9 እውነተኛ አምላክ ነህ "Ewunetegna Amlak Neh" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው

  Рет қаралды 17,358

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

3 ай бұрын

9 እውነተኛ አምላክ ነህ "Ewunetegna Amlak Neh" Zinash Tayachew ዝናሽ ታያቸው
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Zinash Tayachew Vol 2, / lamlekeh
Subscribe to / @zinashtayachewbere5678
Facebook profile.php?...

Пікірлер: 111
@natan-dawit-official
@natan-dawit-official 3 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሴት በተድላ መሃከል አምላክሽን ያልረሳሽ ድንቅ ሴት የዘመኔ አስቴር ነሽ:: GOD Bless you.
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 2 ай бұрын
ቤተመንግሥት ተቀምጣ ሕዝቧን ያስጨፈጨፈች አስቴር አለች እንዴ? አስቴር ለጨፈጨፍ የነበረውን ሕዝቧን አይሁድን ያዳነች ሴት ነበረች። የወ/ሮ ዝናሽን ዘማሪነት ባልቃወምም ከአስቴር ጋር ግን ለመወዳደር አትበቃም ባይ ነኝ። ባሏ የሚሊዮኖችን ደም እያፈሰሰ ነው። 😭😭😭
@samriglory
@samriglory 2 ай бұрын
Aster eko hzbwa adnalech
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
God dont bless blood thirsty devils 🩸
@user-eu7bc6eq9o
@user-eu7bc6eq9o 2 ай бұрын
ለእናንተ ስለማይታይ ለ ሊት ቀንየምትጮህ ሀያል ሴት ናት ቀዳማዊት ዝናሽ ታዬ ገና እንደሀያል እንደጨካን እግዚአብሔር አምላክ ከፌቿ ይወጣል ዝቅ ብላ ክብሯን ጥላ ያገለገለችው ጌታ ምድርን ምርኮ ይሰጣቸዋል ተባረኩ
@bettybbc777
@bettybbc777 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ሰይጣን ብዙ ይላል እንዳትሰሚ ።
@user-dp9fk9sv3m
@user-dp9fk9sv3m 2 ай бұрын
“ሥራህን አውቃለሁ፤ እነሆ፥ በአንተ ፊት የተከፈተ በር ሰጥቼአለሁ ማንምም ሊዘጋው አይችልም፤ ኃይልህ ምንም ትንሽ ቢሆን ቃሌን ጠብቀሃልና፥ ስሜንም አልካድህምና።” - ራእይ 3፥8
@alexworede1737
@alexworede1737 2 ай бұрын
ውድ የአባታችን ልጆች እደዚኽ አያመለካችሁ ዘመናችሁ ይቀጥል ❤
@birtukant3979
@birtukant3979 2 ай бұрын
በምስጋና ድል ይገኛል በአደባባይ ያከበርሽዉ አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምር ተባረኪ❤
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 2 ай бұрын
ተባረኪ የአባቴ ልጅ ዘመንሽ ትዳርሽ ልጆችሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@zewduadugna-wn1hi
@zewduadugna-wn1hi 2 күн бұрын
ደግማያዊት አስቴር ነሽ አንች እግዚአብሔር ይባረክሽ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
ክብር ለእውነተኛ ብቻውን አምልኮ ክብር ለሚገባው ለእየሱስ ክርስቶስ በፍቅሩ ላንበረከከን❤❤❤❤❤
@endtimetrumpet8952
@endtimetrumpet8952 2 ай бұрын
እንደእሳት በሚነድ መከራ መሀል እያለፉ ከጌታ ጋር ተጣብቆ ኖሮ እንዲህ ያለ ሰማያዊ ዝማሬ መቀኘት ይቻላል።ቀዳማዊት እመቤት አንቺንና ቤተሰብሽን ለቤተ ክርስቲያን ደግሞም ለአገር የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!አቤቱ በህይወታችን የሚመጣው መከራ እንደዚህ ሰርቶ ወደአንተ ያስጠጋን ።
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 ай бұрын
እህት ዝኑታያቸው ፀጋው በነገር ሁሉ ይጨምር ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል🙏🙏🙏💔💔
@user-oj6zb4rx4o
@user-oj6zb4rx4o 11 күн бұрын
God bless you again and again. You are victorious. You and your family are winner all the time.
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
ተባረኪ ቀዳማዊት እመቤት ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው ጌታ ከፍ አድርጎሽ ሳለ ዝቅ ዝቅ ብለሽ ያከበረሽን አምላክሽን የምታገለግይ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት ደግሞ ብድራትሽን ጌታ ኢየሱስ ይክፈልሽ ❤❤❤❤
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውስድ ከኢትዮጵያ ገዢዋች አንደበት ምስጋናን ያሰማን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤
@tigistshewaamare5474
@tigistshewaamare5474 2 ай бұрын
Very true song My GOD bless you first Lady 🙏 ❤️ ♥️ 🙌 💖 💕
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ሁልጊዜ አሜን ክብር እና አምልካ የሚገባው እግዚአብሔር ብቻ ነው ማማዬ ዝኑዬ ተባረኪልኝ❤❤❤ፀጋው ይብዜልሺ
@firewkoroso728
@firewkoroso728 3 ай бұрын
ተባረክ ብርቱ የእግዚአብሔር ሴት፡፡ ጌታ ዘመንሽ ይባርክ♥♥
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz 2 ай бұрын
ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ ጌታ ካንችጋር ነው እንወድሻለን ።
@marykuki6319
@marykuki6319 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የያሹ እሱ እግዚአብሔር ይጣብቅሽ የኔ እንቁ የኔ ጀግነ የኢየሱስ ወታደር አብርሃምን በባረከ በረካት ይባርክሽ ፀጋ የብዛልሽ እጢፍ ድርብ አድርጎ ጌታ እግዚአብሔር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 2 ай бұрын
ታድለሽ ምንአይነት የተባረክሽ ነሽ I am always amazed when I hear your Muzmur ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamish Yebiza Enen konjo ❤❤❤
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 2 ай бұрын
የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ 🙏
@tekluelias
@tekluelias 2 ай бұрын
ለእውነተኛ አምላክ መገዛት እርሱን ብቻ ማምለክ ትክክለኛ ምርጫ ነው ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እወነተኛ አምላክ ብለሽ የዘመርሽለት እርሱ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እጅግ አብዝቶ ይባርክሽ
@mickimaraki7886
@mickimaraki7886 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ!
@yohannsdesalegn6743
@yohannsdesalegn6743 2 ай бұрын
ጌታ ይብርክሽ በጌታ የተወደድሽ እህት ኢየሱስ የሁላችንም ነው ጌታ ቅርብ ነው
@desalegndasino7354
@desalegndasino7354 2 ай бұрын
በምድር ላይ እንደ ዳዊት ያለ ንጉስ የለም ነገር ግን ያከበረውን እግዚአብሔርን አልረሳም አንቺም ያከበረሽን ጌታን ባለመርሳትሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።
@deribawako1760
@deribawako1760 2 ай бұрын
ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋ ያብዛልሽ የክርሰቲያኖች ሞዴል 1እመቤት
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
በሰው ፊት ያከበራችሁት አምላክ ውለታን ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም❤
@alemkiru2012
@alemkiru2012 2 ай бұрын
አሜን ክብርም አምልኮም ምስጋናም ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁንለት ተባረኪ
@CheerfulCamera-gn4bf
@CheerfulCamera-gn4bf 2 ай бұрын
በእኔ ዘመን ይህንን እድል የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
@yasinyada5372
@yasinyada5372 2 ай бұрын
አሜን በኢየሱስም ተባረክ
@user-yn8vx9pe5o
@user-yn8vx9pe5o 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ እናመሰግንሀለን በዚህ ልክ አንተን የሚፈሩና የሚወዱ መሪዎች ስለሰጠኸን!!
@bute5158
@bute5158 2 ай бұрын
በነፃ እንደተቀበልሽ በነፃ ለቀሽዋል በመዝሙሩ ዝማሬ በውስጡ ባለው ቃል ሁሉ የኔን ልብ ማርክዋል የኔ ዝማሬ ሆኖልኛል ማርኮኛል ዘመንሽ አሁንም አብዝቴ ይባረክ
@kidisttafa4228
@kidisttafa4228 2 ай бұрын
እራሴን ጠየቁ ባንቺ ቦታ ቡሆንስ ብዬ
@user-rq1ty1jy9j
@user-rq1ty1jy9j 2 ай бұрын
አንቺ እህታችን እልፍ አእላፍት ሁኚ ዘርሽም የጠላቶችን ደጅ ይውረስ።
@user-kd4hq8ix9b
@user-kd4hq8ix9b 2 ай бұрын
ሁኔታ ለማይለዉጠዉ ጽናት ጌታ ይክበር።
@sebsebewolde5720
@sebsebewolde5720 2 ай бұрын
Bless you all the time 💝 በርቺ ተበራቺ ባለጋራ ዲያብሎስ በዓለም ዙሪያ የሚዞርበት ዘመን ነው ፀንታችሁ ተቃወሙት አንዱ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና በመዝሙር ማወደስ ነው
@kassahun_gebe
@kassahun_gebe 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተባረክ ❤❤❤❤
@mesfinsolomon1866
@mesfinsolomon1866 2 ай бұрын
ተባረኪ አንዱንም ሆነ ቤተሰብሽ አምላክ ከክፍ ይጠብቃቹ
@tikurfert7665
@tikurfert7665 2 ай бұрын
ተባረኪ ክብርም አምልኮም ለርሱ ብቻ ይሁን
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ቀዳማዊትእመቤትእወድሻለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zenasheseyfu3434
@zenasheseyfu3434 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@getanehandualem2654
@getanehandualem2654 3 ай бұрын
( Jon 17:3) And this is Life eternal that they might know thee the only true God and Jesus christ whom thou hast sent
@johnafework5570
@johnafework5570 2 ай бұрын
ኢየሱስ ሁሌ ይሰበካል
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 ай бұрын
❤Tebarki ehtachen ❤ bzhu agatami ezh ga memtachwe aykerm ye 😢ethiop poste😢 egzabhre feru yswe posta eyeyazachu silake tekeflobte enantem kaskeflachu bhwal tebku eyalchu ehiop kegeba 25 kene mulu yzachu mene flgachu nwe ? ymimlketwe yhane yaye btselote bhig agzun ytkflbtem dresji ale le hagem posta agelgelote eytksesachu nwe nwer nwe leku selk kaldwelen atmete mene malte nwe yemimlketachu ebkachu cke adergu seratjochachu gumruk airport bcha aydelm zerafi ytsegesegwe ftel 😢😢😢😢😢
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ ❤❤❤
@NigatuTariku1
@NigatuTariku1 3 ай бұрын
ደግሞ ሌላ መባረክ Lord jesus be praised🤲👏❤
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v Ай бұрын
* I BELIEVE THAT ALL BADS THINGS WERE PASSED OUT BY MIGHTY MERCY AND GRACE FOREVER AND NOW IT IS AN EXCELLENT LUCK WITH ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I AN EXCELLENTLY ENJOYING YOUR MIGHTY GRACE OF MUSIC AND MAY THE GREATEST LORD BLESS YOU FOREVER TO FIRST LADY OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ZINASH TAYACHEW FOREVER, AMEN !!! *MAY THE GREATEST LORD IS GIVES PEACE , BLESSING THEM AND PROTECTING FOREVER TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! * I GREATLY OK NOW I CAN SPEAKING WELL AND GOD IS MERCY FOREVER, AMEN !!! *ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !
@Asni-ej5nz
@Asni-ej5nz 2 ай бұрын
God bless you and your family.
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 ай бұрын
Ameeeeeen amen to Lord almighty 🙏 🙌 ❤️
@loved4412
@loved4412 2 ай бұрын
እውነተኛ አምላክ ነህ እውነተኛ ❤
@meseret5776
@meseret5776 3 ай бұрын
ተባረኪ ጌታይባርክሽ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው🙏
@Saron202
@Saron202 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 ай бұрын
Thank you Lord God bless be to your mighty name 🙏 🙌 ❤️ GBU all
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤Tabareke
@MillionDaniel-ko7ty
@MillionDaniel-ko7ty 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@HassetViews
@HassetViews 3 ай бұрын
ተባረኪልኝ የምንወድሽ ቀዳማዊት በወንጌል ሁሉን ቀድመሽዋል🙏🙏🙏
@yosefyaab8560
@yosefyaab8560 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ !
@ruthtadesse4906
@ruthtadesse4906 2 ай бұрын
..ብዙ የተመሰገኑ ሴቶች አሉ አንች ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@wesenllemma-vt4oc
@wesenllemma-vt4oc 2 ай бұрын
Amen amen praise God 👏 🙌 🙏 ❤️
@tenagnelemma4041
@tenagnelemma4041 2 ай бұрын
May God bless you and yours.
@rshanzeray2253
@rshanzeray2253 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@AtomsaHundessa
@AtomsaHundessa 2 ай бұрын
የተባረክሽ ሴት::
@TsionAmanuel
@TsionAmanuel 2 ай бұрын
Almighty God bless you ,our First Lady.
@DulumeRobi
@DulumeRobi 2 ай бұрын
ዘርሽ፡ይባራክ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Haleluyaaaaaa 🤝🏽 ❤❤❤
@ZekiKali-os9ve
@ZekiKali-os9ve 2 ай бұрын
God bless you and family more
@tenagnelemma4041
@tenagnelemma4041 2 ай бұрын
May God bless you abundantly.
@DemekeDawit
@DemekeDawit 2 ай бұрын
God bless you.❤❤❤❤
@TigistTafese
@TigistTafese 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@BelachewAnshiso
@BelachewAnshiso 2 ай бұрын
Amen ❤❤
@michael39964
@michael39964 2 ай бұрын
Thank you
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 2 ай бұрын
YE/R aberonet keanchena kebetesebocheshesh gare yehuen
@twbeke1
@twbeke1 2 ай бұрын
Great song ❤
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 2 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@demismariam969
@demismariam969 2 ай бұрын
🙏✝️🙏
@tsionmesfin7646
@tsionmesfin7646 2 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ty9de8wj9c
@user-ty9de8wj9c 3 ай бұрын
Please please please pray for sis ti utber please she needs help.
@yordanostesfaye1625
@yordanostesfaye1625 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@uniquevideos5155
@uniquevideos5155 2 ай бұрын
preach your husband about the value of peace rather than war plsss? I have much respect for your glorious serving of the almighty God.
@abebasetarge383
@abebasetarge383 2 ай бұрын
ዘምሪ ዘምሪ በርችልኝ ጠላት አይኑእያየ እውነትም ይገባዋል አዲስ ዚማ እንዲለቅ እፀልይአለሁ ለ አንቺና ለተወደደ ቢተሰብሽ
@user-bq5hp6xc9y
@user-bq5hp6xc9y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ጌታ ዘመንሽ ይባረከው
@sarafantahun3996
@sarafantahun3996 3 ай бұрын
Yane Amlak Hiyaw neh 🙌🙌🙌
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
God bless you more & more ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn8cu4rc5i
@user-dn8cu4rc5i 3 ай бұрын
May God bless you dear sister you bless us we worship him again and again his almighty God❤
@freebythebloodofjesus8373
@freebythebloodofjesus8373 2 ай бұрын
Glory be to the most high God!!! ❤❤❤❤❤❤❤
@yordanostesfaye1625
@yordanostesfaye1625 2 ай бұрын
🎉
@mogosz3620
@mogosz3620 3 ай бұрын
ተባረኪ
@LilyChafamo-om7th
@LilyChafamo-om7th 2 ай бұрын
🙌
@batushaashoo8157
@batushaashoo8157 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@getanehandualem2654
@getanehandualem2654 3 ай бұрын
UNITY
@Biqilaa-Kabbadee
@Biqilaa-Kabbadee 2 ай бұрын
❤❤
@lemmagutema4411
@lemmagutema4411 3 ай бұрын
God bless you
@user-mw6nh7mx3d
@user-mw6nh7mx3d 3 ай бұрын
AmEN
@gelanayadesachannel9407
@gelanayadesachannel9407 2 ай бұрын
God bless you ♥️♥️♥️♥️♥️
@motivaet5447
@motivaet5447 3 ай бұрын
Amazing song God Bless you!
@alexs5384
@alexs5384 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Temesgen-qp4oj
@Temesgen-qp4oj 3 ай бұрын
❤️💞❤️💞❤️❤️💞❤️
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 2 ай бұрын
ሰይጣንም መዘመር ይችላል ድምጹም አል አሰካኩም ያምራል እግዘብሔርን በመዝሙር በስጦታ አይሸወድም ያፈሰሳችሁት ደም ይጮሃል ባልሽ በጥላቻ የተሞላ ክፉ አውሬ ነው።
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር ክብር ስትዘምሪ ሰምቼ አፈርኩኝ። ልጆች ሲታረዱ ዝም ካልሽ የእግዚአብሄር ልጅ መሆን አትችም ጉሮሮህን በመቁረጥ እርካታ የምታገኝ የሰይጣን ሚስት ነሽ. ❌❌❌ አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 2 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ሴት በተድላ መሃከል አምላክሽን ያልረሳሽ ድንቅ ሴት የዘመኔ አስቴር ነሽ:: GOD Bless you.
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz 2 ай бұрын
ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ ጌታ ካንችጋር ነው እንወድሻለን ።
@OnlyActionET
@OnlyActionET 2 ай бұрын
አንቺና ያአህያ ደም መጣጭ 🩸ባልሽ ያደረጋችሁትን ልጆችሽ ይከፍላሉ።
@liduTemam-rd2mz
@liduTemam-rd2mz 2 ай бұрын
ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ በርቺ ጌታ ካንችጋር ነው እንወድሻለን ።
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Hanna Tekle - "የነፍሴ ዝማሬ" //"Yenefse Zimare" - ሀና ተክሌ 2021
6:47
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 651 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 20 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 714 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 975 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 303 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН