248ኛ B ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና

  Рет қаралды 82,640

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 883
@user-td6zj9zx3o
@user-td6zj9zx3o 2 жыл бұрын
ግሩም ግሩም ትምህርት ወስጀበታለሁ የልጁ የልቡ ንጽህና በፈጣሪው ላይ ያለው እምነት የዘመኑ እዮብ ብየዋለሁ ለሁላችንም እንዲህ የተጋ ልብ ይሰጠን ዘንድ የዘወትር ልመናዬ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ባንተላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን እሄን እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላክ ይመስገን።
@melatas1566
@melatas1566 2 жыл бұрын
Edgh
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eetalmketaw6302
@eetalmketaw6302 2 жыл бұрын
፦ሸ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲
@direstesfaye6470
@direstesfaye6470 2 жыл бұрын
የማዕዶት እናት የታደልሽ ነሽ በእሳት ተፈትኖ ነጥሮ የወጣ ባል ፈጣሪ ስለሰጠሽ። ሰለሱ ለመናገር ግን አቅም የለኝም። ክርስትናን በተግባር!!
@fikirfikir511
@fikirfikir511 4 ай бұрын
አውነት ነው ታድላለች
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
ለሁላችንም በእምነት ከፀናው ጋር ያገናኘን🎉🎉🎉🎉
@lehulutube9063
@lehulutube9063 2 жыл бұрын
ከዚህ የተማርኩት በፍፁም መታከት የለብንም፣ ወንድማችን ግን ታድለሀል ፣ ትዕግስቱን አድሎሀል፣ እንዳንተ ለኛም ንፁህ ልብን ይስጠን።
@user-zb3pw4df7d
@user-zb3pw4df7d 2 жыл бұрын
አሜን 🤲😭አሜን 🤲😭አሜን 😭
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 жыл бұрын
አሜን፫
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 Жыл бұрын
Amen
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 5 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን
@cohallel.7
@cohallel.7 2 жыл бұрын
ይሄን ትግል እያደመጥን እየሰማን ካልተመለስን በእውነት ይፈረድብናል ከማስተማር አልፎ ለምስክርነት የቀረበ በራሱ ወንጌል ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋን ይስጥህ።
@hermonkidane5952
@hermonkidane5952 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ብለሀል!
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@h6ey335
@h6ey335 2 жыл бұрын
የምገርም ፅናት ነው የእመቤታችን ስራ ድንቅ ነው ክብርና ምስጋና ይግባት🙏 እንኳንም የእውነት አጋርህ አገኘህ🙏የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነውና የሀ ሁሉ ግፍ ለበጎ አደረገልህ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት 🙏
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ድጋሚ ኮመትኩ እቅልፍ አልኛዉም በማዳመጥ በጣም ዉስጤ ነዉ የገባዉ ትልቆ ትምህረት ነዉ መምህረየ ተባረክ እድሜህን ያረዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን 🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@edenz7956
@edenz7956 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምያስለቅሰው ታሪኩ ወንድማችን እንዴት ያለ ንፁ ልብ ያለህ ግን እግዚአብሔር እኛንም እንዳንተ አይነት ልብ ይስጠን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ያባርክህ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🥰🥰🥰🥰
@mulugebre1251
@mulugebre1251 2 жыл бұрын
Yante netsu lebe lenem yesten
@user-pp2nd6gh9o
@user-pp2nd6gh9o 2 жыл бұрын
ውንድማችን የአንተን ትህትና ትግስት እድል ለኛሞ ያድለን አንተን ያውጣህና ያተረፈህ አሞላከ ለኛሞ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🎁
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 2 жыл бұрын
አሜን፫
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ 🤲🏿 እኛንም እንዳንተ ቀና ልቦና ያድለን አሜንንን 😥🤲🏿
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይዉት ያሰማል እደሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛንም እንዳንተ አይነት ልቦና ይሰጠን ያድለን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በረታ
@phonetastix4357
@phonetastix4357 2 жыл бұрын
የመብርሀን ምልጃ የልጅዋ ቸርነት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ላንተ የሰጠችውን ፅናት ለኛም ይስጠን .
