7 አለፈ "Alefe" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 10,990

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

7 አለፈ "Alefe" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Music Arrangement Dawit lemi
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 42
@WolansaMengistu
@WolansaMengistu 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ አሁንም ተባረኪ ዘመንሽ ሀሉ በጌታ ቤት እንደዘመርሽ ይለቅ አንቺ ውድ ሴት ከቤተ መንግስት ይህ ምስጋና እግዚአብሔር ይባረክ አምላኬን ሰላንቺ ከፍ አደርገዋለሁ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ደግሞም ተስፋ አለኝ በአገሬ ምድር ሁሉ ሰላም ይሆናል እየሱስ ጌታ ነው እንባረካለን።
@GenetBogale-zg2fi
@GenetBogale-zg2fi 2 ай бұрын
እውነት የታደልሽ የእግ/ር ሴት ነሽ ። ያከበሩትን የሚያከብረው ጌታ በዘመናችሁ ሁሉ አንቺና ቤተሰብሽን ይጠብቅ።
@FraolKassahun
@FraolKassahun 2 ай бұрын
ተባረኪ! እግዚአብሔር ያንቺንና የቅዱሳንን ፀሎት ሰምቶ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡
@hannabirhanu8657
@hannabirhanu8657 2 ай бұрын
የዘመናችን አስቴር ዉዴ እህቴ ስለትንቢታዊ ዝማሬ ጌታ ይባረክ
@loved4412
@loved4412 2 ай бұрын
አለፈ አለፈ አለፈ ትናንትና ላይቆም በኔ ፊት ኢየሱስ ኢየሱስ ያንተ ምህረት አያልቅብህ መቼም አይቋረጥ❤
@user-ev5uy7pf1r
@user-ev5uy7pf1r 2 ай бұрын
ውድ ቀዳማዌ ባንቺ ያለው ጌታ ምድራችንን ያስብ
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ አክብር፤ ባርካቸውም🙏
@NigatuWolde-nj5cr
@NigatuWolde-nj5cr 2 ай бұрын
ኢየሱስ ባንቺ አየሁት ተባረኪ
@mmg5475
@mmg5475 2 ай бұрын
Lord you found one. hallelujah!!!
@alexworede1737
@alexworede1737 2 ай бұрын
ተባረኪ የኢት/ያ የቁርጥ ልጅ❤
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo ❤❤❤
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 2 ай бұрын
ድንቅ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ከቤተመንግስት!
@user-vv4sg1gm9y
@user-vv4sg1gm9y 2 ай бұрын
Geta zemeneshen yebark yegeta sem betemengest bemeteratu tebareki
@meazahurufa4631
@meazahurufa4631 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ምድራችንን ያስባት እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ስላላ ተስፋ ኣንቆርጥም
@kebedekenassa3015
@kebedekenassa3015 2 ай бұрын
ቃላት አጣዉልሽ ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!!
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 2 ай бұрын
Thank you my sister for all your prayers, services, and sacrifices. May God bless you and all of your family members. We love you dearly! 🤗
@mmg5475
@mmg5475 2 ай бұрын
Thank you Jesus!!!
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 2 ай бұрын
ጌታሆይ እባክህ ተመልከተን ምህረት አድርግልን
@BeyenEndale
@BeyenEndale 2 ай бұрын
እንደው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ለትሁታን ፀጋን የሚሰጥ ያከበርሽው አግዚአብሔር ያብዛልሽ
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 3 ай бұрын
መች ይሆናል እንደትናንቱ ጨለማው አልፏል ነግቷል ሌቱ........አልፏል ተባረኪ።
@amuasefa8939
@amuasefa8939 2 ай бұрын
ያፅናናሽ ያፅናናን ይባረክ ❤
@konjetgetachew1704
@konjetgetachew1704 2 ай бұрын
ከንጉስ ዳዊት ቀጥሎ ከቤተ መንግስት የወጣች ዘማሪ
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 2 ай бұрын
God bless you and your family.
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
😊😊😊😊😊 እየሱስ እየሱስ አያልቅብህ አይቁዋረጥ ያንተ ምህረት💐💐💐💐❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 2 ай бұрын
Amen amen haleluyaaaa🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 ай бұрын
አይልቅብሕ ጌታ አሜንንን 🎉🎉🎉❤❤❤😊😊😊😊😊
@duradurichukulisa8620
@duradurichukulisa8620 2 ай бұрын
ተባረኪ የኔ የ አባቴ ልጅ
@wuletab_happy
@wuletab_happy 2 ай бұрын
አለፈ አለፈ አለፈ😍
@demismariam969
@demismariam969 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@danielabraham-lo6nu
@danielabraham-lo6nu 2 ай бұрын
Wow Thank you so much God bless you 🙏 Amen 🙏 ❤️
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
አሜን አሜን እሰይ እሰይ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke ❤❤❤
@hadihadi1818
@hadihadi1818 2 ай бұрын
አሜንንን ተብርክ
@helenamdemeskel5951
@helenamdemeskel5951 2 ай бұрын
ተባረኪ
@amsalework1
@amsalework1 Ай бұрын
Love you and Abiy
@tesfaneshalemu7569
@tesfaneshalemu7569 2 ай бұрын
GOD BLESS YOU
@skate20210
@skate20210 26 күн бұрын
10q Good
@abebakassa3711
@abebakassa3711 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kumakebede7540
@kumakebede7540 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@LemlemKebedeOfficial
@LemlemKebedeOfficial 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 2 ай бұрын
እዴ ዝንዋ wow አሪፍ ዘፈን ነው አብቹን ተው በይው እሽ እርስ በርስ አያጋድለን
@kassahun_gebe
@kassahun_gebe 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ መሪነት ምን እንዴ ሆነ ስለማታውቅ ምንም ብትል አይደንቅም
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
እኔስ እገረማለው
14:08
Mezmure Track
Рет қаралды 102 М.
Tesfaye Challa "Libe Temamaneh" ልቤ ተማመነህ
6:27
Pastor Tesfaye Challa OFFICIAL Channel
Рет қаралды 2,1 МЛН
ዘማሪት ትግስት ኮራብዛ   ያላንተ | tigest korabza
17:20
Binyam Mekonnen official
Рет қаралды 180 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 106 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 897 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН