48ኛ ኤፍታህ live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758

  Рет қаралды 42,411

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

15 күн бұрын

Пікірлер: 443
@saniatube2360
@saniatube2360 14 күн бұрын
''ነገ የኔ አባት ቅዱሰ ገብረኤል እኮ ነው'' ቅዱስ ገብረኤል አባቴ፣የአብ መልዕክተኛ፣የወልድ ባለሟል፣የመንፍሰ ቅዱስ አገልጋይ፣የቅዱሰ ሚካኤል ወዳጅ፣አፅናኝ መላዕክ የሆንክ ቅዱሰ ገብረኤል ሆይ,,,,,,ከሰለሰቱ ደቂቅ እዳዳንካቸው እኛንም አድነን፣ጠብቀገን፣ታደገን🤲
@wlete.mekale
@wlete.mekale 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maboalemu3145
@maboalemu3145 14 күн бұрын
Amen amen amen
@eftah21
@eftah21 13 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@ashenafibalcha5713
@ashenafibalcha5713 13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 13 күн бұрын
ኣሜን(3)
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 13 күн бұрын
የመምህር ልጆች ኩላሊቴን በጣም አሞኛል ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ቅዱስ ገብረኤል ይደብስሽ ይፈውስሽ በሉኝ😭
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 13 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ
@bezabeza183
@bezabeza183 13 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይፈወስሽ
@emano5974
@emano5974 13 күн бұрын
የራማው መላክ የዘብሩ ንጉስ ይፈውስሽ❤❤❤❤😢
@KidusAfnin
@KidusAfnin 13 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይፈውስሽ
@tigisttequame9851
@tigisttequame9851 13 күн бұрын
የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይማርሽ
@sekelaymaryamtube
@sekelaymaryamtube 14 күн бұрын
በእመቤቴ ዛሬ ደስተኛ ነኝ በላይክ ፉቅራችሁን አሳዩኝ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 14 күн бұрын
ሁሌም በእግዚአብሔር ደሥ ይበልሽ(ሕ)❤
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 13 күн бұрын
​@@user-uv5io9kg8r እኔ ጭንቅ ብሎኛል ነገሮች አልሳካ እያለኝ ነው
@yenantw21
@yenantw21 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 13 күн бұрын
እካን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 13 күн бұрын
እዃን ደስስስስ አላችሁ
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 13 күн бұрын
የኔ ሴትዮ የምታጨሰው ጭስ 666 የሚል ፁሁፍ አለበት በዛላይ ግማቱ ጨው ከዉሀ ጋር ጨምርሽ ደርጃውን እርጭ ትለኛለይ የባልዋ እህት ቤት ጋደሞ በሯጋር ትሔድና ከብሀር ውሀ የሔነ ነገር ከጠቋይ ጋር ሔዳ ያመጣችው መድሀኒት አላት ትጨምርና በራፋላይ ትርጭባታለች እና እኔ ስፀልይ ትናደዳለይ ሰይጣኑ ለሊት እሷን እየመሰለ ሊያቀኝ ይመጣል ደሞ እደሰው ተመስሎ ጥቁር ሆኖ በበሩ ቀዳዳ ይጠፋብኛል ምራቁን ከሗላዬ መቶ እንቅ ሊያርገኝ ሲል ዞወር ስል ብን ብሎ ይጠፋብኛል በትውስጥ እቃ ይሰብራል ልጆቹን በጣም ይደባደባሉ በቢላ ይወጋጋሉ ደም ካልፈሰሳቸ አያቆሙም እኔ አሁን ከዚያ ቤት አውቶኛል ከእሳቱ ነጥቆ የራማው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ❤ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 14 күн бұрын
ምእመናን በክርስትና እምነታችን መጠንከር አለብን እነ መምህር ተስፋዬን የመሳሰሉ ምርጦ መምህራንና እንደ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የመሰሉ የተባረኩ አጥማቅያን አሉልን እና እናስተውል እንጸልይ እንስገድ እንቁረብ ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ እግዚአብሔር ይርዳን ትእቢተኛውን ልባችንን ይስበርልን አሜን።
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 12 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከጻድቃን እና ከሰማዕታቱ ጋር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ፡፡
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 13 күн бұрын
የዛሬ ላይቨ በጣም ብዙ ቁም ነገር ያዘለ ብዙ ትምህርት ያለው ነው መምህር ፀጋዉ ያብዛልህ ደስ የሚል ጊዜ ነበር የነጌዉ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለሃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ባዓል
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 14 күн бұрын
የልጅትዋ የ አረብ አገር ገጠመኝ በጣም የሚገርም እና ኣስፈሪ ሲሆን ግን እንደዛ ዓይነት የሰይጣን አሰራር እንዳለ ማወቁ በጣም ጥሩ ነው። አረብ አገር ላሉ እህቶቻችን መማሪያ ይሆናል። በዛውም የትም አገር ተሰደው ላሉ አበሾች ማስተማሪያ ነው የዛሬው ትምህርት። ከዚህ በፊትም አገር ቤትም እንደዛ ዓይነት የሰይጣን አሰራር የሚሰሩ ሰዎች እንዳሉ ኣስተምርሃል። ብቻ እግዛብሔር ራሱ ይጠብቀን። አረብ ኣገር ያላቹ እህቶቻችን እርስ በርሳቹ እየተረዳዳቹ በጸሎት በርቱ። ብዙ ፈተና እንዳለባቹ ይታወቃል። እግዛብሔር ይጠብቃቹ። መምህራችን እግዛብሔር ጸጋውን ያብዛልህ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 14 күн бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቀን ደስ የሚል ቆይታነው የሰማነውን ለህይወት የሚጠቅም ያድርግልን
@yenantw21
@yenantw21 13 күн бұрын
ይሄ የአረብ መንፈስ ብዙ ቦታ አለ እኔ የምኖርባቸው ሰዎች አጎቷ ቤት በግድግዳ ያሉ ስዕሎት በሙሉ የአጋንት ያለበት ነው እግዚአብሔር ብቻ ይታደገን።
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 14 күн бұрын
የመምህር ተማሪወች ጥርሴን እያመመኝ ነው ይማርሽ በሉኝ😢😢😢😢እር ጥርሴ አለቀ😢
@user-vd6iw8hq2g
@user-vd6iw8hq2g 14 күн бұрын
እኔምታምሜተነቀለብኝ🎉🎉
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 14 күн бұрын
እኔም😢😢
@onelove6849
@onelove6849 14 күн бұрын
Egziabher ymarachu❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ😢
@hwayneshngus8344
@hwayneshngus8344 14 күн бұрын
እኔም
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 13 күн бұрын
የልጅቷን ታርክ ቀደም ብየ ሰምቼዋለሁ ነገር ግን በመምህር አስተምህሮ እንደዚህ ሲብራራ እንደ አዲስ ነው ተመስጨ ያደመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን መምህር❤
@Mybirukt
@Mybirukt 14 күн бұрын
መምህረ እናመሰግናለን ብዙ ተማማርን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፅር ወረሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ❤
@ruthtadesse4808
@ruthtadesse4808 13 күн бұрын
ጥርሴን አመመኝ ላላችሁ ሁላችሁም ቅድስት አጵሎንያ ብላችሁ ፈውሺኝ ብላችሁ ጥሯት ለጥርስ ህመም ቃልኪዳን የተገባላት ቅድስት ናት
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 11 күн бұрын
ቅዱስ አንቲቦስ የሚባልም አባት እንደዚሁ በጥርስ ህመም ቃልኪዳን አለው❤
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 14 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የራማው ልኡል አባቴ ትዳር ለምትመኙ ትዳር ይስጣቹህ ልጅ ለምትመኙ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር❤ይስጣቹህ
@user-uv5io9kg8r
@user-uv5io9kg8r 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የሁላችን የልባችን መሻት ይስጠን❤
@bezabeza183
@bezabeza183 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-xl6lr5hz5f
@user-xl6lr5hz5f 13 күн бұрын
Amen🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@bahasharief8251
@bahasharief8251 13 күн бұрын
ወይኔ አይን ስትል እኔም ግብፅ ገጥሞኛል ሴየዋ ባሏን ፈትታለች ልጆቻ ምንም ስርአት የላቸውም ትልቅየው ሁሌም አልጋ ላይ ይሽናል ደግሞ ሽንት አደለም ነጭ ወፍራም በጣም ይሽታል ዴትየዋ ግለ ውሲብ ሁሌ ታደርጋለች እሚለብሱት ልብስ የዘንዶ እና የእባብ ነው ፊዲው እራሱ አለኝ ንፁ ልብስ አይወዱም እና ብርም ምንም እምትይዝ ፖርሳዋ እራሱ ትልቅ ወርቃማ እባብ አለው በጣም ሃብታም ነች በማርዳ ድባ የተስራ ቁመቱ እንደ እባብ ነው እራሱ ደግሞ አይን ያለው በማርዳ ድባ የተስራ ቀንድ ያለበት ነው በትንሹም በትልቁም አለ እና ስላም የለም ሲቃይ ነው 3 ወር ስርተን ለመፀለይ ስነሳ ሌትም ይሁን ቀን ከየትም ይመጡብናል
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 13 күн бұрын
መምህርዬ እኔ በጣም ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ ለስጋወ ደሙም በቅቻለሁ ዛሬ ደግሞ የኔን ታሪክ ነዉ ያቀረብከዉ ሁለት ልጆች አሉኝ አላገባሁም ሁለቱም የተለያየ አባት ናቸዉ ሁለቱም ባሀሪአቸዉ አንድ አይነት ነዉ ልጃቸዉንም አይጠይቁም በጣም ነዉ ሚገርመኝ እግዚአብሔር ይመስገን በናንተ ምክንያት ሁሉንም ትቸ ልጆቸን ብቻየን እያሳደኩ ነዉ የ 3 እና 9 አመት ልጆች አሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አመሰግናለሁ🙏
@absabs3111
@absabs3111 13 күн бұрын
ይባረኩልሽ❤ በፀሎት በርቺ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽን ይባርክልሽ በርቺ ።
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 14 күн бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 14 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን በአነተ ትምህርት ብዙ ለውጥ አይተነን ወይም አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን የድግል ማርያም ልጅ አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 13 күн бұрын
Amen amen amen🙏♥️🙏♥️🙏♥️
@GetAb-vv4yl
@GetAb-vv4yl 13 күн бұрын
መምህር ሠላሙን ፀጋውን ያብዛሎት አኔ አዲስ ነኝ አሁን ነወ ያንተን ትምህርት መከታተል የጀመርኩት መምህረ በዙ መከራ ፈተና አያሳለፍኩ ነወ ልጄም አኔም በፀሎት አስቡኝ ወልደ ገብረኤል አፀደ ማረያም አረብ ሀገር ነኚ
@siraktekle8475
@siraktekle8475 13 күн бұрын
አረ እግዚአብሔር ይመስገን በሕወቴ ብዙ ለወጥ ያገኘሁበት ጠላቴን ያወኩበት በእምነቴ ያፈራሁበት ነው ክብር ላነቁንና ለነቁ ሁሉ ይሁን አሜን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 13 күн бұрын
እስኪ ልጠይቃቹህ ወገን እንደኔ በደንብ ገብቶት ያልተለወጠ ሰው ግን አለ?¿😢 እግዚአብሔር ይኑርህ በጸጋ እንጂ መምህር ስንት አመቴ ከገባኝ ግን ግን አልተለወጥኩም በተደጋጋሚ ልቤ ተሰበረብኝ ለስሙ የኔን ገጠመኝ ዮቲብህ ላይ ጭነኸዋል ብትደልትልኝ በራሱ ደስ ባለኝ ይቅርታ መምህር ተስፍየ 😢
@yednglmaryamlij6124
@yednglmaryamlij6124 13 күн бұрын
Tada satlawech endet new getemegn yetenagersh? Getemegn eko ye telewetu sewoch new yemiyakebrut
@samreyene6682
@samreyene6682 13 күн бұрын
በምን እንዳልተለወጥሽ ባላቅም ጥያቄሽ የስጋ ይመስለኛል።ፈተና አያቋርጥም በስጋ የሚያስፈልግሽን ላታገኚ ትችያለሽ ነገር ግን ከሀፅያት መራቅ በራሱ እንደኔ በቂ ይመስለኛል።መበርታት አለብሽ ደካማ ጎንሽን ፈትሺ ተስፋ አትቁረጪ።እኔ ወድቄ ነበር እንደገና ተነስቼ እየታገልኩ ነው ክርስቶስ እንዳለ ከበፊቱ የከፋ ነገር ደረሰብኝ ወደ ሀፅያት በመመለሴ።ይመስለኛል ደካማ ጎንሽ ነው እየጣለሽ ያለው።እኔ ደካማ ጎኔ እናቴና ገንዘብ ማጣት ነበር የማድርበት እንኳን ስላልነበረኝ ወደ እናቴ ተጠጋሁ እሷን ስጠጋ አብሬ ጠንቋይ ቤት ሄድኩ ለወራት ከነሱ ጋ ሳጨበጭብ ሲያጓሩም እየታዘብኩ ቆየሁ መድሐኒያለም ግን እንደገና ከማጥ ውስጥ አወጣኝ ስወጣ ግን የማላውቀውን የስጋ በሽታ ይዤ ወጣሁ ኦፕሬሽን 350ሺ ተባልኩ ፈጣሪ ግን በነፃ ፈወሰኝ።እና እራስሽን ተመልከቺ እህቴ።
@user-ho1lb2nu5w
@user-ho1lb2nu5w 13 күн бұрын
ማለት አልገባኝም
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 13 күн бұрын
@@samreyene6682 🥹🙏💜
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 12 күн бұрын
እህት ከገባሽማ ጠንክሪና ተለወጭ። ስለሚያሳስትሽ ነገር ንስሀ ግቢበት ውሀና እሳት ከፊታችን ቀርቧል እጃችንን ትክክለኛው ጋር ማስገባት የኛ ድርሻ ነው
@fitsumtilahun8373
@fitsumtilahun8373 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ብዙ ፈተና ዉሰጥ ነኝ በፀሎት ይርዱኝ❤
@zhraaas8742
@zhraaas8742 8 күн бұрын
እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶ የአረብ ሀገሯ ታሪክ በጣም ያሰፈራል እግዚአብሔር አምላክ ከደዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ይጠብቀን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን እኔም አድስ ስራ ነዉ የገባሁት በጣም ያስፈራል ከዚህ ተበፊት የሰራችበት ልጂ እራሷን እየሰወራት አሰልመዉ ሰዉነቷ እዳለ እስርስር ያለጋታል አሁን ወደ ሀገር ልትገባ ነዉ ታማ እና እሷ ሰርታበታች አሉኝ እኔ ከገባሁ በኳላ መምህርየ ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች አስቡኝ
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 13 күн бұрын
እውነትን አውቅ በእውነት እድኖር አድርገህኛል እናመስግናል መምህር እድሜ ጤናውን ከነ ቤተስብህ ይጠብቃህ አሜን ❤❤❤
@BdBd-tm8xj
@BdBd-tm8xj 14 күн бұрын
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛለን እዴሜ ዘመንህን ይባረክልን❤❤
@senaitsorsa339
@senaitsorsa339 13 күн бұрын
በጸሎት ከተጋንና ከሰገድንና በመቁጠሪያ ክፉውን እየቀጠቀጥን፡ በቅን ልቦና ጌታን ካመለክን ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁናል የቅዱሳንና የፃድቃን በረከት ያድርብናል ክፉውን በመዋጋት ድል መንሳት ይቻላል፡፡ ከሁሉም ይበልጥ እግዚአብሔር ምን ያህል ቅርብ እንደሆነ በደንብ ተረድቻለሁ::
@user-bo1vh9of6x
@user-bo1vh9of6x 14 күн бұрын
መምህር በጣም ነው ምናመሰግነው ብዙ እየ ተማርን ነው
@user-bo1vh9of6x
@user-bo1vh9of6x 14 күн бұрын
በተለይ የዛሬ ወደ 1እስከ 2 ሰኣት የነበረ የህታኝ ውይይት ቁጭ ብላ ሚስቴ እግዚኣብሄር ይመስገን ግን ከተጋባን ልክ 2 ኣመት ካደረግን ቡሃል ኪዳነምህረት ስትረዳን ፊልም ልናይ ብለን ዩቱብ ስንከፍት የመምህር ግርማ ትምህርት በጎን መጣል ስንከፍተው ስንሰማ ስንሳማ ማዳመጥ ጀመርን ነቃን ድያብሎስን መቃወ ጀመርን የሀው 11 ኣመታችን ያንተ ደግሞ ከ 4 ኣመት በላይ ሆኖናል እግዚኣብሔር ይመስገን ንስሃ ገብተን ሳይገባን ከቆረብ 3 ኣመታችን እየሄድን ነው
@ggtt9893
@ggtt9893 13 күн бұрын
መምህር በእዉነት በቪዲዮ የቀረበችዉልጅን ይሄን ትምህርት እሚጋ ብዛት ሰዉ ቢኖር እግዚአብሔር አምላክ ይባርከዋል
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 13 күн бұрын
መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ነገር ተምሪአለው አንዱን ልናገር እወዳለው አገሬ ስመጣ አምላኬን አመሰግነው አገር ስመጣ ስመጣ ያሰብኩት ነገር ይቀርና በፋጩም አደርጋለው ገዘቤን አባክኘ እመለሳለው አሳቤን ይመጣብኛል መምህር ከእግዚአብሔር ጋር እርዳኝ እባክህን 2:12:31 ❤❤
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 13 күн бұрын
ደስየሚል መርሀግብርነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ❤😊
@user-ur3wd3cr4d
@user-ur3wd3cr4d 13 күн бұрын
እውነት ነው እኔና ጓደኛዬም አድቤት ገብተን ውለት ወር ሙሉ ተሰቃይተን ነው ለቀን የወጣነው አረባገር ጅዳ ከተማውሥጥ ስንሰራ ትልቅ ቤት ስለነበር እኔና ጓደኛዬ ነበርን የገባነው በጣም ይጨቃል የኛደሞ አይታይም ዝብሎ ነው ሚሰማን ለምሳሌ ቆም ብለን ልክ ሰው በሬጫ መቶ ገፍትሮዋቹ እደሚያልፈው በሃይል ገፍትሮን በመካከላችን ያልፋል እኖድቃለን ውሉ በጣም ነበር ምደነግጠው ክፍሉስጥ ቁጭ ብለን በሩ ተዘግቶ ክፍት ይላል መስኮቱ ምናምን ክፍትፍት ይላል መብራቱ ብርት ጥፍት በቃ ስቃይ ማርያምን ሰዎቹ ስንነግራቸው አይ ቁራአን ይጠራል ኖርማል ነው ይላሉ ምንም አልገባንም በሰአቱ ይከንንም ትምህርት አናውቅም ነበር ብቻ ክላሳችን የመቤታችንን ስእል አርገን ፀልይ ነበር በሁለት ወራችን ወጣን በስላሴ ስም ግቢውራሱ ጫካ ነበር እዝሃገር ምኖሩ ታውቁታላቹ አበባኳን ቢኖር ኖርማል ነውጅ ልክ እደዚ የወፍ ጎጆ እስኪያበጅ ጫካ በሃል ከተማ ቤት ውስጥ ጭራሽ አይቼ አላውክም ጫካው ውስጥ ውሃ አለ በቃ እደወዝ ነው ከየት እደሚመጣ አላውቅም የሌላ ነፍሳት የለም ይዘገንነኛል ሳስበው ውራሱ በፅውፍም አያልቅ እና ራሳቹን ጠብቁ አለ በጀብ
@MaheletGmedihn-yb1rj
@MaheletGmedihn-yb1rj 13 күн бұрын
መምህር ኑርልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 8 күн бұрын
በስላሴ ስም በጣም ነው የሚገርመው ገኒ ያቀረበቻት አምላኬ ከሴጣን እስራት እህት ወንድሞቼ እኔንም በጸሎታቹ አስቡኝ ስደት ላይ ነኝ አሰርዬ ብዙ ነገር አይባታለሁ በእግዚአብሔር ሐይል ግን አለው በሰላም ወደ አገሬ እንድገባ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጽዮን እያላቹ እግዚእትየ ፍትሕኒ እመአሠሩ ለሰይጣን እሙ ለመድሕን ወለተ ብርሃን አሜን
@meheretzena6405
@meheretzena6405 13 күн бұрын
እኔና ና ጒደኛ ቱርክ ነበርን እና የገባችበት ቤት ሰዎቹ ኢሊሚናቲዎች ነበሩ እነዚህ ኣይቀየሩም ግን ከሰይጣን ጋር ነው የሚኖሩት አይታዋለች እዛም የሚመለክበት ክፍል አለው ያወሩታል ብር እንደጉድ ነው ያለው አለች እና እሷ ኦርቶዶክስ ነበረች እና ስለምትፀልይ ሰውየው በጣም ጠላት ይች ልጅ ትረብሸኛለች ይላል አለች አያናግራትም እሷ የነካችውን ሁሉ ያስጠላዋል እና 3 ወር ሰርታ አባረሯት እሷ ስታወራ በጣም ይዘገንናል😢😢😢😢
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 8 күн бұрын
የመምህር ልጆች ጉልበቴን ይመኛል ወለተ እየሱስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o 13 күн бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቼ እስኪ በፀሎት አስቡኝወለተ ስላሴ
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 13 күн бұрын
በስደት ያልነውን በፆሎታችሁ አስቡኝ እንሰተ ማሪያም እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤❤
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k 13 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሬ ❤እመ አምላክ ትጠብቅልን❤እኔ በትምህርትህ በጣም ነው የነቃሁት እንደበፊት ጠላቴ ወደሚፈልገው መንገድ ሊመራኝም ሊያሳምመኝም ብስጩና አልቃሻ ሊያረገኝም አይችልም ስራህን አቁም ብዬ በአ
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 6 күн бұрын
መምህርየይ እኔ ባንተ ትምህርቱ ነው ሰው የሆንኩ እኔ ሰው በሆን ግን ባሃጥያት እንስሳ ነበርኩ ኣሆን እግዚአብርሔ ይመስገን እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ኣባት የመምህር ተማሪዎች ወለተ ፃርቃን ወለተ መድሃን እያላች በፀሎት እስብን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር❤ብዙ እውቀቶችን ከምታመጣቸው ቪዲዮዎች እና ከማብራሪያዎችህ ተምረናል በፀጋ በሞገስ ያኑርህ❤
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x 14 күн бұрын
የመምህር ተማሪወች ስራ የለኝም እንዲያዉ ስራ ይስጥሽ በሉኝ
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 14 күн бұрын
ኡፍ ምንድነው ግን ስራ ጠፋ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ስራ ያምጣላችሁ😢
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x 14 күн бұрын
@@asnakudamtew310 በጣም እማየ በጾለትሽ አስብኚ ሂሩተ ስላሴ እያልሽ ግራዉ ገብቶኛል
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 13 күн бұрын
አምላክ ይዋኒስ አዳመ የርዳኖስ ያልታሰበ ስራ ይስጥሽ እማ ከባድነው በሰው አገር ስራ አልባ
@ashenafibalcha5713
@ashenafibalcha5713 13 күн бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ያግልሽ
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 13 күн бұрын
እኔም የለኝ
@AyeluGetachew
@AyeluGetachew 13 күн бұрын
መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ።ማንነቴን ምንነቴን ከየትኛው ቤተሰብ ነው የወጣሁት ?የየትኛው ወገን ነው ህይወቴን አየፈተነኝ ያለው?የትኛውስ ነው ለዚህስቀን ያበቃኝ የሚለውን አውቄበታለሁ ።እግዚያብሄር ጥበቡን ያብዛልህ።
@fasiqa470
@fasiqa470 13 күн бұрын
እግዚአበሔር ይመስገን መምህራችን በእውነትን በጣም እናመሰግናለን ቡዙ የማናቃቸውን እያወቅን ነው እህቶቼ ጋ ያለውሁሉ እኔጋም ነበረ አሀን እግዚአብሔር ይመስገን የለም የሚገናኘኝ ጠፋልኝ አሁን በጣም እያስቸገረኝ ያለው ሀይለኝነት ነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@BdBd-tm8xj
@BdBd-tm8xj 14 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቸን እድሜ ዘመንህን ይባርክልን
@almazassefa4259
@almazassefa4259 13 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ሀይል ስለ አስጨነቃቸው ነው የለቀቅዋት እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን 🇪🇹 እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይመስገን
@assefaarefaynea322
@assefaarefaynea322 12 күн бұрын
መምህር ትልቅ ትምህርት ነው በጣም አናመሰግናለን ለመዳን ፀበል ንስሐ ፀሎት ስግደት ያስፈልጋል እግዝአብሔር ይጠብቅህ በየቤተሰበችን ብዙ ታሪክ አለ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር መምህራችን በርታልን።
@user-id8hl8dx2c
@user-id8hl8dx2c 13 күн бұрын
መምህር ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅ
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 13 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር እንዴት በትም አድርጎ ያስተምረናል ለመለዋጥ ለመማር ዝግጁ ማሆን የኛ ድርሻ ነው ማስተዋልን ያድለን ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከነበተሰብህ ❤❤❤
@user-ts2dm5ju3i
@user-ts2dm5ju3i 12 күн бұрын
ብዙ ተምሬ ተጠቅሜያሎ ተመስገን ክስድስት ኣመት ህመሜ ተፍውሻሎ እንዲሁም በረክቴም ተመልሶዋል ለዛውም በኣረብ ኣገር
@Beki-wu2bi
@Beki-wu2bi 13 күн бұрын
እግ/ር ይመስገን ኣምየን እንየ በጣም የገረመይ መስገድ መቀጥቀጥ ስጀምር ቡዙ ታኣምር ነዉ የተፈጠረዉ
@GenetBeyene-ty5vp
@GenetBeyene-ty5vp 13 күн бұрын
መምህር እድሜህን ያርዝመው እኔ በጣም ተለውጫለሁ
@MulatuMulugeta-dm1mm
@MulatuMulugeta-dm1mm 13 күн бұрын
እኛም ቤት አራት ሴት አለ ሁሉም አግብተው ወልደው የፈቱ ናቸው ታላቅ እህቴ አምስት ባል አግብታ ከሁሉም ወልዳለች ፈታቸዋለች ወንድሜ ጭራሽ ማግባት አይፈልግም ሁሉንም ሴቶች አዳርሷል 50 አመት ሆነው እኔ በምህር ጠትምህርት ነቃሁ
@asigedecharage2186
@asigedecharage2186 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@senaitsorsa339
@senaitsorsa339 13 күн бұрын
Amen! Amen! Memhrachn Kalehiwot yasemaln
@Ethiopia928
@Ethiopia928 13 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ቤተሰብህን ይባርክልህ ይጠብቅህ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን በደንብ ገልፀህ ነው ያስረዳሃን ተባረክ
@RedietDegif
@RedietDegif 11 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 አሜን አሜን አሜን🙏
@seblekassa4631
@seblekassa4631 11 күн бұрын
በዚ ትምህርት ብዙ ተምሬአለው ተለውጫለው ❤❤❤እድሜ ይስጥክ ዘመንክ ሁሉ ይባርክልክ❤❤❤
@user-wy1sc9hz7s
@user-wy1sc9hz7s 13 күн бұрын
መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ምእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሰማዕት እያላችሁ😢😢😢
@EteneshAmera
@EteneshAmera 11 күн бұрын
እግዝአሕብር ይመስጌንበጣምነው ብዙነገር የተ ማርኩበትመምህርይይቆይልንእድሜና ጤናአክሎአክሎይስጥልን🙏🙏🙏
@AlAl-bj2xv
@AlAl-bj2xv 5 күн бұрын
Memari yen abeti yen astemeri min biyee linegeri bicha yenteni pirogermi bemeketatele sewu honkigni E/g yimsgeni medanialemi kekifu negeri Hulu yixebiqeki amen amen amen memarin yemitiwedu belki aseyugn eski
@roziawoke1301
@roziawoke1301 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@awaw1174
@awaw1174 13 күн бұрын
9:4
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n 13 күн бұрын
መምህር እድሜና ፀጋ ይስጥልን በአተለይ አድሮ እግዚአብሔር እድንማር ያደረገ ተመስገን በእውነት ያላወቅነውን እያወቅንነው እኔ ባተ ትምህርት ብዙ ተምራለሁ
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg Күн бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vs1bp2wj4m
@user-vs1bp2wj4m 12 күн бұрын
የምወድህ የማከብርህ ወንድማችን እንካን በሰላም መጣህልን እኔ በንተትምህርት በጣም ብዙ ተምሬበታለዉለምሳሌ ስለዳቢሎስሴሯእንዲሁምበዳቢሎስስሯትዳሬ ከመፍረስ አትርፈክልኛል አሁን ባለቤቴንያንተንትምህርት ሼር እያደረኩልትመስማት ጀመረ አሁን ንሰሀ ገብቶል እ/ር ይመስገን ወንድማችን እንዲሁምየመምህርግርማ ወንድሙ እድሜ ፀጋወን ያበዛላችሁ
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 13 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@awaw1174
@awaw1174 13 күн бұрын
መምህር በጣም ባንቴ ትምህርት ተቀይረበት አለሁ የተቀየርክበት ምክንያት 123 ዝሙት እወዳለዉ 2በእጂ ሰጋ መምታት ወዘተ የሀን የተዉኩት ስግደት ስሰግድ ጥርግ ብሎ ተወይ ግን አድነገር አለ የማይተወይ ጎሮሮየ እንደ ጉንፊ ረግቶ አየወጣ አስቸገረን መምህር መፈተሁ ንገረኝ በናትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maria_Henock
@Maria_Henock 7 күн бұрын
ይች እህታችን በደንብ ፀበል ልትጠመቅ ይገባል። እግዚአብሔር ይፍቀድላት።
@tigtig8146
@tigtig8146 12 күн бұрын
ቡዙ ጊዜ የሌላ እመነት ተከታዬች የኖሩትን ሂወት ኑራቸው የሰሩት የገጠማቸው በነፃነት በግልፅ ይናገራሉ ። በኦርቶዶክስ ያለነው በንሰሐ (ለሌላው ትምህርት ለመማማር ) ፍለፊት አናወራም ቡናወራ ቡዙ ነገር ይወጣ (እንማርበታለን ) አደባብሰ ባናልፍ ።እውነት ቦታ መናገር መመሰከር ብንችል ጥሩ ነበር ። እደዚች ልጅ ።
@salamsoldo2941
@salamsoldo2941 13 күн бұрын
ይህ ነገር በነገራችን ላይ በጣም ትክክል አንድ ጊዜ የሆነ ሰውየው እንደዚህ ትክክል እየተቀየረበት አለች ከዛ ሰውየው በመኪና ግጭት ተብሏል😢❤❤❤
@walteamanuale324
@walteamanuale324 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይድረስልን አረብ ሀገር ብዙ ቤት ነው እንደዚ አይነት ቤት ያለው እኔ ባይገጥመኝም ብዙ ጒደኞቼ ይነግሩኛል ግን እንደዚ የከበደ ነገር አይመስለኝም አንዲት እህቴ የምትሰራበት ቤት ቤቱ በሙሉ ግርግደው ወንበሩ አልጋው ሁሉ የእባብ ቆዳ የተለበጠ ነው ቅርጹም እባብ ነው ሰውየው ቀን ቀን ከቤት አይወጣም ለሌት ብቻ ነው መኪናውን አስነስቶ የሚሄደው አንድም እህቴ እንዲሁ የምትሰራበት ቤት ቤቱ በሙሉ መሬቱም እቃውም ሁሉ ጥቁር ነው እዛ ቤት ውስጥ ሌላ ከለር እቃ የለም ቤቱ ግን በጣም ትልቅ ነው ብዙ ሹፌሮችና የቤት ሰራተኞ ናቸው ያሉት እኔም አንድ ቀን ሄጄ ነበር በሆነ አጋጣሚ ግን ሰውየው እኔን ማየት አልፈለገም እጁ ላይ ደግሞ ብዙ ትላልት የብር ቀለበት አድርጒል ፈርጡ ላይ የአይን ምልክት ነው
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 12 күн бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman weud merhey embrhn Eent rjem edme ke tenet gre yesth yene Abet enmsgln egzebr yestln merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HntsaMaryam
@HntsaMaryam 9 күн бұрын
እኔም የኣረቦቹ መንፈስ ያሰረኝ በልቤ ለመግባት ይከራከረኛልና በፀሎታቹ ኣስቡኝ እግዚአብሔር እንዲያሸንፍልኝ ህንፃ ማርያም ብላቹ😢
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 11 күн бұрын
Kale hiwotin yasemalin 🙏🙏🙏
@tamasganamlakeantayalkawyi1928
@tamasganamlakeantayalkawyi1928 11 күн бұрын
እባካችሁ በነፍሴ ዲርሱልኝ ቀናቶችን ብቻነው የምጠባበቀው😢😢😢😢
@alxble6402
@alxble6402 13 күн бұрын
ፆሎትአርጉልኝ ወለተጊወርጊሰብላችው❤❤❤
@user-zj3ez1sk2s
@user-zj3ez1sk2s 10 күн бұрын
መምህር እኔም አሳልፊያለው እንደሷ ባይሆንም በተመሳሳይ ነው አሁንም በሰደት ነኝ ግን እግዚአቤር ይመሰገን ጠፋቼ እሰራው ነዉ ግን መንፋሱ አብሮኝ ነው ሰቃየ አላበቃም
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 13 күн бұрын
ሰላም መምህር እንኳን ለመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በዓል አደረሳችህ ወደ ኋላ ስንመለስ ስንት ጉድ አለን ከኛቤት ዛር ከእናቴ ላይ ነበር እሷን ወስዷታል አሁን ሁኘ ሳስበው በጣም አደገኛ ምቀኛ ወላጆቸ ምንም እንዳይኖረቸው ያደርጋቸዋል የነበራቸው ሀብት እኛ ልጆች ብቻ ነን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሚቆሩቡ ይመስለኛል እኛም የተረፍነው ደግሞ በህይወት ብቻ ነው የተረፍነው 9ነን ሁላችንም ፈትተናል የተሳካለት የለም አባቴ መንኩሷል ግን አሁንም ይፈራዋል በጧት ቡና ይጠጣል ብቻ ብዙ ጉድ አለ
@absabs3111
@absabs3111 13 күн бұрын
😢በፀሎት በርቱ❤❤
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@denkiesile4827
@denkiesile4827 8 сағат бұрын
እናመስግናለን መምህር ጥሩ ግንዛቤ አግትናል
@user-nm7ie5bk2q
@user-nm7ie5bk2q 7 күн бұрын
አያቴ ደምና ቅቤ የምትቀባው ቁስ እኔ ነኝ ከቤት ያስወጣሁት ፥ በአደገኛ የህይወት መስመር እያለፍኩ ነው፤ አንድ ቀን እንደምድን ተስፋ አደርጋለሀለ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 13 күн бұрын
እኔ ያለሁበት አካባቢ መምህ ቡዳ በልቷቸዉ ሰወች ከሞቱ ለ7 መቃብሩ ካልተጠበቀ አስከሬኑን ያወጡትና ሰራተኛ ያደርጓቸዋል ይባላል😢😢😢
@mesayyifa2893
@mesayyifa2893 13 күн бұрын
Enem edlun agignche bamakirih betam desssssss yilegn neber ende geta fikad yihun.
@user-id8hl8dx2c
@user-id8hl8dx2c 13 күн бұрын
አሜን
@user-me7jq6ji8g
@user-me7jq6ji8g 12 күн бұрын
amen 🙏🙏🙏
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 13 күн бұрын
መምህር አረቦች እኮ ተበላሺተዋል ትናት የገጠመኝን ልገራችሁ ልጃችን ከእናቷጋር ተጣልታ ወደቀች ከዚያም እኔን ጠሩኝ ለሎች ልጆች ሂድኩ ግን ወድቃ ነበር አንስተን ከእኔ ክላስ አመጣናት ከዚያም እኔ ከቤት የወይራ ዘይት ፀሎት አድርጌበት ልቅ እደ ቅባ ቅዱስ እጠቀማለሁ ቀባዋት ከዚያም አይኖ ይርገበገባል ጥርሷ ግጥም አለ ከዚያም ከሆስፒታል ሰራተኞች ተደውሎ መጡ ግን ምንም የለም አለ ከዚያ መዳሜ ጭስ አድርጊ አለችኝ ከዚያ ዝግን እያደረገች ፊቷን ቀባቻት እኔም ስህተት የሰራው መስሎ ተሰማኝ👏
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 13 күн бұрын
መምህርየ እንኳን በስላም መጣክ ❤❤❤
@user-bi3vg6oq7b
@user-bi3vg6oq7b 13 күн бұрын
ባስም ስላሴ እግዚአብሔር ሆይ ምአራን 😭😭😭
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x 13 күн бұрын
በደስታ ነው የምንገዛው እደእግዚአብሔር ፈቃድ❤❤❤
@yeshihaile
@yeshihaile 13 күн бұрын
Memiher Tesfaye tsegawun yabzaleh yagelgelot zemenehn yarzemew
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 13 күн бұрын
Amen kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen edmena Tena yistot memihir selam hun
@user-jl6hf7qe8j
@user-jl6hf7qe8j 14 күн бұрын
ኧረ መምህር ልጅ ሆኜ በ7አመቴ በግራ ጎኔ እግሬን እጄንና አይኔን ፓራላይዝድ አድርጎኝ ነበር ምንድን ነው አሁንም የተስተካከለ ህይወት የለነኝም እባክህ ፍንጭ ሰጠኝ መምህር
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 13 күн бұрын
እህታችን ፁሚ ፀልይ ስገጂ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@GililaAyele
@GililaAyele 11 күн бұрын
Sebel hege
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 13 күн бұрын
Memhrye bexam astemari tmhrt new tebarek gin ene bexam astemari tmhrt alegn gin eferalew endet lawurah
@user-fj3bz5pr6k
@user-fj3bz5pr6k 14 күн бұрын
Betam Des yemli geza nbre mhmher
@bazebaze5366
@bazebaze5366 13 күн бұрын
Egzabher yemarata
52ኛ ኤፍታህlive! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
2:49:48
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 19 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
51ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:00
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 34 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 68 МЛН