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 Жыл бұрын
Amen
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ታርክ ነው ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ አሁንማ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ትምህት ተባርሬያለሁ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉፉ አቤት ፅናት በጣም ቀናሁብህ ወንድም ገንዘቡ ይጥፋ ምንአባቱ እንኳንም በሂወት ኖርህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ያሳለፍኸሁ ሂወት አንድ መፃፍ ይወጣዋል አሁን ጠላቶችህ እያዪህ ያፍራሉ የአብርሀም እና የሳራን ትዳር ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በልጆች ደጋግሞ ይባርክህ ሁሉም ነገር ነው የሚባለው እውነት ነው ለካ ብዙ ተማርኩበት መምህር ለአንም ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታልን 💚💛❤💚💛❤
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-ys5rs6tt9h
@user-ys5rs6tt9h 2 жыл бұрын
እኔ በጣም ፅኑ ክርስትና ማለት የሄን ሰው ነው ብየ እደመድማለሁ ስንቱ መከራና ችግር ሲደረስበት ኣቤት ትእግስትህ ወንድሜ ኣስተምረህናል እግዚኣብሔር ቀሪ ዘመንህ የደስታና የበረከት ያርግልህ
@simretkassaye6862
@simretkassaye6862 2 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ አወጣህ።ስላንተ ወንድሜ ተክለወይን ብዙ አጫውቶኛል።ሁሉም አልፏል ።ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ።
@getachewnedaw2256
@getachewnedaw2256 2 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ነገር ይረዳህ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen 🙏 🙏
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 2 жыл бұрын
ወንድማችን ትዕግስትህ ወደር የለውም ይሄ ካንተ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ነው ጎበዝ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው የሚገርም ማንነት ነው ተባረክ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን ውድ መምህር.... በጣም እጅግ ድንቅ የሆነ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ያቀረብክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ጨምሮ ... ወንድማችን እንኩዋን መድሀኒአለም እረዳህ እንኩዋን ወደነበረበት ህይወትህ መለሰህ ባለቤትህንም ሳላደንቃት አላልፍም እግዚአብሔር የአብረሀምን እና የሳራን እድሜ ይስጣችሁ አንተም ብለኸዋል እንደ ሙሴ የተመረጥህ ነህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን አሜን
@user-gj1fp1jz8j
@user-gj1fp1jz8j 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት እና ከትህትና ጋር የሰማነውን እድንለወጥ እግዚአብሂር ይመስገን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 2 жыл бұрын
በእውነት ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ ወንድሜ ለአንተ የደረሱ እናትና ልጁ በአማላጅነታቸው የታመንክባቸው ጻድቃን ሰማዕታት ለእኛም በጭንቅ በመከራ ውስጥ ላለነው ሁሉ ይድረሱልን ☝️👏🕊
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 🙏🙏🍀🍀🍀🥰
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 жыл бұрын
መምህርራችን በጣም እና አመሰግናለን እኔ እንደዚ ሰው የተፈተነ ሰው አይቼ አላውቅም ሰውች ግን ምናይነት ጨካኞች አረመኔዎች ነን እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን በእውነት ለንሳሃ ያብቃን ሁላችንንም ✝️❤️❤️🕊🕊🕊
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 жыл бұрын
ትምህርቱ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በጣም አስገራሚ ነው እግዚአብሔር እንኳን እረዳህ እነዚህን ችግሮች ተቋቁመህ ሳትሞት ለዚህ መብቃትህ በጣም አድለኛ ነህ እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትነህ ጌጥ ሆነሀል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
@fikirtemariamhailu6730
@fikirtemariamhailu6730 2 жыл бұрын
Amaizing getemegn, God bless your futuro life
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝተንበታል እግዚአብሔር የቀረ ዘመንህ ይባርክልህ ወንድሜ ወለተ ማርያም ከነበተስቤ በፀሎት አስበኝ 🤲ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን እንወድሃለን 💞💞💞
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) በጣም የሚገርም ነገር ነው የሰው ልጅ ፈተናው ሲበዛ ብዙ ነገር ካንተ ፅናት ብዙ ተማርኩ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት
@meskeremtesfaye8486
@meskeremtesfaye8486 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማችሁ ይህን የመሰለ ገጠመኝ ስላሰማችሁን ወንድሜ ወለተማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ፡፡
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን ወንድማችን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሒወት እና ቤተሰቦቸን በረከትህ ይደርብን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን በእውነት አሚገርም ገጠመኝ ነው ወንድማችን ታሪክህ ለኛ ሰላካፈልከን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ተምረን ለፍሬ ያብቃን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች አሰኳለ ማርያም ከነ ቤተሰቦችዋ ብላችሁ በጾሎት አሰቡኝ
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አሜን፣፣ አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ በጣም፣ደሰሰሰ፣አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣💚💛❤🙏🙏
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ትሰብሽ ማማይ ከነበተሰቦች
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በፈተና ያፀናት ያበረታህ እግዚአብሔር ለኛም መፀናትን ያድለን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትምህርት ያለዉ ሕይወት ነዉ ያስተማርከን
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
መምህር እንቅልፌን አጥቼ ይህው ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት እግዚአብሔር እንዴት ንፁህ ልብ ነው የፈጠረለት እኔ የወንድማችንን ፀጋ ለኔ ብሆን ብዬ ተመኘሁኝ እግዚአብሔር ሁለም መልካም ነው ለሚያምኑት ሁሉም ይደረግለታል ቃል ህይወት ያሰማልን በተለይ በለሊት ያነበብከው መዝሙረ ዳዊት ታምር ሰርቶልሃል
@mtasbiyalamsegene3544
@mtasbiyalamsegene3544 2 жыл бұрын
መምህር አየህ ትምህርትህ ምን ያህል ህይወታችንን እንድናስተካከል እየረዳን እንደሆነ ከዚህ ወንድማችን ትልቅ ዕምነት፣ፅናት፣በኃላም መባረክን አይተናል..መምህር እግዚያብሔር ቤተሰብህን አንተንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ…
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገርም ነው ከዚህ ሁሉ መከራና ችግር ያሳለፈህ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይመስገን አቤት ፅናት እንዴት መታደልነው ከዚህ ቡዙ ነገር ተምራለሁ
@samuelasrat2394
@samuelasrat2394 2 жыл бұрын
ቃለህያወት ያሰማል። የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያክበር ያመስገን። አሜን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ወድማችን በፀሎትህ አስበኝ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@user-bl7gu3vz8x
@user-bl7gu3vz8x 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቃል አሜን አሜን አሜን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እችን ቀን እንዳይ ለፈቀደልን ጌታ ክብር ምስጋና ይድረስው አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን💐 የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች የት ናቹሁ ውዶች ኑ እንዳያመልጠን ድንቅ ታምር ነው ወንድማችን በፍቃድህ ልትመክረን ልታሰተምረን ሰለፈቀድክ ከልብ እናመሰግናለን በተረፈ ልጨረስው እሰኪ ብዙ ጊዜ ኮሜንት ሰለምረሳ ቀድሜ ሰለምፅፍ ነው ቤተሰቦች
@bayoshbayosh7446
