ታዋቂ ኢትዮጵያዊ አርቲስቶች ያሉበት ምስጢራዊ ቡድን | በጥቁር v8 ነው አፍነው የወሰዱኝ | ማይክሮ ቺፑን የቀበረችበት ኢትዮጵያዊ ሴት | Haleta Tv

  Рет қаралды 187,438

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 883
@eddydy9988
@eddydy9988 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን አማኑኤልና ውድ ወንድማችን ወርቅአፈራው የልዑል እግዚአብሔር ግርማና ሞገስ ይጠብቃችሁ።
@ururur6108
@ururur6108 11 ай бұрын
እውነት ወንድሜ እምነት ፅነት ስረክ መልከም ያመለእክቶች ጥበቃ የእግዚአብሔር እርደታ አይለይክ በሪታ
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo Жыл бұрын
ቸሩ ሆይ የመጠራየን ቀን አላዉቀዉም እና ለስጋ ወደምህ ክብር አብቃኝ🙄🙏
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ኣሜንንንንንንንን
@user-np8uq7jb7c
@user-np8uq7jb7c Жыл бұрын
😢አሜን፫
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Amen amen amen lehulachen betam
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
አሜን 🕊🕊🕊
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ለሁላችንም ይሁንልን 🙏
@wubayehutsegaye5358
@wubayehutsegaye5358 Жыл бұрын
ከሃጥያት ሁሉ የሚያነጻ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው፡፡1ኛ ዩሐንስ 7፡1 መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና፡፡ ሐዋ 4፡12 ከጌታ ከኢየሱስ በስተቀር የመዳኛ መንገድ የለም ስለዚህ ይህን ጌታ አምነህ ዳን
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Жыл бұрын
ሰው ሆይ እርግጠኛ የሆነ መፍትሄ ሲነገረን እንስማ እባካችሁን ያገሬ ህዝብ አትጥፉ እውነት ብቻ አርነት ያወጣል::
@nebyatgebretiensae9421
@nebyatgebretiensae9421 Жыл бұрын
ህዝቤ ሆይ ለብር ለዝና ብለን የዘላለም ቤታችን እንዳናጣ እንንቃ አቤቱ በቸርነትህ ጠብቀን
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር መላኩን ልኮ ይታደግህ የሚያስጨንቅህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ የኔ ወንድም 😢
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አሜን ትጠብቀው🤲🤲🤲💒💒💒
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN 🙏🙏🙏
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 8 ай бұрын
"ሰው ማለት ሰው የሚሆንነው ሰው የጠፋ እለት" ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ ኢንጂነር ዘአማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ:: የዚህ ፕሮግራም አቅራቢ ጋዜጠኛውም ብትሆን እግዚአብሔር በመስቀል ላይ በፈሰሰው በታላቁ ልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍንህ:: ይሄንን እርኩስ ሀሳብ የምትቃወሙ ሰዎችም እግዚአብሔር ያብዛችሁ ከክፉ ነገርም ይከልላችሁ ዘንድ ጸሎታችን ነው::
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዘአማኑኤል የአምላ አይል ፀጋ ሞገስ ካንተጋር ይሁን እንዲነው የክርስቶስ የስላሴ ልጅ መሆን ነብስን አድኖ መትን እሰከ ቃራኒዮ ብለክ ቆራጥነት የቃልኪዳን አገር ልጆችን መዳን ስለለበት በፀሎት ካንተጋር ነክ መኩን ቅዱስ ሚካኤል ሁሌ በወጣህት በቆምክበት በክፉ ይጠብቅክ ሞት አንድ ይዞ መልካምን ሰርቶ አስር ነብስን ከፈጣሪጋር ካዳኑ ለዚህ ለጠፊ አለም ቢሞት አደንቅም ቤትክ በሰማይ ናትና ጠንክር እንዳተ ያሉትን ቆራጥ አምላክ ከጉንክ ያቁምልክ መላእክታን በክንፋቸው ይጠብቅክ አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏🙏
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 8 ай бұрын
"ሰው ማለት ሰው የሚሆንነው ሰው የጠፋ እለት" ወንድማችን መጋቢ ሀዲስ ኢንጂነር ዘአማኑኤል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይርዳህ::
