Ehedalehu by Addisalem Assefa እሄዳለሁ

  Рет қаралды 739,814

Addisalem Official

Addisalem Official

Күн бұрын

Ehedalehu by addisalem assefa እሄዳለሁ

Пікірлер: 251
@wubishetasfaw3995
@wubishetasfaw3995 2 жыл бұрын
የዚህ መዝሙር ባለቤት እየሱስ ይክበር ይመስገን ።ይሄ ለእኔ በቀጥታ በእውነት የትንቢት ቃል አድርጌ ዛሬ ወስጄዋለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@selama.4462
@selama.4462 15 күн бұрын
😊
@yerogeneraltradingplc7904
@yerogeneraltradingplc7904 14 сағат бұрын
አመን 🙏
@maranata1484
@maranata1484 Жыл бұрын
አቦ ይሄን መዝሙር ሰሞኑን እዲው በውስጤ እየፈሰሰ ነው። ትላንት የረዳኝ ዛሬም ይረዳኛል። ያስኬደኛል በእየሱስ ስም!
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 2 ай бұрын
Amenn
@melkamubersissa616
@melkamubersissa616 2 ай бұрын
God bless you abudantly
@WimaHibret
@WimaHibret Ай бұрын
የ አባቶች አምላክ ትላንት የረዳኝ ዛሬም ነግሮኛል እንደሚያሻግረኝ አሜን ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ መዝሙር በጣም ተባርኬበታለዉ ተባረኪልኝ❤❤
@senaitayele8120
@senaitayele8120 2 жыл бұрын
አዲስዬ ጌታ በዘመናችን ቀብቶ ያወጣሽ ዘማሪ ነሽ። አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ
@abiytsegaye6393
@abiytsegaye6393 23 күн бұрын
ሁሉን ይችላል በእኔ ላይ !! እግዚአብሔር በዘመኔ ሁሉ መልካም ነው ።
@menfestadess5369
@menfestadess5369 Жыл бұрын
When i discover this song. I was in so much pain. After hearing it. I know that GOD is speaking to me. This was ma answer to ma questions. Be belese
@user-qz9nc4en5h
@user-qz9nc4en5h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መዝሙርሽን ተጠቅሞ ከሞት ሁለቴ አድኖኛል። እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ የኔ ውድ እህት!
@mekbibbogale9374
@mekbibbogale9374 2 жыл бұрын
አዲስዓለም እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ የሆኑ የድል መዝሙሮች አሉሽ መንፈስ ስላለባቸው ሁሌ ነው የምባረክባቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@fevbere757
@fevbere757 3 жыл бұрын
ሁሉን ይችላል በኔ ላይ.....አሜን
@petrosmetube1
@petrosmetube1 2 жыл бұрын
አዲሳለም ... There is a scent and taste of heaven about you singing in the name and blood of Jesus. #GloryHallelujahAmen.
@addisisuendalew3547
@addisisuendalew3547 3 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክክክክክክክክክክክክክ🙌💞 አዎን ቃሉን ይዘን እንሄዳለን የሚያቆመንም የሚቋቋመንም የለም‼🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው።🙇
@user-cl2hz9jh2v
@user-cl2hz9jh2v Жыл бұрын
አንቺ እንዳሁን ባልበዛንበት ወቅት ጌታ ለኛ የሰጠን ስጦታችን ነሽ ተባረኪ እንወድሻለን
@masreshahilemariyam789
@masreshahilemariyam789 Жыл бұрын
እሄዳለሁ የዚህ መዝሙር ባለቤት እየሱስ ይክበር ይመስገን ።ይሄ ለእኔ በቀጥታ በእውነት የትንቢት ቃል አድርጌ ዛሬ ወስጄዋለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ .....!!!!!!!!!
@habtomhadgu2219
@habtomhadgu2219 3 жыл бұрын
በመዝሙርሽ ሁሌ ነው ምባረከው. Thanks!
@margetadella4747
@margetadella4747 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@tsigetesfaye1299
@tsigetesfaye1299 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተበረኪ ዘመንሺ ትዳርሺ አገልግሎትሺ ይበረክ እውድሻለሁ
@bisratasfha7782
@bisratasfha7782 3 жыл бұрын
Hallelujah glory to God my message 🙏🙌from my father in heaven 🇪🇷🇪🇹🇿🇦 stay blessed addisya
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 2 жыл бұрын
Amen Amen ! what a blessing song ! Addiseye Geta abezeto yebarekeshe u r blessing for nation !!
@abinetmasse820
@abinetmasse820 2 жыл бұрын
ዉስጥ ዉስጤን ነው የሚነኩኝ መዝሙሮችሽ ። እጅግ
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።sd
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዲስዬ በኢየሱስም ዘመንሽ ይባረክ ♥♥♥♥
@mihiretamare1562
@mihiretamare1562 3 жыл бұрын
No words... This song is amazing
@behailusiyoum
@behailusiyoum 4 ай бұрын
ለዘለዓለም ተባርከሽ ቅር ዘመንሽ ይባረክ።
@exempt_ed
@exempt_ed 3 жыл бұрын
I praise the lord about you! _ we love you addisye you are blessed!🙌
@Sosina-lv1gn
@Sosina-lv1gn 4 күн бұрын
Amen. maranata geta eyesus nafkenhal tolo na ❤
@user-op2oi1pj2o
@user-op2oi1pj2o 5 ай бұрын
❤ ዘመንሽን ሙሉ እንዳማረብሽ ሂጂ እህታችን! ጌታ ይመስጌን።
@wubshetderibe6009
@wubshetderibe6009 2 жыл бұрын
This song makes me to be more humble. Be blessed sis
@michelsir190
@michelsir190 3 ай бұрын
ብዙ በጌታ ያለፍኩትን ዘመን ነው ያስታወሰኝ❤❤❤ ተባረኪ
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አዱዬ ታባረክ በብዙ 👏👏👏👏
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ማንም አያቆመንም ድል የመታ አምላክ በድል ያለ መንግስት ነው ያለን በዚህ መንግስት ፀንተን የምንኖርበት ፀጋ ይብዛልን
@martaayele8877
@martaayele8877 Жыл бұрын
Addisye God bless you my dear! Amazingly enough, God spoke to me with this song and i know He is moving me forward to fulfil His purpose in me on this earth!!!! Ehedalehu manew miyakomegn Edersalehu awrew saybelagn🎶🎶📯🎙🎸🔊
@ersamedanielgenet6225
@ersamedanielgenet6225 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ከእኔ ጋር ነዉ
@elsatube1118
@elsatube1118 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Haleluya Esey 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Tebaraki Addisalem
@SaraGetachew-g4m
@SaraGetachew-g4m 15 күн бұрын
Tebareke adeseye zemenesh yelemelem hule bemezemursh etsnanalu
@sabaminase4556
@sabaminase4556 3 жыл бұрын
አዲስዬ የኔ ማር ብርክ በይልኝ❤❤❤❤
@natnaeltilahun5694
@natnaeltilahun5694 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 Ай бұрын
ተባረክ አንች የተባረክሽ ሴት ነሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ ይብዛልሽ ውድድድድድድ ነዉ የማረግሽ ተባረክ።❤❤🙏🙏❤❤
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@temesgenteklemariam9134
@temesgenteklemariam9134 Ай бұрын
Me too! Blessings!