@bayoshbayosh7446 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ግን ሚገርም አምላክ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አንክዋን ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ችግር አወጣህ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
በመብርሀን ስም ምን አይነት ፅናት ነው ይህንን እንድንሰማ መምህራችንን የሰጠን አምላክ ይመስገን
@fthi3585
@fthi3585 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ውንዲሜ በርታ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ነው እመብርሃን ትደግፍህ ብዙ ካንቴ ታሪክ ተማርን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ቸሩ መድሃኒ አለም ሁሉም አሳልፎ ለዚህ ድል ና በመጎሱ ለቆመህ ወንድማችን 🙏🕊
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እንዲሁም ወንድማችን ዉጣ ውረድህን አይቶ የረዳህ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ይህን ያሰማኸኝ አምላክ ጠላት ሰይጣን የተዋረደበት የተረገጠበት ጉባኤ እግዚአብሄር አምላካችን ክብሩ የተገለፀበት ንፁህ ጉባኤ ተመስገን በዚህ ዘመን ዳግም እዮብ ሁላችንን ለዚህ ክብርያብቃን ፣፣፣፣፣
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l 2 жыл бұрын
እሺ
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 2 жыл бұрын
እዝጊኦ ይሄ ሁሉ ፈተና ፣ ፈጣሪ በልካችን ነው የሚፈትነን ።ወንድሜ ጥንካሬህን አይቶ እግዚአብሔር በብዙ ፈተነህ ፣አንተ ግን ከቤቱ አልራቅህም ።በእሳት የተፈተነ ማንነት ። በመጨረሻም የምትፈልገውን ሳይሆን የምትሆንህን ሰጠህ ። ሠላም ለቤትህና ለቤተሰብህ ።
@rahelayele4241
@rahelayele4241 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚያሳዝንም ታሪክ ነው ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይሁን ለሱ 🙏🙏🙏 እኛንም እግዚአብሔር ያስበን
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እጅግ ይገርማል የሰውልጅ ይህ የህይወት ትምህርት ለሁሉም የሚሆን ነው ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ምን አለመታደል ነው እንዴት አይነት መያዝ ነው ለእታችን ማስተዋልን ይስጣት ወደልቦናዋ ይመልሳት 🙏🙏🙏
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#እኳን ደህና ቆያችሁ መምህር ወድማችን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት በጣም ግሩም ነው ደስ ይላል💝💝 ግልፅ መሆን ለራስ ነው!! ወድማችን እጂግ አድርጌ ክብር አለኝ ላተ🙏🙏 ሌሎችም ከዚህ ቢማሩ ጥሩ ነው #መደኋኔ ዓለም ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን🌿💚💒💛💒💝💒🌿🙏🙏
@tt7u791
@tt7u791 2 жыл бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድመ እግዚአብሔር አምላክ ላንተ የሰጠሄን ጽናት ለኛም ይስጠን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abrish951
@abrish951 2 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከ ፀጋ ጋር አብዝቶ ያቆይልን በፀሎትህ አስበን
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ አቤት የሰው ልጅ ክፋት በጌታ ስም እሺ ከማን ጋር ነው የሚኖረውን ወንድማችን በእውነት ጠንከራ ሰው ነክ ትዕግስትህን ፅናትክን ተስፋ አለመቁረጥክን ሳላደንቅ አላልፍም ምን ያህል እግዚአብሔር የባረከክ በጣም ቅን እና መልካም ሰው ነክ በሚደርስብክ መከራ ሁሉ ፈጣሪ ሲጠብቅክ ነበር ይሄን እንኳንም ተፈወስክልን ይሄን የመሰለ የህይወት ውጣ ውረድ እንድንማርበት ስላካፈልከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በጣም ፈጣሪ ትዳርህን ይባርከው መምህር ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@fifichbdvieucdj594
@fifichbdvieucdj594 2 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ እግዚያብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይረው አሜን፫
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 жыл бұрын
ምናለ እኔም ያንተ አይነት ልብ ቢሰጠኝ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክን ይባርከው ወንድሜ።ክፉ ልብ ይዤ ከስንት ጉድ የጠበቀኝ አምላክ እዳ አለብኝ ። መምህር አገልግሎትህን ይባርክልህ፣በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።
@geteneshbekele696
@geteneshbekele696 2 жыл бұрын
በምድራችን እንደዚህ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ እመብርሃን አብዝታ ትባርክህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ከምርቃቱ ልጀምር ብዬ ነው ሆ በማስተዋልና በህሊና እየሳልኩ ያዳመጥኩት የህይወት ገጠመኝ ነው ወንድማችን ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ እግዚአብሔር ድል ስላደረገው ነገር ክብር ምስጋና ይግባው ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን አመተ ኢየሱስ በፀሎት አስቡኝ
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ፅናት ነዉ አሁንም እግዚአብሔር ያብርታህ በፀሎትህ አስበኝ አፀደ ማረያም መምህርራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮናል በእዉነት አሜን አሜን አሜን
@genetasefagenetasefa339
@genetasefagenetasefa339 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ደስ አለህ መምህራችን የእኛ እንቁ እረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ
@eskedardemesis9940
@eskedardemesis9940 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ትግስቱን እንደ እዮብ ያበዛልህ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት አመአምላክ በነገሮችህ ሁሉ አልተለየችኽም አሷን ለምኖ ያጣ የለም ክብር ምስጋና ይግባት ፈጻሜህን ታሳምርልክ ካንተ ሕይወት ብዙ ተምሬለሁ ትግስትን ፅናትን ችሎ ማለፍን በአነድ ቤት ከጠላት ጋር መኖርን ነገሮችን በፀሎት ማሳለፍን በእውነት ላንተ የተለመነ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲 አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫👐💒🕊እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ወንድማችን ከዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ያወጣህ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን አሜን ፫👐💒🕊🌿
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
አቤት የጌታ ሰራ እፅብ ድንቅ ላአንተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለእኛም ትድረሰ መድሀኒአለም ፍፃሜህን የሳምርልህ መምህር አንተንም በጣም ነው የማመሰግንህ እንደአንተ አይነቶችን ጌታ ያብዛልን ይጠብቅልን ማሰተዋልን ይሰጠን
@hassancellhassancell6240
@hassancellhassancell6240 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን አስተማሪ እና የሚገስጽ ትምህርትን ስለምታመጣልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንወድሜ በእውነት እጅግ ግሩም ፅናት ነው ጎዶልያስ በለቅሶ ነው የጨረስኹት አዎ ተስፋ ስላሴ ን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የምናስተውልበትን አእምሮ ይስጠን መጨረሻችን ያሳምርልን 👏👏👏
@helenhelen8545
@helenhelen8545 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን በጣም የሚያስተምር ገጠመኝ ነው ላንተ የደረሰልህ አምላክ ለኛም ይድረስልን እመብርሀን በምልጃዋ ዘወትር አትለይ ባንተ ላይ አድሮ የመከረን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በራሴ ተምሬበታለሁ መምህር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ደካማ እህታቹ ነኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ይመሰገን የሰው ልጅ ፈተናው ውይይ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው ወንድማችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ማረችህ🤲🤲🤲🌷🌼🥀🌻
@user-cn1cf6xg6j
@user-cn1cf6xg6j 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ወንድማችን ላተ የደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን ፍፃሜያችንን ያሳምርልን በእውነት እኔ ያለሁበትን ህይወት ነው ያየሁት ተስፍ ቆርጭ ነበር ያለሁት ነገር ግን ባተ ተስፍዬ ቀጠለ
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c 2 жыл бұрын
