Addisalem Assefa - mezmur-Joroyen Libsa - New Ethiopian Gospel Song 2020-mezmur

  Рет қаралды 1,437,765

Addisalem Official

Addisalem Official

5 жыл бұрын

#Addisalem_Assefa #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020
.
#Addisalem_Asefa
.
Follow me on Facebook
/ addisalem-assefa-27376...
joreyen lbsa / new addisalem song
itunes.apple.com/album/id15088...

Пікірлер: 269
@addisalemofficial456
@addisalemofficial456 4 жыл бұрын
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች በዚህ መዝሙር እንደተባረካችሁ አስባለሁ ቀጣይ የምለቃቸውን ቪዲዎች ለማግኘት ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፡፡
@meseretmeseret1117
@meseretmeseret1117 3 жыл бұрын
Addywww💓💓💓💖💙💙💟💌🎶🎶
@derejederejemekonenn9881
@derejederejemekonenn9881 3 жыл бұрын
Addd god bless you happe new year
@bettymoges6526
@bettymoges6526 3 жыл бұрын
Enkuwan aderesesh Adiye wud tsegaw yibzalsh
@bettymoges6526
@bettymoges6526 3 жыл бұрын
Ellllllllllllllllll.....
@meseretmeseret1117
@meseretmeseret1117 3 жыл бұрын
Addeywww👏❤❤❤💘💘❤❤❤💘♪♪♪♫♫
@WorldPhone-ip2ub
@WorldPhone-ip2ub 4 жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባረረከው አትያዢ አትገደቢ የሚያይሽ ይውደድሽ የሚሰማሽ ይቀበልሽ
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 25 күн бұрын
ጆሮዬን ልብሳ ልኑርልህ, ተባረኪልን አዲስዬ
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
ኸራ እኔስ ለክብርህ ኸራ እኔስ ለዝናህ ሽር ጉድ ልበል ላገልግልህ ጆሮዬን ልብሳው ልኑርልህ!!🙏🙏🙏❤❤
@Abe2957
@Abe2957 2 жыл бұрын
በሞኝነቴ ይቅር በሉኝ፤ "ጆሮዬን ልብሳ" ሚለዉ ሀረግ ከመፃሀፍ ቅዱስ የተወሰደ ትምህርት ነዉ? አቃቅር አዉጪ እንዳትሉኝ አደራ!
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 жыл бұрын
@@Abe2957 አው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው። ዘፍጥረት ዘፀአት ስታነብ ታገኘዋለህ። ጆሮየን ልብሳ ያለችቤት ምክንያት ምን መሰለህ በእስራኤል ህግ አንድ ሰው ለአንድ ባለ አባት ባሪያ ሆነው 7አመት ይገዛል ከ7አሜት ቦኃላ ነፃ ይሆናል ባሪያ። ግን ባሪያው ነፃ ከሆነ ቦኃላ እኔ ተመችቶኛል አሰሪዬ ምንም አላስጓደለኝም ተስማምቶኛል ስለዝህ እኔ ከእርሱ ቤት አልወጣም ካሌ ጆሮውን ይበሳል። ጆሮ መበሳት ማለት በእስራኤል ህግ እድሜ ልኬን ለእርሱ ባሪያ ሆኛ እኖራለሁ ማለት ነው። ለዝህ ነው ዘማሪት አድስአለም ጆሮየን ልብሳው ልኑርለክ ያለችው። ታርኩን ለማውቅ ዘፍጥረት ዘፀአትን ማንበብ ያስፈልጋል። ሰናይ ምሽት👍
@selamtadese9033
@selamtadese9033 4 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽን ሁሉ በቤቱ ተቀኚለት ለሠማይ አምላክ ፀጋው ይብዛልሽ
@godblessyou3900
@godblessyou3900 4 жыл бұрын
አለ ሉያ የለሄም ኡኩያ የነ ጌታ ልዩ ነዉ አሜንንንን። ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ። በእየሱስም። ህይወት ሽ የለመለም ሥወድሽ ያንች ዘማረ ዉስጠ ነዉ እንደ አነ አድሳለም የምወድ ማነዉ በላኩ አሳዩ ዘመናቹ። የተባረኬ። ይሁን
@user-zs4yb6xz7p
@user-zs4yb6xz7p 4 жыл бұрын
አድስዬ የኔ ቆንጆ ተባረክ አንች መዘሙሮች በጣም ነው ምወዳዉ አንችም በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤😘😘😘😘😘
@user-qj8yg8iu9b
@user-qj8yg8iu9b Жыл бұрын
ኢየሱስ ብቻ ነህ ጀግና ✝️ በኢየሱስ ዘመንሽ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ በብዙ ይባረክቹ 🥰🥰
@user-yk8iy1bu7r
@user-yk8iy1bu7r 5 ай бұрын
Amen ❤
@user-yk8iy1bu7r
@user-yk8iy1bu7r 5 ай бұрын
Amen
@user-yk8iy1bu7r
@user-yk8iy1bu7r 5 ай бұрын
Amen!!!!!!!❤
@user-yk8iy1bu7r
@user-yk8iy1bu7r 5 ай бұрын
Amen!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@user-yk8iy1bu7r
@user-yk8iy1bu7r 5 ай бұрын
AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😮!!!!!!!???????
@abenatube2160
@abenatube2160 Жыл бұрын
አቤት አቤት የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ አንተ ብቻህን ተመለክ ተከበር🙌🔥❤
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 3 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ብቻ ነው ጀግና!! የኔ ውድ የተባረክሽ እኮ ነሽ
@abenatube2160
@abenatube2160 Жыл бұрын
ደስ አለኝ ኢየሱስ አምላኬ እንደዚህ ስትመለክ🔥😍❤❤❤
@yosinaft2661
@yosinaft2661 3 жыл бұрын
ጌታ ኣብዝቶ የባረከሽ ለኛ ለበረከት የሆንሽ የእግዚኣብሄር ሰው የሆንሽ. የድል እና ኣምልኮሽ በጣም ነኝ የምባረክ.
@yengatsisay4771
@yengatsisay4771 2 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽን ሁሉ በቤቱ ተቀኚለት ለሠማይ አምላክ ፀጋው ይብዛልሽ 12
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 Жыл бұрын
This woman is number one in fashion I hope the rest of the Christian gospel singers follow her Style
@kidgetayeshareg6907
@kidgetayeshareg6907 11 ай бұрын
Yes, she is. When you are attached to the owner of Wisdom, you will be best in everything. Her God is the original designer, architect, and artist!!!
@abenezer9616
@abenezer9616 11 ай бұрын
Fashion is good but We all know that Fashion doesn't matter when we talk about spritual songs and activities
@gudetachachugodana8351
@gudetachachugodana8351 6 ай бұрын
Are you focus on what she wear or on what she is saying?
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልልልልል እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የለህም እኩያ የለህም አምሳያ ትልቅ ነህ ሃሌሉያ አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን
@defarunegasa3583
@defarunegasa3583 Жыл бұрын
ቀናሁብሽ የበረከት አምላክ አየባረከ ይባርክሽ by the way you blessed already ADDIS THANK YOU MAY GOD BLESS YOU REALLY
@joujouchamma100
@joujouchamma100 10 ай бұрын
አሜን ዘመንሽ ይባረክ እየሱስ ብቻ ነው ጀግና 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
a powerful song!!! I can never get use to it because it takes about his Glory which is always new....
@kingskid8864
@kingskid8864 3 жыл бұрын
Addisy Betam ewodsalhu betam Geta Banchi mezemurochi asenanto yasalfegne metfo kenochi alu Thanks Tebarekilgne
@kebebushlielebo2323
@kebebushlielebo2323 Жыл бұрын
Tilk neh haleluya Tebareki
@user-gg7fn2gu8u
@user-gg7fn2gu8u 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ሰውን መዉደዱ የተገለጠው ኢየሱስን ሲልክ ነው ፡፡ሰውንም ሲባርክ ኢየሱስን እንዲዘምር አድርጎ ነው፡፡ አዲየ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤
@yidnekachewfekadu1272
@yidnekachewfekadu1272 2 жыл бұрын
አዲስአለም አሰፋ ጆሮዬን ልብሳ! ሐጥያት አላገኘህም፣ ስንፍና አልከሰሰህም፤ ስትገዛ አልደከመህም፣ እርጅና አላወቀህም፤ [X2] እኔም አላውቅህም የዘመንህ ቁጥር አይመረመርም፤ (X4) የለህም እኩያ፣ የለህም አምሳያ፣ ትልቅ ነህ ሃሌሉያ፤ (X2) ትልቅ ነህ ሃሌሉያ፤ (X4) የነገስታት ወገብ ትጥቅ የምታስፈታ፤ ሀያል አምላክ የጌቶች ጌታ፤ (X3) የፍጥረት መገኛ ህያው መሰረት፤ አትሰላ በአመታት፣ አትደመር በዘመናት፣ አትሰላ በአመታት፤ የትኛውም ምሁር ሒሳብ አይሰራህ፤ የትኛው ሰዓሊ ብሩሽ አይቀባህ፤ የቱም አንጥረኛ ቀርጾ አያወጣህ፤ አሐዱ አትባልም ደረጃም የለህ፤ ኧረ ‘ኔስ ለክብርህ ኧረ ‘ኔስ ለዝናህ፤ ሽር ጉድ ልበል ላገልግልህ፤ ጆሮዬን ልብሳ ልኑርልህ፤ [X2] ልኑርልህ! (X4) እስኪ የማን ጀግና ሞትን አሸነፈ? እስኪ የማን ጀግና ጨለማ ገፈፈ? እስኪ የማን ጀግና ሲኦልን ድል ነሳ? እየሱስ ብቻ ነህ የይሁዳ አንበሳ! [X2] እየሱስ ብቻ ነህ ጀግና፣ እየሱስ ብቻ ነህ፤ እየሱስ ብቻ ነህ ጀግና፣ ዙፋንህ የፀና፤ [X2] ዙፋንህ የፀና፣ ዙፋንህ የፀና፤ መንግስትህ የፀና፣ መንግስትህ የፀና፤ ኧረ ‘ኔስ ለክብርህ ኧረ ‘ኔስ ለዝናህ፤ ሽር ጉድ ልበል ላገልግልህ፤ ጆሮዬን ልብሳ ልኑርልህ፤ [X2] ልኑርልህ! (X4) የለህም እኩያ፣ የለህም አምሳያ፣ ትልቅ ነህ ሃሌሉያ፤ (X2) ትልቅ ነህ ሃሌሉያ፤ (X8) [X2]
