68ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሴቶችን መርፌ መውጋት የሚፈራ ዶክተር ሚስጥሩ

  Рет қаралды 41,269

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Жыл бұрын

Пікірлер: 382
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እኔ ከተረዳውት ነገር የኔ ባል በጣም እጨቀጭቀዋለሁ በጣም ቀናተኛ ነኝ በዛላይ በጣም ዘረኛነው ይሰድበኛል ያቆሽሸኛል አሁን ከትምርቱ እደተረዳውት የሚስደበኝ የርግማን መንፈስ ነው አሁን እርጉዝ ነኝ ቀርቢ አለሁ ልወልድ ሁለት ልጆች አሉን እንለያይ አለኝ እና እግዚአብሔር ከፈቀደው ብንለያይም እንገናኛለን ብየ አስባለሁ ልብ እዲሰጠው ጸልይልኝ በጣም በዘረኝነት ያቆሽሸኛል ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
መንፈስ ሲታሰር የሚመጣ በረከት ብዛቱ የትየለሌ ነው !!!! ያላገባችሁ እህቶች ወንድሞች እባካችሁ ተቀበሉ ህይወታቸውን ሙሉ ደስተኛ እንድትሆኑ ❤❤❤
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Жыл бұрын
እኔ ግን ፈተናውን እየፈራሁ ዳር ቆሜ እያዬሁ ቀረሁ እግዚያብሔር ይርዳሽ በሉኝ
@EftahBelen
@EftahBelen 7 ай бұрын
😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын
*_እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ኡራኤል ልቀ መላእክት ልቦናችን ይክፈትልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን_*
@HayatHayat-lw1yk
@HayatHayat-lw1yk Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እውነት ደስ ይላን መንቃታችን ለዚህ ነው እሚጠቅመው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እና ልጅሽንምፈጣሪ ይማርልሽ
@astera3589
@astera3589 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህኸይት ያሰማልን መህምራችን በጸሎት አሰቡን ወለተ ማርያም
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነብስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ለአንድ ቀን ይጠቅመናል 🥰😢
@sintmanhayle3577
@sintmanhayle3577 Жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ እይታነው እንበርታ
@user-qk9tn7fy5b
@user-qk9tn7fy5b Жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@medi574
@medi574 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@seve3476
@seve3476 Жыл бұрын
አሜን እህታችን እሽ አዳምጣለሁ እኔንም በፆለት አሥቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን መምህር እንኳን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ😍
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
የኔ ውድዋዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የማከብርሽ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@titi-eo6wn
@titi-eo6wn Жыл бұрын
Öooö öooöoooöooölöoöoöooooö öooöo öooöoöoöooö o öooöoöoöooö oo öooöoöoöooö oöoö öooöl öooöoöoöooö oöoö oooooöoö öooöoöoöooö oooo öooöoooöoööooooöoooöoooooöoööooölöööoooooööoooooöoöoöooööooöoöoöooö OKoooööööooöooöooo öooöoööoööoolooo öooöoöoöooö o öooöoöoöooö oo olöoo öooöoöoöooö lloooo öooöoöoöooö öoooooöoöoöooö oo oool öööooöoöooööoooöooo o öooöoöoöooöoöööolooööollllllllloöoöööoo öööolooööol
@serinatadesse4470
@serinatadesse4470 Жыл бұрын
፧፡፡፡?..ቨበዘወወዘ
@user-fp6qe2tn3w
@user-fp6qe2tn3w Жыл бұрын
አሜን3
@birtukuandiriba6302
@birtukuandiriba6302 Жыл бұрын
Amen lenesu yedereselachew amlak legnam yediresilin
@ghada1723
@ghada1723 Жыл бұрын
ፍጣሬ.የፍውሰላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅሽን 🙏 ሙሽሮቹም መንፈስቅዱስ በልጅ በልጅ ልጅ ይባርካቹ እሰከእርጅና ፍቅራቹ አይቀዝቅዝ 🥰 የጎደለንን ሚሞላ የድንግል ማርያም ልጅ እኛም በስደት ያለነውን ጎዶሏችንን ሞልቶ መልካም ህይወት ይሰጠን 🙏 የጀመርኩት የፍቅር ህይወት የትዳር መንገድ እንቅፋቶች ይቀንሱልኝ ዘንድ ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰቦቼ 🥺❤️
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 Жыл бұрын
ሁሉም አገልጋይ ችግር የለባቸውም:: በጣም ጥሩ ባለመቶ ፍሬዎች አሉ:: እንደነዚህ አይነቶቹ ታይታ ስለማይፈልጉ እዩኝ አዩኝ ስለማይሉ ነው:: ችግር ያለባቸው ደግሞ ቶሉ ብለው የሚቀልቡ እዩኝእዩኝ ባዮች ስለሆኑ ብዙ ያጠምዳሉ:: ልዑል እግዚአብሔር የተባረኩ አገልጋዮችን ያብዛልን:: አሜን::
@meskeldeboch4965
@meskeldeboch4965 28 күн бұрын
ተባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ አንተን ለማግኘት ብዙ ጥሬ ሰላቃተኝ ለፈጣሪ ሰጥቻለሁ የጌታ ፍቃድ ይሁን
@user-vj4zq1zq4k
@user-vj4zq1zq4k Жыл бұрын
እውነት መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታስተምርበት ጥበብ እና እድሜ ይስጥህ ባንተ ትምህርት ብዙ ተምሬበታለሁኝ ከዛሬ ትምህርት እንኳን ጨሌ የሚገበርበት ቤት የዝሙት መንፈስ ይፈትናልል ብለህ ስትል እኔም የግል ወሲብ እና ዝሙት በጣም ነበር የሚፈውሰኝ አያቶቼ ነፍሳቸውን ይማር እና የጨሌ መንፈስ ይገብሩ ነበር የምር አመሰግናለሁ አሁን በእናንተ ትምህርት እየተፋለምኩኝ ነው ከእግዚአብሔር ጋር እና እንዲሁም ወንድማችን ሐይለ ገብርኤል እግዚአብሔር ይስብህ አምላከ ቅድሳን ከእግር ስር መንፈሶቹን ያበርክክልህ ቅዱስ ገብርኤል አባትህ ይርዳህ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Жыл бұрын
ሃይለ ገብርኤል እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ መንፈስ ይገስፅልህ
@blenmekonnen2861
@blenmekonnen2861 Жыл бұрын
ልጃችሁን እግዚአብሄር ይማርላችሁ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር
@h6ey335
@h6ey335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የምሳነው የለምና ልጃቸው #ሐይለ_ገብርኤልን ያስብልን በእውነት🙏 መጨረሻቸውንም ያሳምር 🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል ና የሚጣፍጥ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን የብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ በአል አደረሳችሁ ቃለ ህይትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልጁንም እግዚአብሔር ይማረው
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምሪበታለው እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ይማርልሽ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@hsznjd4044
@hsznjd4044 Жыл бұрын
ተአምር ነው ዛሬ በእውነት ውድ መምህር ሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽ አመቤቴ ድንግል ማርያም መምህር ትልግልሽ አይዞሽ ቅዱስ ዑራኤል አለውን እማ በእውነት ውድ እህታችን እና ወንድም እንኳን ደስ አለችው በእውነት ትዳር እግዚአብሔር ሰጠን ነው ትዳርችውን የአብርሃም እና ያሳራ ይሁልችው እሸ በጣም ደስ በለንውይ እኔም ፀሎት አደረሳው በእውነት እሸ መልካም ትዳር እንድስጡን እሸ ሁላችንም እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ሁላችንም (፫)
@keroskeros5466
@keroskeros5466 7 ай бұрын
ልጅሽንም እግዝኣብሄር ይማረዉ የወንቅሽቱ ቁዱስ ገብርኤል ኣምላከ የዉሃንስ ይርዳቹሁ ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sakasaka5079
@sakasaka5079 Жыл бұрын
እባካቹ መእመናን ፀሎት አርጉልኝ አሁን ስለ ደከሙኩ እንድ ድሮ አደለሁሙ ወለተ አማኒኤል ብላቹ በፀለታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ዑሩፋኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣምነው ደስ ያለኝ በእውነት አዳዴ ተስፋ ቆርጥ ነበር እግዚያብሄር ቸርነቱን አያርቅብን አይለየን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረመንፈሥ ቅዱሥ ይማረን አሜን አሜን አሜን
@user-zm6vf8yw4d
@user-zm6vf8yw4d 9 ай бұрын
ደስ የሚል ገጠመኝ ዛሬ ነው ያዳመጥሁት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እንዴት ሰነበትክ መምህር እንኳን ለሊቀ ሰማዕት ቅ/ጊወርጊሰ ወርአዊ ቀን አደረሰህ የልቦናችን ጆሮ ይክፈትልን ላንተም የመንፈስ ቅድስ አሰተምሮ ይሰጥልን አሜን መምህርየ ወ/ሀዋሪያት ብለህ ፀሎት አርግልኝ በብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ እባክህ በእመብርአን እኔበፀሎት ሁሌም አረሳህም መምህርየ በግል ማግኘት እፈልጋለው እባክህ?
