5 ኢየሱስን አክብረው "Eyesusin Akbirew" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 11,962

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

5 ኢየሱስን አክብረው "Eyesusin Akbirew" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Music Arrangement Mihretab Berassa
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 84
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 3 ай бұрын
ደስ ዪላል የኢትዮጲያ ቀዳማዊ እመቤት ፣እናታችን ዝናሽ
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
Azlehat zur
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 2 ай бұрын
ዘምሪ!! የተወደድሽ ቀዳማዊት ሆይ የኢትዮጵያ ጨለማ ሊገፈፍ የሚችለው በእውነተኛ አምልኮ ብቻ ነው። ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን!!
@user-yu5sw4lo9o
@user-yu5sw4lo9o 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስ ሁላችን ወደ እውነት ይምራን
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 2 ай бұрын
እንዴት እኮ እንደምወድሽ አንቺ ብርክት ጀግና ሴት, ክብርት ቀዳማዊት የሚለው ስም እንዴት ያንስብሻል አ ከብዙ ታዋቂ ሰዎች ጋር የመገናኘት አጋጣሚው ነበረኝ ምንም የማይመስለኝ እና ሰዎች ለፎቶ ሲሟሟቱ ግርም የሚለኝ ሰው ነኝ።በሚገርም ሁኔታ for the 1st time in my life አንቺን አጊቶ ምን አይነት ግሩምና ድንቅ ሴት እንደሆንሽ መንገር ምኞቴ ነው 😊ሁሌም ለቤተሰቡ እፀልያለሁ አሁንም በርቺና አበርቺን እጅግ ታስፈልጊናለሽ የዘመኔ ምርጥ My Hero ለምልሚልኝ በኛ ቤትና ልብ ሁሌም ደምቀሽ አለሽ ወደ ምድራችን ስንመጣ Hopefully we will c u ከርቀትም ቢሆን ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 ай бұрын
የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋውና ጥበቃው ከሙሉ ቤተሰቦ ጋር አይለየዎ ክብርት።
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 2 ай бұрын
አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የጌታ ፍቅር የገባሽ እንድ ነው የምድርን ክብር ያስንቃል የጌታ ፍቅር ሀሌሉያ እንወድሻለን 🙏🙏🙏😍
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ፤ ሃገርሽ ትባረክ፤ እግዚአብሔር ላንቺና ለባለቤትሽ ሲል ኢትዮጵያውያንን ይቅር ይበል🙏
@tekalegnlodiso1447
@tekalegnlodiso1447 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርክሽ ከቀን ወደ ቀን የዝማሬ ቅባት እየጨመረብሽ ስለሆነ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ። እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራልና ።
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 3 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስን አክብራው 👐👐
@birhanesime3022
@birhanesime3022 2 ай бұрын
የሙሴን እናት ዮካብድን የነብዩ ሳሙኤልን እናት ሐናን የረዳ የረዳ የእናቶቼ አምላክ የክበር ጌታ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ በዋጀን ከአባቱ ጋር ባስታረቀን የልጅነት ስልጣን በሰጠን በብቸኛው አዳኝ በጌታችን በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ተባረኪ ተባረኩ
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 2 ай бұрын
አሜን 🙏
@genetbogale2544
@genetbogale2544 2 ай бұрын
አቤት ጌታ የምትደነቅ አምላክ ተመስገን ተመስገን መሰንቆ በተሰቀለበት በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ሰማይ ከቤተመንግስት ዝማሬ አሰማኸን ደንቅ አምላክ
@hanatariku1337
@hanatariku1337 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah Hallelujah 🙏 🙌 👏
@tilahunabera4795
@tilahunabera4795 2 ай бұрын
አሜን ይሁን ህይዎታችን። ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።ስለአንችና ስለቤታሰብሽ አምላክ ይባራክ።
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 2 ай бұрын
Thank you! God bless you and your family.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በጤና በሰላም በቤተሰብሽ በሥራሽ በሚያሽፈልግሽ ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ባረኩሽ ተባረኪ።
@bute5158
@bute5158 2 ай бұрын
እሜን አሜን ሰለዝማሬው የተባረክሽ እህታችን እንችንም ከዚህ በላይ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታ የልቡን ሀሳብ ይፈፅምብሽ በበለጠው ተገለጭ ሁሌ እንፀልይልሻላን አሁንም እብዝተን እንቀጥላለን ።
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
* YES ! I GIVE THE GLORY OF THE TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY APPRECIATE HER TO THE FIRST LADY OF ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN 🇪🇹 !!! * MAY THE PEACE OF JESUS CHRIST IN CONTROLLING THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
ዝንዬ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ታድለሻል ይብዛልሽ
@fbeyamo924
@fbeyamo924 2 ай бұрын
There are only a few people in the world who can glofy God and have real fellowship with Him when they have reached the top of ladder and success like first lady Zinash. At the time of need, it is usually easy to pray and serve the Lord. The challenge is to keep praying and seeking God when you have something abundant and get all what you need be it material, money or power. Therefore, one can easily see how the grace of the Lord is abundant to the First lady and helping her to seek Him all the time. Praise the name of almighty God.
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 2 ай бұрын
ተባረኪ፣በኢየሱስ ክርቶስ ደም ተሸፍነሽ፣ይህን ውጣውረድ የበዛበትን ዘመን እለፊ።
@ChakisoGintamo
@ChakisoGintamo 2 ай бұрын
Ameeeen dasi yemil zimare
@SerawitTrgegn
@SerawitTrgegn 2 ай бұрын
አሜን ተበሪክ አንች እነ ብተሰብሸ ጌታ ይጠበቅ❤❤❤❤❤❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
አሜን! ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን🙏
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 2 ай бұрын
You and your beloved husband are blessings of God to this World.Keep going,not yet finished!!!
@sunysuny8656
@sunysuny8656 2 ай бұрын
Amazing
@liliwina9768
@liliwina9768 3 ай бұрын
ዝኑዬ አንቺ አክሊልሽን ለብቻሽ በክብር ከጌታሽ ትቀበያለሽ የላይኛው ቀድሞ የገባሽ ብልህ ነሽ በሪቺ የኔ ቀዳማት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@regassadamessa79
@regassadamessa79 2 ай бұрын
my lord Jesus blessing you and your country.
@demismariam969
@demismariam969 2 ай бұрын
በእውነት ቃላት አጠረኝ 🙏❤
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 2 ай бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት እንወድሻለን በርቺ ሁል ግዜም ከብርቱ ወንድ ጀርባ ብርቱ ሴት አለች ❤❤❤❤ አብቹዬ ሱሴ ነህ ውድድድድድድድ
@fantayeashenafy5432
@fantayeashenafy5432 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@efremnegash825
@efremnegash825 2 ай бұрын
May the Lord bless you. Yes, we need you Holy Spirit.
@mintsinotreday9163
@mintsinotreday9163 2 ай бұрын
Mammm Tebareki Inwedshalen
@abebaasmamaw8074
@abebaasmamaw8074 2 ай бұрын
ሰይጣን እርር እያለ ይጨመርልሽ የኔ ቆንጆ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 2 ай бұрын
አሜን አሜን አንጠማሀለን አግዚአብሔር ዘመንሽ ሁሉ ይባርከው
@getanehandualem2654
@getanehandualem2654 2 ай бұрын
(John 17:3) And this Life eternal that they might know thee the only true God and Jesus christ whom thou hast sent
@sofiasiyoum2443
@sofiasiyoum2443 2 ай бұрын
Amen🙏🏼.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
Amen❤❤❤
@sunysuny8656
@sunysuny8656 2 ай бұрын
Amennnnn
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 3 ай бұрын
የተባረክሽ የአእግዚያብሄር ሴት ነሽ ❤️🙏👋
@duskanemeta6338
@duskanemeta6338 2 ай бұрын
God bless you more
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 2 ай бұрын
Amen May Hod bless you ❤
@seblehailu4255
@seblehailu4255 3 ай бұрын
Zemenish yibarek❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ አሜን ❤❤❤❤❤
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@getanehandualem2654
@getanehandualem2654 3 ай бұрын
YOHANS 3:17)
@amuasefa8939
@amuasefa8939 2 ай бұрын
አሜን እጠማሃለዉ
@chimdessa156
@chimdessa156 3 ай бұрын
. May God bless you much more!
@selamgrace2968
@selamgrace2968 2 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥😭😭😭
@user-px8zd7fv2m
@user-px8zd7fv2m 3 ай бұрын
anchi yetebarekish geta Eyesusi zemenishin inna zerimenzerishin yibarikish
@bontuhailu5577
@bontuhailu5577 3 ай бұрын
May GOD blesse you !!❤❤❤❤❤
@zelalemgebru16
@zelalemgebru16 3 ай бұрын
May GOD blesse you !
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy
@ashanafiadimasuArficho-nx1xy 3 ай бұрын
God bless you more and more 💓💓💓
@lemmagutema4411
@lemmagutema4411 3 ай бұрын
May GOD blesse you !!
@sami_7777
@sami_7777 3 ай бұрын
Amen🥰
@nehm3609
@nehm3609 2 ай бұрын
Ameeeen❤❤❤❤❤
@BontuLeta-tq5ix
@BontuLeta-tq5ix 3 ай бұрын
God bless you❤❤❤❤❤❤❤
@EphremHailu
@EphremHailu 3 ай бұрын
My GOD blesse you !!
@eyobed321
@eyobed321 3 ай бұрын
may God bless you!
@emebetgramy7377
@emebetgramy7377 2 ай бұрын
😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fhjfgdjd853
@fhjfgdjd853 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@almazwedajo1787
@almazwedajo1787 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Only-true91
@Only-true91 2 ай бұрын
Werdetega
@EliyasAlemu-kw8yy
@EliyasAlemu-kw8yy 2 ай бұрын
ፋጠሪ ይበሪክሽ
@TsionAdato-zu9bu
@TsionAdato-zu9bu 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ❤🎉
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonatantadele631
@yonatantadele631 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antieyohannes4118
@antieyohannes4118 3 ай бұрын
Supid
@amuasefa8939
@amuasefa8939 2 ай бұрын
እንግሊዝኛ ነዉ ብለህ ነዉ ምናልባት ቋንቋ እንዳይሆን 😂😂
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 2 ай бұрын
​@@tube4545በምንድነው ብለስ የሆነችው ባላ ንፁሀንን ይጨፈጭፋል እሳ ባላየ ፀጥ ብላ ታያለች አይ እናንተ እውነት በሀገራችን እየሆነ ያለው አይታያቹም?
@yehasoftwareacademy9212
@yehasoftwareacademy9212 2 ай бұрын
አስቢው 110 ሚሊዮን ህዝብ የሚያስተዳድር ሰው እመቤት ሆነሽ ቪዲዮሽ በ24 ሰዓት 6K view ብቻ ሲሆን ... እኔ ብሆን ድጋሚ ፖስት አላደርግም። መዝሙር የሚያምረኝ ከሆነም እዛው ሳሎኔ ውስጥ እዘምራለሁ።
@hirutbeyene8814
@hirutbeyene8814 2 ай бұрын
የምትናገረውን ስለማታውቅ ይቅር ይበልህ አንድ ቀን ይበራልሐል
@sinatsegaye8070
@sinatsegaye8070 2 ай бұрын
ሰዉ አየ አላዬ ዝማሬ ለ አምልኮ እንጂ ለታይታ አይደለም
@user-sl4rc6qw4j
@user-sl4rc6qw4j 2 ай бұрын
አፈርያሥበላሺባልሺደመበላ አችደመበላ
@hirutbeyene8814
@hirutbeyene8814 2 ай бұрын
ምህረት ያድርግልህ
@user-eu7bc6eq9o
@user-eu7bc6eq9o 2 ай бұрын
አንድ ቤተሰብ መ ምራት ያቃታቾሁ ስድምየምትሳደብ የሚረግሙ የተረገሙ ናቸው በ ቤትህ መርገም አታምጡ አፋችሁን ሰብስቡ
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 ай бұрын
ደስ ዪላል የኢትዮጲያ ቀዳማዊ እመቤት ፣እናታችን ዝናሽ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
✨ኢየሱሴ!! #EYESUSE EBENEZER TAGESSE  NEW SONG3 May 2024
8:08
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 364 М.
Aster Abebe - New Gospel Song - Litarekegn Wedo (ሊታረቀኝ ወዶ)
5:55
Aster Abebe Official
Рет қаралды 257 М.
7 አለፈ   "Alefe"  Zinash Tayachew   ዝናሽ ታያቸው
5:16
Zinash Tayachew
Рет қаралды 10 М.
Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ
6:27
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 2,1 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 780 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 126 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.