@user-jb2wx5sw1r
@user-jb2wx5sw1r Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ፠ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ ❤
@Fira-be1vn
@Fira-be1vn Жыл бұрын
እግዚኦ መዳህኒአለም አማሞታችንን አሳምርልን😢😢 እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ
@wessenliben7656
@wessenliben7656 Жыл бұрын
አሜን
@sadah4261
@sadah4261 Жыл бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@user-sh9fl3ck5d
@user-sh9fl3ck5d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
ወንድሜ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ከዝህ ክፉ መንፈስ ይገላግልህ ወርቅ አፈራሁ የኔ ብርቱ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህርችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተንም
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አሜን ይጠብቅልን ይከልላቸው🤲🤲🤲💒💒💒
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 Жыл бұрын
Ere aticheneku menm chips gelemele yemibal neger yelem
@sentayhugebregziabher8841
@sentayhugebregziabher8841 Жыл бұрын
አትፍራት እርሷ ሙት ነች በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብለህ ማባረር ትችላለህ የአምላክ ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው እመብርሀን ትጠብቅህ አይዞህ ።
@zinashsolomon8668
@zinashsolomon8668 Жыл бұрын
በርታ በርታ ምንም አትሆንም እነሱ ጋር ካለው አንተ ጋር ያለው ያሸንፋል ጸልይ እግዚአብሄር ይጠብቅሃል
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Жыл бұрын
እውነት ነው ተጥንቀቁ እኔ 30 አመት በውጪ ስኖር በቃኝ ወደ አገሬ ብዬ ነመጣሁት ይህን የማይክሮ ቺፕ ፕሮግራም ካወኩ ቦሃላ ነው ይህክምና ባለሞያ ነኝ ዛሬ ብዙ ስዎችን እየረዳሁኝ ነው እግዜር ይመስገን ወደ ድንግል ማርያም ድንቅ እናቴ ብብት ስር ነኝ አመስግናለው
@gabekassa3626
@gabekassa3626 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን በርታ እውነት ያሽንፋል በርታልን!!!
@mariamariam3303
@mariamariam3303 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ስያሳዝን እመቤቴ ከነልጇ ትድረስልክ🙏🙏🙏
@yohannesabate9925
@yohannesabate9925 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ ስም አምላኬ ሆይ ከእንደዝህ አይነት ሰወች ሰውረን የመላእክትን ጥበቃ ላክልን እምትጋፈጡት እምትቃወሙ እኛ እንድንነቃ የምታገሉ ወርቅዬ ሌሎችም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አሜን😭😭😭🇨🇬⛪️🇨🇬🇪🇷
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ታደገን ቸር ነህና እግዚኦ 🙏🏿🙏🏿😭
@henokab1493
@henokab1493 Жыл бұрын
4 ዓመት ሙሉ አርቲስቶች አርቲስቶች ይባላል ሰወ እንዳያጠፉ ስማቼውን ተናገሩ ትውልድ ይዳን
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
ውሸታም ነው ያው ሕዝቡን ለማስፈራራት ነው ። የወሬ ንግድ ነው የያዙት
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
​@@shalomtewo6286 በፍፁም ውሸት አይደለም ህዝቡ ነው መንቃት ያቃተው
@derejeabdisa1294
@derejeabdisa1294 11 ай бұрын
@@wab7691 እሺ ነቄው ለምን አታነቃንም ታዲያ
@habtamugetahun3174
@habtamugetahun3174 Жыл бұрын
አዬ ጉድ ይህ ማህበረሰብ መጫወቻ ሆነ። እንዲህ ያለ መታከም ያለበት ሰው እንዲዘላብድ በሚዲያ የቀርባል።ለትውልድ የሚያስብ የለም።የታመመን ግለሰብ ማሳከም እንጅ እንዲህ ውጥንቅጡ የወጣን ነገር እንዲያወራ መፍቀድ ምን ያለ በሽታ ነው። እጅ እግር ያለው አንድ እንኳ ነገር አያወራም?
@demekechmclaughlin3825
@demekechmclaughlin3825 Жыл бұрын
Oooo lord when the journalist say kidane Mihiret I can not control my tear, yes she will help him I believe that she did a lot for me… bless you all
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 Жыл бұрын
እኔ እሚገርመኚ ሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስት ይላሉ ምን አርቴስቶቻችን የተለየ ነገር የላቸውም የትምህርት ደርጃቸውም ዝቅተኛ ነው ማለት በትምህርት የሰለጠኑ አደለም እና ቶሎ ለመቀየር ዝግጁ ናቸው ወርቀት እንኳ አንብበው መርዳት አይችሉም እና አስተምሯቸው
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
it's not only about education it's all about money if you love too much money the end you will go to hell
@wendyteshager6490
@wendyteshager6490 Жыл бұрын
እየለፈለፈ ያሸነፈ የለም አባቶቻችን እንደነገሩን ክርቶስ ዝም ብሎ ነዉ ሰይጣንን ድል የነሳዉ ልንገርህ ከፈለጉ ይሄን ምላስ ይዘህ የትም አታመልጥም ህዝቡ እንዲታወክ አዉቀዉ ትተዉህ ካልሆነ ለምን ለቀቁህ ወሪያም ዝም ብለዉ የሚሰሩ ብዙ አሉ እና አካሂያድህን ቀይር ዝም በል በዉስ ጥ ስራ
@samekapo8521
@samekapo8521 Жыл бұрын
የእግዚሐብሔር እጂ አሁንም ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድሞቼ!!!!!!❤
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 Жыл бұрын
የቅዱሳን ፀሎት ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን።ሃይማኖታችንን ጠብቆ ለመኖር ያብቃን።
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Жыл бұрын
ቅድስት ስላሴ በቸርነቱ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከዚህ መአት ኢትዮጵያን ያድንልን።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Egiziabher Yetebikachu 🙏🙏🙏
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
እየተደባበቅን ግን ትውልድ አልቋል ግን እንዲሕ በማውራት ብቻ ምን ለውጥ ይመጣል ሁሉም በሐይማኖቱን መዋጋት አለበት ፊትለፊት መጋፈጥ አለብን መስዋት ቢኖር እንኳን እንዳይቀጥል ማድረግ ይቻላል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
እ ህ ህ ህ ህ ህ ህ ህ እግዚኣብሄር ተለመን ተገለጽ ተለመን ተለመን ፍርድኻ ሃብ ተገለጽ እግዚኣብሄር ኣቦይ ነዓ ፍረድ ፍረድ ውረድ እግዚኣብሄር ህዝብኻ ኣድሕን ነዓ ውረድ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾⛪💠⚖️☝🏾⛪💠⚖️☝🏾⛪💠⚖️💔💔💔💔 ወርቅ ኣፈራው ሓወይ ቅዱስ ሚካኤል ምሳኻ ይኹን ክቡር ሓወይ በርትዕ ኣጆኻ ቢሊቢኻ ካብ ውሽጢ ልብኻ ኪዳነምህረት ኣደይ ስለ ቲኣምናን ተክብራን ኪዳነምህረት ኣደይይይይይይ ናይ ሂወተይ ከለላ ዝኾነት ኣደይ ምሳኻ ትኹን ወርቁ ሓወየ ❤❤❤❤
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@abel2933
@abel2933 Жыл бұрын
ንግግራቹ ሁሉ በጨው የተቀመመ ይሁን ሚለው ቃሉ... ውረድ ውረድ... ስቀለው ስቀለው ይመስላል... ትህትና ይኑረን ::
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
@@abel2933 እሺ ይቅሬታ ውሽተይ ስለ ዝጓሃየ እየ እምበር ክርስቶስ ንዒቀ ኣይኮንኩን ግን እሺ ክእረም እየ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
በእውነት ወንድሜ ቅዱሳን መላእክት ከለላ ይሁኑሕ እመቤቴ ድንግል ማርያም ትጠብቅሕ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅሕ ዲያብሎስ ሐይል የለውም ሐይል የእግዚአብሔር ነው አምናለሁ አንተ ታሸንፋለሕ በትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ይረዳሐል አሁንም ይርዳሕ እኛም በፀሎት እናስብሐለን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ነው በርታ:: አምላካችን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን::
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 Жыл бұрын
ሥሉስ ቅዱስ ይጠብቀን ይጠብካቹ
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከዚህ ክፉ ስራ አድናት 🙏 አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ ቅድስት ማርያም አብራህ ትቁም አይዞህ መልካምን ስራ ትውልድን ማዳን ስለሆነ የተነሳሀው ተባረክ🙏
@saratesfaye5942
@saratesfaye5942 Жыл бұрын
ይህ ልጅ ብንታደገው እሱም ብዙ ህዝብን ልያድን ይችላል በተማረ ትምህርት እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ በጥበባ ሰርጀሪ ታድርግህ ፈጣሪ ይርዳህ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Жыл бұрын
ከምንሰማው መዓት አደነን ጌታዬ ስንቱን ሰማን 😭😭😭
@muludegu2164
@muludegu2164 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ ድንግል ማርያም በሄዳችሁበት ሁሉ ትከተላችሁ
@tgkonjo4775
@tgkonjo4775 Жыл бұрын
ወድሜ አማኑሔል እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ስሜትህ ያስታውቃል ቆራጥ ልጅ ነህ በርታ❤❤
@eteneshassefa8700
@eteneshassefa8700 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይርዳት ❤
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z Жыл бұрын
የጠራሀት እማምላክ ወላዲተ አምላክ አታሳፍርህም በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@aynalem7004
@aynalem7004 Жыл бұрын
ቅድስ ሚክኤል በክንፍ ይከልልህ ወንድሜ ለእነሱም ማስተዋልን ይስጥልን እምነታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢እፍፍፍፍ የምን ጉድ ነው ልቦና ይስጣቸው ይስጠን ዋ ነፍስ ነፍስኮ አሞትም እድህ አይነት ድርግት የተወገዘ ይሁን አይንገስ በእምዬ ኢትዮጵያ አምላከ እስራኤል ተለመነን ላውሮዎችው ማስተዋልን ይስጥልን😢
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ፈጣሪን የተጠጋ አያፍርም:: የፈጠረህ እሱ ራሱ ያድንሀል እመአምላክ ትከተልህ::
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 Жыл бұрын
እውነት ነው ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ እንዳለው እመቤታችንን ኪዳነምህረትን በፍጹም ልብህ ተማፀናት ፍጹም ትፈውስሀለች።
@fih7949
@fih7949 Жыл бұрын
እስኪ ጭንቅላትሽን አሰሪ ከእግዚአብሔር ውጪ የሚፈውስ የለም ።
@yearsemalije
@yearsemalije Жыл бұрын
@@fih7949 ሞኝ
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 Жыл бұрын
አለ ኪዳነምህረት ትፈውሳለች !!!!
@fih7949
@fih7949 Жыл бұрын
@@yearsemalije 🤔🤔😭
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደኔ ሀጥያት ያለበት ማነው? የሀጥያቱ ብዛት ከሰውነት ተራ ያወረደው እንደኔ በምድር ማን አለ? አንተ ግን በቸርነትህ እስካሁን ከቤትህ ሳታርቀኝ ልቦናዬን ሳይታወር አንተን ብቻ እንድንል እኔና ቤተሰቤን ትጠብቅ ዘንድ እጅህን ስለዘረጋህልን በምን ቋንቋ ላመስግንህ? እባክህ እስከመጨረሻው ጠብቀኝ እግርህ ስር አስቀምጠኝ?!!!
@user-vg1gv1se6k
@user-vg1gv1se6k Жыл бұрын
በስም ስላሴ ወንድማችን ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ከክፋ ይጠብቅ ኪዳነምህረት ከለላ ትሁንህ እና የሄን ሰው ከመምህር ተስፋየ ጋር ወይ ከነቄስስ ሄኖክ ጋር ብታገናኘው ይች ሴትየዋ የሚላትን መንፈስ ናት እኮ ራስዋ እና እንዴት መገስጽ እንዳለበት እንዴት መስገድ መጸለይ እንዳለበት ቢያስተምሩት መንፈሱን ማስር ከቻለ ምንም አታመጣም በጣም ፈርታታል እመብርሃ ኪዳነምህረት በመቀነትዋ ትሰርለት አይዞህ ወንድሜ እማምላክ ጠላቶችህን ትሰርልህ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ወገኖቼ ለሚያልፍ ችግር የማያልፍ ስህተት ባንስራ ፈጣሪ ሁሉ ይቻለዋል ጤና ካለን ብሩን ስርተን እናመጣዋለን ለስይጣን ነፍሳችንን አሳልፈን አንስጥ 😢😢😢😢😢በርታ ወንድማችን ብዙዎችን ታድናለህ ተስፍ አለኝ ፈጣሪ ከነዚህ አይነት አጋንታዊ አምላኪ ፈጣሪ ይስውረን
@martaAmara-lu8no
@martaAmara-lu8no Жыл бұрын
እግዞው ማህርነ ክርሰቶሰ ምን አይነት ግዜ ደረስን 😥😥😥
@user-qg1ke8vc7n
@user-qg1ke8vc7n Жыл бұрын
አገረ ኢትዬ...ሀያሉ እግዛብሔር ያስባት''አሜን''
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ውንድሜ ኪዳነምህርት ትከትልህ ቸሩ መድሀኒያለም ቸሩ አአማኑኤል ይርዳህ
@cilentg2199
@cilentg2199 Жыл бұрын
እውነት ነው ኢትዮጵያ በመናፍስት ተወራለች ትውልዱ እራቁታቸውን ኢትዮጵያ ላይ በጣም አሳዛኝ ጌዜ እግዚኦ ማህርነ
@jaynata7301
@jaynata7301 Жыл бұрын
ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ እመቤቴ ከነ ልጅዋ ትጠብቅህ ወንድም ሀብታሙ የድንግል ማርያም ልጅ ይፈውስ እሱ ፈዋሽ ነው ወርቅ አለማው አካውንት ቁጥሩ ደርሶናል እባክክን ማን ብለን ነው ምንልከው
@bbhh211
@bbhh211 Жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ከእነ ልጇ ትጠብቃችሁ ወንድሞቸ ከባድ ዘመን ላይ ነው ያለነው አጋንንትን ይቀጥቅጥልን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
Amen amen amen
@meklitgera8751
@meklitgera8751 Жыл бұрын
Amen amen amen
@maryamawittad
@maryamawittad Жыл бұрын
አሜን. አሜን. . አሜን. . .
@taktad5716
@taktad5716 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ።❤❤❤
@sebla
@sebla Жыл бұрын
ወንድሜ ወርቅአፈራሁ በእውነት ከአፍህ የማትጠፋው የምህረት እናት ኪዳነምህረት በላኢሰብን ያስማረች እናት የሚሳናት የለምና ለወንድማችን እንዲሁም አለሙን ሁሉ ታስምርልን ትድረስልን🙏
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
😢አምላኬ ህዝብህን አድን አምላኬ ህዝብህን አድን አምላኬ ህዝብህን አድን😢 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አንዴት ያስፈራል አለምን ፈራሁት😢
@asmaremeshesha9886
@asmaremeshesha9886 Жыл бұрын
አቶ ወርቃፈራሁ አሰፋ የማዳን ኃይል ያለው (ያላት) ኪዳነምህረት (ቅድስት ማርያም ) ሣይሆኑ ጌታችን እና መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን እባክህ እወቅ ስተህ አታሳስት ወንድም ሆይ!!!::
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠያቂውም ተጠያቂውም መመረጥ ነው ድፍረቱ የመጣው ከእግዚእብሄር ነው እሱ ካልመረጠው እይሆንም እግዚአብሄር ይርዳችሁ ኪዳነ ምህረት ትሽፍናችሁ መርቆርዬስ ስይፍን ያስታጥቃችሁ
@amaremekonnen4474
@amaremekonnen4474 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን በናንተላይ አድሮ ህዝብ ሊያድን ነዉ
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
እግዚኦ መድኃኒአለም! 🤲ለንስሀና ለክቡር ስጋ ወደምህ አብቃን ቸሩ ሆይ😢
@senaityohans888
@senaityohans888 Жыл бұрын
እግዚኦ ኣቤቱ ጊታሆይ በምህረትህ ኣስበን🙏🙏🙏 😢😢ለመረጃቹ እንመሰግናለን😢😢 ትውልዱማ ቆየን ከተኛን
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ውንድማችን ጋዜጠኛ ውርቅአፍራው የምትውዳት ኪዳነምህርት ከክፍ ነገር ትጠብቅህ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ሀሌታ tv ስራችሁን እወደዋለሁ ,,, እግዚአብሔር ይጨመርበት 🙏አሜን
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን በድህነታቸው ጎን ገብተው ነው ሚተቀሙባቸው ሥለዚህ አንድና አንድ ሚፈልጉት ሥለዚህ መሥሚያቸው ትት ነው በጉልበትህ ከሠራህ እግዚብሄር ይባርከዋል ሁላችንም ልቦና ይሥተን ከሞትንም በፈጣሪ መንገድ እንሙት እባካችው ወገኖች ሁሉ ጠፊ አላፊ ነው ቅድሥ ሚካኤል በሠይፍ ህዝቤን ወገኔን ቤተሠቦቻችንን በሠይፍ ይታደግልን ሚካኤል ህዝቤን አደራ ሠትቻለሁ
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 Жыл бұрын
ሀይላ በምሰጢ በክርስቶሰ ሁሉ እንችላለ በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ,ጋር ነው💪💪💪💒💒💒☝☝💪💪
@haymanotwodage3019
@haymanotwodage3019 Жыл бұрын
ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ ብዙ ፕሮግራሞችን እከታተላለሁ ይህ ልጅ ግን ብዙ መጣራት ያለበት ነገር አለ ስለሱ ለዘመድኩን አድርሱልኝ ባለው መልእክት ላይ መልስ ሰቶበታል አወራሩም አንድ ጭብጥ የሌለው ነገር ነው ያወራው ስለ 666 ስለ ኢሉሚናቲ ከወሬ የበለጠ ማስረጃም እነ ደረጀ ዘወይንየ እነ መምህር አብይ እያጋለጡ ነው ያቋቋምኩት መሀበር አለ ካለ መግልፅ እስከ ሰራቸው ስራዎች ማሳዎቅ አለበት ዝም ብሎ ህዝብን አካውንት ከፍተናል እየተባለ ሰውን አላስፈልጊ ነገር እዳታስገቡ
@getahunhalefom525
@getahunhalefom525 Жыл бұрын
እችን ሴትዮ መንፈስ ናት የሚገላግልህ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ጠበልም ገዳምም አያድንህም
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 Жыл бұрын
ፀብል ላይ ገዳም ያት ቦታ ኢየሱስ ይሰራል ክብር ለጌታ
@yemariamwork123-hz6kj
@yemariamwork123-hz6kj Жыл бұрын
እግዚአብሄር ሀይሉን ያጎናፅፋችሁ ትዉልድን ስለምታነቁ።እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Жыл бұрын
እውነት ነው የእመብረሀን ስራ ድንቅ ነው ለምን ፅና ይደረግልሀል🙏
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ከዚህ ሰው በላ አውሬ!
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Жыл бұрын
እውነት እውነት የእመብርሐን ልጅ ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ።።።።።።።
@user-tw1zz2su4v
@user-tw1zz2su4v Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያክብርልን የታረደው በግ በዙፋኑ ነው ዛሬም ለዘላለም ይገስ ጆሮ ያለው ይስማ እየሱስ ያድናል
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ፡እናታችን ኪዳነ-ምህረት ይከተሉህ ፡ ጎበዝ እንቁ ኦርቶዶክስ
@senaitechartier7938
@senaitechartier7938 Жыл бұрын
እግዚአብኤር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@selammekonnendebebe6114
@selammekonnendebebe6114 Жыл бұрын
😢 ወይኔ ምን ጉድ ነው 😢 በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@Maregntube3211
@Maregntube3211 Жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ያዋርዳቸው ሊቀመላኩ ከጎን ይቁምልህ
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 11 ай бұрын
አምላከ እስራኤል ታደገን ይቅር በለን ራራልን ወላዲት አምላክ የአስራት ልጆችሽን ጠብቂን እመቤቴ እኛ ሀይል የለንም ድንግል ጠብቂን የአጋንንትን ሴራን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፊልን ልጆችሽን ጠብቂን አሜን እመቤቴ ጨርሳ ትማርህ ወንድሜ
@user-hx4wc8yn7n
@user-hx4wc8yn7n 4 ай бұрын
ውድ መምህራችን ምርጥ መንፈሳዊ ሰው❤❤❤❤❤❤
@bayushfantu7329
@bayushfantu7329 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቤትህ አፅናኝ ለስጋወ ደሙ አብቃኝ ወጣትነቴን ባንተ ቤት አንተን የማገለገልበት አድርግልኝ
@eyuteferi8242
@eyuteferi8242 Жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም ሁላችንንም ከዚ መቆሰፍት ይጠብቀን🙏
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
ወንድማችን የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ እንኳንም ከዳቢሎስ ሴራአወጣህአምላኬ ሆይ አድንን
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
ኪደነ ምረትን ይዙ ያፈረ የለ ጠንክር ከጉንህ ነንን በፀሉት
@Maria_Henock
@Maria_Henock Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ፣ መድሀኒአለም ሆይ በለተቀንህ በምህረት ዓዬንህ ተመልከተን። ማረን! ይቅር በለን።!
@bayhseayalnhe
@bayhseayalnhe Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ጊዜ ነው አገራችን ምን አይነት ትውልድ ተፈጠሩብሸ እግዚአብሔር ሆይ ከዚህ መአት አንተ ጠብቀን 😭😭
@ft381
@ft381 10 ай бұрын
ወንድማችን ወርቅአፈራው በጠምነው የማደንቅሀ በእውነት ኪዳነምህት እያልክ ድህነታን ምሕረታን በማስተማርሕ ዘአማንኢልም በጣም አደቃሀለሁ በሀያሉ ሚካኢል ተአምሩነኛው ስም እየጠራህ በማስተላለፍህ አሁንም ሀያሉሚካኢል እስከመጨረሻው ይጠብቅህ አሚን አሚን
@ethiopiaaddis9177
@ethiopiaaddis9177 Жыл бұрын
ጠያቂውን በጣም አደንቃለሁ ሁሌም የምርክን ነው ምሠራው ግን ልጁ ማስረጃ አለኝ ካለ ይሔ እኮ ትልቅ ወንጀል ነው በአካል አግኝቻቸዋለሁ ካለ መናገር አለበት ምስክር ካለሁ ግን ማውጣት አለበት እውነት ከቆረጥክ አንተ ብትሞት እንኳን ሰው አትርፈካል ካለዛ ግን እውቅና ከማግኘት ወጪ ጥቅም የለውም የልጁ ተራ ወሬ ነው ሚመስለው
@astertadessa7040
@astertadessa7040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አይቀይርህ ወንድሜ የኢትዮጵያውያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተባረኩልን ።
@user-el5zy8dl7p
@user-el5zy8dl7p 5 ай бұрын
ንግግራችን መፅሐፍቅዱሳዊ መሆን አለበት የራሳችንን ፈጠራ እያወራን ልጁን ባንረብሸው ጥሩ ነው ችብሱ የተቀበረው ስጋው ላይ እንጂ እስትንፋሱ ላይ አይደለም ንሰሐ ከገባ እግዚያብሔር መሐሪ አምላክ ነው
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ እና መምህር ግርማ እኮ የሆነና ነው ያለት
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 10 ай бұрын
እሰይ በጣም ደስ ብሎኛል ስለተገናኛቹ መድሀንያለም ይጠብቃቹ
@user-pe1ie3ls8p
@user-pe1ie3ls8p Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ ።
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ! በርቱ!
@abraham109
@abraham109 Жыл бұрын
I praying for you borther ✝️✝️✝️🙏🙏🙏 I from Eritrea?
@Hanan-bc5sm
@Hanan-bc5sm 10 ай бұрын
Keep your country clean from dust devils
@abdulbesirhassen2937
@abdulbesirhassen2937 Жыл бұрын
አመላካችን አንድ አምላክ ነው እርሱም አሏህ ነው የአዳምም የኖህም የአብረሀምም የዳዊትም የሎጥም የሙሴም የእየሱስም የሙሀመድም አምላክ ነው። ከእርሱ በስተቀር በእውነት የሚመለክ ሌላ አምላክ የለም። ሰይጣን በጣም ብዙ ታሪክና ጉዳጉድ የያዘ ነው በፅሁፍ ለመግለፅ ይከብደኛል። ስለሚስጥረኛው ማህበር በደንብ ያወቅኩት ከእናንተ፣ከዴይ 7 ቱዩብ፣ ከአብይ ይልማ ነውና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ትክክለኛውን ጎዳናም ይስጣችሁ አሜን።
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ቅድስት ክዳነ ምህረት ትደባብስህ
@adugnaabate507
@adugnaabate507 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ ያቀረብከዉ ሰዉ ግን ጤነኛ ነዉ ስለራሱ ሲገልፅ መጋቢ ሀዲስ ኢንጂነር ነኝ እያለ ነዉ ሲቀባጥር ግን እንኳን የአብነት ትምህርት ይቅርና የአስዃላ ትምህርት የተማረ አይመስልም እና ጥንቃቄ እያደረግክ ልጁ አጭበርባሪ ነዉ የሚመስለዉ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Жыл бұрын
እባክህ ይቅርታ እደሩግልኝ እና እንዴት እንደደረሰበት እንደተቀበረበት ብናውቅ ለትውልዱም መማርያ ይሆናል.❤
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪይ ልብና ኩላሊት መመርመር የምትችል አተ ነህና የንስሀ እድሜ አድለን
@etsegenetregu1508
