Akka Borofni By Zinash Tayachew

  Рет қаралды 69,238

Zinash Tayachew

Zinash Tayachew

Жыл бұрын

Akka Borofni By Zinash Tayachew

Пікірлер: 312
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Жыл бұрын
ስንት ነገር በሰማንበት ጆሮ ያንቺን ድንቅ ዝማሬ እንድንሰማ ያደረገ ጌታ ይክበር ይመስገን የኔ ዉድ ልጄ ሲያምርብሽ የኔ ለስላሳ ተባረኪ።
@bobbylashly6152
@bobbylashly6152 Жыл бұрын
ኃያላን በሰረገላቸዉ ጦረኞችም በፈረሳቸው እንደሚታመኑ አንቺም በጌታሽ ስለታመንሽ ጌታ ይባርክሽ ያለምልምሽ:: ይጠብቅሽ::ይታደግሽ!!!!!! Aka borofnii bishan dhebotuu lubuun koo sii dhebotii Amennnnnn Amennnn!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@kukugirma2033
@kukugirma2033 Жыл бұрын
ቀዳማዊት ዝናችን የምታመልኪው እግዚአብሄር አንቺንና ቤትሽን ይባርክ ሠላም ለአገራችን ይሁን🙌እንወድሻለን ❤️😍🍀🌻🌺
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ መዝሙር ከቤተ መንግስት መስሜቴ አምላኬን አመሰገነዋለሁ፣ ቀዳማዊት እመቤት ፀጋ ይብዛልሽም❤❤❤❤
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Жыл бұрын
እድል ነው ቤተመንግስት ውስጥ ሆኖ ጌታን ማገልገል መዘመር ከሚያልፈ ይልቅ የማያልፈውን እያሰቡ መኖር እርሶ እድለኛ ኖት እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@YadaChristLifeChurch
@YadaChristLifeChurch Жыл бұрын
Ameeeen! "Akka borofni bishaan taliila yaaddu...", Eebbifami barri kee haa eebbifamu, sanyiin kee akka sanyii Abrahaam haa baay'atan.
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 2 ай бұрын
ዘመንሽ ከጀግናው መሪያችን እና ከልጆቻችሁጋር የተባረክ የተባረክ ይሁንላችሁ ❤❤❤
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 Жыл бұрын
አሜን ኦሮሚኛ መስማት ባልችልም ተባረኪ ዘመንሽ፣ በትርሽ ይለምልም፡፡ ሞገስሽ ከዚህ በበለጠ ይገለጥ፡፡
@mengistubeyene3694
@mengistubeyene3694 Жыл бұрын
ልዩ ነሽ በእዉነት የኔ እናተ ጌታ ይባርኪሽ
@Hawi336
@Hawi336 Жыл бұрын
The kings daughter. ❤👸🏽 You are the most loved 1st lady of Ethiopia. May God bless your lifetime ❤
@haregewoyntekeste3067
@haregewoyntekeste3067 Жыл бұрын
That is not true !
@elsabekele2302
@elsabekele2302 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሸን ይባርክ ተባረኪ🙏🙏🙏
@bamafurniture2022
@bamafurniture2022 Жыл бұрын
ብዙ አሜትን ቆጥሮ ቆይቶ ቆይቶ በእውነት በእናንተ ዘመን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ቤተመንግሥት በመዝሙር ስላሞላ እጅግ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ።ሺ አሜት ንጉሡ ሞኞቴነው❤❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 10 ай бұрын
ይኼ እኮ ነው ችግር የፈጠረው፤ ጠላት ከግራና ከቀኝ ተንጫጫ
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ዘመንሽን እድችው እየዘመርሽ እሱጋ ያድርስሽ በፀጋው እኛም እየተፅናናን እላይ እደርሳለን ከፍ ያደረግሽው ጌታ ባቺላይ የሚነሳውን ክፉ ይዋጋልሽ ክብርለእርሱይሁን
@GebreKidusan
@GebreKidusan Жыл бұрын
ክብርሽን ለጌታ የሰጠሽ ጀግና ነሽ ተባረኪ
@user-zv5kw3qt6k
@user-zv5kw3qt6k 10 ай бұрын
Ameen Ameen May God Bless You and Your Beloved Beautiful Family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tu6vs6cm6x
@user-tu6vs6cm6x 10 ай бұрын
Ebbifamii waaqayyoo sii yaa ebbisuu ,dachaa ayyanna ISSA sif yaa bayisuu❤❤❤❤
@jiregnaregasa6294
@jiregnaregasa6294 3 ай бұрын
Waaqayyo gooftaan keenya faayisaan keenya YESUUS KRISTOOS si haa eebbisu! Giiftii duree keenya❤❤
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 Жыл бұрын
የተባረክሽ ነሽ አሁንም ለዘላለምም ተባረኪ ከነመላው ቤተሰብሽ በረከት ነሽ ዶር አብየን ጌታ ይባርከው ጌታ በዘመኑ ሁሉ ለበረከት ይሁን በዘመኔ ይህንን ስላየሁ ጌታን አመሰግናለሁ ደግሞ ይህንን የሚጠላ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፍስ ያፍራል አንቺና ቤተሰብሽ ለዘላለም አሸናፊ ነሽ። አሜን
@fantuhailu6618
@fantuhailu6618 11 ай бұрын
It’s wonderful Mezmure Let God bless you and your family and keep you safe, I love it . Thanks for singing for God and say thanks from where you are. You are wise and have good heart ❤️ thanks 🙏 ZENEYE.
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Ай бұрын
Ulfinni Gooftaa Keenya Yesuusiif hata'u inni siyaa tiksu barrikee ha'eebbifamu
@olifanadane5063
@olifanadane5063 Жыл бұрын
Dhugumatti, faarfannaa baayyee nama booji'uudha. Let God bless the first lady of Ethiopia
@berhanufantu843
@berhanufantu843 10 ай бұрын
Our beautiful first lady,great voice and golden heart. Thank you so much for being a blessing to all fellow Ethiopians. "ባልና ሚስት ከአንድ ውሀ ይቀዳል"እንደሚባል you are strong and positive as our Dr Abiy. More blessings to you and to your entire family.❤❤❤
@abreham2010
@abreham2010 10 ай бұрын
ብዙዎች እየተገደሉ እና እየታሰሩ ባለበት ጊዜ አንቺ እና ባለቤትሽ ማታ መተኛት ትችላላችሁ ወይ ብዬ አስባለሁ። ጌታ ምስጋናህን ከተቀበለ ወንጌልን መዘመር ትችላለህ። እግዚአብሔር ግን የሆነውን ያውቃል። ክርስቲያን ከሆንክ እስር ቤት ያሉትን ጎብኝ። ባልሽን አማራን መዋሸትና መግደል ይቁም በይው ።
@melber7957
@melber7957 3 ай бұрын
They don't care Amara aleke Oromo mehur mote!
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኢትዮጵያም ሌላውም ያልፋል በዘለአለማዊወው በጌታችን በመድሐኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ጸንታችሁ ትቆሙ ዘንድ ፀሎቴ በጓዳችሁ በአደባባይ እርሱ ክብር የሚገባው ይክበር ❤& respect to you and your better half Prime Minister Doctor Abiy Ahmed.
@gualetiruneh7779
@gualetiruneh7779 Жыл бұрын
Glory to God!! God bless you and your family Sister
@Shusha406
@Shusha406 Жыл бұрын
ለተገቢው ነገር ቅድምያ የሰጠች ጀግና ንግስት አምላኬ እግዚአብሔር ይበረክሽ
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
እሠይ እልልልልል እኮን የጌታ ልጅ ሆንሺ እሠይ ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ።።
@temesganworku1180
@temesganworku1180 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠላቶችሽን ከእግሮችሽ በታች ይጣል ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር ይመስገን በዘመኔ ከቤተመግስት ጌታ ሲመለክ ሠማው
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Жыл бұрын
I don’t have words more to explain it but First Lady Zinash tayachew is next to mother of Jesus .🙏🏾she is chosen among generations
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Жыл бұрын
God bless you dear First Lady of the nations .fear not for God is with you till the days of your life .use every opportunity to spread the living gospel to all nations 🙏🏾
@getachewzerfu6563
@getachewzerfu6563 Жыл бұрын
አሜን!! እግዚአብሔር ይባርክሽ !!!!
@savedbygraceeph2841
@savedbygraceeph2841 Жыл бұрын
Keep going my Dear sister may God help you and family!
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 Жыл бұрын
I LOVED ❤ THE GOSPEL MUSIC VERY MUCH. Even though I don’t speak and understand Oromigna. The Luckiest First Lady in the World, to be the follower of JESUS CHRIST singing gospel music for the GLORY OF GOD. Be Blessed, woman of GOD, all the days of your life. YES, AND AMEN!!!❤❤❤
@thevoiceofvoicelesslm4308
@thevoiceofvoicelesslm4308 Жыл бұрын
Wow what a beatiful melody! God bless you first Lady🙏
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 Жыл бұрын
ቀዳማዊት ዝናሽ የሠራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሁንም የዝማሬውን ቅባት ይጨምርልሽ ድንቅ ዝማሬ ነው!
@GadyBGutu
@GadyBGutu Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባረክ .....የማያልፍዉን መርጠሻሊና
@lensegadisa2079
@lensegadisa2079 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹eebbifami nuf jiraadhu Waaqayyoo bara fi jireenya kee ha eebbisuu ayyanaa isaa sif ha baay'isuu ha baay'isuu darbii deemi haalli si hin dangeessin Barri si hin dangeessin miila wangeelaa ta'i❤❤❤❤
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 Жыл бұрын
You are luckiest 1st lady to sing new songs in the grand palace of the nation in human history after &before Christ born .every nations of the word are praying for you .🙏🏾
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
The joy of the LORD is my strength. All the glory to the Lamb of God in the highest both now and forever. Amen. God bless ya all.
@kebelegese4034
@kebelegese4034 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለረዳሽ እግዚአብሔር ይሁን ዘመንሽ ቤተሠብሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ ለበረከቶ ሁኝ የኔ ውድ እህት ቀዳማዊት እመቤት ዕድል ነው እርሱን ማገልገሌ ብለሻል እውነት ነው ይብዛልሽ ለምልሚ
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤትሽን ኑሮሽን ይጠብቅ ለኢትዮጵያ ሰላም ይምጣ እና ልባችን ይረፍ ውረሽ ተከናወኝ አወድሻለው እየሱስ ይወድሻል
@kebegonfa7723
@kebegonfa7723 Жыл бұрын
ቀደማዊት ዝናሽ ታያቸው እንኲን የእኛ ሆንሽ የጠላቶችሽን ደጅ ውረሽ ለዘላለም ተባሪክ
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 Жыл бұрын
አንቺ ቆንጆ የታደልሽ የእግዚያብሔር ልጅ በቤተመንግስት እግዚያብሔርን ታመልኪያለሽ ታስመልኪያለሽ ብርቺ።
@user-we2oj8no5t
@user-we2oj8no5t 10 ай бұрын
waaqayyoof galanii gudan haa ta'uu in waara isaa barbadaniif Abba gaaridha olchaadhas kanaf gaaran koo gudaa waaqayyooti gamdii ebifamaa ebifamaa ebifamaa. amaa dhumatii dhabadhaa❤❤❤
@AbelTina-vl3jy
@AbelTina-vl3jy 25 күн бұрын
በአለም ታርክ ለዛውም በእኔ ጊዜ የእግዚአብሔር ስም ከቤተመንግስት እንስት ተዘመረ ታድያ ከአለማችን ትንግርት ድንቅ ስሆን አያስደስትም።ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ መባረኳ ያስደስታል በግም ፖለቲካ በሰይጣን አምልኮ በእርኩሰት የበሰበሰውን ቤት እንደዝህ ስነጻ ስቀደስ ከማየት በላይ ምን ደስ የምል ነገር አለ።በቃ እንደ ዜጋ ለመመራት ገና አሁን እድለኛ ሆንኩ
@tinawa56
@tinawa56 10 ай бұрын
በምንቃል እንደምገልፅሽ አላውቅም ለኔ ልዩ ልዩ ነሽ ክብርሽን ለፈጣሪ የሰጠሽ ስልጣን ገንዘብ የተመቻቸ ኑሮ ያላታለለሽ እውነት የሰው ልጅ ካንቺ ብዙ ይማራል ባልና ሚስት አንዳይነት ዝቅ ብለው ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፈጣሪ ከቦ ይጠብቃችሁ።
@aynalemdubale393
@aynalemdubale393 Жыл бұрын
ተባረኪልን አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ!
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Жыл бұрын
ጊታ የባርካችሁ ጥዷችና ጌታ በእናንተ ገና ብዙ ተአምር ይስራል በሪቱ !!!
@AddisFufa
@AddisFufa 3 ай бұрын
Zemenish hulu be geta yibarak!!!
@fbeyamo924
@fbeyamo924 Жыл бұрын
May God bless you, first lady Zinash Tayachew. You're our blessings as usual.
@dinkisadechasagehisa8176
@dinkisadechasagehisa8176 Жыл бұрын
haadha manaa gaarii waaqayyotu namaaf kenna, Zinnuu nuuf jiraadhu ati gaachana abbaa manaa keeti, nan amana akka inni sababii kadhatakeef eegamee, gargaaramee jiru. eeebbifami haadhooko.
@woinishetchabbert6195
@woinishetchabbert6195 8 ай бұрын
God bless you our first lady. Amazing woman who is beautiful.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የተባረክሽ ልዕልት
@miresa7048
@miresa7048 10 ай бұрын
What's amazing song maqaa Gooftaan Eebbifami Giiftii duree🥰
@selomiebalcha1894
@selomiebalcha1894 Жыл бұрын
Thank you Jesus 💙 for your song "❤God bless you 💓 💖 💛 🙏🏻 🙌 "
@shelemalemi5081
@shelemalemi5081 8 ай бұрын
Ameen Eebifami Waaqayyoo Tiksee Gaariidha!
@henokmicael216
@henokmicael216 10 ай бұрын
God has bless you with His full of favor and grace our first lady. We love you.
@bornagain67
@bornagain67 Жыл бұрын
አቤት መታደል፤ አቤት መባረክ፤ እግዚአብሔርን ያለገደብ ማመስገን ማክበር። እግዚአብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል። ይህ መርህ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ፤ ዘርሽ ይባረክ። ቤትሽ፤ትዳርሽ፤ልጆችሽ ያንች የሆነው ሁሉ በክርስቶስ ደም ይሸፈን። ተባርከሽ ቅሪ። ፍፃሜሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ፤ይመር።
@jiratad106
@jiratad106 Жыл бұрын
አሜን! ተባርክ የኔ አናት ዜርሽ ይባርክ
@MilkoNiguse-ri9cl
@MilkoNiguse-ri9cl 8 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Gooftaan sihaa eebbisu 😭😭😭😭
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 Жыл бұрын
እሰይ አህቴ ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ
@sfoosfoo2550
@sfoosfoo2550 8 ай бұрын
Maali.ofini.jeta.baredu.koo❤.waaqaayoo.baye.si.jallata🙏❤️🤲👏
@chuchumelse458
@chuchumelse458 Жыл бұрын
የእየስስ ጀግና ዘር ዘላለምሽ ይባረክ ዉድ የተባረክቭ የተወደድቭ በእይወትሽ ሁሉ ተባረኪ መዉጫሽ መግባሽ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን አሜን ሃሌ ሉያ
@user-rk7bu3se8l
@user-rk7bu3se8l 10 ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen abeeti metadeli ye kiristosi mehoni ❤❤❤
@tbeti4130
@tbeti4130 Жыл бұрын
God bless you Our first Lady
@senaitnigusse3220
@senaitnigusse3220 Жыл бұрын
እንኳን የአለም አልሆንሽ❤❤❤
@ftesfaitesfay6039
@ftesfaitesfay6039 8 ай бұрын
Emebet Zinash, Balsh ,Mr Abiy, ye'Africa kurat teblo never, ahun gn ye'Africa Selam rebash, leGeta degmo sidb eyehone balebet...mn eyaregsh yhon? Selam eko keGeta Yesus new..ahun degmo Dem lemafses be key'bahr sebeb ebdet aydel? Ahunm almeshem ns'ha Giba beGeta fit rasu yaward...Gets degmo te'amir yadergal✓✓ Temelsu temeleshi temeles bey..keGeta belay Ethiopian iyasblat aychlm!! We, Ethiopian n Eritrean, Selam new yenafeken!!! Selam kale bereketyu ymetal, tornet kale gn mergemu ale!!! Sister, you are Aster....tarik Sri..mezemeru ymechal keza bohala✓✓
@yegnatube178
@yegnatube178 Жыл бұрын
fiker fiker nesh zinu geta benegeroch hulu kanchi gar yihun kefu ayiyesh💌💌💌
@YohannisM
@YohannisM Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባረክሺ
@bebiwaka6490
@bebiwaka6490 5 күн бұрын
Tebarek❤❤❤
@alfuutintin2207
@alfuutintin2207 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Maqaa gooftaa yessuun Ebbifamii ❤❤❤❤
@megrtutolreeaapplejidhaama2786
@megrtutolreeaapplejidhaama2786 10 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeen eebbifaamii ❤❤❤
@alemayehutegenu5594
@alemayehutegenu5594 Жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@addisugetachew1193
@addisugetachew1193 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏 Waaqayyo Sin Yaa Eebbisu!!
@temesgenmulatu8734
@temesgenmulatu8734 Жыл бұрын
You are blessed!!!!
@getuAMK
@getuAMK Жыл бұрын
Gooftaan Isin haa eebbissu, ayyaana kennaa isinirra kaa’eefis galanni Isaaf haa ta’u. You are the symbol of humility and purity. May God honor and use you exceedingly!!
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባርክሽ ሁሉን መሆን ያስቻለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ያስፋሽ ለምልሚ ተባረኪ
@Amalakoo2
@Amalakoo2 9 ай бұрын
ቋንቋ እና ቃል አጣሁልሽ ምን ልበል? ጌታ ይባርካችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እንደምባርካት የእናንት ተግብር ሕያው ምስክር ነው
@user-xe6qn1cw6o
@user-xe6qn1cw6o 5 ай бұрын
Jiraadhu! Waaqayyoo si haa eebbisu! Nagaan siif haa ta'u!
@LawofGod
@LawofGod 10 ай бұрын
What a beautiful song 🎵
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Жыл бұрын
ተባርክ ዘመንሺ የደስታ የስላም ይሁንልሺ ሙሉ ከነ ሙሉ ቤተስብሽ ጌታ በድሙ ይሽፍናችሁ!!!
@EthioPanAfricanism
@EthioPanAfricanism 27 күн бұрын
GOD bless you first Lady with Big Respect ❤❤🎉🎉
@cherakiya9630
@cherakiya9630 Жыл бұрын
Eebifamii bareeduko matiikee hundaa waqayyoo isiin haa Eebisuu ♥ ❤❤❤❤❤❤
@sabasaafmedia5331
@sabasaafmedia5331 Жыл бұрын
God bless you 🙏 Our first lady ,Afaan Oromoo akkam sirraa bareeda immoo ,
@yadaniakati5884
@yadaniakati5884 Жыл бұрын
waaqayyo daddabalee si haa eebbisuu Zinnuu koo
@SuperJimad
@SuperJimad 9 ай бұрын
Ebbifami giifitii dure!! waaqayyo jireenya keetifi kan maatii keetii haa'eebbisu!
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 Жыл бұрын
Wow worship zinash tayachew
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu 8 ай бұрын
Ene orthodox negn gin betam new yemwedsh be eminetsh kuru bizusew adankalew gin enda hanch yemadankaw sew yelem barch❤❤❤❤
@user-tu6vs6cm6x
@user-tu6vs6cm6x 8 ай бұрын
Ebbifamii waaqayyoo sii yaa ebisuu❤❤
@feaaef5243
@feaaef5243 Жыл бұрын
አንች ውስጥሽም ላይሽም ውብ ጀግና ለጌታሽ የቆረጥሽ ከምወደው መሪዬ ጓን ሆነሽ ሰለምታገለግይ እንዴት ደስ ይለኛል እንወድሻለን በርችልን ፀጋ ይብዛልሽ❤❤❤
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum Жыл бұрын
Nuuf kabajami obboleettii teeyna. Wangeela Rabbii akka nuuf galu gootee dhihheessitee.
@rozaeshetu3630
@rozaeshetu3630 9 ай бұрын
ጎፊታን እየሱስ ሲዋጂን ሃታኦ ዚኒዬ❤
@user-kd8to7de1z
@user-kd8to7de1z 9 ай бұрын
ዘመንሽን ኢየሱስ ይያዝልሽ❤️🩷💜
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k 14 күн бұрын
Superior thanks. Stay always blessed!
@tilahunlegesegemeda
@tilahunlegesegemeda Жыл бұрын
Our first lady....wishes u long live Its proud to serve Jesus
@Kukusha2001
@Kukusha2001 Жыл бұрын
❤❤
@tilahunlegesegemeda
@tilahunlegesegemeda Жыл бұрын
@@Kukusha2001 Be blessed
@aberabisrat7254
@aberabisrat7254 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@techart1179
@techart1179 Жыл бұрын
Ameen waqqayyoo bara kee ha ebbisuu❤❤❤❤
@elianatechshow
@elianatechshow Жыл бұрын
Gaaridha Ammayu daddabali farfaadhu Afaan Kanan .Ebbifami!
@caaltuutube7217
@caaltuutube7217 10 ай бұрын
❤❤❤❤ebbifami adde zinnuu waaqayyo si haa ebbisu ❤❤❤❤
@lilibini4870
@lilibini4870 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 wow You are Blessed . I thank God
Bedemu በደሙ [በዝናሽ ታያቸው] By Zinash Tayachew
17:05
Zinash Tayachew
Рет қаралды 982 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
አባበልከኝ By Zinash Tayachew
5:03
Zinash Tayachew
Рет қаралды 47 М.
ምህረት የገነነለት By Kalkidan Tilahun ( Lily) 2023
6:47
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 2,8 МЛН
Aster Abebe | Eski Yengerenye  - እስኪ  ይንገረኝ
4:01
Aster Abebe Official
Рет қаралды 2,1 МЛН
አለኝ  ዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew
9:23
Zinash Tayachew
Рет қаралды 447 М.
ሳላውቅህ ያወከኝ Asfaw Melese Vol #1
6:27
Pastor Asfaw Melese / Christ Glory Church (CGC)
Рет қаралды 280 М.
Lubbuun Koo - Bonney Wakjira & Fenan Befkadu (Official Video)
6:15
Fenan Befkadu
Рет қаралды 4,9 МЛН
Befiteh    (በፊትህ በዝናሽ ታያቸው)  By Zinash Tayachew
5:00
Zinash Tayachew
Рет қаралды 456 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 543 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 992 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 52 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 15 МЛН