አለኝ ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew

  Рет қаралды 447,132

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

Жыл бұрын

አለኝ ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew
ክረምት አለፈ በጋው ተተካ
በትናንቱ ልክ ዛሬ ተተካ
ያገኝም አጣ ያጣም አገኝ
አንዱ ሲወርድ ሊላው ከፍ አለ
በሕይወት ዘመን ይህን አይተናል
ነገር በዘመን ይደጋገማል አይ
ምን አዲስ አለ ከእግዚአብሄር በቀር
ሰው ከድካሙ ትርፉ ምን ነበር
አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር
አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር
አለኝ ወዳጅ አለኝ አለኝ አባት አለኝ አለኝ
አምላክ አለኝ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ጥላ
ፈውስ መዳኛዬ የሕይወቴ ቤዛ አለኝ ኢየሱስ አለኝ
አንድ ሁለት እያለ ሰው ያለውን ያሳያል
ሰው በምድሩ ታምኖ ብቻውን እንዴት ይኖራል
እኔ ግን አልችልም ያለሱ ባዶ ነኝ
ያለ ኢየሱስ ሕይወት እስትፋስም የለኝ ባዶ ነኝ
አለኝ ወዳጅ አለኝ አለኝ አባት አለኝ አለኝ
አምላክ አለኝ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ጥላ
ፈውስ መዳኛዬ የሕይወቲ ቢዛ አለኝ ኢየሱስ አለኝ
ብኖር በዚች አለም ሕይወቴ ኢየሱስ ነው
ብለይ በስጋዬ ዘላለም ቤቴ ነው
ያመነ ይድናል በኢየሱስ ይተርፋል
ከሕይወት ውሃ ምንጭ እደዚህ ይረካል በሕይወት ይኖራል
ክረምት አለፈ በጋው ተተካ
በትናንቱ ልክ ዛሬ ተተካ
ያገኝም አጣ ያጣም አገኝ
አንዱ ሲወርድ ሊላው ከፍ አለ
በሕይወት ዘመን ይህን አይተናል
ነገር በዘመን ይደጋገማል አይ
ምን አዲስ አለ ከእግዚአብሄር በቀር
ሰው ከድካሙ ትርፉ ምን ነበር
አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር
አዲስ ነገር የለም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሄር በቀር
አለኝ ወዳጅ አለኝ አለኝ አባት አለኝ አለኝ
አምላክ አለኝ ኢየሱስ የሚባል የዘላለም ጥላ
ፈውስ መዳኛዬ የሕይወቴ ቤዛ አለኝ ኢየሱስ አለኝ

Пікірлер: 1 300
@bikeomran1818
@bikeomran1818 Жыл бұрын
አንቺ ሀያል ሴት ዘመንሽ ይባረክ እግዚአብሔር ለማመስገን ያለሽበት ሁኔታ አልያዘሽም ያከበርሽው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Rediyetol
@Rediyetol Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@workinesh1964
@workinesh1964 Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
አሜን አሜን የእርሷ የሆኑ ሁሉ ይባረኩ🇪🇹
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@shallom8897
@shallom8897 Жыл бұрын
Amen amen
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 3 ай бұрын
በዘመኔ ወንጌል ከቤተ መንገስት እንደመሰበክ የሰማሁት ትምቢት ተፈፅሞ በማየቴ እድለኛ ነኝ 👍👍👍👍👍
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ደደብ
@eyasuberhanu1546
@eyasuberhanu1546 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ማለት እንዲህ ማለት ነው እናንተን ለኛ ለኢትዮጵያውያ የሰጠ አምላክ ይባረክ አሁንም በሥራችሁም በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
ከቤተመንግስት ዝማሬ ቀጥሏል 🥰🥰 👏👏👏 አሜንንንንንንን እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ስለሆነ !!
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
ሊያውም እየሱስ ኢየሱስን የሚሸት መአዛ ያለው ዝማሬ
@bezaayalew44
@bezaayalew44 Жыл бұрын
አሜን!
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
@@Eyerusalem_እዉነት ነዉ !!
@diborab7820
@diborab7820 Жыл бұрын
@@bezaayalew44 👏👏
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 Жыл бұрын
አሜን ሃሌሉያ 🙏ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ይሁን🙌🥰❤
@YnTnGdL
@YnTnGdL Жыл бұрын
ተመስገን ነው❤ ቤተመንግስታችን ከጫትና ውስኪ ተላቆ #የመዝሙር መፍለቂያ ሆነልን💜
@mitikineshcheleke8150
@mitikineshcheleke8150 Жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤
@jesuschrist6237
@jesuschrist6237 Жыл бұрын
Exactly
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
ጥንቆላና ደም ማፍሰስ ቀርቶ የእግዚአብሄር ስም ተጠራበት ከሶስት ሺ አመት በኃ እግዚአብሄር ሊታረቀን ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
መዝሙር አብይ የሚባል ኢትዮጵያን በታሪኳጰበደም ያጨቀየ ደም የጠጣ አረመኔ የክፋቱ መለኪያ የሌለው ሰይጣንን ሳይበልጠው አይቀርም በዛህ በደምጰ በሰከረ አረመኔ ሰው የተጻፈ መዝሙር ጫትና ውስኪ ይሻላል ይህ ዝማሬ ነፍሴ የተጸየፈችው ክርስትና መኖር ነው በዚህ ውሸታም አጭበርባሪ የተደረሰ መዝሙር ልሰማው አይገባኝም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ሞት ለሰይጣኑ አብይ አህመድ ሞት ለኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ ለሆነው አብይ አህመድ
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
_ዝማሬ ያሬድን ያሰማለን ቀዳማዊት እመቤት_ _💠🙏💠🙏💠🙏_ _አሜን አሜን አሜን_ _ሙሉ ቤተሰብሽን አገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን_ _የምትወደጂ ነሽ_
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller Жыл бұрын
አሜን!
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
Amen!! ❤
@ermiasabebe4627
@ermiasabebe4627 Жыл бұрын
እህቴ ስሙ ሀይል አለው!!! ስሙንም አብረሽ ጥሪው የዘላለም አምላክ ይባርክሽ!
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 Жыл бұрын
@@ermiasabebe4627 _የኔ ውዱ ወንድሜ_ _የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አንድዬ ልጇን አማኑኤልን_ _አገራችንን ስላም ያድርግልን ለኛም ፍቅርን መተሳሰብን አንድነትን_ _ያድለን ውድድድድድድ የማደርጋቹ በፀሎት እንበርታ_
@ermiasabebe4627
@ermiasabebe4627 Жыл бұрын
@@sofanitepilupader2424 አሜን እህቴ !!!
@destawelega-nh1pq
@destawelega-nh1pq 10 ай бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እውነት የሚገር ሰጦታ ነው ያለሽ ተባረኪ ጌታ ዶክተር አብይን ይጠብቅልሽ በዘመንሸ ሙሉ የትኛውም ችግር አያግኝሽ ተበረኪ ፍጹም ሰላም ደስታ ይሁንልሽ እወድሻለሁ እድሜ ይስጥሽ
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 14 күн бұрын
ዝናሽን እመቤት ያላቹ ምነዉ ገብርኤል ያበሰራት አምላክን የወለደች ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እመቤቴ ጥላ ከለላዬ ማለት ከበዳቹ🤔? ከንቱ የከንቱ ከንቱ ብንሆን ነዉ እንጂ ድንግል ማርያምን ማክበር ጥቅሙ ለኛ ነዉ እሷማ አንዴ እግዚአብሔር መርጧታል ስሟ ለዘልዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን😇😇🥰🥰 ድንግልን ማክበር ጥፋት ከሆነማ ቀድሞ ሚቀዘፈዉ ገብርኤል ነበረ ኦርቶዶክ ሃይማኖቴ የዘለዓለም ቤ ቴ😘😘😘😘🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
የኔ ልባም የኔ ገራገር የኔ ደርባባ ዘመንሽ ይለምልም ❤❤❤❤❤
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller Жыл бұрын
አሜን!! ያንቺም ይለምልም!!
@dtl7433
@dtl7433 Жыл бұрын
የአንቺም ይለምልም እህትዬ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በሰው ደም የተጻፈ ዝማሬ አጋንንትም ይዘምራል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ሰለዘመረች ነው አብይን ደም አታፍሰሰ ስትል ስታስቆም ነው ልባም ደም ጠጪ አጋንንት ቤተመንግስት ገብቶ ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ ደም ፈሶ አያውቅም አይ ጴንጤ ለሰይጣኑም እልልልል የሚልኩት
@David-pn7ef
@David-pn7ef Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 የቅናት መሰለብህ።።። መፈታት ይሁንልህ በ እየሱስ ሰም። ቅናት እንደ bone cancerous ነው
@sinetibubyitbarek8548
@sinetibubyitbarek8548 Жыл бұрын
ሰለሞን በነገሰበት ጥበብ አበዛ ሚስቶች አበዛ ብዙ ወርቅ ብዙ ሐብት አበዛ አበዛዛዛ በመጨረሻ አለ ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ። አንች ከቀይ እንቁ የከበርሽ ሚስጥሩ የበራልሽ ድካም የሌለውን ፈለጋ ያገኘሽ።አዎ አለልሽ ተባረኪ አልልሽ የተባረክሽ የንጉስ ልጅ የምድሩ የማይገዛሽ አንች እራስሽ የምትነበቢ ወንጌል ነሽ።
@kasahundabi7428
@kasahundabi7428 Жыл бұрын
ምን ልል እችላለሁ ፍረሀ እግዚአብሄር ያለውን ቤተሰብ አራጅ እያልን ኢሄው ሀገሬ ወደፊት እንዳትሄድ እየጎተትናት ነው ይህንን ቤተሰብ አምነናቸው ብናግዛቸው ሀገር በተቀየረች
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Жыл бұрын
😇እኔ የእውነት ዝምም ብዬ እገረማለሁ :ምክንያቱም ግብር ከለመደ ቤተመንግሥት :ለእግዚአብሔር የምስጋና መስዋዕት ሲቀርብበት ሆ!ይህን ያደረገው ጌታ እኮ ነው ☝️🤲😇👉👉ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አንቺ በረከታችን ነሽ😇የብዙ እናቶች የእንባ ፀሎታችን ምላሽ:ያከበርሽው እግዚአብሔር ያክብርሽ 🙏እልፍ ሁኑ 👐👐👐
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ቤተሰቦችሽንና ያንቺ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ አሜን። ኢየሱስ ክርስቶስ አይለይሽ!ከትሁቱ መሪያችን ከዶክተር አብይ ጋር ይሁን ፣የሚያስፈልገውን ሁሉ ያሳካለት።🙏⛪🙏
@mulegetalgam2319
@mulegetalgam2319 Жыл бұрын
God-fearing God blessed family thier blessing God giving us (Eritrea, Ethiopian the whole East Africa and the whole Africa and the world peace and prosperity Thier Church ⛪️ will millions of millions Thie pray and devotion Work on bringing together TPLF to sign peace agreement 🤝 really God answered
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 Жыл бұрын
አሜን 🙌
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 Жыл бұрын
አሜን 🙌
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 Жыл бұрын
@@selamsamueltube5490 ሰላም ሳሙኤል አትሳሳቺ !አንደበትሽን ዳቢሎስ አይጠቀምበት።አብይ ከእግዚአብሔር ተቀብቶ ለኢትዮጵያ ና ለሞላ አፍሪካውያን የተላከ ሙሴ ነው። በሰውና በሰይጣን ወሬ አትሞዪ።ዱሮ አውሮፓውያን አፍሪቃ ን በቅኝ ተከፋፍለው ሲገዙን፣ወርቃችንን ከልማዛችንና ማእዳችንን ሁሉ ወስደው እነርሱ ሲበለጽጉ እኛ ተሰደን ለእነርሱ አሽከር ለመሆን ወደ አገራቸው እንሄዳለን። እነርሱ ለአንዱ አገር ገንዘብ ለሌላው ጦር መሳሪያ ሰጥተው እርስ በርስ ያዋጉናል።ታዲያ ከእግዚአብሔር የተላከዉ ሙሴ አብይ ነገራችንን /ጥላችንን እንኳን በራሳችን በአፍሪቃውያን እንፈታለን በማለት ኢትዮጵያን እና ኤርትራን አስታረቀ።የትግራይ ወንድሞቻችንም እነደዚያዉ በአፍሪቃ ታረቅን።እህቴ ወደ ቀልብሽ ተመለሺ።አብይ የሰላም ሰው ነው። የሞቱት ሰዎች ሥጋዎቼ ናቸው። ግን ሌሎችም ተጨምረዉ ይሙቱ ትያለሽ?ሞት ይብቃን ።እግዚአብሔር ሰላምን ጨምሮ ይስጠን።እግዚአብሔር አገራችንና መሪያችንን በሰላም ይጠብቅልን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
@@asefashtekeste1913 በተሰብ ተገሎብኝ ነው ይቅርታ ለግዛቤር መስጠት ነበረብኝ እግዛቤር ይቅር ይበለኝ አንቺ በአብይ እና በኢሳያስ ምክኒያት ሰላማዊ ሰው ልጅሽ ወድምሽ አባትሽ እናትሽ እህትሽ ጎረቤትሽ ቢገደል ቢዘረፍ አብይ ሙሴ ትይ ነበር?
@abeziabezi8278
@abeziabezi8278 Жыл бұрын
አለኝ!!! እውነት ጌታ ካንቺ ጋር አለ በጸሎቴ አስብሻለሁ🙏🙏🙏
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
የሰው ደም ጠምቶሽ ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይ በርታ ደም በማፍሰሰህ እግዚአብሔር ይርዳህ ብለሽ ነው
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
እቺ ሌባ በስሙ የዘረፉት ለፃናት እርዳታ እየሸጡ ሌቦች ልታስመስል ትዘምራለች
@almazyigeltu888
@almazyigeltu888 Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል በሕይወታችን እየሱስ ከሌለ ባዶ ነን
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 Жыл бұрын
የሙሉነት ጥግ ኢየሱስ❤ በምድሬ ላይ እንዲህ እንዲሆን የወደደ እግዚአብሔር ይመስገን አንቺና የአንቺ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አይ ጴንጤ የአጭበርባሪ ሚስት ሰለዘመረች ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ንግስቷ ያከበርሽው እግዚአብሔር አንቺንና ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ለምልሙ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይ በሰውደም የጻፈው መዝሙር ድርሰት በመርገምት የታጀበ ነፍሴ የተጸየፈችው ዝማሬ
@kebebushtiruneh6651
@kebebushtiruneh6651 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 😏
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Жыл бұрын
​@@gebretesfaye7565 አባካቹ በዝአፋቹ ዋጋትቀበላላቹ ከ10 አመት በፊት እግዝአቢሔር ምድርቱላ ቁጣ እንዴ ምያመጣ ተናግሮነበረ ተመለሱ ሰል ሰዉ አልሰማም እትዮጵያ በአለማት ላይ አንዴኛ በአጥያት የወዴቀች አገርነት ምረቱ በሲቶነዉ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አሜን ያለ እየሱስ ክርስቶስ ባዶነን ተባኪ ከዚ በላይ ውረሺ 🙏🙏❤️❤️
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
የሰው ደም ጠምቶሽ ነው
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይ አህመድ በሰው ደም የተደረሰ መዝሙር
@tareyads5906
@tareyads5906 Жыл бұрын
I am not Christine, but I love her songs. She is great as her husband! Thank you!
@jeremiah2516
@jeremiah2516 Жыл бұрын
he is the son of God and if you believe he will give you eternal life today is the day of salvation
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
የሰው ደም ጠምቶሽ ነው
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
God loves you and wants to come to your life if you let him he will give you an everlasting life.
@HOPE-xc3lm
@HOPE-xc3lm Жыл бұрын
Jesus is son of God and he is Lord.
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
Her husband bloody Her husband lis lair Abiy ahmed is genocider
@feaaef5243
@feaaef5243 2 ай бұрын
ዘወትር ፀሎቴ ናችሁ እንዴት እወድሻለሁ ለምን ከዚህ ጀግና ሆላ ሆነሽ ሰለምታስመልጭው❤🎉❤😊😊
@Samitrghh
@Samitrghh 29 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@wogeneyesuswolde
@wogeneyesuswolde Жыл бұрын
አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሔር በቀር። you are blessed!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የደም ጠጪው የሰይጣኑ አብይ ድርሰት መዝሙር
@skate20210
@skate20210 Жыл бұрын
100000000000000000000000........omg .. q.w.n .z
@dagizege7376
@dagizege7376 Жыл бұрын
የኔ ንግስት አምላክሽን እንዳከበርሽ እርሱ ያክብርሽ የኔ ትሁት ለምልሚ የኔ እመቤት ተባረኪ
@wondiyewoju_
@wondiyewoju_ Жыл бұрын
በዓለም ታርክ እስከ ንግስት ስትዘምር ሰምቼ አይቸውም አላውቅም። ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን ዘመንሽ ይለምልም። የኔ ንግስት አልበሙን እስከ ዛሬ እየሰማሁ ነገም እየሰማሁ እኖራለሁ።
@user-io6qh5fm6v
@user-io6qh5fm6v Жыл бұрын
እንደ ክርስቲያን ስላንቺና ስለሁኔታዎች እግዚሐብሔርን አለማመስገን ክፋ ቅናት ነው እኔና ቤተሰቤ በኢትዮጵያ ቤተመንግስት ስሙን ሲወደስ ስላሰማን ጌታን እናመሰግናለን ደግሞም በብዙ እንተጋለን
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
“በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” - ኤፌሶን 1፥3
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 Жыл бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ማን ነው?
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 Жыл бұрын
ያንቺ መሰናከል በቂ ነው ሌላውን አታሰናክይ
@MG-up6wy
@MG-up6wy Жыл бұрын
@@ermiasalemu7706 Amlakchen abatechn estfaschn bechga wde abe megbyachen nw
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 Жыл бұрын
@@MG-up6wy atachebereberey ye eyesus kerestos abatena enate malet techyalesh enjy. ye eyesus kerestose amlakena enate eyyalesh atacheberebery perod:: … AFASON 4÷5 1 geta 1 haymanot 1 temket nw yemelew … selezhi eyesusen 1 geta egzhiabheren 1 geta aderego lek 2 geta endale eyasemeselu machebereber teru aydelem … yohanes wongel 10÷30 enana abe 1 nen yelal selezhi hulam 1 geta nw yalen .
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Жыл бұрын
@@ermiasalemu7706 ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። ¹⁹ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። ²⁰ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ ²¹ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።
@Mube2423
@Mube2423 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እውነት ነዉ ያከበራችሁት እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው::
@jl7642
@jl7642 Жыл бұрын
You seem agent please cull down Jesus loves you!
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
@@jl7642 ይቅርታ በነሱ ተንኮል ክፋት ቤተሰብ ሞቶብኛል እዝቤ ንቃ አብይ 666 ነው እደዳዊት ብገል በደፍር ብዋሽ መንግስተ ሰማይ ትገባለ ብሎ ሰው እያሳሳተ ነው በእየሱስ ዘመን ዳዊት እግዛቤር ዋጋ እዳስከፈለው አይናገርም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይ አህመዶ በሰው ደም የጻፈው ድርሰት መዝሙር
@asratyihun3880
@asratyihun3880 Жыл бұрын
ትንቢተ ኤርምያስ 17 7፤ በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 8፤ በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል።
@globallight7261
@globallight7261 Жыл бұрын
“ስለዚህ የሚውጡህ ሁሉ ይዋጣሉ፥ ጠላቶችህም ሁላቸው ይማረካሉ፤ የዘረፉህም ይዘረፋሉ፥ የበዘበዙህንም ሁሉ ለመበዝበዝ አሳልፌ እሰጣለሁ።” - ኤርምያስ 30፥16
@ayugizaw4971
@ayugizaw4971 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
@user-gr3zv5mp4y
@user-gr3zv5mp4y Жыл бұрын
ዘንዬ ዘመንሽ ይባረክ 👋🏼 ያንቺ የሆነውን ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሸፈንኩ ። አሜን።
@senaithailu6973
@senaithailu6973 Жыл бұрын
እውነት ነው አለም ሳይፈጠር የነበረ ፣ በዘመን ብዛት ያላረጀ ፣ የማይለመድ ሁሌ አዲስ እግዚአብሔር!!! አለኝ አባት የሆነኝ ቤዛዬ መዳኛዬ ኢየሱስ.... አንቺ የተባረክ ነሽ!!!
@sebleellilta3506
@sebleellilta3506 Жыл бұрын
የዘመናት አምላክ ይባረክ ያለቀስንበት ዘመን ተቀይሮ ባችና ቤተስብሽ ምክንያት በቤተመንግስት ጌታ ስሙ ስለተጠራ መርግምና ክፋትን ስለተጠረገ ለምድሪቱ የፈውስ ምክንያት ያረጋችሁ ጌታ ይባረክ።
@alemayehunega2132
@alemayehunega2132 Жыл бұрын
Exllenecy singer wonder full Africa and all the world wide ሰለም ላንቺ እና በስብሰባው ይሁን ፓስተር አለማየሁ ናጋ ከኢትዮጵያ።
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልእልት እመቤት የእግዚያብሔር ልጅ። ኡፈይ! እንዴት ያለ ደስ እሚያሰኝ የእግዚያብሔር መንፈስ በውስጥሽ ሲያልፍ ለሌሎቻችንም እየተረፈልን ነው። እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰብሽ። እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋራ አብዝቶ ይስጣችሁ። የሚወርድ ቅዱሱ መንፈሱ ከማር እሚበልጥ ጣፋጭ ፍቅሩ በላያችሁ የውረድ።
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 Жыл бұрын
አሜን
@richrich1773
@richrich1773 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሁሉ ከንቱ ነው እህታችን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መዝሙሩን ስሰማ ተፅናናሁ በረታሁ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k Жыл бұрын
ፈጣርዬ ሆይ በእድሜ ዘመኔ ይሄን ስላሳየህኝ እጅግ አመሰግንሃለሁ 🙏🏼ይሄም እየሆነ ያለው ካንተ ምህረት ቸርነት ለምድራችን የመጡ በረከቶች ናቸውና እናመሰግንሃለን. የኔ ደርባባ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ. ጌታ አብዝቶ የዝማሬን ፀጋ ያብዛልሽ ❤❤🙏🏼🙏🏼
@user-ys7kk4um7f
@user-ys7kk4um7f Жыл бұрын
ያለ ኢየሱስ ሕይወት ባዶ ነው ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ ብሩክ ነሽ
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሔር በቀር😢😢🙏🙌✝️ የዘመናችን ድንቅና ምሳሌ አስተማሪ የሆንሽ የምናከብርሽ የምንወድሽ😢💔 ጌታ ፀጋ ያብዛልሽ በዝማሬው ተባርከናል🤗
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አይ ጴንጤ ሰይጣንም ቢዘምርም እልልል ይላል
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ለምድራችን እግዚአብሔር የሰጠን ባለሥልጣኖች የኢየሱስ ልጆች ለዘላለም ተባረኩ ።
@mebtuabebe8428
@mebtuabebe8428 Жыл бұрын
አሜን አሜን!!! አምላክሽና አምላካችን፥ አባትሽና አባታችን በዚህ ዘመን የኢትዮጽያን ምርኮ አንድ በአንድ እያስቆጠረ እያስመለሰ ነው። ዝማሬና ምስጋና ከምንጊዜውም በላይ ልናቀርብለት ይገባል። ቤተመንግስቱ ሲታበይ መርገሙ ለህዝብ ሁሉ እንደሚሆን ሁሉ፥ ቤተመንግስቱ መዘመርና ማመስገን ሲጀምር በረከቱ ለአገሩ ሁሉ ነው። በታች ያለው፥ የሚታየው፥ የጊዜው ነው፤ በላይ ያለው፥ የማይታየው ግን የዘለዓለሙ ነው። በላይ ያለውን፥ የማይታየውን ለሚሻ በታች ያለው፥ የሚታየው ሁሉ ይታዘዝለታል፥ ነገሩ ይከናወንለታል፥ ይቃናለታል። ገና ብዙ እናያለን።
@bornagain2024
@bornagain2024 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በክርስቶስ የተወደድሽ እህታችን የአባታችን ልጅ በሰው ፌት መስክረሽለታልና እየሱስ ክርስቶስ በአባቱና በእልፍ አእላፍ መላክቱ ፌት ይመሰክርልሻል። ለብዙዎች ምሳሌ ነሽ። የእየሱስ ወታደር። ብሩክ ነሽ። ኮራሁብሽ።
@ararsaasaro9875
@ararsaasaro9875 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!!
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
የሰው ደም ጠምቶሽ ነው
@saa8066
@saa8066 Жыл бұрын
Ameeen ameeeen 🙏🙏🤲🤲😭😭
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በሰው ደም የተጻፈ መዝሙር እግዚአብሔር በመዝሙር አይሸወድም ባሏ ኢትዮጵያ አና የእግዚአብሔር ስም እየጠራ አጭበርባሪ ነው
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
አሜን🙏🙌✝️
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
@tewabechbegashaw6380
@tewabechbegashaw6380 Жыл бұрын
በርቱ ስለናንተ መፀለይን አቁመን ባለዳ አንሆንም አምጠን እንደወለድን አሁንም በምልጃ እናሳድጋለን የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ከናንተ ጋር አለ እኛም ስለናንተ እንተጋለን እናምጣለን አምላኬ በክርስቶስ እየሱስ በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ይባርካችሁ ይገኝላችሁ
@senitetefera9484
@senitetefera9484 Жыл бұрын
የእኔ ውድ ደርባባ ውብ ጌታ ዘመንሽን ቤትሽን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልሽ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ለሠይጣኑ አብይ ደም ጠጣ እያልሽ ነው የምትጸልይው ነገ አንቺንሞ ካገኘ አውሬው አብይ ይበላሻል ጠብቂ አብይ እኮ ጴንጤ ከሆነ ሰይጣንም ጴንጤ ነው
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
አሜንንንንን ያለ ኢየሱስ መኖር ከንቱ ነው ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ በክርስቶስ የተወደድሽ እህታችን ነሽ።❤❤👏
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም አብይ የምትባል ኢትዮጵያ ላይ የሠፈርክ ደም የምትጠጣ አንተ ክፉ እባብ በምላስህ ሰውን የምታሳስት ውሸታም ደም ጠጪ ኢትዮጵያን በሴራህ ሰለሟን የነሳህ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ የተነቀልክ ሁን
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 የኢየሱስን ስም ጠርቶ እርግማን ያሳፍራል ጌታ ምህረት ያርግላቹ😥
@muluneshyoutube
@muluneshyoutube Жыл бұрын
እውነት ነው እየሱስ አለኝ ❤️🥰🌹 አሜን አሜን እልልልልልልልል
@tewabechbegashaw6380
@tewabechbegashaw6380 Жыл бұрын
የእንባችን ውጤቶች የጩኸታችን መልስ በጉልበታችን ሔደን ለሊትና ቀን አምጠን በእግዚአብሔር ፍፁም ፍቃድ የተወለዳችሁ እህቴና ወንድሜ እናንተን የሰጠን የሰው ልጅ ሁሉ ፈጣሪና ወዳጅ የሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁንልኝ እናንተንም ዘመናችሁን በምድር ቆይታችሁን ሁሉ ጌታ በእጁ ይያዝላችሁ ጌታ ለሰለሞን የሰጠውን ጥበብ በእጥፍ ይስጣችሁ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በሰው ደም የተጻፈ ዝማሬ የኢትዮጵያ ህዝብ ያስሐቀሰ መሪ ዝማሬ የተረገመ ዝማሬ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ሰይጣንን ነው የለመንሽው አብይ እኮ
@helenkebede8434
@helenkebede8434 Жыл бұрын
Tebareki Zemensh Ybarek Tebareki Yabzalsh
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 Жыл бұрын
ጉልበት ሁሉ ለጌታ ይምበረከካል ምላስ ሁሉ ለስሙ እልል ይላል ዛሬ ጊዜ እድል እያለ በውዴታ ለርሱ መምበርከክ ጌትነቱና ፍቅሩን ማወጅ መታደል ነው ብጹእነት ነው የረዳሽ ፈጣሪሽ አምላክሽ ክብር ምስጋና ይብዛለት
@amanuel2087
@amanuel2087 Жыл бұрын
ብዙ ምጥ የወለደሽ በረከታችን ነሽ አንቺ። ንጉስ ሰለሞን በቃሉ ነገረን ሁሉነገር ከንቱ የከንቱ ከንቱ እንደሆነ። ዛሬ ደግሞ አንቺ ህያው ምስክር ሆነሽ ከፍ ካለው እግዚአብሔር በቀር አዲስ ነገር የለም እያልሽ እየቀሰቀስሽንና እያነቃቃሽን ነው። ዘመንሽ ይባረክ ያከበርሽው ያክብርሽ። ለኛም ማስተዋል ይስጠን አይናችንን ይክፈት ገናናውን ታላቁን እግዚአብሔር እንድናከብር ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪልን🙏🙏🙏❤❤❤👍
@meseretgezahegn5482
@meseretgezahegn5482 Жыл бұрын
ክብሩ ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ተባረኩልን
@berisopetros9994
@berisopetros9994 Жыл бұрын
AHUNIM AHUNIM YE "GETA" KIBIRU YIBIZA❤❤❤❤!!!!....
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 Жыл бұрын
በድል ዘመን በጭንቀት ጊዜም ሁሌ እየሱስ ይመሰገናል ተባረኪ ህይወትና የዘለአለም እረፍት እሱን ስለዘመርሸ አይወሰድብሸ ብዬ አመሰገንኩት እሱን ስላቺ። long life and joy in you all the time you're wonderful 🗣️singer be bless u and all family.
@yessehakwondwossen4145
@yessehakwondwossen4145 Жыл бұрын
አንቺ የተወደድሽ የቤተ ክርስቲያን ስጦታ፤ ወንጌልን ሁሉ ሰው እንዳንተ ቢረዳውና ቢኖረው ምንኛ ድንቅ ነበር? እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ። እጅግ በጣም አከብርሻለሁ። ተባረኪ
@user-fr6hm5hr2x
@user-fr6hm5hr2x Жыл бұрын
የዳዊት የምስጋና ዘመን በእስራኤል እንደነበረው በኢትዮጵያ የምስጋና ዘመናችን መጥቷል
@eyasuberhanu1546
@eyasuberhanu1546 Жыл бұрын
WO WO WO God Blessed you more and more Glory To Jesus
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ሁሉ ከንቱ የከንቱ እንደሆነ የገባሽ የጊዜዉ ክብርገና ዠና ያላታለለሸ ብድራትሽን እንደ ሙሴ ትኩር ብለሽ ያየሸ።ያ ከበረሽን ጌታ በአደባባይ አከበርሽዉ ። ዘመንሽ ይባረክ❤
@wubenshebolka8304
@wubenshebolka8304 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አንችንና የአንች የሆነዉን ሁሉ ይባርክ ክብርት በዘመናት መካከል ከበተ መንግት ተስማ ክብር ሁሉ ለጌተ እሱ ካለ በቅ ነዉ ተበረክ።
@alemaleto6053
@alemaleto6053 Жыл бұрын
Zemenshin ybarkew yeyesus jegna tebareklj befsum aychalm kalersu tebarek bebzu
@mekdiyawollolige
@mekdiyawollolige Жыл бұрын
አለኚ እየሱስ አለኚ አሚን 🙏🙏ጌታ ዘመንሺን ይባርክ
@adunaaamante
@adunaaamante Жыл бұрын
Glory to God!
@meberattehat690
@meberattehat690 Жыл бұрын
የንጉስ ልጅ ተባረኪ አባት አለን የነገስታት ንጉስ ዘመንሽ የባረክ ያልወረስሻቸውን ሁሉ ገና ትወርሳላችሁ እስክትወርሱ ጸሀይ እንዳትጠልቅ ስማዩን አዘዝነው ተባረኩ
@tesfayekebede3612
@tesfayekebede3612 Жыл бұрын
የጌታ ባርያ ዘመንሽ ይባረክ ስምና ተግባር ሲገጥም እንዲህ ነው ገና ከፍ ከፍ ትያለሽ በመጨመር ትብዥያለሽ።
@atd605
@atd605 Жыл бұрын
God protects you and your family. What an angelic voice 💞
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ በርቺ....አሜን ብያለሁ 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👏👏👏
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Жыл бұрын
እውነት ነው ካለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እኛ ሙት ነን ሕይወት የራሱ ስለ ሆነች ሕይወት የሠጠንም , ሕይወትም የሆነልን እሱ ብቻ ነው ጌታም እየሱስ ስለ ሆነ እንዲህም አለ እኔ ሕይወትም, እውነትም & መንገድም ነኝ ያለው ጌታ የታመነ ነው ክብርና ምስጋና ለዘላለም ስሙ ይሁን ። ዛሬም ለዘላለም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል !! ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ዘመንሸን ይባርክ ከዚህ በላይ ለትልቅ በረከት ሁኚ ተባረኪልኝ 🙏🙏😇😇😇❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙌
@berhanekeno9287
@berhanekeno9287 Ай бұрын
Eyesus he is king of the world Every body over the world come and have jesus in your heart that is free by grace of jesus really you will shine
@samrawitmulachew8454
@samrawitmulachew8454 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእድሜ ዘመንሽን ይባርከው እጅግ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ የእውነት ጌታን ባንቺ ህይወት ውስጥ አይቻለው በህይወትሽ አሳይተሽናል ጌታ ኢየሱስ ቤተሰብሽን እና ያንቺ የሆነው ሁሉ በደሙ ይሸፍንልሽ ተባርከሽ ለበረከት የሆንሽ ሴት ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ከዚህ በበለጠ ያከበርሽው ጌታ አክብሮሻል ክብር ለእርሱ ይሁን እወዳችሁዋለሁ 🙌😘
@mestiberhanu3808
@mestiberhanu3808 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ!!!!!!ዘመንሽ ዘር ማንዘርሽ ይለምልም ልጆችሽ የልጅ ልጆችሽ የምድሩንና የሰማዩን ከፍታ ይውረሱ💕💕💕💕
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
እፉፉፉፉ ዘራቸው በደም የተጨማለቀ ነው ቤታቸው የተረገመ ነው
@tenayimer5596
@tenayimer5596 Жыл бұрын
ገና ምን አይታችሁ ምስኪን ህፃናትን ያስገደለ ባሏ የሱንም ይሰትርለትልና ያኔ ታውቀዋለች።
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የኔ ዉድ ልጄ እዉነትም ተገልፆልሻል ያለ ኢየሱስ ዉበትም ሆነ መዳን የለም ጌታ ዘመንሽንና ባልሽን ልጆችሽን ይጠብቅልሽ በጣም ታሳዝኝኛለሽ እወድሻለሁ ተባረኪልኝ !!!!!!
@mahiderdagne2064
@mahiderdagne2064 Жыл бұрын
am ortodox kezi mezimur gen sus yezoyal yenea konjo tebaraki
@semonegnawere
@semonegnawere Жыл бұрын
ሀብታችን ኢየሱስ !! Stay Blessed... Tsega Yibzalesh
@wudineshtesfaye1049
@wudineshtesfaye1049 Жыл бұрын
ከዚህም ከሚመች environment ተለይቶ እግዚአብሔርን ማገልገል እንዴት ደስ ይላል🙏🙏 እግዚአብሔር አሁንም በቤትሽ በህወትሽ በዘመንሽ ክብሩን ይውሰድ👏 ተባርከሻል🙏
@asterpetros3738
@asterpetros3738 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘማሪት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው
@hupergottliebe3815
@hupergottliebe3815 Жыл бұрын
የዘመናችን እመቤቶች እግዚ አብሄር የሚባል አምላክ እንዳለ ለማወቅ እንኳን አልወደዱም። እሱ ከፍ ሲያደርግ እሱን ማምለክ አንድ ነው እሱነው የበላይ ብሎ ማወጅ ግን ሌላ ከፍታ ነው። እንዳከበርሽው ያክብርሽ።
@pfg_p1n3apple94
@pfg_p1n3apple94 Жыл бұрын
የአባቴ የእግዚአብሔር ልጅ ቀዳማይት ዚኒ አባትሽ ንጉስ አምላክሽ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ የአንቺ የሆነውን ሁሉ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ:: ዘሮችሽና አገልግሎትሽ ፍፃሜያችሁ ይመር::
@bunikefila9423
@bunikefila9423 Жыл бұрын
በዘመናት ሁሉ እግዚአብሔርን ያከበረ እስከ ዛሬ ድረስ ተዋረደ የሚል ድንገትም ሰምቼ አላውቅም።ይኸው እስከ ሽምግልናዬ ነው የምላችሁ።ስለስሙ ስል ያስከበሩትን ያከብራል፥ተከናወኚ በእውነት !!!!!!!14/03/2015
@meerafsimeret342
@meerafsimeret342 Жыл бұрын
Kekibirachew belay Egziabherin yemiyakebiru birukan nachew. More blessings Dear first lady
@jomoadune1105
@jomoadune1105 Жыл бұрын
ጌታ አንችንም ሀገራችንንም አብዝቶ ይባርክ።
@azeblemmadulla7564
@azeblemmadulla7564 Жыл бұрын
We are lucky for having the perfect God! He is Alpha and Omega!
@senaitengda-official2317
@senaitengda-official2317 Жыл бұрын
ጌታ እንዴት ነው የባረከሽ የተወደድሽ ድንቅ ታላቅ በጌታ የተወደድሽ ሴት እውነት ነው እሱ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ነው ። ማንስ ይቃወምሻል ? ሃሌ ሉያ !!! የጌታን ፍቅር ትህትና ቸርነቱን ደግነቱን በአንቺ ውስጥ አይቻለሁ ህያው ምስክር ነኝ ።ዘርሽ ሁሉ ይባረክ እህቴ ዝኑ እንወድሻለን !
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ስላንች ሁሌ ነዉ ምባርከዉ አለኝ የዘላለሜ ኢየሱሴ ተባርክልኝ ❤❤❤❤
@tigistgebretekle2362
@tigistgebretekle2362 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ሀብታችን ክብራችን የዘላለም ማረፍያችን እየሱስ ሀሌሉያ ቀዳማዊት ዘመንሽ ይባረክ
@emebetalemayehu2629
@emebetalemayehu2629 Жыл бұрын
"አዲስ ነገር የለም ከእግዚአብሔር በቀር" “የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፥ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይም በታች አዲስ ነገር የለም።” - መክብብ 1:9 እግዚአብሔር ይባርክሽ
@meronmengeste3449
@meronmengeste3449 Жыл бұрын
ምን አዲስ አለ ከእግዚአብሔር በቀር ሰው በድካሙ ትርፉ ምን ነበር ። የተባረክሽ የጌታ ብርቅ ስለሆንሽ በረከታችን ነሽ ከፍ ያደረግሽው ጌታን ዝቅ ብለሽ ያከበርሽው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ።
@rahelamare778
@rahelamare778 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ!!! እንወድሻለን እህታችን። አሁንም ኢየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው። እናንተን በቤተመንግስት ያስቀመጠ እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም ብርሃንና ጨው ሁኑ። እግዚአብሔር እናንተንና የሀገሬን ሕዝብ ትውልድን የሚገዳደር ዲያቢሎስን ስራ የሚያፈርስ የወደቀን ወንድም እንዲነሳ፤ ቁስሉ እንዲፈወስና ቤቱ እንዲሰራ አብረን የምሰማራ ያድርገን። ወንድም ከወደቀበት ተነስቶ በመረዳዳትና በፍጹም ፍቅርና ይቅርታ። በመኖር ለጌታ ክብር ይሁን። ወንድምን ከወደቀበት ለማንሳት አቅምን እግዚአብሔር ይጨምርልን። ፍቅርን ለእኛና ለህዝባችን ያብዛልን። 😍🙏😍
@netsanetgosebeko223
@netsanetgosebeko223 Жыл бұрын
የኔ ውዷ እህታችን ብርክ በይልን ጌታ በደሙ ሽፍን ያ ርግሽ እስከ ሙሉ ቤተሰብሽ እውነት ነው አባት አለን እየሱስ የሚባል
@lensawoldeyes1553
@lensawoldeyes1553 Жыл бұрын
ይገርማል! በብዙ ፀጋ የገለጠሽ አምላካችን እግዚአብሔር ይባረክ! መልካም ዝማሬ ስላካፈልሽን ተባረኪ! መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው! ክብር ለጌታ ይሁን! እንዲሁ በፊቱ መቆየት ይብዛልሽ!!!!!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብይ በሰው ደም የጻፈው መዝሙር ነው ደም ደም
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የሰው ደም ያለበት ዝማሬ
@jerusalem7050
@jerusalem7050 3 ай бұрын
ባንቺ ላይ ያለው ቅባት ብዙዎችን ካሉበት ያፅናናል የተወደድሽ ነው ንጉሱን በቤተመንግስት ማክበር የመረጥሽ ከዚያ እይነት ዝማሬ ዝም ብሎ እይሰጥም እይዘመርም ህይወትሽ ከክርስቶስ ጋር የተጣበቀ እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል እሁንም እግሩ ስር ፅጋ ይብዛልሽ የቃሉን ደጆች ይክፈትልሽ:: ኢየሱስን እየን
@maritu3770
@maritu3770 Жыл бұрын
ይህ እድል ለኢትዮጵያ አሁን ኘው ሊያልፈን አይገባም አብረን እንቆማለን ዘመንሽ ትውልዶሽ ይባረክ ከጌታ ጋር ወደፊት
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
እንወድሻለን እንፀልያለን ለኢትዯያ ህዝብ እንዲሁ በነፃ የተሰጣችሁን ጌጣችን ናችሁ አምላከ ይጠብቃችሁ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
በኢየሱስ ሰም አብይ የሚባል በሰው አምሳል የተገለጠ በሴራው ኢትዮጵያን አኪልደማ ያደረገ ክፉ ሰይጣን ዙፋኑ የተገለበጠ ይሁን ሴራው የፈረሰ ይሁን ይህ እባብ አሳሳች አፈ ቅቤ ልበጩቤ ከኢትዮጵያ ምድር የተጠረገ ይሁን አሜን አሜን
@godlovesme9327
@godlovesme9327 Жыл бұрын
ኢየሱስ ነዉ የሰዉ ልጆች ሙላት አሜን
@samieg2561
@samieg2561 5 ай бұрын
ለነገስታት ንጉሥ የሚያስገዛ ፀጋና መንፈስ በሕይወት ዘመንሸ ይሙላብሽ ዘምሪ ተናገሪለት አይወሰድብሽ ❤
@abdulkaremalbalushi5912
@abdulkaremalbalushi5912 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክልኝ ማማዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubishetdessalegn2167
@wubishetdessalegn2167 Жыл бұрын
የሚገርም መረዳት የሚገርም ዝማሬ፣ ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ፣ ከነቤተሰብሽ ለዘላለም ብሩክ ሁኑ፣ እግዚአብሔር አሁንም በእናንተ ቤት ይክበር!
@kaleabalemayehu3481
@kaleabalemayehu3481 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልሽ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የደም ጠጪው አብይ ሚስት
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የሰይጣን የደም ጠጪ ሚስት መጥታ በደም የተጻፈ መዝሙር ሲዘመር አይ ጴንጤ
@ZeWord293
@ZeWord293 Жыл бұрын
In the country where our brothers and sisters tortured for their faith, we have this now. The first lady singing for the Lord at a mega church!? Thank you Lord for showing us this in our life time!
@deribtegenu5154
@deribtegenu5154 Жыл бұрын
የኔ ቆንጀ ዘምሩ እግዚአብሔርም ለልጆቹ ያደላል እሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ
@deribtegenu5154
@deribtegenu5154 Жыл бұрын
የኔ ቆንጀ ዘምሩ እግዚአብሔርም ለልጆቹ ያደላል እሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ
@amanuelwotera6321
@amanuelwotera6321 Жыл бұрын
Semay sigeba midir tera yihonal, zelalem sigeba giziyawiwu yinakal!! Tebareki Zinu!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው !!!!
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ደርባባ አምላክ ካንች ጋ ነዉ ።ከቤተ መንግስት ዝማሬና ምስጋናን ለመስማት ያበቃን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን!!!
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ከቤተመንግስትማ በከበረ የሰው ደም በሰይጣኑ አብይ አህመድ የተጻፈ ድርሰት ነው ከቤተመንግስት የሠዎች ደም ይጮሃል አብይ አህመድ በሴራ ያፈሰሰው ደም እግዚአብሔር በመዝሙር አይሸወድም ጴንጤ ተሸወድ ሰው በአጋንንት ተሞልቶ ይዘምራል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
ቤተመንግስት ያለው ኢትዮጵያ ላይ የሰፈረ አብይ የሚባል ደምጠጪ አጋንንት ነው በሴራው በኢትዮጵያ ሰላሟን የነሳ ጂኒ የተነቀለ ይሁን
@skate20210
@skate20210 6 ай бұрын
ክብርት ንግስት ዘማሪ zinash እግዚአብሔር ካንቺጋር ነዉ
@rakebmelaku1515
@rakebmelaku1515 Жыл бұрын
ከቤተመንግስት ምስጋናን ያዘጋጀ እግዚአብሔር ይባረክ
@hagereneshsankura5916
@hagereneshsankura5916 Жыл бұрын
አንቺ የተወደደሽ የጌታ ልጅ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ! ጌታ እየሱስን በአንቺ አይተናል! አለኝ ያልሽው እርሱ እግዚአብሔር ከሁሉ ይበልጣል ተባረኪ❤
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 45 М.
በቃ አልከው  Zinash Tayachew
5:34
Zinash Tayachew
Рет қаралды 714 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 543 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 727 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
akimmmich
Рет қаралды 3,7 МЛН