ዝነኛዋ ዘፋኝ የአጋንንት አለቃ ነኝ ብላ ዘፈን አወጣች!! የሰው ስጋ ስትበላ እዩ!! የሐገሪቱ መሪ ነፍሱን መሸጡ በወንድሙ ተጋለጠ!!Abiy Yilma,ሳድስቲቪ

  Рет қаралды 159,421

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

10 ай бұрын

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 357
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 10 ай бұрын
እግዝኦ ማርና ክርስቶስ😢 አቤቱ መድሀኒዓለም አባቴ ከዚህ ከክፉ ዜመን በቸርነት ሰውረን😢 ልጆቻችን እግዚአብሄር ሆይ አንተ በቁዱስ መስቀልህ እጠርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@_pookie_girl
@_pookie_girl 10 ай бұрын
Amen
@genetbekele8017
@genetbekele8017 10 ай бұрын
አብይ ወንድሜ በጣም ነውየማደንቅህ ቤዛ በጣም ነው አለባበስሽን ሁሉ ነገሪሽን የምወድልሽ❤❤❤❤
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 10 ай бұрын
ቤዝዬኮ ማማርሽ ከልቧ ክርስቲያን መምህሬ የኛ አንጀት አርስ እወዳችዋለው እመ አምላክ ትጠብቃችሁ❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 10 ай бұрын
ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤት የመጨረሻው ዘመን አዬ ወዬላቸው ማራናታ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 10 ай бұрын
አብይ ትልቅ ሰው የመጨረሻው ዘመን ትውልድን የምታነቃ ሀዋርያ ነህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አይናችን ጀግናችን ነህ የምትሰራው ስራ እግዚአብሔር ውለታህ ይክፈልህ በህወት መዝገብ ይፃፍቅ
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 10 ай бұрын
እሷ በግልፅ ዘፈነችው እንጂ ስንቶቻችን በየጓዳው እራሳችንን አስልፈን ሰተናል። ኦ አባት ሆይ እባክህ ታደገን! እባክህ ባለማወቅ በማወቅ የተዘፈቅነውን አድነን
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን መምህር አብይ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@abiyotasfaw8764
@abiyotasfaw8764 10 ай бұрын
My heroes, I have no words to thank you, may the almighty God bless you
@emumiftah2467
@emumiftah2467 10 ай бұрын
የማይሰማ ጉድ የለም አላህ ሆይ መከራችንን በእምነታችን አታድርግብን ባንተ መንገድ ላይ አጽናን 😢ሞት ለተፈረደበት የአማራ ህዝብም አንተ ሰላሙን አውርድልን😢😢
@BetelhemAlmayehu
@BetelhemAlmayehu 8 ай бұрын
666 bemechereshaw zemen endemimeta hizb Hulu tenekake endiyadergu yenegeren metshafkidus bicha nw. sew hoy nika Madan bemanim yelem mengeste semay megebiya menged eyesus bicha nw.
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያረብ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 10 ай бұрын
እግዚኦ ተሳእለነ ሰንቶቻችን እንከተላቸው ነበር በጭፍን እድሜ ለናንተ እድሜ ለ day 7 አነቃቹን በናንተ ላይ አድሮ እየሰራነው ክርስቶሰ በደሙ ይሸፍናቹ ማራናታ
@user-lx4kh4zb5z
@user-lx4kh4zb5z 9 ай бұрын
😊
@tesfagetachew6586
@tesfagetachew6586 10 ай бұрын
እግዚኦ አምላኬ ሆይ እንደቸርነትህ ጠብቀን አቤቱ ሆይ ስለእናትህ ብለህ ጠብቀን አሳልፈህ አታስጠን ከልለን 😢😢😢
@leulteshome-gq9ng
@leulteshome-gq9ng 10 ай бұрын
ወንድሜ አብዝቶ ይባርክህ ፈጣሪ በቅዱስ መንፈሱ ይጠ ብቅህ የሚሰማ ካለ ይስማ
@maedotmillion6880
@maedotmillion6880 10 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጐብኘን፡፡ መንገድህን አሳየን፡፡
@tigisttadesse1648
@tigisttadesse1648 9 ай бұрын
የእኔ ወንድም፤ ምን እንደምልህ እንኳን ቃላት ያጥረኛል፤ እድሜና ጤና ይስጥህ፤ ፀጋውን ያብዛልህ፤ ከሥራ ባልደረቦችህ ጋር በሙሉ፤ መልካም ቀን ይሁንላችሁ፤
@girmagashu8730
@girmagashu8730 2 ай бұрын
ጆሮ ያለዉ ይስማ……ሰሚ ከተገኘ እናንተ ሃላፊነታችሁን እየተወጣችሁ ነዉ፤ተባረኩ….!!
@adu-genet
@adu-genet 10 ай бұрын
ቤዚ አለባበስ ከ ድምፅ ጋር አንደኛ❤
@ayelebeyene7856
@ayelebeyene7856 10 ай бұрын
መንፈሱ በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን!!
@azebwolde8768
@azebwolde8768 Ай бұрын
AMEN
@Ruthdimple16
@Ruthdimple16 10 ай бұрын
Btw የኦባማ ሚስት ፆታው የቀየረ ወንድ ነው እኔ አይቼው ነበር ከነ ማስረጃ ልጆቹም የነሱ አደሉም ካልተሳሳትኩኝም ሃበሻ ናቸው ይባላሉ ከህፃናት ማሳደግያ የተወሰዱ ናቸው ይባላል ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን😢🙏😢😢😢
@user-sz6jh7ql5v
@user-sz6jh7ql5v Ай бұрын
አውነት ይመስለኛል
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 10 ай бұрын
መምህራችን.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.ልጆቻችንን.እግዚያብሔር.ይጠብቅልን.ዘፈን.ሀጢያት.እደሆነ.በደንብ.ማብራሪያ.ስጥልን.አንገታቸው.ላይ.ማህዝብ.አድርገው.ለሚዘፍኑ.ማብራሪያ.ይሆናል🎉🎉🎉🎉
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 10 ай бұрын
ኤሬ አልበዛም? ሁሉን ተወት አድርጉና ወንጌል ስበኩ የእግዚአብሔር ቃል "ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ አዉጁ ስበኩ" ብሎናል ስለዚህ ወንጌል ነፃ ያወጣል እንጂ መወነጃጀል ማንንም ነፃ አያወጣምና "ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነው" የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ቤዛችን እኛን ልያድነን በመስቀል ላይ ተቸንክሯል ደሙን አፍሷል የተሳሳተ ቢኖር እንኳን በፀሎት እንርዳዳ ቃሉን እናስተምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@behailuderbe9553
@behailuderbe9553 10 ай бұрын
አይ መናፍቅ የእናንተ ስራኮ ነው የ666 ትንቢት አስፈፃሚ በየ አዳራሹ የምትዘሙቱት የምትጨፍሩት
@Selammedia9385
@Selammedia9385 10 ай бұрын
አታላይ ! ውሸታም !
@user-tc9pd3ip1k
@user-tc9pd3ip1k 5 ай бұрын
ከዲያብሎስ ጋር ተዋጉ እሱ ከናንተ ይሸሻል
@samueldesalegn6565
@samueldesalegn6565 10 ай бұрын
ዘፈን ሁሉ የጥልቁ መንፈስ ዝማሬ ነው። ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት የማይወርሱትም ለዚሁ ነው። ዘፈን ሀጥያት ነው!!
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 10 ай бұрын
Memher Abiy and Bezawit may God bless and protect you both.
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 9 ай бұрын
አቤቱ የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ ከክፉ ዘመን ልጆቻችንን እኛንም ወጣቱንም አንተ ጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችንን በቅዱሳን ሰዎች ሙላት
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 10 ай бұрын
ቤዝዬ እንዴት እንደምወድሽ ፈጣሪ ባህሪሽ እንዳይቀየር የጠብቅሽ
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 10 ай бұрын
አቤቱ አድነን አቤቱ ሰውረን ሉሲፈር ይወደቅ እግዚአብሔር ይክበር
@user-ff7gb5pw5w
@user-ff7gb5pw5w 9 ай бұрын
ይሰውረን እናመሰግናለን
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 9 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእኛ ሀጢያት የአንተ ቸርነት የበዛ ነዉ እና እባክህ አሁንም ይቅር በለን ማረን ከእዚህ ክፉ ዘመን ከልለን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን ሚሰማው የሚታየው ሁሉ ይዘገንናል የምንወጣው በፀሎት ብቻ ነው ። ሣድስ ሚዲያዎች እና የሣድስ ሚድያ ቻናል ቤተሰብ የሆናችሁ ሁሉ ከሚታየው ከሚሰማው ክፍ ነገር ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን 🙏
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z 7 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ ህዝብህን ጠብቀን
@nigatuaylate3555
@nigatuaylate3555 10 ай бұрын
መ/ር አብይ ጌታ ይባርክህ እውነትን እየተናገርክ እና ነፍሳት ጌታን እንዲፈልጉ ስለምታደርግ ተባረክ !
@EhteGbreal
@EhteGbreal 9 ай бұрын
የእመብርሐን ጥበቃዋ አይለየን አይለያችሁ አሜን።
@NomthandazoTembe
@NomthandazoTembe 4 ай бұрын
thanxs
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 10 ай бұрын
God bless you today and always Dr abiy yilma ❤
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 10 ай бұрын
በኢየሱስ ስም ሥራው ይፊረስ. ውንድሞቼ ጌታ ይባሪካችው እግዚአብሔር ለውላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@martasafa7325
@martasafa7325 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ኦይ በምህረት ጎብኘን 😥🙏
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሣድስ ያለ መምህር አብይና ቤዚ ደስ ብሎኝ ራሱ አላይም ሁሌም ኑልን።
@amyentadese6914
@amyentadese6914 10 ай бұрын
ለደስታ ነው እንዴ ለመማር ነው እንጂ ሲጀመር ሌሎቹም መምህሮች እወቀትን ለማስጨበጥ ነው እንጂ አንተን ለማስደሰት አደለም ደስታን ትተህ እውቀትን ጨብጥ
@TGMTG
@TGMTG 10 ай бұрын
​@@amyentadese6914እለፊያት ከመውደዷ የተነሳ ነው❤😂
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 ай бұрын
@@amyentadese6914 ሴት ነኝ እናቱ አንች ተማሪ እወቂ እኔ ደግሞ ስለምወዳቸው ነው የምከታተላቸው እንጅ ካልታወርሽ በስተቀር ማንም ሳያስረዳሽ ዓለም ላይ እየሆነ ያለውን ነገር መረዳት ትችያለሽ ክርስቲያን ከሆንሽ ደግሞ ስለመጨረሻው ዘመን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በግልጽ ተቀንጡኣል እና ነገር በደላላ አትሁኝብኝ ።
@Hanibalzerihun739
@Hanibalzerihun739 9 ай бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ይሄን ፕሮግራም የምከታተለዉ❤❤❤❤
@DAMA_KASIE
@DAMA_KASIE 9 ай бұрын
አብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ,ይጠብቅህ ።የሚገርም ነዉ።
@abebayelema5176
@abebayelema5176 10 ай бұрын
ውብ ነሽ እህቴ ኢትዮጵያዊ አለባበስሽና አስተዋይነትሽ፣ እርጋታሽ ፣ አነጋገርሽ ድንቅ ነው። በርቺ።
@fikadudawit9989
@fikadudawit9989 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እነደናተ አይነት ትውልድ ያብዛልን አበበን ይጨምርላቹ ትውልዱን መን ያክል እያነቃቹ አንደወነ ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቅልን
@solomoongerezgiher7541
@solomoongerezgiher7541 6 ай бұрын
Abi egziabiher edime na tena yistih
@user-gm4jd7yj3s
@user-gm4jd7yj3s 8 ай бұрын
አብይ በጣም ነው የማመሰግነዉ ለዘፈን ያለኝን አመለካከት ለዉጠልህኛል 10ክፍል ነኝ እድሜ16 ነዉ። በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ☺☺
@hanamarem6300
@hanamarem6300 10 ай бұрын
እግዚኦ አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
@mintesnottekestebeekeeping2906
@mintesnottekestebeekeeping2906 10 ай бұрын
may God bless u two!
@user-yc4db1lo2m
@user-yc4db1lo2m 9 ай бұрын
በኢየሱስም ትልቅ ማስተዋልንነው ወንድሜ ተባረክ
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 10 ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን ምልክት አበሻ እኮ ይሄንን አሁን ወዶት ቁጭ ብሎ የሚያይ አለ እግ/ር ያንቃን አብይዬ ቤዝዬ ተባረኩልን እንወዳችኋለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-no9hj5dc4t
@user-no9hj5dc4t 10 ай бұрын
God bless you.
@DawitTesfaye-lr9ov
@DawitTesfaye-lr9ov 10 ай бұрын
አብይ በርታልን
@kondaleabate9857
@kondaleabate9857 9 ай бұрын
Tebarekeeee memehireeee
@EftA124
@EftA124 10 ай бұрын
እየሱስ በደጅ ነው ‼️
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 🥹ኣቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ፀጋውን ያብዛልህ በርቱ ሳድሶች እናመስግናለን
@user-ff7gb5pw5w
@user-ff7gb5pw5w 9 ай бұрын
ይሰውረን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏😞😞😞😞
@emumehari6178
@emumehari6178 10 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን🙌🙌🙌🙌🙌
@honey48757
@honey48757 10 ай бұрын
Bertu Bertu Jeginochachin ❤❤👍👍👍 Eniwedachualen 🤗🤗❤️❤️❤️ Fetari Edmeyachun Yarzimew 🤲🤲💚💛❤️
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 10 ай бұрын
እግዚኦ አምላኬ
@yohanesmengesha1525
@yohanesmengesha1525 10 ай бұрын
በትክክል ተመልሳል ልክ ነክ አብያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 10 ай бұрын
በዚ ሰወድሽ ንፁህ ኢትዮጵያቲ ነሽ ወደሜችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 10 ай бұрын
You are saving lives of Ethiopian generation, if they listen 👂
@user-ff7gb5pw5w
@user-ff7gb5pw5w 9 ай бұрын
Yes you are right thank you
@linaejabo8229
@linaejabo8229 10 ай бұрын
Well come my brother and sister Bezi my sis wow betam amrobshal yene konjo ehte egziabher yemesgen betam naw yemwedachu God bless you
@Kalkal21898
@Kalkal21898 10 ай бұрын
መምህር አብይ እና ቤዛ በጣም እናመሰግናለን። አብይ እባክህ ዘፈን ምን ያህል ሀጢያት እንደሆነ ሰፋ ያለ ፕሮግራም አቅርብልን እባክህ ብዙ ሰዎችን ማዳን ይቻላልና
@user-kv9qy7ju3x
@user-kv9qy7ju3x 9 ай бұрын
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ😥😥😥 አሁን መስማት ትቻለሁ ግን ድሮ በተለይ የቴዲን ና የፍቅራዲስን እንደ መዝሙር የምሰማቸው እና ንስሀ መግባት አለብኝ❗ አብይ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ወንጌልን በሚገባን መንገድ እየሰበክህ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 9 ай бұрын
እግዞኦ ማርን
@amenamen3356
@amenamen3356 9 ай бұрын
አብይዬ ረብኒ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ❤❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ 😢እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@tenagntesfaye1699
@tenagntesfaye1699 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለዘለአለም ይባርካችሁ።
@haimont9075
@haimont9075 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ጠብቀን
@matub4261
@matub4261 10 ай бұрын
ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅክ ለምንሰማው እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@FebiHeaven
@FebiHeaven 9 ай бұрын
fetariye tebken🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 10 ай бұрын
እንካን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ የሚካኤል አደረሳችሁ ውድ መምህሬ በጣም ነው እማከብርህ እግዚአብሔር። በሞገሱ ይጠብቅህ
@Kylian855
@Kylian855 10 ай бұрын
Egziyo Egziyo Egziyo Meharen Kirstos Men Ayenet Gize Deresen. Abiy Yelma Egzaber Edmena tena Yesthe🙏
@Mari-mh7yn
@Mari-mh7yn 10 ай бұрын
እግዞ ማርና ክርስቶስ አድነን ጌታ ሆይ
@user-vk9cj8yq9n
@user-vk9cj8yq9n 10 ай бұрын
እግዚኦ ጌቴ ሆይ ሀገሬን ጠብቃት🙏🙏🙏
@BetySol-ym2zy
@BetySol-ym2zy 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ !
@emumiftah2467
@emumiftah2467 10 ай бұрын
ግን ደመቀ መኮነን የሰይጣን አምላኪ ነው ወይስ ምንድን ነው ግልጽ አድርጉልን እኔ በራሴ የኢትዮ ባለስልጣናት ብዙዎቹ የሰይጣን አምላኪ ናቸው ብየ አምናለሁ ምክንያቱም ለወንበራቸው የንጹሀን ደም ግብር ያደረጉ ናቸው😢😢😢
@user-nm5tz3qe3i
@user-nm5tz3qe3i Ай бұрын
ሃሎ እግዚአብሄር በመንግስቱ
@selamtilahun2326
@selamtilahun2326 10 ай бұрын
Tebareku Fetare YetBekachu
@hayath7571
@hayath7571 9 ай бұрын
እግዚኦ ምሃረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ተዘከረነ በውስጠ መንግስተከ😭😭😭
@user-gq5yr4ik1z
@user-gq5yr4ik1z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማርንን
@ephremmulugetaephrem6629
@ephremmulugetaephrem6629 10 ай бұрын
በርቱ ሳድስ ሚድያ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 6 ай бұрын
ወይ እግዚሆ መሀረነ ክርስቶስ
@firewbonga2930
@firewbonga2930 10 ай бұрын
ወንድሜ እና ወንድማችን መምህር የእውቀት አባታችን ሠላምህ ይብዛ ፑሮግራሞችህን እከታተላለሁ ነገር ግን አንዳንድ አስተያየቶችህ ግራ ያጋባኛል ለምሣሌ በዚህ ፑሮግራም ለይ መስቀል ቤዛነህ ስትል ይሰማል ቤዛ የሆነልን መስቀል ወይስ እየሱስ ይሄን የምጠይቅህ ፑሮግራሙ መንፈስ ሳይንሣዊ ስለሆነ ነው የእውነት የአለምን ክፋት እያጋለጥክ እነደሆነው ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አንዳንድ ግራ የሚያጋቡ ትምህርቶችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑ የእግዚሐብሔርን ክብር የሚጋፋውን ለምን አታጋልጥም በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ስዕል ያድናል መስቀል ያድናል እየተባለ ይሸጣል ምእመናኑ ይህን ሲሰበኩ ስላደጉ እየሱስ ያድናል ሲባሉ ይቆጣሉ ደማቸው ይፈላል እውነት ከእየሱስ ውጪ ሌላ መዳኛ መንገድ አለ?_ በአርሴማ _በአቡኤ በተክለሃይማኖት በስዕል _ወዘተረፈ ይዳናል? እውነት ለትውልዱ እያሰብክ ከሆነ ብዙ መቅረፍ ይጠበቅብሃል ለማይናገር ለማያይ ከመንገድ ለይ በአስር ብር ገዝቶ ቤቱ ግርግዳ ለይ በሚስማር ቸንክሮት ስዕልኑ ያድነኛል ብሎ የሚሰግድ ምዕመን አሁን ላመጡት ለመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ መልስ ለሚመልሠው አሻንጉሊቲ የማይሠግድ ይመስልሃል ቤተክርስቲያኗስ ይሄን ለምዕመኗ ማትሸጥ ይመስልሃል?ምክኒያቱም ይሄኛው ይሻላል ከማይናገረው ስዕል ። የዓለም ክፋቷን ገና ሊሆን ላለው እና እየሆነ ያለውን ነገር ለህዝብ መናገር መልካም ቢሆንም ከዛ በላይ ግን ከመጽሐፍ ቅዱሱ ውጪ የሆኑ አስተምሮቶን መቃወም ያስፈልጋል መንፈሳዊ ነገሮችን የምታመሳክረው በመንፈስ ቅዱስ ታግዘው ከፃፍልን ሃዋሪያቶች ከመጽሐፍ ቅዱስ ስለሆነ ሌላው ገድል ድርሣን አያስፈልግም መጽሐፍ ቅዱስ በቂ ነው በድፍረት ይሄን መቃወም አለብህ ካልሆነ መንፈስ የሚለውን ርዕስ ማንሣት ይኖርብሃል ። በዓይናችን ውስጥ ያለውን ስንጥር ሳይሆን ግንድ ሣናይ የሠው ዓይን ውስጥ ያለን ጉድፍ እንደመጠቆም ይሆንብሃል ፑሮግራሙ። በመጨረሻ የፑሮግራሙን እርዕስ ስትጠሩ ሙለውን ጥሩት( ስን) አታጉዱሏት መንፈስ በሉ የግሌ አስተያየት ነው በርታ በርቱ ሠላሟ ይብዛ የሃገራችን እየሱስ ጌታ ነው!!!!
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 10 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🥺
@ertaerta726
@ertaerta726 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቶሎና
@EsraelAbrhaley-ci6xt
@EsraelAbrhaley-ci6xt 9 ай бұрын
በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ስም።
@BirukTibebu-ll2mg
@BirukTibebu-ll2mg 9 ай бұрын
@Ayinad
@Ayinad 8 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢
@senifkr526
@senifkr526 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😥😥😥 አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ትክክለኛውን መንገድ ምራኝ🙏😥🙏
@S-G.19
@S-G.19 10 ай бұрын
እግዚኦ መኸረነ ክርስቶስ!!!
@user-sm2tr1ow9t
@user-sm2tr1ow9t 3 ай бұрын
😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፣ይገስጳቸዉ፣አቤቱ ፣ስተው ፣ከሚስቱ ፣ስዎች ፣አንተን ፣ጠብቀን ፈጣሪ ፣ሁዬ ፣😢😢🙏🙏
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 10 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክራስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ግን አቤቱ በምህረትክ አስበን
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 10 ай бұрын
መምህር አብይ እግዝአብሔር ይስጥልን
@user-fj4lc4qe8k
@user-fj4lc4qe8k 10 ай бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ
@selam801
@selam801 10 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር❤
@leiltbezawork4516
@leiltbezawork4516 9 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዘፈን የምባል መስማትም እልፈልግም
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 10 ай бұрын
ሰጀመር ዘፈን ሲባል በአጠቃላይ ሀጥያት ነው እኛ ክርሰቲያኖች እቢ ብለን እንዘፍናለን እናዘፍናለን እንጂ መፀሀፍ ቅድሰ ዘፋኝ መንግሰተ ሰማያት እንደማይገባ ይናገራል ሰለዚህ ማንኛውም ዘፈን ሀጥያት ነው።
@salme4126
@salme4126 10 ай бұрын
እግዞኦ ፈጣሪ ሆይ ትወልድ ጠብቅልን
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 9 ай бұрын
ኸረ በስመዓም የምንሰማው ነገር ሁሉ እንዴት ይሰቀጥጣል 😢
100😭🎉 #thankyou
00:28
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 58 МЛН