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርልሽ ልጅሽን የኔ እናት እግዛብሔር መጨረሻውንም ያሳምርልን🙏❤️❤️❤️
@sisco19
@sisco19 Жыл бұрын
ሃይለ ገብርኤልን ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝልሽ🙏🙏🙏
@bizanshbizansh9183
@bizanshbizansh9183 Жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህወይትያሰማልን አሜንአሜንአሜን
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደረብን አሜን 🤲🤲✝️
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ዝማሬ መልኣክት ያሰማል🙏❤️❤️❤️❤️
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ጎዶልያስ ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰብህ ይጠብቅልን የቅዱሳን ጸሎት አይለይህ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የሁላችንም ህይወት እግዚአብር ያሳምርልን አሜን ልጃቹንም እመብረሃን ትማርላቹሁ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@yonassebehatu8137
@yonassebehatu8137 Жыл бұрын
መምህር ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ እጅግ ደስስስ እሚል ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን በደህና በጤና በሰላም መጣህ መምህር 🥰ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም ይሁን ለቸሩ መድኃንያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🏿🙏🏿🙇🏿‍♀️
@user-qd7fh5nx1e
@user-qd7fh5nx1e Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር የእግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ ከነቤተሰችህ ይጠብቅህ ፡፡
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን መምህር❤❤❤
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጥላታ ዲያቢሎስ አፈረ በእውነትደስ ይላል ገጠመኙ በርታ መምህርዬ ❤ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ሰለማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው❤️❤️❤️❤️❤️✝️
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
ሀይለ ገብርኤልንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠው እግዚአብሔር ይማርላት መምህር ለአንተም እድሜ ከጤና ይስጥህ
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏 በእውነት በጣም ትልቅ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጃችሁን እግዚአብሔር ይማርላችሁ
@rahal5624
@rahal5624 Жыл бұрын
ተመስገን አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 የውሉም ቤት የተባረከ ይውንላቸው
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር እንኳን ለፅዲቁ ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር የሒወታችን መሪ ነህ እናመሰግናለን ልጃቹሁን ሀይለ ገብሪኤልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላቹሁ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ፈጣሪ እኛንም ስጋና ደሙን ለመቀበል ያብቃን ልጅሽን ይማርልሽ እህታችን
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Жыл бұрын
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት የሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ ሙሽሮቹ የቅዱስ አብርሃም እና የቅድስት ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መልካም ፍሬ አፍሩ እንቁ መምህሬ ዝማሬ ያሰማልን👏👏👏
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g Жыл бұрын
ይቅድማል ኸፈቴ በፅድቂ አየመራ ያደናኛል ምልጂዉ ከጫንቂ መከራ አባ እለዋለሁ ትክልዬ የእኔ አባቴ🙏🌾⛪️🕊 አልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Жыл бұрын
ኣዎ መምህራችን የሰው ጠላቱ ሰው ኣይደለም መንፈሱ ነው። እግዚአብሔር ኣምላካችን ኣስተዋይ ልቦና ስጠን።
@mantegeboshbaddo9666
@mantegeboshbaddo9666 Жыл бұрын
መምህር እንደት ኖት እኔ እግዚአብሔር ይመስገነው ደህና ነኝ እድሜ ለእናንቴ በሰው አገር ፀሎት አድርሰን ሰግደን በሰላም እንናራለን በእናንቴው ትምህርትና በእግዚአብሔር በጉ ቸርነት ምንም እኔ ሰላም አግኝቸ በሰው አገር ቢኖርም የቤተሰብ ችግር ሰላመ ን ነስቶኛል ከእግዚአብሔር ጋር ሁነው እንድ ነፍስ ማዳን ቀላል አይደለም የርሶን ትምህርት ስለምከታተል የርሶን እርዳታ ፈልገ በቀጥታ ለመደወል ስልክ ቢሰጡኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን ትርዳኝ
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
ወይ መምህር ትምህርትህን በጥሞና ማዳመጥ ለሌሎች ትምህርት ለመስጠት ለማስረዳት ጠቃሚ ነው ተምሪበታለው ዶክተሩንም ጓደኛውንም አደንቃለሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
ወለተ ሥላሴ በፀሎት አስቧት ሁላችሁም በጣም ችግር ላይ ናት በስደት ነው ያለችሁ እየሰራች ላኩልኝ ስትል ሀዋላወቹም ይከዷታን የምታውቃቸውም ቢሆኑ ብሯን ይዘው እየጠፉ እቢ አሏት በጣም ቆይታለይ በስደት ግን ብር መያዝም አልቻለች ወዳ ገር መግባትም አልቻለች ሁላችሁም በፀሎት ሰአት እዳረሷት 🙇‍♂️
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@m.g5295
@m.g5295 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናንተን የሰማ አምላክ ይስማን ልጃችሁንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለት
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ መምህሬ የምር በጣም ደስ አለኝ ቤተክርስቲያን ሆኖ ቆርቦ ስልክ ደውሎ ና አንድ ልጅ ወድቃለች በሚለው ቦታ ጋ ውስጤ በጣም ተደሰተ በእውነት ወይኔ አምላኬ እንደይ ደስ ይላል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ ነገር ተማርኩኝ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰገናለን የኔ አባት_
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ብዙ ተምረናል ልጃቸውን ሀይለ ገብርኤልን እግዚአብሔር ያስብላቸው
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልጃቸውን እግዚአብሔር ይማረላቸው🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
መምህሪ ምርጥ እና አስተማሪ ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
የነገዉ የልዳዉ ጊዮርጊስ እርዳኝና መምህሬን ባካል ላግኝዉ ሀገሬ ሥገባ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
ፕ! መታደል ማለት ይህ ነው ታማሚው ሰንት ሰው እንደመለሠ ቆሚ አጨብጭቢልሐለው መታመመሕ ለበጉ ሆነልሕ የዶክተሩ ነፈሰ ለመመለሰ ነበር ከዛም አልፎ በሰላሴ ሰም እግዚአብሔር ይባረክሕ #ወለደ ገብረኤ ቅዱሰ ፍኖኤል ያሰበው
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይገስጽው ይህ ክፉ መንፈስ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር.ቃለ.ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይማርልሽ ልጅሽን ሀይለ.ገብርኤል.ቅዱስ ገብርኤል.ይዳብስክ
@7addisalem77
@7addisalem77 Жыл бұрын
ሀይለገብርሀኤል ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርህ እያልኩ በደካማ አንደበቴ አባታችን ሆይ ፀሎት አድርሻለሁ
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c Жыл бұрын
ፍልም ነው ይምመስለው በእውነት ድስ ይላል ቃል ህይወት ይስማል ን እኔም እንድ ቀን እመስክራለሁ
@kana6806wertyu
@kana6806wertyu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራቺን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-qb3ur9fy5k
@user-qb3ur9fy5k Жыл бұрын
እፍታህ በለኝ ጌታ ሰምቼ ለመቀር አድርገኝ አመላኬ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@smalhaft3935
@smalhaft3935 20 күн бұрын
አልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት በጣም ደንቅ ትምህር ነው አይነ ሊቦናችን ይክፈትልን አሜን በርታልን እግዚአብሔር በሪታቱ ይስጥህ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын
እጂግ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን መምህር ሀይለ ገብርኤል እግዚያብሔር ይማርህ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 Жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ ተዋሕዶ የፃዲቁ አባ ተክለሀይማኖት ክብረ በዕል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e Жыл бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር አምላክ ይማርልሽ መምህራችን የስደት አባቴ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@balebale3638
@balebale3638 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ልጅሽን የድንግል ማሪያም ልጅ ይማርልሽ
@user-ji7fe1yf1r
@user-ji7fe1yf1r 10 ай бұрын
መምህራችን ቃልይህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marshethailu
@marshethailu Жыл бұрын
መምህር እንካን ደና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀይለ ገብርኤልን እግዚአብሔር ይማረው በጣም ደስ ሚል ገጠመኝ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Жыл бұрын
🎚ኃይለ ገብርኤልን መድኃኒዓለም ይማረው🤲አሜን🤲
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын
Ankan beselam metah rebuni ቅዱሰ ኡራኤል አአሙራችን ክፈትልን ኣሁን መግባቴ ነው ገባገባ በሉ መኣምናን ኣብረን አንማማር
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g Жыл бұрын
አቤቱ መቲደል እግዚአብሔር ሲወድ የኔ ኣረኛ የኔ ኣዚኝ አባት ተመስገንልኝ።👏👏👏❤️
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጎነት መልሶ ይከፍላል የሚባለዉን ነገር ከዚህ ገጠመኝ ተምሪያለሁ ሀ/ገብረኤልን ፈጣሪ ጨርሶ ይማልን ሁላችንም ጠፍቶ ከመቅረት ይሰዉረን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጣል እግዚአብሔር
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕊ልጃችሁን ፈጣሪ ይማረው 🙏 ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ❤❤❤
@seblewongel-zh1ql
@seblewongel-zh1ql 4 ай бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው 🙏🙏🙏
@syuet1873
@syuet1873 Жыл бұрын
ሀይለ ገብረኤል የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ይፈውስልኝ
@agereeageree8190
@agereeageree8190 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
ሰላም.መምራ ችን.እድሑም.ምመናን.ሠላማችሑ.ይብዛ.መምኸር.በእዉነት.ሑልግዜም.አድሥ.እና የሚገርም.ገጠመኝና.ትምርት.ነዉ.እግዚያ ብሔር.መልካም.ነዉ.ከኛ.ሐጥያትና.ክፋት.ይልቅ.የሡ ፍቅር.ይበዛል.ለዘላለሙ.የተመሠገነ.ዮሑንለአንተም.የአገልግሎት.ዘመንኸን.ያርዝመዉ.በድሜ.በፀጋ.ኑርልን.ዝማሬ.መላክት ያሠማልን.
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሸ መዳኒያለም አይለይሸ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም በምህረት ትዳብሰሽ
@senaytwasihin4916
@senaytwasihin4916 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜውን ያርዝምልን
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
የኔ እህት ለቅዱስ ገብርኤል ተሳይለት ለልጅሽ ስምህን ጠርቼ እዘክርሀለሁ ልጄን አድንልኝ በይው የእህቴ ልጅም ይጥለው ነበረና ለገብርኤል ተስላ ድኖላታል
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
እግዝአብሄር፡ይማርልሽ፡ልጅሽን፡ደሥ፡የሚል፡ገጠመኝ፡ነው
@user-jj1fy4op3t
@user-jj1fy4op3t Жыл бұрын
በእውነት እኔ ልክ ስትጨርስ መምህር ፈጣሪ በሚያቀል ከልብ ነው ያለቀስኩት ልጃቸውን ተክልዬ ይዳብስላት በስደት ሆኜ ከልብነው የሰማሁት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Жыл бұрын
ማሪያምን ይህች ልጅ ጀግና ነች ሌነ መ/ር በእዉነት የማገባትም እንደዝህች አይነት ልጅ ነች ደሞ አድራሻ እንዳትጠይቀኝ ለማንኛዉም እ/ር ስሸለምኮ ሆ ሆ ሆ ድስ ይላል……..
@keroskeros5466
@keroskeros5466 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰላመ እግዝኣብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ዎዳጆቼ
@khiwotahiwot4343
@khiwotahiwot4343 Жыл бұрын
መምህርዬ እባክህ ወለተ ማርያም ብለ ፀሎት አድርጎልኝ ድንገት መሄድ ያቅተኛል እየው አሁን ወደ7 ዓመት ኦነኝ እናም በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አምላክ ሰላማችሁን ያብዛልን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ልጆን እግዚአብሔር ይማርላቸው ወንቅሸት ገብርኤል ይውሰድት ይድናል ሀይል ገብርኤል እግዚአብሔር ይማርህ አሜን
@user-uf1bl7re3c
@user-uf1bl7re3c 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 2 ай бұрын
ፈጣሪ ልጃቸውን ያትርፍላቸው አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲልእመቤቴ ምስጋና ይድረሳት ምርጥ ገጠመኝ ነዉ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛል እንደምን አለህልን ቃለ ሕይወትን ያሳመልን በእውነት ደስ የሚል ታሪክ ነው እሄ በመስማቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ እህታችንና ወንድማችን ቅዱስ ጋብቻቸው የአብርሃም የሳራ ገብቻ እንዲሆን መልካም መኞታችን ነው ኅይለ ገብርኤልንም አምላክ ቅዱሳን ምሮ ጥንት ጠላታቸውን ያሳፍርላቸው
@bezatsegu4310
@bezatsegu4310 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሄር ይማርልሽ ሀይለ ገብርኤልን
91ኛ ፈተና ገጠመኝ፦  ከአረብ ሀገር መጥተው በደብተራ የተጎዱ የ 4 እህቶች አሳዛኝ ታሪክ
1:09:25
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 95 МЛН
ተሞክሮ 4
17:32
Daniel(የማርያም ልጅ) ዳኒኤል አክሊለ ጊዮርጊስ
Рет қаралды 1,6 М.
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 315 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 29 МЛН