ነብሱን ከቅዱሳን ጎን ያድርግልን የኔወንድም እጂግ ልቤን ነው የሰበርው
@baftahadas1264
@baftahadas1264 10 ай бұрын
ነፍስ ይማርው በቅዱሳን ጎዲን ያኑርመምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@birhanmekonen8967
@birhanmekonen8967 10 ай бұрын
መምህር ወንድማችን እግዚአብሄር ይርዳህ እመ ብርሃን ትቁምልህ ፀጋውን ታብዛልህ ....
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት መምህሮችን ያብዛልን በእውነት ትውልድ እየዳነ ነው ተመስገን🙏🙏
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 10 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ መምህር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 10 ай бұрын
በሥላሴ ስም በጣም የሚገርም ገጠመኝ❤❤ነፍሱን ከቅዱሳን ጎን ያኑርልን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር መምህርዬ መቸም የማታሰማን የለም ጉደ ነው
@abebahiluf459
@abebahiluf459 10 ай бұрын
የወንድማችን ነብሱን በአጸደ ገነት ያንርልን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ትልቅ ተምህርት ነው የተማርኩት መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ እስከነ መላ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን 🤲🤲🤲
@user-wv2dl6xt3m
@user-wv2dl6xt3m 10 ай бұрын
ቃለሂወትይሰማልነ
@asmarech591
@asmarech591 10 ай бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረልን ወንድማችነ በጣም ትልቀ ትምህረት ነው እንኳን ለንሰሀና ለቅድሰ ቆረባን በቅቶ አፈ ሁላችንም የምንማረበት ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህረ ከክፎ ነገረ ይጠብቅህ 🙏
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 10 ай бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር መአሪም ይቅር ባይም ነው እኛንም ለንሰሐ ያብቃን
@mikiman1625
@mikiman1625 10 ай бұрын
Thanks!
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 ай бұрын
አማን አሜን አሜን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 10 ай бұрын
የአውነት እነባዬን ማቆም ነው ያቃተኝ ፈጣሪ ነፍሡን በአፀገነት ያኑረው መምህርዬ እረጅም እድሜ ያድልልን
@alamark1631
@alamark1631 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@m.g5295
@m.g5295 10 ай бұрын
መምህር እንካን በሰላም መጣህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን ፈጣሪያችን ዕድሜ ከጤና ይስጥህ
@lulumulatu558
@lulumulatu558 10 ай бұрын
የሰው ፈጣሪ ቅድስት ስላሴ ብቻ ነው
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 10 ай бұрын
"ፈጣሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥህ" ነው ያለችው
@m.g5295
@m.g5295 10 ай бұрын
@@lulumulatu558 እውነት ነው አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ፈጣሪ ይቅርታ አጻጻፌ ነው
@m.g5295
@m.g5295 10 ай бұрын
@@tsionpetros4979 አመሰግናለሁ ስለአረምሽልኝ
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Ай бұрын
አግዝኣብሄር በአፀደ ገነት ያንሮው 😭ፊልም የሚመስል ታሪክ ኣናመሰናለውን 🙏🙏🙏
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 10 ай бұрын
እኔም ጥላቴን አውቄዋለሁ እድበረታ ፀልዩልኝ ባድ አምል ኮ እየመለክን ነው ከቤተሠቦቸ ጋር የደኩት ብዙ ነገሮቻችንን አበለሽቶብናል ግን እኔን በመጨረሻው ስዓት ይህን ትምህርት እድሠማ በምክንያት አረብ ሀገር ተሰደድኩ ለበጎ ነው እያልኩ ሁሌም የማትለየኝን የአምላኬን እናት ድንግል ማርያምንእያመሠገንኩ አለሁ እስካሁን ማን ብየ ብጠራት ይሻለኛል ዎላዲትን❤❤❤
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 10 ай бұрын
አኔ ሃረብ ሃገር በጣም በመምህሬ ብዙ ተምሬ አለሁ
@avg4628
@avg4628 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ
@taybaa8158
@taybaa8158 10 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 10 ай бұрын
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@alamark1631
@alamark1631 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት በጣም ነዉ ያዘንኩት ግን መልካም ሰርቶ አለፈ እግዚአብሔር ይሠስገን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን🙏
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 10 ай бұрын
ነብሱን በገነት ያኑረው .
@tilahunrete9658
@tilahunrete9658 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መምህር
@eyaak7031
@eyaak7031 10 ай бұрын
የመምህር ተስፍዬ ቤተሰቦች በፅሎታህሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነው ከባድ ሁኔታ ውስጥ ነኝ ከነ ቤተሰቤ
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 10 ай бұрын
መሠደዴ ለበጎነው ስትኑ አስተማረኝ አብሶ መምህር እድሜ ላተ በተግባር ለማድረግ ያብቃን እውነት ስት እቅድ አለኝ በቤተሰብ ዙሪያ በጾለት አስቡኝ መልካም አድርጎ እድሜ ለንስሃ ለስጋ ደሙ ያብቃን
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@geriegelne6324
@geriegelne6324 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@berhan_tube5741
@berhan_tube5741 10 ай бұрын
ጸጋዉን ያብዛልህ መምህር
@fkrsisay
@fkrsisay 10 ай бұрын
ወየ የመዳኒታችን የየሱስ ክርስቶስ ምን አይነት ድንቅ ነው ኦኦኦ ጌታዬ ክርስቶስ ሆዬ ከአቅም በላይ ነው መምህር ታድለሀል ለሰው መለወጥ ምክንያት ያደረገህ አምላክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኔጃ ይሄ እኮ ፊልም ነው ሚመስለው ወይየኔ
@asnakumekonenasnakumekonen5725
@asnakumekonenasnakumekonen5725 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ለአንተ እኔ ቃላት የለኝም ትለያለህ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነ መላ ቤተሰብክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አሜን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን መምህራችን ቃለህወትያሰማልን ❤❤❤
@Ureal22
@Ureal22 10 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን መምህራችን ።
@user-vk8rx6ce2c
@user-vk8rx6ce2c 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@arsemagirmay9185
@arsemagirmay9185 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@maron-m1234
@maron-m1234 10 ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወትያሠማልን
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 10 ай бұрын
መምህር በጣም ብዙ ነገር ነው ከወንድሜ የተማርኩት እግዚአብሔር ነብስን ከአፀደ ገነት ያኑሮህ
142ኛ ♦A ልዩ ገጠመኝ፦ አረቦች እየደፈሯት የተሰቃየች ሴት መጨረሻ
43:30
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 520 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 520 М.