ወድማችን ትግስትህ በጣም ይገርማን ለሁላችነም ያተን እምነትና ትግስት ይስጠን ለዚህ ያበቃህ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏✝️💚💛❤️✝️
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 2 жыл бұрын
ወንድሜ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃክ እውነት ከባድ ታሬክ ነው ያሳለፍከው እንደሰውኛ የማንቋቋመውን ለእግዚአብሔር የማይቻል ነር የለውም ከእናቱጋር ሆኖ ታሬክክ ተለወጠ እድለኛ ነክ እግዚአብሔር ትዳርን ይባርክልክ ልጆችክን ያሳድግልክ እልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን መምህራች እግዚአብሔር ይጠብቅክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ክበርልኝ
@jeribini5969
@jeribini5969 2 жыл бұрын
ወንደማቼን በውነት ታሪከከን ሰላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን 🙏እኛ ዬ መመሄር ተማሪዎች ካንተ ታሪክ በዙ ነገር ተመረናል. በተለይ ተገስተከን, ያለከን ዬ እምነት ጉልበት አይተናል.ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ 👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ወንድማችን። አቤት ፅናት ትግስት ማስተዋል እምነት የእውነት ከአንተ ብዙ ተማርኩኝ። እግዚአብሔር ልጆችክን ያስድግልህ ሰላም ደስታ ይሙለ በኑሮህ ቀሪ ዘመን እግዚአብሔር ይበርክ መምህረችን እናመሰግናቸዋለን ሰላም እግዚአብሔር ይብዛለችሁ
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 жыл бұрын
waqaayyoo sagalee jirnyaa isnii haa dhagechiisuu Ebbifamaa firiiwaan Tewaahidoo koo barusaa gudaa isnii iraa baraanee dhugaa Nuuf jiradhaa 😘😘😘
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለአንተ የስጠውን ትግስት ለኛም ለኔም ይስጠን ይስጠኘ በፀሎተህ አስበኝ ወደማችን ወለተ ሚካኤል ከኔቤተስቡች ቤተስቡችንም ለንስሀ ያአብቃልኝ አሜን መጨርሻህን እግዚአብሔር ያአስምርልን አሜን በምጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያአግኘሁበት ግሩም ነው በተለይ ያአንት ትዕግስት ድንቅ ነው
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ """ረቡኒ ""በስመ አብ በዚህ ዘመን ኢዮብ አለ 🤔🤔 ማርያምን ይገርማል ታሪኩ ለዚህች እለት ያደረሰህ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን ውድ ወንድሜ በጣም ጠንካራ ስው ነህ ትልቅ ትምህርት ነው እኛንም ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ይስጠን ለሁላችን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
በፈጠሪ ታአምር ነው !!! ቃለ ህይወት የሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው በእውነት ጥልቅ ነው
@user-is1ke2ly7m
@user-is1ke2ly7m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እናመስግናለን ላንተ የደረስ መድሀኒአለም ለኛም ይድረስልን:: አሜን🙏🏻 ብዙ ተምረናል!!
@marthabekele2138
@marthabekele2138 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@marthabekele2138
@marthabekele2138 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
በተመሳሳይ ሰዓት a እና b🙄ኑ እናዳምጥ ተማሪዎች 😘ክብር ለመድኃንያለም ይሁን 🤲🏿
@natanemaraya615
@natanemaraya615 2 жыл бұрын
aግን አላገኘሁትም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@natanemaraya615 እኔማ አሁን ጨርሼ ወደ b መጣሁ 😘ዩቱብ ላይ ግቢ ና ታገኝዋለሽ እህቴ
@ayelehele7243
@ayelehele7243 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@almaazalmaaz6503
@almaazalmaaz6503 2 жыл бұрын
በእውነት ለእግዚአብሔር የምሳኖ የለም የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ ጉሩምነው ትልቅ ትምህርትነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እውነት ትዕግስትህ እሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ላንተ የሰጠ ጽናት እምነት ትዕግስት ለኛም ያድለን አሜን አምላኬ ምን ይሳንሃል መምህራችን እናመሠግናለን
@user-fx6gx2zy3j
@user-fx6gx2zy3j 2 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ነው ትዕግስትህን አይቶ ነው የፈተነህ ይገርማል ድንግልማርያም ክብር ይግባት እግዚአብሔር ይመስገን
@mihretekasaye2767
@mihretekasaye2767 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ደግ ሰው ነው ግን በማርያም በስመአብ ወውልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የመምህር ግርማ ፍሬዎች አባታችን ም እድሜዉን ፀጋዉን ያብዛልን ጨምሮ ጨምሮ
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውናት እግዚአብሔር ቸርነው ሰላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በዙ ነው ያሰተማርከን በተለዬ ትግሰትህ መታድል የሰው ክፉየለም ዲቢሎስ እያደር ነው ግን እግዚአብሔር እንኳንም ታርክእ ቀየርልእ ጌታ ሆይ ማስተዋሎን ሰጠን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን ፍፁሜቹ ያሰማርለቹ አቤቱ ንፁህ ልቤ ሲኖርን እግዚአብሔር ሁሉም ያሰጠናል
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ መምህራችን፣በጣምደሰሰሰ፣ቃለህደወትያሰማልን፣💚💛❤🙏🙏👏👏👏👏👏👏
@Gebriel19
@Gebriel19 2 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ያስተምራል ጸጋው ያብዛልህ።ወንድማችን ህይወትህን ኣስተምሮናል፡ ኣምላክ በልጆችህ ይባርክህ። የኣምላክ ስራ ድንቅ ነው።
@ewethio
@ewethio 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። በፀሎትህ አስበን እኔና ጓደኛዬን ገብረ ፃድቅ ሀይል ጊዮርጊስ ገብረ ኢየሱስ ተስፋ ማርያም ገብረ ኢየሱስ
@astum1675
@astum1675 2 жыл бұрын
ወንድማ በእግዚአብሔር ይወድሀል ለሚወደው ነው የሚፈትነው ፈተናውን በጽናት አልፈህ ለእንደኔ ደካሞች ባንተ አድርጎ ሊያስተምረን ፈልጎ ነው :አንተና በቴሰቦችህ እንግዛብሔር ይጠብቃቹ ጽኑ ወንድማችን። አንተን የባረከው አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምን ልጅ ይባርከን አሜን። መምህሩን መናፍስት ምን እንደሆነ ለማወቅ ለምታስረን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጠዎት።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽየ
@eteneshweldemariam5919
@eteneshweldemariam5919 2 жыл бұрын
ወንድማችን ትልቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ያን ሁሉ ችግር በፅናትና በትዕግስት እንድታልፍ ያደረገህ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ትግስትም አለ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም አናመሰግናለን ብዙ ተምረናል የአንተን ህይወት የቀየረ እግዚአብሔር እኛንም ይቀይረን አሜን ፫
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 жыл бұрын
የዘመናችን ቅዱስ እዮብ አቤት ትግስት አቤቱ የይቅርታ ልብ ስጠኝ እኔ በጣም ቂመኛነኝ ነገሮችን አረሳም
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ትልቅ ፈተና ያሸገር0 አምላክ እኛንም በፈተና የምፀናበትን ትዕግስቱን ማስተዋሉንና ፅናቱን እንዲያድለን የአምላካችን 1ዱድ ፍቃዱ ይሁንልን በእውነት በእንደዚህ ያለ ከባድ ፈተና ፀንቶ መሻገር። መባረክ ነው ቃሉም በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው አይደል የሚለው እኛ በትንሻ ፈተና መፅናት አቅቶብምን ህይወታችን እንደተመሰቃቀል እብዲሁ ስንዳክር እንኖራለን እርሱ ቸሩ መድሃኒያለም ለሱ የሰጠውን ፅናት እንዲያድለን የድንግል ማርያም ልጀ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን አሜን ።
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ያንተን አይነት ልብ ይስጠን ወይ ጽናት የዘመናችን እዮብ ነህ ወንድማለም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ⛪️🙏 መምህር ተስፍዬ አንተንም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያድልልን
@hermonkidane5952
@hermonkidane5952 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ! ብቻ ወንድማችን በስተመጨረሻ በመረቀህ ምርቃት ልዑል እግዚአብሔር አንድ ሳያጎድል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ መምህር ተስፋዬ። አንተም ወንድማችን አዲሱን ትዳርህን ከፈተና ሰውሮ እግዚአብሔር ይባርክልህ። የቀድሞዋ ባለቤትህንም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰጥቶ ወደ ቤቱ ይመልሳት። በርቱ። በክርስቶስ ፍቅር እኔና ቤተሰቤ እንወድሀለን መምህሬ!!
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_እውነት ያልተማረ ሰው ያነባል በትክክል ብለሃል እኔ አንድኛ ክፍል እንኳን አልተማርኩትም እግዚአብሔር ስለ ፈቀደልኝ ሁሉም ነገር ስለ አስቻለኝ አነባለሁ እፅፋለሁ ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት የልብን መሻት ብቻ ነው እግዚአብሔር ይፈፅማል እኛ ነን ከእግዚአብሔር የራቀን እግዚአብሔር ግን ሁሌም በምንፈልገው ነገር ከእና ጋር ነው ይረደናል የልባችን መሻት ይሰጠናል በእውነት ይህንን ስሰማ በጣም ገርሞኛል እስከመጨረሻው ሰምቻለሁ ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ አላቅም እንኳንስ ከዛ ሁላ ፈተና ወጣክልን ውድ ወንድማችን የእግዚአብሔር ምህረት ብዙ ነውና ስለ ማይነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ የእማ ፍቅር ወዳጅ እመብርሀን ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ትስጥልኝ የእኛ እንቁ መምህር ኑርልን በእውነት ምንም እልልም ብቻ ኑሩልን መምህሬ 💚💛❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌_
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን ከዚህ ሁሉ ችግርና መከራ ያወጣህ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበ ይመስገን ላንተ የደረሰች ወለላይቱ እመቤት እማ ፍቅር ለሁላችንም ትድረስልን አሜን (፫) በጣም እናመሰግናለን
@user-ce4gj6lt8n
@user-ce4gj6lt8n 2 жыл бұрын
ታምር ነው እኔስ መንፈሳዊ ቅንአት አሳደርክብኝ ወድማችን እጅግ በጣም ጠንካራ ፅናትህ ክርስትናህ የልብ የእውነት ነው እደት መታደል ነው
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መንፈሳዊ ሰዎችን ያብዛልልን ኢየሱስ ክርስቶስን በፍፁም ልብ የሚያመልክ ሰዎች ያብዛልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን፫
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
አቤት የሰው ልጅ እግዚኦ ይቅር በለን 🙏ጌታዬ ከክፉ ነገር ጠብቀን ወንድሜ ያንተን ትዕግስት ይቅርባይነት ይስጠን አንተን የረዳ አምላክ የኛም ይድረስ እግዚአብሄር ይመስገን እናቴ ድንግል አንቺ ጠብቂን አለም ተበላሽታለች
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 2 жыл бұрын
በእወነት ድንቅ አባት ነህ የዘመናችን እዮብ ፀጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ በፀሎትህ አስበን አፀደማርያም፣ክንፈሩፋኤል፣ገብረህይወት ሐብተማርያም ይልቁንም ኢትዬጲያ ሀገራችን ሰላሟ እንዲመጣና እግዚአብሔር ይቅር እንዲለን በፀሎትህ አስበን ።
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
ይገርማል የሰው ልጅ ክፋት ወንድሜ ባንተ ህይወት ብዙወቹን ያስተምራል እጅግ በተመስጦ ነው የሰማሁት ግን ሳዳምጥ በጣም ውስጤ እየተሸበረ እየተጨነቀ ነው ቅን ልብ አለህ በጾለትህ አስበኝ የኔ ወንድም
@helenbelay5284
@helenbelay5284 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኝ ከወንማችን ብዙ ትምህርት በርታ በፀሎት አስበን አስበንበርታ
@KindahaftiTesfay
@KindahaftiTesfay 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላቹ እመብርሃን ትጠብቅሕ መንድማችን በእግዚአብሔር ያለህ እምነት ትልቅ ነው ደስ ሲል እኔም እንዳንተ ያድርገኝ እመብርሃን ትጠብቃቹ እሕት ወንድሞቼ
@hareggene5495
@hareggene5495 2 жыл бұрын
አቤቱ ለማንም ፈተና ከመሆንያውጣን አሜን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ሀያል ነው ሁሌም አይኖቹ በኛ በሀጥያተኞቹ ላይ ነው ላንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን!!! እግዚያብሄር ፍቅር ነዉ!!!
@fenetabdela4868
@fenetabdela4868 2 жыл бұрын
እማ ፍቅር እንኳን ደረሰችልክ ላንት የደራሰች ለኛም ትድረስልን🙏🙏🙏❤️ አሜን
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 83 М.
251ኛ ገጠመኝ፦ አስገራሚና አሳዛኝ ደጎዳና ልጆች ገጠመኝና ታሪክ ( By Memihir Tesfaye Abera )
1:20:21
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 61 МЛН
42ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ልጁ ቦክሰኛና እስፖርተኛ የሆነበት አሳዛኝ ምስጢር
1:18:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 43 М.
244ኛ ገጠመኝ ፦ ጉድ ነው ! የሴት ደብተራ  አቁራቢዋና ቄደር አጥማቂዋ
1:58:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 95 М.
247ኛ ገጠመኝ፦ ለገንዘብ ብሎ እህቱን ከሀብታም  ጋር እያጋባ የሚያፋታ
1:43:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 54 М.
የሐሙስ አርጋኖን - Arganon - Hamus
43:48
masresham
Рет қаралды 630 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН