47ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በአባቱ በየድግሱ ምን እያደረጉ እንደሚያዋርዱት አድምጡና ስለጉዳዩ አስቡበት

  Рет қаралды 41,667

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 485
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
አደራ ይህን ገጠመኝ ከነምስሉ ያቀረብኩት የችግሩ ጉዳትና የቤታችንን ሁኔታ በደንብ እንድትረዱት እንጂ ቪዲዮውን በሌላ አይነት የስድብ ትርጉም እንዳታዩብኝ በእማፍቅር ስም እለምናችኋለሁ
@user-le8xn4nu5v
@user-le8xn4nu5v Жыл бұрын
እሺ መምህር
@tilahunminyamir
@tilahunminyamir Жыл бұрын
እሺ መምህራችን
@emebetyesigat349
@emebetyesigat349 Жыл бұрын
እሽ መምህረ
@mystoe9261
@mystoe9261 Жыл бұрын
እሺ መምህር የአንተ ተማሪዎች ነን አናስብም ዋናው ነገር አመክንዮው) ነው
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እሺ መምህር ባትናገርም ይገባናል
@menderin4228
@menderin4228 Жыл бұрын
መምህር ገጠመኙን አቁሜ ነው የምፅፍልህ የማማከር ቢሮዬ አገልግሎቴንና የመቁረቢያ ልብስ ስሰጥ ብር የምቀበል እየመሠለመቸው በግብር ሰብሳቢዎችና የቢሮ ሐላፊያቸው በመሆኑ መናፍቃን ፔንጤ አለቆች ተፅኖ አማካኝነት የቢሮ አገልግሎቴን የምቀጥል አይመሥለኝም ያልካት ቃል መታችን ይህ ለእኛ ላንተ መርሀ ግብር ተማሪና ቤተሰብ ለሆነው ለኦርቶዶክስ ተዎህዶ እምነት ተከታዮች ይህንን መስማት ሞት ነው የተከፈለው መሥዎትነት ሞትም ከፍለንም ቢሆን በቢሮህ የምሰጠውን መንፈሳዊ አገልግሎት እንኳን ማቆም እንዳታስበው። ከአመፀኞች ጋር አንድላይ ተቆጠረ ተብሎ እንደተፃፈው ከአገር ውጭም ከአገር ውስጥም ያለነው ተሰባስበን ከፈለግንም አደራጅ ኮሚቴ አቋቁመንም ቢሆን ያንተን አገልግሎት ለደቂቃም አይቋረጥም እንኳንም ተነፈስከው። ከተፈጠረና እንደወረርሽኝ ወደአገር ቤት ከገባ ከአርባ አምስት ዓመት ያልዘለለ የሌላ እምነት ባለግዜዎች ወንበሩ ላይ አሉና ዝም ልንል ሞት ይሻላል ስሜታዊ ሆኜ አደለም ቆራጣዊ አቋሜ ነው። ። ።በዚህ መንፈሣዊ ተጋድሎ ጉዳይ ላይ አብረን እስከቀራኒዮ ድረስ እንጓዛለን ብሎ ያሰብክ/ሽ ዕህትና ወንድም መነጋገር እንችላለን። ። ።እኛ ነን ምስክር በዚህ ነፍስን ከሲዎል አዳኝ መንፈሣዊ ቻናል ቆሽሸን ከወደቅንበት በመምህር ተስፋዬ አበራ ላይ እግዚሃብሔር እየተናገረ ከጭለማ ወደ ብርሀናማው ሕይወት የመጣን ስለዚህ መምህር ተስፋዬ አበራን የነካና እንቅፋት የሆነ ከሚሊየን ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ሰዎች ጋር እንደተጋጨ ይቁጠረው ። ። ።
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
እውነት ነው የቻልነው እናረጋለን ምንም ብሆን አገልግሎቱ ኣይቋረጥም
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ የመምህር ፍሬዎች
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ስጦታዬ የኔ ልባም❤ሴት👈 ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን አብሮ አደረሰን እምወድሽ የሥላሴ ልጅ
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ፃድቁ አባታችን አቡነሐብተማርያም በረከታቸው ይደርብን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@BeteHohe እንኳን ደና መጣሽ ውዴ
@user-tj7yu9gl8u
@user-tj7yu9gl8u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለመዳንያለምም የአመቱ ክብረ በአል ዋዜማ በሰላም አደረስን አደረሳቹ
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@atsiatsi6676
@atsiatsi6676 Жыл бұрын
Egzabher yasebachew
@user-ib5pc1kf1v
@user-ib5pc1kf1v Жыл бұрын
ሁሉን የማይረሳ ፈጣሪ ያስባቸው
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
አሜን!! አሜን!! አሜን!!
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በደህና መጣህ ሁላችሁም የመምህር ተስፋስላሴ ተማሪዎች እንኳን ለቸሩ መድሐኒዓለም አመታዊ የንግስ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@mesiteshome5696
@mesiteshome5696 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@ytrea7942
@ytrea7942 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-to3qb1zl4x
@user-to3qb1zl4x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@almaz1207
@almaz1207 Жыл бұрын
እር ይህነገር በኛ ሀገር አለ ማለት ካለማወቅ የተነሳ ህዝቡም ምንም መስሎ አይታያቸውም ሲጨፋሩ እደባህል ነው የሚያዩት በውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን
@gashuawo3335
@gashuawo3335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ይህ እማ የሰፈራችን ጉድ ነው በየምርቃቱ በየ ክርሰትናው በተለይ የገጠር ሰርግ ላይ😭😭😭😭 የአባታችን አቡነ ሐብተማርያም አምላክ ለሁላችንም አይነ ልቦናችን ያብራልን🙏🙏🙏🙏
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ 🥰ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kw1uz8me2q
@user-kw1uz8me2q Жыл бұрын
ሶልዬ ገጠመኝ ታዳምጣለህ በጣም ደስ ይላል
@user-sw2xc3zy2b
@user-sw2xc3zy2b Жыл бұрын
ሙስሊም ማለት እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም ናቸው በሀዘናች በደስታች በፍጥነት የሚደርሱ ገመናች የሚሸፍኑ ናቸዉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_ህዝቤ በከንፈሩ ያከብረኛል ልቡ ከእኔ የራቀ ነው ይላል በጣም ይሰማል በዚህ ቦታ ላይ መታየቱ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድልልን። ጌታ ሆይ የስም ክርስቲያን ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ ድንግል ማርያም እናቴ ሆይ መጨረሻዬን አሳምሪልኝ መምህሬ ታዲያ ይህ ነገር እኮ የወጣ ነገር ነው በየትም እኛን ተጠንቀቁ እንደዚህ አይነት ነገር ንቁ ማለትህ ለእኛ በጣም ጥቅም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ከልብ እናመሰገናለን ኑርልን የኔ ውድ አባት ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት አለበት መሃል ላይ ያየሁት __#ቭዲዮ__ አይቻለሁ ግን ከእዚህ አይነት ነገር ተቆጠፉ አስተውሉ ማለትህ ስለሆነ ምንም ነገር በመጥፎ እይታ የሚያይህ ሰው እራሱ ችግር አለበት ማለት ነው።_ _እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶልያስ።አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹እልልልልል🕊🌹_
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውእኛ አከባቢ ራሱ አንድ ቄስ አሉ መጠጥ ቤት ይጨፍራሉ ራድዬ ጆራቸው ላይ አጠግቶው ይስማሉ ሰው ራሱ ለምዳቸው ተው አይላቸውም ጭራሽ ሰው ጨፋሪው አባት ነው እምንላቸው እግዚአብሔር ከፈቀደ ከስደት መልስ ይህን ገጠመኝ አሰማቸዋለውበማርያም ቄስ መሓሪ ብላቹ በፀሎት አስባቸው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኑርልን መምህራችን 💞💞
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
መምህር በትክክል እኔ ባይኔ አይቻለሁ ስም ቦታውን ማናገር ስለማልፈልግ እንጅ ሲጨፍሩ ሲዘፍኑ እኔ እዲውም እኔ ከናተ ምን እንማር እዲት ብዬ ስቃወም የኛ መለኩሲ ብለው ነው ሙድ የያዙብኝ እኔም ይቅርታ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብዬ ዝም አልሁ መምህር በተደጋጋሜ ደውየልህ ነበር ስልክህ ተይዞል ነው የሜለው እና መምህር እባክህ በውስጥ መስመር አናግረኝ ይህን ትምርት እዲደርሳቸው. በጣም እፈልጋለሁ ከብት እራሱ ሲጠፍ ድግምት እያሉ ብዙወቹ አያውቁም ይህን ስራ ይሰራሉ በጣም ቡዙ ነገር አለ መምህር ከምታስተምረው ትምህርት እኔ እራሲን ቤተሰቤን ሰፈሪን እድመረምር ነው ያረጉኝ መምህር በርቱልን
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
መምህር እውነት እጅግ ደስ❤🕊🕊🕊 የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን 🙏🕊🕊 መምህሬ የእኔን እና የብዙ ሰው ህይወት እየተቀየረ ነው በትምህርትህ እንዳንተ አይነት እንቁ መምህር እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@azebsimeneh7930
@azebsimeneh7930 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ እንደእርስወ አይነት አባቶችን ያብዛልን.... ብዙ ነገሬን ቀይረውታል አባ ለምስክርነት ያብቃኝ
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዝአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የጻድቁ አባታችን አቡነ ሃብተ ማርያም ና አባታችን አቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን አማላጅነት አይለየን
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ከዛሬውም ገጠመኝ እንደተለመደው ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል እናመሰግናለን🙏🙏 በእውነት እግዚአብሔር ቤቱን የሚያፀዳበት ቀን እሩቅ አይደለም 😭😭😭 እጅግ ያማል መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ያቆመውን ማንም ድል አያደርገውም። ሁሉ ወደልቡ ወደማንነቱ ይመልሰን አንተም የዘራከው በየሰው ልብ ውስጥ ፍሬ እያፈራ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን መምህራችን ሺህህህ ያድርግክ በክርስቶስ ፍቅር እንወድካለን❤❤❤
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረችን እንኳን በሰላም መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለመዳኃኒአለም ክብር በአሉ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይሁንልን
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንደዚ ሲጨፍሩ ያስለቅስኛል ምክንያቱም እምነቴ እየተስደበ ነው ይመኛል ያሳፍርኛል ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጨፍራ በፍፁም አትፈቅድም
@hem9841
@hem9841 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን አሜን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын
በዉነት በጣም ይገርማል በጣም ያማል ግን ወድማችን እግዚያብሔር እኩዋን አገዘህ ተመስገን ሌሎቹንም ፈጣሪ ይጎብኝልን ለመምህራችን ተስፋ ስላሴ ከነ ቤተሰቡ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡ ያድልልን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gman7226
@gman7226 Жыл бұрын
ምዕመናን እና ምእመናት ወንድማችን መምህር ተስፋዬ በእግሩ እየተንከራተተ እኛን እያገለገለ ሳያንሰው አሁን ደግሞ በቢሮ እየተቸገረ ነው እና አንድ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለሀምሳ ጌጡ ነው ። እና ለምን እሱን የሚቀርበው የሚታመን ሰው ባንክ ቡክ አውጥቶ ለምን አንድ ስጦታ አንሰጠውም ??? ይሄ የራሴ ኃሳብ ነው በመልክ እንኳን አይቼው አላውቅም ግን ለዚህ መልካም መምህር የብዙ ሰው ነፍስ እያዳነ ያለ ነውና እኛ እንተባበር ብይ ነው አመስግናለሁ ።
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Жыл бұрын
እውነት በእኔ አከባብ እንደዝህ በየመጠጥ በቱ የምዞሩ አሉ እግዚአብሔር ምስክረ ነው ዛሬ ጠዋት እያሰብኳቸሁ ነበር ከእንግድ ሀገረ ቤት ስገባ አናግራቸዋለሁ እያልኩኝ አስቤ ከዝያ ይሄንን ትምህርት ሰሰማ በጣም ነው ያዘንኩት ወደው እንዳልሆ ነ አወኩኝ ሰክረው እየተንገዳገዱ ሁለም አያቸዋለሁ አአ
@hablen
@hablen Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን! የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ በጣም ያስዘናል ግን እኝ መእመን እየስማን ነዉ አባቱች ታዉችዉ እግዚአብሔር መልስ የስጣል
@user-ex6yt9qd7r
@user-ex6yt9qd7r Жыл бұрын
አዳምጨ እኮምታለሁ እንኳን ደህና መጣህ መምህር ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ የመምህር ፍሬዎች 😍
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ ክፉ ኣይንካህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሀብተ ማርያም ወረሃዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ መምህረ እየጠበኩህ ነበር ኑ ሰብሰብ ብሉ ምዕመናን❤🥰🥰
@mesiteshome5696
@mesiteshome5696 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
@@mesiteshome5696 ፃድቁአባታችን አቡነሐብተማርያም በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደር
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ያበርታ
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe Жыл бұрын
ወንድም መምህር ፣ተስፋዬ አበራ ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን እንኳን ደሰ አለህ እንኳን አባትህ ለክብር አበቃህ መጨረሻቸው ያሳምርላቸዉ ቸሩ መድሃኔዓለም ኣሜን🤲🤲🤲
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
አቤቱ ከውርደት ወደ ምህረት ለመለስካቸው ለኒህ አባት የደረስ አምላኬ ምን ይሳንካል ወደራስክ የመለስካቸው መድሃኒያለም ክብር ምስጋና ላንተ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ወደ እውነቱ ስለተመለሱልን በረከቶት ይደርብን
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏
@aynabebazinaw5111
@aynabebazinaw5111 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔርም ይመሰገን እንኳን ወደ ቤቱ መለሳቸዉ እኛንም ከቤቱ አይለየኝ ገብረ ኪሮሰን አፀደ ኪሮሰን ብሰራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን የአባታችን በረከት ይደርብን መጨረሻ ቸውን ያሳምርልን
@user-dt9yp6bn3z
@user-dt9yp6bn3z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እሺ በርታልን እመቤቴ ትጠብቅህ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን የኔ መምህር
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Жыл бұрын
አዋን መምህር ትክክል ነው የወለድት ይወልዳል ማለት እንዲህ ነው ለልጆቼ ብዩ እንዳሉት ቸሩ መድሀኒአለም እንኳን መለሳቸው
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምራችን
@limalima4922
@limalima4922 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከሚድኑት ከተጠሩት ያድርገን
@senaittilahun6706
@senaittilahun6706 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር አሳልፎ ከሚሰጠው ጠቋር መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን ❤
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ለቸሩ መዳኒሀለም ክብረ በአል ቀን አደረሰን አደረሰህ በየ ቤቱ ያለው ዳገት የሆነ የመንፈሰ አሰራር እያወጣህ እያሰተማርከን ነው እግዚአቤር ብዙ ነገርን የመንፈሰን አስራር እና ጥንተ ጠላትን እንድንነቃ ሰለፈለገ ጌታ አንተን የተወሰኑ ቤተሰቦችን ሰጦናል ክብሩ ይሰፋ አሜን
@user-ib5pc1kf1v
@user-ib5pc1kf1v Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክ በአተ ትምህርት ብዙዎች እራሳችንን አውቀናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን
@user-vd4yn9vb6b
@user-vd4yn9vb6b Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉዉ ያብዛልህ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ለቸሩ መዳኃኔአለም አባታችን አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርየ መምህር ይህን ያቀረብክልን የካህናት እስክስታ ይችማ ምን አላት ኧረ ገጠር ብታዩ ጉድ ነው በየቤቱ ቀርቶ የጥምቀት ታቦቱን እየሸኙ ጠቋር በጣም ነው የሚያስጨፍራቸው እና በጣም አዝናለሁ የገጠሩን ካህን ማን ያንቀው😢😢😢😢😢😢
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 Жыл бұрын
በጣም በእውነት
@user-pe2dy2xc9t
@user-pe2dy2xc9t Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዝሃብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ❤🙏🙏🙏
@Embete-
@Embete- Жыл бұрын
ሙስሊሞች ሰላማዊ እኮ ናቸው ፍቅር ናቸው። እንደ መናፍቅ ቤተክርስትያን አፍራሽ በጥባጭ ቅድሚያውን የሚይዝ የለም እግዚአብሔር ያፍርስልን የያዙትን ነገር ሁሉ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Жыл бұрын
የኛ ሀገር ጉድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን. መምህራችን እግዚአብሂር ይጠብቅህ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ይህ የምታሳየው ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም መምህር ያሉ የት ሀገር እንደሆነ ልብ ብላችሁ እዩ ለምን ክህነቱን የካዱ ናቸው ለምሳሌ እየተጠቀምክበት ከሆነ እሰየው በስተቀር ውጪ ናቸው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Жыл бұрын
ቅባአ ምንድነው መምህር
@aynalemarba4898
@aynalemarba4898 Жыл бұрын
የአባታችን አቡነ ሐብተማርያም አምላክ ለሁላችንም አይነ ልቦናችን ያብራልን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
መምህር ክበርልን አደዚ እዉነታዉ ካልተነገራቸዉ ሊረዱን አልቻሉም ወንድማችን ባደረከዉ ድካምና ዉጣወረድ እዚ ሰለደረስክ ይህን ያረገ አምላክ ይክበር ይስገን ልፋትህ ከቱ አልቀረምየአባታችን በረከት ይደርብን
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ሀልና ብርታቱን ይስጥህ እኔ ካህናት ሲጨፍሩ ይቅርና አለማዊ ሰርግ ላይ ጥምጣማቸው ጠምጥመው መስቀል ይዘው ሲባርኩ እንኳን በጣም ነው የማዝናው ምክንያቱም ምእመናንን ንስሐ ገብተው በስጋወ ደሙ እንዳይጋቡ ያደርጋሉ እግዚአብሔር የአዳምና የሔዋን ጋብቻን የመሰርተው በገነት ነው
@monaperez6398
@monaperez6398 Жыл бұрын
መምህር እንኳን እንደዚያለውን ነገር ማውጣትህ እንደኔ መልካም ነው ጥንቃቄ እንዲያረጉ ልብ ካላቸው ይንቁ ተዋህዶ መሰደብ የለባትም
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህሬ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጥልን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን በእውነት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ageergochel3729
@ageergochel3729 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር አገራችንን አበላሽተዋታል ሌቦችና ሙስና ሰርወች ተሰክስከውት እንደት እንዳተ ጥሩ ስራየሚሰራ ሰው እንደት ያልፋሉ ለሌብነት ታስፈልጋቸው አለህ እኔህ ሌቦች እግዛብሔር ይርዳክ አባቴ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🤲🤲❤️🌺🌻
@yosephabdulkerim6194
@yosephabdulkerim6194 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ።እኔ በሕይወቴ ካህን ሲጨፍር አይቼ አላውቅም ባርከው አስተምረው ሲወጡ ነው የማየው ።በነገራችን ላይ ኦርቶዶክስ በማንም አትዋረድም በካህናት ምክንያት ቢሆን እንኳን ።ኦርቶዶክስ ሁሌም ውብ ንፁህ ነች።
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህ በእድሜ በጤና ያቁይልን ክክፉነገር ይሰውርህ የኛ እንቁ መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይህ 🥰👏👏👏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን❤ብዙ ትመርት ወስጄበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@sara.a3214
@sara.a3214 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእነት እኔ ገጠር ነኝ እና ይሀን ገጠመኝ ስሰማ የሃገሬ ነው ትዝ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@tsigeredadesta
@tsigeredadesta Жыл бұрын
የኚ ነቁ መምህር እግዚአብሔር እድሚህን ያራዝምልን ባተ ትምህርት ህይወቴ አግቸዋለሁ 😘😘😘😘😘
@asilphone9368
@asilphone9368 Жыл бұрын
Kale hiyote Yasmlen Mahmerachin Amen
@meseretnegatu2122
@meseretnegatu2122 Жыл бұрын
በእውነትመምህራችን እግዝያብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለህወት ያሰማልን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳኔም ዲካምክን ቆጥሮልህ አባትህን ለመመለስ አበቃህ ወዲማችን በጣም የሚያሳዝንና የሚገርም ነው እደነዚህ አይነት ያሉ ካሀናቶችን እግዚአብሔር ለንስሀ አብቅቷቸው ለመፀፀት ያብቃቸው በጣም ነው የሚያሳፍረው የሚያሳዝነውም ከባዲ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እመብርሀን ከስጋ ለበስ አጋንትም ከረቂቅ አጋንትም ይሰውርህ ይጠብቅህ መዳህኒያለም በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤👈የመጀመርያ ኮሜት ዛሬ እኔነኚ የታላችሁ የመምህር ተማሪወች ገባ ገባ በሉ ሸር ላይክ ሴብስክራይብ እያደረጋችሁ 👈👈 👈❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ስለ ቤተሰብ ሣሥብ ሁሉን ለእርሱ ሰጠሁ እኛ ያለንበት ከመጀመሪያ ልጅ እስከ መጨረሻ ልጅ ድረስ ብክንክን መከረኛ ሆነናል አሁን ሁላችንንም ገብቶናል እንግዲህ እግዚዓብሔር ይርዳን ቅዱስ አማኑዔል💚💛❤️
@hsydjgzjdc5846
@hsydjgzjdc5846 Жыл бұрын
ወለተሚካዬልበፀሎትአስባት
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ቴሣፌ ብርሀና ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ እሥትንፍሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላአብ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ አባ ዘሚካኤል ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅ ድሥት ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እምባ መሪና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥ በርባና ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ አፎምያ ሥለ ቅድሥት እግዚአርያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ካህናት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Жыл бұрын
Amen 🙏
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
መምህር ማሳየትህ ጥሩ ነው ሰው ብዙ ግንዛቤ ስለሌለው ዝም ይላል ይሄንን video ካዮ በኋላ ብዙ ሰዎች ይነቃሉ መንፈሱ እንደሚጫወት ያቃሉ ሰውዬው ሳይሆን
@mesiteshome5696
@mesiteshome5696 Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኔን ወለተ ወልድና ቤተሰቦቼን በፀሎታችሁ አስቡን
@genet8062
@genet8062 Жыл бұрын
መምህር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ የተወለድኩበት አካባቢ እንዴዝ አይነት የቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ነበረ እንደንዝ በየ ቦታ ጠጥተው ስጨፍሩ ስጮኹ ወንዝ ውስጥ ገብቶ አረፉ አሁንም የንሰሐ አባቴ እንደዝህ ናቸው ከቤተክርስቲያን ስወጡ ጥምጣማቸውን ፈቶ ያብዳሉ
@ashukebede4351
@ashukebede4351 Жыл бұрын
መምህር ትምህርትህን አያመልጠኝም ዛሬ ነው የፃፍኩት በህይወቴ ብዙ ለውጥ አይቻለሁ የኔ ህይወት እራሱ አንድ ገጠመኝ ያስፈልገዋል አመሰግናለሁ
@user-bm5tb1ti3d
@user-bm5tb1ti3d Жыл бұрын
ቃል ሂወት የስመዐልና ክቡር መምህርና🙏♥️🙏
@sinidusiraw8805
@sinidusiraw8805 Жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን አደረሰህ ለወዳጅህ ለፃድቁ ለአቡነሀብተማርያም
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
መምህር ይህን ቪድዮ በየኢንተርኔት ላይ አለ አይቻለሁኝ ግን ለምን እንደዛ እንደሚጨፍሩ ባይገባኝም ነበር አሁን ተረድቻለሁ ለነሱም ልንፀልይላቸው ይገባል እኔም አንድ ያጋጠሙኝ አባት ለልቅሶ ሰማንያ ተጠርተው ለቅሶ ቤት መሆናቸውን ረስተው ጠጅ ጨምሩ እያሉ ጠጥተው ሰከሩ በውሀላ አንድ የሚያውቋት ጎረቤት ሴት ሲነካኳት ስትሸሻቸው አይቻለሁ ከዛ በውሀላ ርቄያቸዋለሁ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስ ❗️🇺🇸
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
ሰላምና ጤና ይስጥልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mulubelay6386
@mulubelay6386 Жыл бұрын
መምህር የዛሬው ይለያል እድሜና ጤና ይስጥክ. በኛ ሰፈር ኖርማል ነው ቄሱና ምእመኑ. ኣይለዩም. ሙስሊም እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ. ጎበዝ. ናት. ኣስለቀሰችኝ. እኛ ሳልንናገር ሙስለሟ. እህታችን እንደዚህ ስትናገር. ራሴን ናቁሁት
@nobelgomida5488
@nobelgomida5488 7 күн бұрын
Amen Amen Amen enkan l kedus marquis kebre Beal beslam adersen adersachu Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በልጁ ትጋት አባቱን ስለመለሰ
@addishablie8453
@addishablie8453 Жыл бұрын
እውነት መምህር እኔ በጣም ነው የምሸማቀቀው እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው የሚያስተውሉበትን እኔ ለካህናት ያለኝ ቦታ በጣም ትልቅ ነው፡፡ እንደዚህ ሲያደርጉ ሳይ ግን አዝናለሁ፡፡ አይደለም ካህን የቆረበ ሰው እንኳን እንዲያደርገው አልፈልግም፡፡
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 Жыл бұрын
መምህርዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ምናለበት ሁሉም ትምህርትክን በጥሟና ቢማሩ ይመለሱ ነበር እውነት ነው እኛም አካባቡ እንዳለ አረቄ ቤት ነው ሚታዩት ብሽቅ ነው ሚያረጉኝ በዛላይ ማርያም ገብርኤል ጽዋ እንኳን ተጠርተው ሳያቸው አረቄ ቢራ እዘው ነው ሚገኙት አረ እንደኛ ሰፈርማ የለም ያሳፍራሉ ማስተዋሉን ይስጣቸው መምህርዬ አንተ ግን በርታልን እናመሰግናለን🙏
@adyaboyoutube2481
@adyaboyoutube2481 Жыл бұрын
መምህር እንኻን ብሰላም መጣህ ኣይዞህ በርታ እግዚኣብሔር ያግዝህ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
መምህራችን እካንደህናመጣህልን በጣምትክክልነህ የማቃቸውአባቶችነበሩ እናእኔደሞምንአይነት አባትናቸው ሀይማኖቴ ያዘዘችእሥኪመሥለን ድረሥ ሢጠጡ ሢሥክሩ ሢዳሩነብርእና አሁንግን ተረዳሁ መናፍሥቱ እደሆነ
@bereketgebrhiwot
@bereketgebrhiwot Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ቀጥልበት መምህ❤
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
*_ሰላም ለፅንሰትከ_* _*ንግግሩ የሚያምር በፃድቁ ባሕታዊ ብሥራት ከቅድስት ዮስቴና ማኃፀን ለሆነ ፅንሰትህ ሰላምታ ይገባል* *_ሰላም ለዝክረ ስምከ_* _*በኋለኛው ዘመን ጥምን ለሚያስረሳውና ከወይን ይልቅ ለሚወደደው ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል የቅድስት. ድንግል ማርያም ልጅ* *ወዳጅ የሆንክ* *ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ* *ታማኙ ተክለ ሃይማኖት አጥብቆ እንደ ለመነህ እኔንም ከብዙ ኀዘን ታድነኝ ዘንድ እለምንሃለሁ* *_ሰላምለስእርተ ርእስከወለርእስከ_* *ለተከፈከፈው (ለተቆናዘለው) የራስ ፀጉርህና የክብር እንቁ አክሊልን ለተቀዳጀው ራስህ ሰላምታ ይገባል* *መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተባልክ* *ፃድቁ ቅዱስ አበነ ሀብተ ማርያም ሆይ* *በደብረ ሊባኖስ አውራጃ ንስሃ ግቡ* *ተጠመቁ እያልክ ታስተምር ዘንድ የተላክህ አንተ ነህ*
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 Жыл бұрын
አሜን።
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
ወለተ እየሱስ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ መምህር 🙏❤️❤️❤️❤️
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ለዛው ትላንት ሰለ ነገርከን ዛሬ ከጥዋት ጀምሬ መቼ ነው እምለቀቅ እያለኩ ነበር so በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ለሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
ለሁሉዬ እማ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ 💕👏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏 egzabher yimasgen
@emafikar16tube12
@emafikar16tube12 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ የአባቴ ታረኪ ነው 😭😭😭😭😭😭
@MdIbrahim-jn7fn
@MdIbrahim-jn7fn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አይይይይ ጠቋር ነውኮ እንደዚ የምያደርጋቸው ለአባቶቻችን ልቦና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ተማሪዎች በፆለት አሰብኝ ወለተ ሰማያት እያላቹሁ በጣም ውስብስብ ያለ ችግር ውስጥ ነኝ ያለሁት 2 ሙሉ ጭቀት ውስጥ ነኝ ያለሁት
@user-nt5jg2ey2s
@user-nt5jg2ey2s Жыл бұрын
ሰላም እዴት ናቹሁ ለምህራችን መኪና እንግዛለት መቸም ሁላችን እጃችነን ከዘረጋን ይሁናል ብየ አምናለሁ ቤተሰቦቸ 😍
@richkiyu3862
@richkiyu3862 Жыл бұрын
edegfalew
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ይገርማር ጌታ ማስተዋልን ያድለን በእውነት ይችን ቪድዮ ብዙ ቦታ ተፖስቶ አይቻለሁ ኦርቶዶክስን ሲነቅፉ መምህር ክፍላገር ወደ ገጠሩ ወንገል አይሰበክ ምንም ወንጌል አያውቁም በእነት በጣም ያሳዝናል ቄሶቹ እራሱ ወንጌል የሚያውቁ አይመስለኝም መምህር ይቅርታ አርግልኝ እኔ የተወለድኩበት አገር ወንጌል ሲሰበክ ሰምቼ አላውቅም ቅዳሤ ተቀደሰ በቃ አለቀ ወንጌል የለም አዲስ አበባ ነው ወንጌል የሰማሁት እመቤቴን በጣም ያሳዝናል አሁን ሁላ ምንም ንቃት የለም ወንጌል ቢሰበክ ይሔ ሁሉ አይመጣም በዲህ አይነት ለመናፍቅ መሣቂያ መሳለቂያ ሆንን እኮ እውነት በጣም ያማል ያሳዝናል እግዚአብሔር ያስበን😭😭😭🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ጎዶልያስ
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 43 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
44ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በተዋርሶ የገዛ ልጆቻቸው አመፀኛ የሆኑባቸው ደብተራ መጨረሻ
1:50:12
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 54 М.
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
12ኛ ወይ ፈተና ፦  በዘረኝነት ምክንያት መንፈስን እየለመኑ ልጆቻቸውን የጎዱ እናት
1:30:06