@derebakassa244
@derebakassa244 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ተባረክ
@Nebyat564
@Nebyat564 6 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😇😇😇😇🥰🥰🥰🥰
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
እሰይ ሁሌም በቤቱ ፀንተሽ እንደዘመርሽ ዘመንሽ ኑሪ ተባረክ እህቴ ❤❤❤
@meleman6955
@meleman6955 3 жыл бұрын
Amen amen yelehim ekuwasimu yikiber........ adisye tebarekiliggggg
@KiyatTube
@KiyatTube 2 жыл бұрын
Addisiye tebareksilgn anch bereketachin nesh woooooooy des sil halelugja
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 жыл бұрын
Elelelelelelele...... Hallelujah may he help you sing more and more...non-stop!!!
@lidiyalidu2162
@lidiyalidu2162 2 жыл бұрын
Ewnet new yelewm hamsaya zemenshn bemulu tlk yehonew geta ytaybsh amen
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 10 ай бұрын
አመአአን አመአንንን አመአአን አመአአን ኃላሉይ ዛማንሽ የባራክ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇 ❤❤❤
@natnaelalemu4796
@natnaelalemu4796 2 жыл бұрын
Ewnet yihe mezmur kezi belay view maggnet neberebet adis geta yibarkesh
@mesgnagerezghiertekle5645
@mesgnagerezghiertekle5645 Жыл бұрын
Amen❤geta ybarksh adisye Konjo
@bezawitworku2321
@bezawitworku2321 Жыл бұрын
የኔ ውድ ከልጅነቴ ጀምሮ እንደ አንቺ ለመዘመ እንደተመኘው እንደ ሞከርኩ ነው እስከ አሁን ያለውት ድምፅሽ ውሰጥ ሰረፆ የመግባት ሀይል አለው የሚያስቀና ነው እንኳን የጌታ አሞጋሽ ሆንሽ በዚ ውብ ድምፅ የኔ ልዩ እስከ ፅዮን ዘምሪ እወድሻለው
@eden6094
@eden6094 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnn tebareki Adisye
@gyonait
@gyonait 2 жыл бұрын
Endi stshefenu mareg alachu 🥰
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 4 жыл бұрын
አድስ አለምዬ ስወድሽ እግዚአብሄር ይባርክሺ አሜን እሰይ ኢየሱስ ይክበር
@tseganeshmulatu5862
@tseganeshmulatu5862 3 жыл бұрын
Amen tebareki geta mugesune yecemereleshe ateyazi ategedebe 😍😍😘
@specialh8646
@specialh8646 2 жыл бұрын
IN love with this mezmur 😍😍😍
@user-vm9eb7dm3l
@user-vm9eb7dm3l 2 жыл бұрын
I can't stop listening bless you adisiye❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@BabyMe-rb9rk
@BabyMe-rb9rk Жыл бұрын
Tebareki kezi belay amliki
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 3 ай бұрын
አሜን ጌታ በኛነገር አልደከመምስሙይባረክ
@tesfayesentayehu6498
@tesfayesentayehu6498 11 ай бұрын
Egiziabiher Yebarkish ❤❤❤❤❤
@marthatesfazghi-fk3qe
@marthatesfazghi-fk3qe 8 күн бұрын
Be ewnet tebarekikkkkkkkkk
@asfawabiyot9491
@asfawabiyot9491 3 жыл бұрын
ሁሌም ጌታ ከመዝሙሮችሽ መካከል ቢዘገይም በርግጥ ይመጣል የሚለውን መዝሙርሽን ግን እንዴት ዘመርሽ፡፡ መዝሙር ተናግሮኝ ሆኖልኛል፡
@workinehg.3649
@workinehg.3649 Жыл бұрын
Wedede!!! Kesu belay teleqe hallelujah!!!!
@yirieaddis9940
@yirieaddis9940 3 жыл бұрын
Elelelelelelelelellelellelele weye Addisya yemibark zemare asgerami asdenaki geta new yalen amen haleluya
@yordanosassefa8487
@yordanosassefa8487 3 жыл бұрын
amen amen amen🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏 tebareki 😍😍😍😘
@rdmd498
@rdmd498 3 жыл бұрын
betam new yemwedsh zemnshn bemulu ybarklsh adise
@ibsebelay2778
@ibsebelay2778 5 ай бұрын
Waaqayyo si haa Eebbisu Obboleettii
@danydan6662
@danydan6662 7 ай бұрын
Tebareki ehtachn ADISALEM. ENWEDHALEN ❤❤❤
@Lena-wi9zu
@Lena-wi9zu Ай бұрын
🥰🥰✅❤️❤️❤️❤️ Amen Amen addislmtebarkiti ❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🏻🙏
@misraky1548
@misraky1548 3 жыл бұрын
Hallelu YAH! God bless you sister.
@fitsumtamene8754
@fitsumtamene8754 3 жыл бұрын
አዲስዬ በብዙ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም
@user-kt9tp7hc8k
@user-kt9tp7hc8k 11 ай бұрын
❤❤❤❤Amenn geta yibarekish
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 10 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኪ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@marjesus4263
@marjesus4263 Жыл бұрын
አዲስዬ የኔ ውድ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ። ስወድሽ እኮ!!!
@user-sq3bw6sv4q
@user-sq3bw6sv4q 4 жыл бұрын
አሜን አሜንን ተባረኩ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙌 👏🏻 ❤ Egzaibher Zamanish Yetabareke Yehuni Tabareke Enen konjo
@2012mat
@2012mat 4 жыл бұрын
Tag my ear to your service Almighty Lord, Jesus!
@ringme9060
@ringme9060 Жыл бұрын
Esya Esyaa Haleluyaa Amen Amen Amen Amen Tebareki Tebarekuuu 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🙏
@abenatube2160
@abenatube2160 Жыл бұрын
ይገባሀል የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ የይሁዳ አንበሳ ይገባሀል አምልኮ ስግደት ምስጋና ይገባሀል🙌🔥❤❤❤
@emugela2785
@emugela2785 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻😔😔😔
@samiblessed9633
@samiblessed9633 2 жыл бұрын
addisalem sewedse geta segawn yabsalse
@nath2768
@nath2768 2 жыл бұрын
Joroyen lebsa legetaye eskemechereshaw legeza! Betam leb mineka zmare tebareki!
@AAbus-vu9ex
@AAbus-vu9ex 2 жыл бұрын
Geta zamnishn hulu yebarekish tabreki
@elsaghebremdhn1460
@elsaghebremdhn1460 3 жыл бұрын
Adissalem tebareki be Archiv mezumur tebarike aleku zebenki ibarek yene sister
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Ammmmeeen tebareki
@amanuelsamuel1753
@amanuelsamuel1753 3 жыл бұрын
Oooo geta hoy silante kalat yelunghm yeingha amlak😭😭✋🙌o abate lagelgilih ligezalih🙌
@abigeyayonatan3214
@abigeyayonatan3214 6 ай бұрын
Amen You are Blessed You look so Goregous Addisalem I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ጆሮዬን ልብሳ Joroyen Libsa Tebarake Zemenishe Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
@welega2624
@welega2624 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Eebbifamaa🙏🙏🙏
@biruktesfaye1523
@biruktesfaye1523 11 ай бұрын
God bless you
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Жыл бұрын
amen amen halelhuy elel elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele elele
@Servingthetruth24.
@Servingthetruth24. Жыл бұрын
Amen amen , shirgud libel lagelgileh
@hebronmeron
@hebronmeron 2 жыл бұрын
Tebarkilgn adissye❤️
@tilahundesalegn5800
@tilahundesalegn5800 Жыл бұрын
Uuuuuuuffffff ሀሌ ሉያ
@usercell9774
@usercell9774 3 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeeeeeen ameeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏😭😭
@tigistyeeyesuslij8359
@tigistyeeyesuslij8359 4 жыл бұрын
Tebarek wude
@makdatesfa4337
@makdatesfa4337 3 жыл бұрын
God bless you addsalem..i am blessed bu ur songs..more anointing up on u...I love u❤❤
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 3 жыл бұрын
አድስዬ ተባረክ አሜንንን
@user-br3vz1rj9r
@user-br3vz1rj9r Жыл бұрын
❤❤siwodish iko
@hsgfjsggsgg1953
@hsgfjsggsgg1953 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@Mery-hi7re
@Mery-hi7re 8 ай бұрын
Amen 🙏 🙌 🙏 ❤❤❤❤amen 🙏 🙌 👏 ❤️ amen 🙏 🙌 tebairku❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏼addisalm tebarki iti
@taizyethiopia2244
@taizyethiopia2244 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn tabarek zemenesh yebarek adeseye geta yibarekesh
@burhana762
@burhana762 2 жыл бұрын
Edehlw
@amanuelgebregiorgistedla9751
@amanuelgebregiorgistedla9751 Жыл бұрын
Enem alawkhem yezemenh KUTER aymermerm.
@mikiyasbiruk9779
@mikiyasbiruk9779 9 ай бұрын
We love you addisye keep on serving God.
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Zemenish yamare yehun geta lezelealem yebarekk
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
አሜን ዘመንሽ ይባረክ❤
@emugela2785
@emugela2785 Жыл бұрын
ክልጅነቴም ጀምሮ የሞድሽ አዲስዬ ♥️💋
@HaNa-ln3ym
@HaNa-ln3ym 2 жыл бұрын
Tebareki🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dj8cq7bd2s
@user-dj8cq7bd2s 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክላካችን ለመንግሥተ ሰማያት ያብቃት!!!
@senbeheramo6548
@senbeheramo6548 2 жыл бұрын
Taberak
@user-pb4jq6uw7g
@user-pb4jq6uw7g 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@AlemisaArarsa
@AlemisaArarsa 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
❤❤Ameen Ameeen Tabarki Babuzu❤❤
@elyasaasafa5218
@elyasaasafa5218 3 жыл бұрын
, እባካችሁ አንዳችሁ የኩዋየር አባላት መልክት አድርሱልኝ፣ ስልኩዋ ስለሌለኝ ነው፣ ረድኤት ትባላለች መካነ እየሱስ ተማሪ ነበረች ከኩዋየሩ ከዳር ነው ያለችው የዘመርሽለት፣ በማለዳ የተማረክሽለት ጌታ እንደዚህ ይልሻል፣ መጎናጸፊያዬን በላይሽ ላይ አድርጌያለው፣ ይዋጉሻል ግን አያሸንፉሽም፣ አይንሽን ወደ እኔ አንሺ፣ በእቅፌ ይዤሻለው፣ አይችሉዋትም የሚል ድምጽ ሰማሁ። በርቺ እህቴ ጌታ እግሮችሽን እንደ ዋላ እግሮች ያጠነክራል በከፍታዎች ላይ ያስኬድሻል፣ ልብሽ በጌታ ደስ ይበለው። ተባረኩ
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 3 жыл бұрын
ምን እዚህ ያጽፍሻል/ሀል እግዚአብሔር ከላከህ የእርሷን ስልክ ቁጥር ማምጣት አያቅተውም ።።።።
@alemargaw1641
@alemargaw1641 2 жыл бұрын
Tebareki yabate bruk
@amanueltesfayegage6497
@amanueltesfayegage6497 Жыл бұрын
God bless you forever
@samaneshsendano8381
@samaneshsendano8381 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen
@derejemekonenn3566
@derejemekonenn3566 Жыл бұрын
Tabrki
@zelalemabera1047
@zelalemabera1047 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ብቻ ዙፋንህ የጸና
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Жыл бұрын
amen amen halelhuy Jesus is Lord
@tarikuagegnehu59
@tarikuagegnehu59 4 жыл бұрын
nice clip. God bless you.
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 702 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 52 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 35 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
Ehedalehu by Addisalem Assefa እሄዳለሁ
6:09
Addisalem Official
Рет қаралды 739 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
“፩ ምዕራፍ” Album  ቴዲ ታደሰ 1 meraf  Teddy Tadesse vol.4 2016/2023
1:31:04
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL
Рет қаралды 688 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН