6 ስለ ውሃው "Sile Wehaw" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 15,306

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

6 ስለ ውሃው "Sile Wehaw" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 65
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ህይወትሸን የተፈጠርሸበትን አለማ እየኑርሽ ያለሽ እድለኛ ሲት ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ከነቤተሰብሽ በደሞ ይሸፍንሽ ጌታ
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 2 ай бұрын
ጊዜውንና እየታለፈ ያለበትን ሁኔታና የፅናትን ሚስጢር የሚገልጥ ሰማያዊ ዝማሬ ነው። ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ። አንቹም ተባረኪልን፣ ኑሩልንም!
@zelalemgebru16
@zelalemgebru16 2 ай бұрын
በአንተ አብርሆት ነው ሆነህኝ ጋሻ የመማፀኛ ከተማዬ ሆንከኝ መሸሻ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ዳዊት በዘመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ አድርጎ አለ። እንዲሁ ክብርት ቀዳማዊት ንግስ ማለት እግዚአብሔር ማገልገል ማስቀደም እንደሆነ በተግባር አሳይተሽናል። ተባረኪ ። አሁንም ለበረከት ሁኑ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን። የምትሰሩት ሁሉ ይድመቅ። ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ። በፊታችሁ ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ሞገስ ይቅደማችሁ። እግዚአብሔር ሁሉጊዜም ከክፋ ሁሉ ይሸሽጋችሁ።
@jonemasore9750
@jonemasore9750 2 ай бұрын
እግዚየብሔር ዘመንሽን ቤት ኑሮ ትዳርሽ ልጆችሽን ይባርክ በደሙ ተሸፈኚ
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 2 ай бұрын
ተባረኪ ለክብሩ ባለቤት ሚታገለግይበትን እድሜ ያብዛልሽ ግሩም መዝሙር ነው።
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 2 ай бұрын
አሜን፣አሜን፣እግዚአብሔር የሰጠሽን፣ጊዜሽን በአገበቡ እየተጠቀምሽበት ነው።ተባረኪ
@MituEla
@MituEla 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው
@AbatuMathew
@AbatuMathew 2 ай бұрын
የዘመኔ ድንቅ ሴት ከዝህ በለይ ክብሩን ይግለጥብሽ እናታችን ተባራኪ❤❤
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ማን ይከለክለዋል ሲሰራ አጋንት በተመለከበት ቤተመግስት ጌታ መመለክ ጀምራል አቤት ምን ይሳንሃል ጌታ?
@tizitamesereti9582
@tizitamesereti9582 3 күн бұрын
haleluya mn aynt metadel new .....zemeneshi yibarek ....letamenut lemidegefut tamagni amilak new ❤❤❤❤
@denekeasefa67
@denekeasefa67 2 ай бұрын
አሜን እሱ ጋሻችን ነው❤ እናታችንን ፈጣር ይጠብቅልን❤
@DulumeRobi
@DulumeRobi 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ጋሸዬ፡ነው፡ብያሃለሁ።አሜን
@RachelZ-rj2pd
@RachelZ-rj2pd 2 ай бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌 አሜንንን አትይዬ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ስላም ለ ኢትዮጵያ 🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ጊዜውን የዋጀ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያስማሽ🙏🏾 ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 19 күн бұрын
you save one million you saved me being Alcoholism
@user-do4sz7ug1l
@user-do4sz7ug1l 2 ай бұрын
ተባረኪልን አንቺን የሠጠን ጌታ ይመስገን
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 2 ай бұрын
ትንቢታዊት ሴት ትንቢታዊ ዜማ ቅላፄና ምስጋና ዋው ለጌታ እግዚአብሔር የምትሰዊው የምስግና መስዋእትሽ እጅግ በጣም የሚገርም ነው ሁሌ ለምልሚ ተባረኪ
@amuasefa8939
@amuasefa8939 2 ай бұрын
የመማፀኛ ከተማዬ ተሸሽገ ማመልጥብህ❤
@rshanzeray2253
@rshanzeray2253 2 ай бұрын
አንደበትሽ የሠጠ ስሙ ይባረክ ዉድዋ❤❤❤❤❤❤❤
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 29 күн бұрын
you do reach out lonely people soul some reason i never been to church over 30 years I think you are brilliant to reach out to lonely
@markoswolde3965
@markoswolde3965 2 ай бұрын
You are my you go city and the place where i have hidden when the time is dangerous /amazing song /
@loved4412
@loved4412 2 ай бұрын
የመማፀኛ ከተማዬ ምሽግ መሸሻ ❤
@user-kn1wy8mo4q
@user-kn1wy8mo4q 2 ай бұрын
🙏 Amen 🙏 Amen Amen 🙏
@libenboru
@libenboru 2 ай бұрын
May Almighty God Bless You!
@mesalishreli9463
@mesalishreli9463 2 ай бұрын
Amen amen God bless you ❤❤❤❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 19 күн бұрын
you saved me being drank help me some times i do go back ti alcoholism
@asterbirhanu2878
@asterbirhanu2878 2 ай бұрын
Chemo geta yibarksh ❤❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
@mimitsegaye488
@mimitsegaye488 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@aberutedesa3667
@aberutedesa3667 2 ай бұрын
Amen 🙏🥰
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 🙏🏻 💓
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 11 күн бұрын
we knew shimeles heart we wiil get him live
@SiniduTesfaye-fv7qp
@SiniduTesfaye-fv7qp 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ! አንችን ስለሰጠን አጋንንት ስንት አመት በተመለከተበት ቤቴል መንግስት እየሱስ ተመለከተ።
@rosinatube9937
@rosinatube9937 2 ай бұрын
አሚን🙏🙏🙏👏👏💖💖💖💗💗💐🌹🌹🌹👍🌺🌺🌺
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 19 күн бұрын
you reach out i was alcoholic thank you
@kalkidanaddisu7597
@kalkidanaddisu7597 2 ай бұрын
አሜን ተባረኪ
@kakodamo1772
@kakodamo1772 2 ай бұрын
Degageme semahut egzabeher anchena betesebeshen yebareke
@direxMitiks
@direxMitiks 2 ай бұрын
Ebbaaf ta'a
@NatiTafara-ol6yf
@NatiTafara-ol6yf 2 ай бұрын
Ameen
@kakodamo1772
@kakodamo1772 2 ай бұрын
Besemawu besemawu yaletehebekut mezemer
@hannamekonnen110
@hannamekonnen110 2 ай бұрын
Tebareki❤❤❤
@lovenature4241
@lovenature4241 Ай бұрын
BLESSINGS
@getanehandualem2654
@getanehandualem2654 3 ай бұрын
EHT ZINASH TAYACHEW
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 2 ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 2 ай бұрын
I'm lonely you and Tamirat Haile i'm cool you rich out more than you could expect over 30 years i never been to church l never had peace with my self un explain president mengistu live i lost the plot fought with my self still not recovered i never been to church over 30 years
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
ወዴ በጣም የሚገርም መዝሙር ለምን እ/ር አላችሁ ከነ ሙሉ ክብሩ እግዚአብሔር የማይፃፈው??!?!
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 19 күн бұрын
you do reach out to drank people
@hallelujahabebe9941
@hallelujahabebe9941 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 11 күн бұрын
shimels abdisa wanted by as Fano
@user-ur8pb4wl7l
@user-ur8pb4wl7l 2 ай бұрын
አሜንንን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@GoAsd-nu9xb
@GoAsd-nu9xb 2 ай бұрын
🎉❤🎉❤አልልልልሜሜሜሜንንን
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 11 күн бұрын
shimels abdisa prime suspect for as we will get him
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 19 күн бұрын
you do reach out lonely soles like me alcoholic
@sinduteklu3247
@sinduteklu3247 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@genetganamo
@genetganamo 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤tabarakii❤❤❤❤❤❤❤❤🥰😘😘😘🥰🥰😘😘🥰🥰🥰💗💓💓💞💞💞💕💓💓💞💞💞💕💕💓💓💓💓💞💞💕💕💕💌🫶💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌱🌾🌾🌾🌾🌱🥀🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ammmpfm2235
@ammmpfm2235 2 ай бұрын
ያንን ተኩላ ደም አፍሳሽ አረመኔ የክፋት ቓት የሆነዉን ባልሽን 👹🐍ፈጣሪ ይገላግለን :: የንፁሃን ደም ፅዋዉን ቶሎ ይሙላዉ
@esraeltsdesse2606
@esraeltsdesse2606 11 күн бұрын
shame on you stood for shimels
@almazhailu8139
@almazhailu8139 2 ай бұрын
ይህን መዝሙር ባልሽን እስሚው ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ለወንበሩ ሲል ስው መግደል ያቁም
@fantishtube7741
@fantishtube7741 2 ай бұрын
ውሀሽ ይጥፋ እንች ቆሻሻ አስመሳይ እግዚአብሔር አዘበትም ከጣራ አያልፍም ያንች ዝማሪ እንኮን ሊያሸተው እግዚአብሔር ይበቀልሻል ጠብቂ እግዚአብሔርን ማታለል አይቻልም የህፃናት ደም የእናቶች እንባ ዘር ማንዘርሽ ያጭደዋል የዘራሽውን እብድ ከባልሽ ጋ ፀሎት ወይም እክምና ነው የሚስፈልጋችሁ
@user-li5md7gj4f
@user-li5md7gj4f 2 ай бұрын
Sedeb teru aydelem hatyatu leash new temlso yemegodah eshi wndem eswa ewntgna yegeta aglgay nat Ken balsa eshi lemen geta tetra new ende bebet mengset new endebetitu tesytan endemlek new yeflgachut ere teu ebakachu yetsadeb mengst semayaten aywrsm
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 374 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 79 МЛН
ወዳጅ አለኝ
8:59
Muzika - Topic
Рет қаралды 22 М.
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
Aster Abebe | Telek Yehonewen - ትልቅ የሆነውን
4:29
Aster Abebe Official
Рет қаралды 452 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 125 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 34 М.