@etsegenetregu1508 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ኃያሉ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ስራህን ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ መዳኒአለም ሁላችንንም ይጠብቀን::
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 Жыл бұрын
“ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።” - ዮሐንስ 10፥7 ያመነ ያመልጣል ገና ብዙ ታያላችሁ ስለዚህ ፈጠኑ ለነብሳቹ እረፍት አግኙ::......ጎሽ ማሪያም እንደሞትች ካመንክ ከሞት የተነሳው እየሱስ እመን አንተም ወንድሜ ሰዎች እንዲድኑ ያለክ ቅንንነት ደስ ይላል ነገር ግን ሁሉም ነገር በማስተዋል እና በጥበብ ይሁን ንግግር ትንሽ የተዘበራረቀ እና ያልተረጋጋ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ....የጋዜጠኛ ልክ ወርቅ ሁሌም የተረጋጋ ነክ አንተም በርታ😍
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Жыл бұрын
አየሽ የጥላቻሽ ጥግ ከዚህ ሁሉ ንግግር የመቤታችን ስም ብቻ ነው የታየሽ አቤት አለመታደል ይሄ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አምላኩ እንደሆነ በእንደበቱ እየተናገረ ነው ምን ይፈጠር ነው የምትሉት ድንግል ማርያምን ለኛ ተይልን አንቺ እዛው አዳራሽሽ ላይ ደንሽ
@abel2933
@abel2933 Жыл бұрын
አንድ አስተማሪ አንድ ገፅ ላይ ያገኘውን X ሲአረግ ጥላቻ ከተባለ... ልጁ እንዴት ከስተት ይማር... ወይስ ጎሽ ብለን ስተቱን እንተወወው... ባይሆን @SELAM ስተት ሲስተካከል ቅር ሚሰኝ ካለ እርሱ ነው መስተካከል ያለበት... አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ አንተና.... እኛን ከንቱ ባሮቹን ለትንሳኤ ካጨን... እናቱ ማረጉአ ቅር ካሰኛቹ... እናቱ ወደ ምትኖርበት መንግስተ ሰማያት እንዴት ትገባላቹ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Жыл бұрын
እረተው መናፍቓን እናችን ለቀቅ አርጉልን እናተ ያልታደላችሁ ፍጥረቶች
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
ማደሪያውን ይሳደባል የተባሉ እናንተ የአውሬው አፍ የተሰጣችሁ ፕሮቴስታንቶች ናችሁ ጌታ ያደረባትን ድንግል ማርያምን የምትሳደቡ ቅዱሳኑን የምታቃልሉ ጌታችንም ሞቶ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል እናታችንም እንደ ልጇ እምላክ በስጣት ፀጋ ከሞት ተነስታለች ለነገሩ እናንተ ትንሳኤ የላችሁም ሞታችሁ በስብሳችሁ ስለምትቀሩ ባታምኑ አይፈረድባችሁም እንኳን እናቱን አልሀዛርን ከመቃብር አውጥቷል የድንግል ማርያም ልጅ እናንተ ክብርን የምትሰጡት ለሀሰተኛ ነብያትና ፓስተሮቻችሁ እንጂ ለድንግል ማርያም ለመላህክቱ ለጻድቃኑ ቦታ የላችሁም እኛ ግን ጌታችን የመረጣቸውን ያከበራቸውን ክብር እንሰጣለን አጋንንትም ሲቃጠል ሲነቅፍ እስከ እለተ ምጽሀቱ ድረስ ይኖራሉ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
​@@abel2933 ደደብ አስተማሪም አለኮ ትክክል ያልሆነውን የሚያስተምር ደደቡ ያለውን ሁሉ መቀበል እኮ ውድቀት ድድብና ውስጥ ስለሚከት መርምሮ ተረድቶ መቀበል እንጂ እርሱ ኤክስ ስላደረገ አይሳሳትም ማለት ድንጋይነት ነው አሁን ባንተ ቤት አንተ መምህር ሆነህ ኤክስ ሰጪ ደደብ አስተማሪ ነህ ሳይገባህ እውቀት ሳይኖርህ የምታስተምር
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማሀረን 😭😭😭😭የመጨረሻው ዘመን
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 29 МЛН
НЕОБЫЧНЫЙ ЛЕДЕНЕЦ
00:49
Sveta Sollar
Рет қаралды 8 МЛН
У мамы в машине все найдется
00:38
Даша Боровик
Рет қаралды 2,9 МЛН
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 29 МЛН