ዩኒቨርስቲ እራሴን ላጠፋ ሞክሬ.... ባለ ታሪክ ኢንጂነር ኤደን ሙሉ ክፍል 2

  Рет қаралды 78,302

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

8 ай бұрын

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily

Пікірлер: 149
@beteabraham3462
@beteabraham3462 7 ай бұрын
በዚህች ዓለም ትልቁ ፈተና ራስን ፈልጎ ማግኘት ነው!!!! ኤደን በጣም አስተዋይ ነሽ በርቺ። አርቲስት ገነት ይህንን በሚማርክ አቀራረብ ስለሠራሽው ክብር ይገባሻል!!!!
@mesaytesema7080
@mesaytesema7080 8 ай бұрын
የእኔ ልእልት ብልሽ ያንስብሻል እንጅ አይብዛብሽም ።እኔም እንዳንቺ እንደዚህ በውጣ ውረድ ነበር የማስኬደው ነገር ግን የቤተሰብ መለያየት ህልሜን እንዳልጨርስ አድርጎኝ አሁን የማዳም ቅመም ሆኜ የማዳምየን ኩሽና ኢንጅነር በመሆን እያስተዳደርኩት እገኛለሁ ።እያ ያልተሳካውን የትምህርት እድል በልጅ እንደማገኘው እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንዲት ልጅ አለችኝ ።እስኪ አንቺ ያጣሽውን ልጅሽ ትልቅ ቦታ ደርሳ ወዳገርሽ የምትሉ ቅመሞች እጃቹህን አሳዩኝ
@biniyamkindie
@biniyamkindie 8 ай бұрын
እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን
@mesaytesema7080
@mesaytesema7080 8 ай бұрын
@@biniyamkindie አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@shewyaesh4426
@shewyaesh4426 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 7 ай бұрын
ኤደን ላገኝሽ ፈልጌ ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጭ
@user-km2mm6ll2u
@user-km2mm6ll2u 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AT-rg4el
@AT-rg4el 8 ай бұрын
የሆነች ደስ ምትል ልጅ ነች፤ የወሬዋ ፍጥነት፤ ለአላማዋ መኖር ጥበቧ አደንቃታለሁ። ገኒ ደግሞ በጣም ሃሪፍ ስራ ነው ምትሰሪው፤ እንደዚህ አይነት ጎበዝ ወጣት ሴቶች አቅርቢ።
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 8 ай бұрын
በቀራንዮ መስቀል ስለሁላችን በደልና ሃጢያት የተሰቀለ የሚወድሽ አምላክ እንዳለ እንዳትዘነጊ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወዷልና ዮሃንስ ወንጌል 3፡16ሮሜ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ ² በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን። ³-⁴ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤ ⁵ በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። ⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።ጽድቅ በእርሱ በማመን ብቻ ነዉ
@user-es4oc9cd7x
@user-es4oc9cd7x 7 ай бұрын
ቅዠት!
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 7 ай бұрын
@@user-es4oc9cd7x ይህ የከበረ የምናመልከዉ የ እግዚአብሔር ቃል ነዉ የከበረ ነዉ ሰዎችንም ሆነ ምግባራቸዉን ልንጠላ እንችላለን ሰዉ ሁሉ ቢሳሳት እግዚአብሔር አይሳሳትም
@elizadavid7336
@elizadavid7336 6 ай бұрын
​@@user-es4oc9cd7x endeeeeee it's Bible eko
@abitiaderajew2736
@abitiaderajew2736 8 ай бұрын
ገኒየ ስላከበርሽን አምላክ ያክብርልን አሉ ግማሹን እያቀረቡ ለተመልካች ክብር የለላቸው ይቀጥላል እያሉ የሚጠፉ አንቺ ሙሉውን ስለምታቀርቢልን እና ተሎም ስለምትለቂልን እናመሰግናለን ❤
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 8 ай бұрын
የዚህች ልጅ ታሪክ ከ95% በላይ የኔ ታሪክ ነው። በተላይ የ12 ኛ ክፍልና የዩኒቨርሲቲ ቆይታ ወደ ኋላ አስታውሶኛል !! በመጨረሻም እኔም እግዚአብሔር በመምህር ግርማ ወንድሙ አስተምህሮ ረድቶኝ ከዩኒቨርሲቲ በጥሩ ውጤት ጨርሼ በኮንስትራክሽን ስራ አለሁኝ !!
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 8 ай бұрын
Enkuan lezi bekash wyn demo bekak
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
@@user-fb4kb3ly1t ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@merrymegra
@merrymegra 8 ай бұрын
እችን ልጅ ማንያዘዋልጋ አይቻታለው ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 6 ай бұрын
ጎበዝም ችኩልም ነሽ። ችኩልነቱ የወደፊትሽን እንዳያደናቅፍብሽ ሰከን ማለት ይገባል።
@menamamo1146
@menamamo1146 6 ай бұрын
You right ✅️
@begashaw8968
@begashaw8968 7 ай бұрын
ኤደን ለኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ሴት ተማሪዎች በዚህ ዘመን ፈልጎ ለማግኘት ከሚከብድ አርአያነት በተለይ ማንነቷን የምትገልፅበት መንገድ ከአንዱ ፈተና ወደ ቀጣዩ የምትሻገርበት ብስለት በሀይማኖቷ ላይ ያላት ጥንካሬ የሠው ልጆችን የምታይበት እይታ እና ላሳደጋት ማህበረሰብ የምትሰጠው ቦታ እጅግ የተለየና የሚደነቅ የተለዬ ጥንካሬን የተላበስሽ ሴት ነሽ ፤ ስለዚህ "ብረቷ እንስት" ብትባይ የሚያንስሽ አይደለም በርቺ!! በቀጣይ ደግሞ በስኬት እንደምትመጪ አንጠራጠርም እግዚያብሄር ያሳካልሽ!!
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ሰማእቷ አሁንም አትለይሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-br3pg6md1f
@user-br3pg6md1f 8 ай бұрын
ኢንጂነር አዴን ጀግና ልጅ
@user-ry8fx8vp7y
@user-ry8fx8vp7y 8 ай бұрын
ልጅቶአ ስታወራ ፈጣን ናት ግን ጎበዝ እና ጠንካራ ልጅ ነች ገኒም ጥሩ ሥራ ነው የምትሰሬው
@jomanehagos8299
@jomanehagos8299 6 ай бұрын
Can't wait to see this intelligent women after 10 years. She will be the real inspiration to the young generation. She won't thank the Shaikh or shuger daddy unlike some
@BerhunBerihun
@BerhunBerihun 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በራስ መተማመን አሪፍ ነው አሁንም መበረታት ነው
@seyoume21
@seyoume21 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@Eme964
@Eme964 8 ай бұрын
ኤደን በጣም ጎበዝ ልጅ ጠንካራ ሴት ነሽ❤ ገኒየ በጣም እንወድሻለን ፈጣሪ ልጆችሽ አንችም ይጠብቅሽ 😘
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 8 ай бұрын
Wow she’s special ❤Love 💜she so young take easy breath well first ,,,I appreciate you sister you are super 💜💜💜
@mdma716
@mdma716 8 ай бұрын
So smart you give a lesson for those who want to achieve their goal like me 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vg9ur8rr4e
@user-vg9ur8rr4e 7 ай бұрын
እንደ አንደኝነት መጥፎ ቦታ የለም ።የአንደኝነት mentality ሌሎችን ከታች እራስን ከላይ አድርጎ የማስቀመጥ ሱስ ነው ።ኤክስ የማያውቅ በህይወቱ የመውደቅ ልምድን ያጣል ማረምም አይችልም ።
@truthprevail2742
@truthprevail2742 7 ай бұрын
ስወዳት ጀግኒት ቆንጆ። እኔ ጨርሼ እንኩዋን ኩዋንቲቲ አልሰራውም ኤደን በጣም ጎበዝ ልጅ ገና እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሰጥሻል🙏
@yeshenv1112
@yeshenv1112 8 ай бұрын
ታሪክሽ ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል እና ክፍል 1እና 2ን ደጋግሜ ነው ያየውት። ያሰብሽውን እግዚአብሄር ያሳካልሽ።
@danieldany7295
@danieldany7295 7 ай бұрын
ስለዚህ ተገናኙ እና አውሩ ግን እንደስዋ እንዳትዋሽ ክፍል 1ላይ እንዳለው ክክክክክክ አርእስቱ እሚለው እና እስዋ ስለቀባጠረችው ክክክክክክ
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 8 ай бұрын
ገኒ እናመሠግናለን አሥተማሪ አሥተማሪ እያሥተላለፈሺልን ነዉ ቁጂዬዋ ቃለቶቻ በጣም አሥተማሪ ነወ።
@meseretjema7161
@meseretjema7161 8 ай бұрын
በጣም ጎበዝ
@TersytZelalem
@TersytZelalem 8 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
