49ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቤታችሁን ጥራጊ የሚወስዱት የእጃችሁንና የእግራችሁን በረከት ለመቀማት ነው

  Рет қаралды 64,716

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 1 000
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እንዱሁም ውድና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በያላችሁበት አለም ዳርቻ የእግዚአብሔር ሰላም የድንግል ምልጃ እና ፀሎት የቅዱሳን ጥበቃ ከሁላችንጋር ይሁን አሜን ሰላም ለሀገራች ፍቅር ለህዝባችን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን 💚💛❤
@sosetg1
@sosetg1 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሚኒ ማርኬት ስከፍት ያከራየኝ ሰውዬ ሸንሽኖ ነበር መደዳውን ያከራየን እና ሰውየው ሁላችንም የተለያየ ነገር እንድንይዝ አርጎናል ማንምበማንም ላይ አይቀናም ሁላችንም የተለያየ ስለያዝን በዚህ አጋጣሚ አከራያችን በጣም ጥሩና ደግ ሰው እንዲለወጥ የሚፈልግ ነው ሳላመሰግነው አላልፍም መብራት ውሃ ነፃ . ቃላት ያጥረኛል . እኔም ከአሜሪካ ሙቭ አድርጌ ነው እየተፍጨረጨርኩ ነው ግን አንዳንዴ የሌሎችን ገበያና መለወጥ ሳይ ይገርመኛል እኔ ለሰው ቀና ነገርን ማስብ እንጂ ምንም ተንኮል የለኝም ዘመኔን በመንፈሳዊ ህይወት አሳልፌአለው ግን ህይወት አልግፋ ሲለኝ አንዳንዴ እግዚአብሔር ሆይ እንተን እያመንን እንዴት ከሌሎች እናንሳለን እላለሁ ግን ማን ያውቃል ምን እንዳሰረን ከታሰርንበት ይፍታን ወለተ ሃዋርያት ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ነኝ .
@asde301
@asde301 Жыл бұрын
ኮሜንቶች በእግዚአብሔር ሥም ልለምናችሁ መምህርን ላገኘው አልቻልኩም ላይቭ ሢገባ እድሉ አልደረሰ አለኝ😥ሢበዛ እፈራለሁ እጨነቃለሁ 😥ምን እንደሚያሥጨንቀኝ እንኳን አላውቅም 😥ታላቅም ወንድሜ መተት ተሠርቶበት እየተንከራተተ ነው 😭እኔ ያለሁት በሰደት ነው ምን ላድርግ😭እንዳታልፉኝ😭
@zemaritsebledemse5025
@zemaritsebledemse5025 Жыл бұрын
ካንተ ጋር ነን ውድ መምህራችን እያዳመጥን ነው በእውነት በጣም የሚገርም ነው ይሄ ነገር እኔም በስራ ቦታ ገጥሞኛል ግን አሁን ነው ያወቅሁት በአብር አንከርት እቃየን ሰብስቤ ጭኜ ለአመታት የከፈልኩትን የቤት ኪራይ ትቼ ወጣሁ እቃውን በርካሺ ሼጥኩት አሁን ግን አንተ በአብር አንከርት ፎቶ ቤት እቃየን ለቅሜ ድንገት ወጣሁ እንዳልከው እኔም ያ ነበር የገጠመኝ አሁን ሳስባቼው በጣም ነው ውስጤ የሚነካው ብዙ ሱቅ አለ በዙሪያችን ግን ሁሉም ሰው ከእኔ ነው የሚገዙት ነበር ዘግቼው ሰው ሁሉ ሲያገኜኝ ለምን ዘጋሺ ምን ሆነሺ ነው ድንገት የወጣሺው ሲሉኝ ለራሴ እራሱ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር ምን ሆኜ ነው ድንገት የወጣሁት እል ነበር አሁን እድሜ ላንተ መምህር እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ሁሉንም አወቅሁት ኑርልን ውድ መምህራችን
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 Жыл бұрын
እዉነት ነው መምህር አሁን ነውየገባኝ እኔም ገርጋሪ መንፈስ አለብኝ ምክንያቱም በፀሎት እበረታና ደሞ አቋርጣለሁ ልቤ ግን ብዙ ያስባል ግን የሀሣቤን መኖር አልቻልኩም በጣም በጣም ነው መምህር የተቸገርኩት እባካችሁ የበረታቹ ወለተሩፋኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Жыл бұрын
መምህራችን በምን ቃል ላመስግኒህ ስለኔ ህይወት ብቻ ሳይሆን ስለሁሉ ሰው ድሮ ታውቅወች ምባሉትኒ መስቀላቸው አውልቀው ነበረ ፎቶተነስተው ምናያቸው አሁን አሁን ግን በስርግላይ መስቀልን አርገው ጴሎ መልበስ ኬክ ቀርቦ ባርኮ መቁረስ ፣ ልጆች በመዝሙር እንድዘሙሩ ማረግ ስላያሁ እግዛብሄንን አመሰገንኩት ከዛም አንተን አመሰገንኩህ ዘሙኑ የዋጀ ትምህርትና እንደኛ እንዴእድምያችን እያስተማርክ ያለቻርጀር ሞባይልን እንዳማይሰራ ሁሉ እውቀትን እንደምያዳን ክርስትናን በምረዳኒ መልኩ እያስረዳህ ከፋሽኒ መመኝት ከየገንዘብ ሃፍታም ከመሆን ስርቀንም ዘርፈንም ብቻ ግን ሃፍት ከመመኘት፣ ፣ ንፁህ ልብስና ንፁህ መኝታ ንፁህ ስራ፣ ትዳር ፣ሃፍቲ፣ ልጁ ፣ የክርስትና ሃይማኖታችን ስላስተማርከን እናመሰግናለን ፣ እም ብርሃን ብዙዙዙ ዘመናት ታኑርህ የአገልግሎት ዘመንህ ትባርክልህ ፣
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አው መምህር ከንተ ጋር ነን 👍👍 ብዙ ነገር ተምረንበታን የእግዚአብሔር ጥበቃና ቸርነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅዱስ ታዴዎስ የጻድቁ ቅዱስ ኢዮብ የሁሉም ቅዱሳን በረከት ቃል ኪዳን ይጠብቀን 🤲🤲🕯️🕯️🕯️
@TemnitMahar
@TemnitMahar Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ወደ ትግራይ ብትመጣልን ብየ ተመኘሁ የበታችን ያለ ጉዱ በምን ላስረዳቸዉ😢 አንድኮነዉ ለመናፍስት የምያስተምር የለን አምላኬ ሆይ አንተ ተመልከተን
@user-hs1qm8uj9g
@user-hs1qm8uj9g Жыл бұрын
ገርጋሪዉ እንኮን ተዋወቅን እሰራልካለው!! መምህርዬ ከልብ እናመሰግናለን እውነት አንት ባትኖር ኖሮ 🥰ክብር ና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏💞💞💞
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ዝናሽ በአለም ተሰማ ግሩም ድንቅ ነው በእውነት ክብርና ምስጋና ለሰማዕቷ ለአርሴማ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል መምህሬ ስለ አርሴማ ስትናገሩ እንባዬ እየመጣ ነው የሰማሁት በረከቷ ይደርብን በእውነት👏👏👏👏👏👏እኔ ማ በህይወቴ እያንዳንዱን ነገር ለማሰብ አለመጠንቀቅ አደረገኝ ሁሉም ገጠመኞች እንዲሁም የአባታችን የፈውስ አገልግሎትን ስሰማ ብዙ ነገር ተረድቻለሁ በእውነት በእናንተ ላይ አድሮ ያሰማረን የመከረን የገሰፀን ከይጣን ስራ ያወጣን ወደ ቤቱ የመላሰን ለንስሀ ሞት ያብቃን ስጋውን ደሙን ለመቀበል የረዳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን በፍጥረታት አንደበት አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የእማ ፍቅር ወዳጅ እንዲሁ ምን ላድርጋችሁ ምን ልበላችሁ እኔ ምንም ቃላት የለኝም እፍፍፍፍፍ ብቻ ድንግል እናቴ በብዙ በረከትና ፀጋ ትጎበኛችሁ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ዝም ብዬ ሳስበው አንተን ለእኛ ወደ እግዚአብሔር ቤት መመለሳ አድርጎ እግዚአብሔር ልኮልን ነውና ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር ረችም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ማርያምን ከልቤ ነው የሚለው ነገር የለኝም እማ ፍቅር ከክፉ ነገር ሁሉ ትሰውርልኝ የኔ ውድ አባት በጣም ነው የማከብርህ የሚወደህ በእግዚአብሔር ስም ከልቤ ነው ድንግልን መምህሬ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የወለደች ማህፀን ለምለም ትሁን መምህሬ የእኛ እንቁ መልካምነት ቅንነት ታዛዥነት ትሁት ሰው ነህ ለሰው ልጅ ምን ያክል አክብሮት እንዳለህ ብዙ ነገር ትግስትና ትህትና ካንተ ተማርኩት የተግባር ክርስቲያን መሆን እንደት ደስ ይላል በማርያም ብቻ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልኝ መምህሬን❤🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿እሽ መምህሬ ቀና ሰው እኖራለሁ ለሰው ብዬ ሳይሆን ለእራሴ ብዬ ቀና እሆናለሁ ቀና ሰው ያድርገኝ አምላክ እመብርሃን ሆይ ቀና ሰው አድርግኝ በነገሮች ሁሉ አንቺ ምሪኝ ቀና ሰው ልሁን እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን አምላኬ ይህንን ለመስማት ያልታደሉ ሰዎች አሉና ይህንን ትምህርት እንደሰማ ያደረገኝ አምላኬን አመሰግናለሁ 🌿❤❤🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Жыл бұрын
❤መምህርየ እዚህ የምታመጣው ታሪክ እንዳለ ሂወታችን ነው እኔ መንፈስ ይኖርብኛል ብየ ኣስቤ ኣላውቅም ጠላት ይኖረኛል ብየም ኣስቤው ኣላውቅም ፀሎትና ስግደት ስጀምር ግን ብዙ ጉድ እንዳለ ኣወቅኩኝ ግን የእውነት በጣም ነው የገረመኘ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ክፉ ኣይደለሁም ፈጣሪየ ግን ሃጥያት በመስራት ኣስቀይሜዋለው ግን ኣሁን ትንሽ ተስተካክያለው ንስሃ መግባት ስለማልችል ሩቅ ሃገር ስለሆንኩኝ ሁሉም የሰራሁት ሃጥያት የምለው በወረቀት ፅፌ እያለቀስኩ ለእመቤቴማርያም እና ለክርስቶስ እና ለኣቡነ ኣረጋዊ ለቅዱስ ምኪኤል ቅዱስ ሩፋኤል ኣሳይቻቸዋለው ከዛ በህልም ቅጠል የሚመስል እባብ ከላዬ ወድቆ ስሄድ ኣየሁኝ ትንሽ ቀለል ቢለኝም ሀገር ከገባው እንደገና በቄስ ንስሃ እገባለው
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
@genetgetahun6948
@genetgetahun6948 Жыл бұрын
ከአንተ ጋር ነን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልህ እንወድሃለን 🥰🥰🥰
@wezamabrha4110
@wezamabrha4110 Жыл бұрын
ካንተ ጋ ነን መምህራችን እድሜና ጠና ይስጥህ ከነ በተሰቦችህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ
@weletemariyam5260
@weletemariyam5260
አልተነሳሳሁም ግን ብዙ ነገሮች ተረድተውኛል ፍዝዝ ያደረገኛል ከተቀመጥኩበት ለመነሳት ሞት ይመስለኛል እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለኝ በፀሎት አሰቡኝ መምህር ተስፋዬ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Жыл бұрын
ካንተ ጋር ነን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን 💐
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣልህን አይ የእትዮጵያ ሰው በቅድስ ሀገር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@user-mt8gf6eh6i
@user-mt8gf6eh6i
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃልን አሜን አሜን አሜን
@belayliramo415
@belayliramo415 Жыл бұрын
እግዝሃብሔር ይስጥልን መምህር ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በፅሎታችሁ አሱብኝ ወለተ ማሪያም ነኝ
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 109 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
55:24
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 40 МЛН