@eristiabekele7293
@eristiabekele7293 3 жыл бұрын
ጌታ ያብዛልሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Addisalem I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song እሄዳለሁ Ehedalehu Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@ebaayenu4042
@ebaayenu4042 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@tilahunnegero
@tilahunnegero 2 жыл бұрын
Stay blessed our beloved sister all your days
@meskeremargaw231
@meskeremargaw231 2 жыл бұрын
Adisye hulem yenen hiwet yemitizemiri new yemimeslegni tebarekiligni betam wudddd adergishalehu bemezmurshi wust eyesusn ayewale 🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️🙇🏽‍♀️
@Everyone326
@Everyone326 Жыл бұрын
ውድ እህቴ: እግዚሐብኤር ይባርክሽ ታባረክ ሌላ ምንም ያምንካፍለው ነገር ያለም።
@mesertabera7908
@mesertabera7908 Жыл бұрын
Adis betam betam denk zemare new egzanherh zemenshn yebark beka geta banchi mezmor hewten addis yadergwal tbarki kelbe blw lebarksh tberki egzabher zemenshn ybark
@mesertabera7908
@mesertabera7908 Жыл бұрын
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k Жыл бұрын
ዋው ዋው ❤❤ አሜን አሜን አሜን ታባርክል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ❤❤❤
@GUMAPODCAST
@GUMAPODCAST 3 жыл бұрын
God bless you.no one stopped me .i go forward .tebareki.amen amennnnn
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 Жыл бұрын
ተባረኪ ውዴ ዘመንሽ ይለምልም ❤️❤️❤️🎼🎼🎼🎸🎸🎸🎶🎶🎶✨✨✨🎵🎵🎵👏👏👏🥁🥁🥁❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-fp4wo9kj5l
@user-fp4wo9kj5l 3 ай бұрын
አሜን አሜን ሁሉን ይችላል በኔ ላይ
@user-vf3hz6zm3n
@user-vf3hz6zm3n 4 ай бұрын
በጣም የምህ አምር መዝሙር ነው ዘማንሽ ይበረክልሽ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀጋውን ያብዛልሽ
@asfawejima4552
@asfawejima4552 2 жыл бұрын
ዘመንሺ ይባረክ መዝሙሮቺሺ ሁሉ ይባርካሉ ጸጋ ይብዛልሺ
@mootiioromticha7723
@mootiioromticha7723 3 жыл бұрын
OMG I was looking for this song last week. Waaqayyoo si haa eebbisu Addis koo.
@hanamarkos2444
@hanamarkos2444 3 жыл бұрын
Addi Sewedeshko 😍😍😍😍😍😍Geta Zemenshn Yibarekew Hula New Bemez.. Mibarekew☝️🤲🙏🙏🙏
@wongelagazi9624
@wongelagazi9624 2 жыл бұрын
Amen! God bless you addisye, this is a message. ❤️❤️❤️
@AzebAb
@AzebAb 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ አገልግሎትሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 3 жыл бұрын
እሰይይ አሜንንን ተባረኪ በብዙ😇
@tigisttgm8044
@tigisttgm8044 6 ай бұрын
እኔም ለኔ መልክት ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረኪ
@jesusislord702
@jesusislord702 2 жыл бұрын
Ameeeennnnnnn tebarkiiiii❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏
@selamabera2039
@selamabera2039 8 ай бұрын
ሁሉን ይችላል የኔ ጌታ
@user-cu4pw3ht4i
@user-cu4pw3ht4i 3 жыл бұрын
Amen amen ufufufu ♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍 taberaki
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 8 ай бұрын
አሜንንን
@yakobesheteofficialchannel9968
@yakobesheteofficialchannel9968 3 жыл бұрын
Ameeen yesss addisiye blessed women of God keep shining we love you
@buremame1265
@buremame1265 Жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልሽ ሂጂ ጥሰሽ ውጪ የሚይዝሽ አይኑር
@meseretwelde8836
@meseretwelde8836 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN HALELUYA AMEN EHEDALOW EEEEEEEEEELLLLLEEEEEEE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-yz1bx4ho7g
@user-yz1bx4ho7g 8 ай бұрын
Eshageralew yizhe kalun❤❤❤
@kulenibiyena9639
@kulenibiyena9639 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንን
@meronhaniu7543
@meronhaniu7543 2 жыл бұрын
Amen Amen edalew manew maqamega
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️our blessing
@SaraSara-ju1xc
@SaraSara-ju1xc 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ebbifamaa
@genet3063
@genet3063 Жыл бұрын
አሜንዘመንይባረክፀጋዉያብዛልሸ
@mamitugeleta1231
@mamitugeleta1231 3 жыл бұрын
Thanks God bless you abundantly!
@lordjesusisoverall2138
@lordjesusisoverall2138 3 жыл бұрын
Hallelujah.Goyta Yesus ykber.Amen.Goyta ybrkki Addis bmezmuratki bzuh iye zbarek.
@genethabteyes6339
@genethabteyes6339 3 жыл бұрын
Amen
@kaleabendale6458
@kaleabendale6458 3 жыл бұрын
ameen
@user-qx6cr6vs9s
@user-qx6cr6vs9s 11 ай бұрын
Wow wow wow tebareki kalati yelegimi
@selamawitocubaygebremichae366
@selamawitocubaygebremichae366 2 жыл бұрын
አልማምዶኛል ትዐምራቱን ኣሜንንንንንንንን
@tgist7172
@tgist7172 3 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN TEBAREKII YENE WUDE AMEN Geta yimesigen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍💋💋💋💋💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💙💙💙💖
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Wow!! Praise God!! Thank you so much.
@ayelegololcha6610
@ayelegololcha6610 3 жыл бұрын
The Lord Jesus Christ he bless you again and again ! Waaqayyoo mul'dhata kee ammaas dacha dachaan si haa dabalu ameen!
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 3 жыл бұрын
Egzabher yibarikshe
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 3 жыл бұрын
He is my God he is my lord he is my king 🤴 forever he is name is Jesus Christ
@user-yw7eh2cn4f
@user-yw7eh2cn4f Жыл бұрын
Zemnsh yibarek
@user-kk3zg3mz1p
@user-kk3zg3mz1p 4 ай бұрын
አሜን አሜን የኔውድ እህት ብሩክ ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-js8mp2vt3b
@user-js8mp2vt3b 3 жыл бұрын
አዱዬ የተባረክሽ
@MakiHailu-gy4bv
@MakiHailu-gy4bv 4 ай бұрын
Yami wadi❤️🙏new Tabarki Adisiye
@Sisaytolla
@Sisaytolla 3 жыл бұрын
More Grace in the name of Jesus!
@user-jj7yq4kj9x
@user-jj7yq4kj9x 2 жыл бұрын
ተባርኬ
@abedmmn208
@abedmmn208 3 жыл бұрын
አሜን
@hanatolina566
@hanatolina566 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤ተባረኪ ለምልሚ
@merontasew8362
@merontasew8362 3 жыл бұрын
am so blessed with this song addisye
@mihiretkassa8615
@mihiretkassa8615 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ
@dehabgetachew2964
@dehabgetachew2964 3 жыл бұрын
Amen Amen yichilal tebareke bebizu tesega yibizalish
@ayelegololcha6610
@ayelegololcha6610 3 жыл бұрын
The Lord Jesus Christ he bless you again and again! Waaqayyoo mul'dhata kee ammaas dacha dachaan si haa dabalu!
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከሚዘመሩ ዝማሬዎች 96% የምሰማዉና የማገልገል እድሉ ሲገጥመኝ የማዘምርበት ዝማሬዎች ያንቺን ዝማሬ ነዉ ብዙ እጥፍ ተባረኪ
@motivationbymissmg2777
@motivationbymissmg2777 3 жыл бұрын
Amen Amen💕🙏
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 God bless you
@betelhemkassa5198
@betelhemkassa5198 3 жыл бұрын
Amazing song, thank you for sharing! 🙏❤💟
@metiiiwallaga3427
@metiiiwallaga3427 3 жыл бұрын
Ameen Tebarkii😍🙏
@Bible370
@Bible370 2 жыл бұрын
God bless you. Lots of love.
@dagimk5725
@dagimk5725 11 ай бұрын
Zemensh ybarek❤❤❤❤❤❤❤
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 3 жыл бұрын
Amen tebareku
@dagimwondimu6565
@dagimwondimu6565 Жыл бұрын
Adisiye geta eyesus yibarkish ...
Addisalem Assefa - mezmur-Joroyen Libsa - New Ethiopian Gospel Song 2020-mezmur
6:15
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 701 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Dj Jack SpaRRow - Akbar Ghalta Bahiati ( Slap Remix Arabic ) #TIKTOK
2:21
Dj Jack SpaRRow
Рет қаралды 1,8 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
R-ONE - SENSIZ / СЕНСІЗ (Official Audio)
2:51
R-ONE MUSIC
Рет қаралды 62 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 1,3 МЛН
Kenjebek Nurdolday & Baller - sokpe#сокпе#сөкпе
3:10
Kenjebek Nurdolday
Рет қаралды 159 М.