በጣም ጉበዝ ነሽ የኔ ውድ እህት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratzemichael7126
@bisratzemichael7126 8 ай бұрын
You are strong and adorable girl, keep up the way you are.
@wondatirabebe8777
@wondatirabebe8777 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ፣ ጎበዝ፣ ትሁት፣አስተማሪ እና አንደበተ ርእቱ ልጅ ነሽ ፡፡ኢትዩጵያ ትፈልግሻለች ራስሽ ጠብቂ፡፡
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 8 ай бұрын
The most challenging section of all @ 18: 35-37, "see the reaction on both faces). "Conflicting interest."
@selamhaile5222
@selamhaile5222 8 ай бұрын
good job keep going👏🏽👏🏽👏🏽
@aleneamemayehu208
@aleneamemayehu208 7 ай бұрын
ጀግና፣ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ፣እናትሽና አባትሰሽ ፣ ስላንቺ እግዚአብሔርን ያመስግኑ።
@AaronTura6601
@AaronTura6601 8 ай бұрын
ገኒዬ ደስ የሚል ነው።this cute girl looks ideal,pragmatic,dedicated and determinant ....loved the way she narrated the story in a cool but quick ደግሞ calm way.....ይሄንን ቪድዮ ላለማየት ብገፋዉም ስከተለኝ ሲመላለስብኝ ባየው ወደድኩት ልጅቱንም ወደድኳት ገኒን ደግሞ እጅግ አከበርኳት።
@sebletegegn4260
@sebletegegn4260 Ай бұрын
I’m so proud of her I leave in Canada I finished the 2nd story in my car she is very driven what she believes and has so much passion I have full confidence u will be successful and ur are very pretty ❤ I wish my kids they speak Amharick I could have them to listen this . Gad bless u !!
@Nebita1521
@Nebita1521 7 ай бұрын
Jegnit berchi mechereshashin egzabher yasamrew❤❤❤
@nazeretsamuel2535
@nazeretsamuel2535 8 ай бұрын
Geniyy betam dekemoshile ershen eytbekiesh eshi yene konjo sewdeshi Geniyy ❤
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@LemlemTaya-gz3rx
@LemlemTaya-gz3rx 5 ай бұрын
በጣም ጎበዝ የኔ ብርቱ እናቴ ሰማእትዋ ትጠብቅሽ እኛ አለን በመዳም ቤት ማስተርስን የያዝን ኡፍፍ ብቻ ተመስገን 🥰🥰🥰🥰
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 7 ай бұрын
Gobez lij. Egziabher yetebikish.
@user-hf5gm1ey4g
@user-hf5gm1ey4g 7 ай бұрын
You got very interesting conversation thank you.
@yonasgebrihiwet4528
@yonasgebrihiwet4528 8 ай бұрын
Egziabher syakebrh endih new. Ygermal. Yenem temesesay new.
@user-sd2rx2vs7d
@user-sd2rx2vs7d 8 ай бұрын
ገኒ በልጆች ዙሪያ ባናግርሽ ደስ ይለኛል ።
@rebekatesfay8947
@rebekatesfay8947 7 ай бұрын
what a strong personality you have. you will go far!! can't wait to witness. May God shine his light on you.
@user-fb4kb3ly1t
@user-fb4kb3ly1t 8 ай бұрын
Tenkara set bewnet tefach yehonach egzabeher amlak betebabu yetbekesh ❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@user-hz3xg9yc6k
@user-hz3xg9yc6k Ай бұрын
አንቺ ጀግና ሴት በርች ከአንች ብዙ እንጠብቃሌን
@getanehesubalew1831
@getanehesubalew1831 7 ай бұрын
geni betam dese yemile program new .benatishe getami hilina desalegne akirbilene tefachye eko atitayeme
@wegenewsemayat3055
@wegenewsemayat3055 7 ай бұрын
EXCELLENT
@ORTHODOX-vl3hr
@ORTHODOX-vl3hr 7 ай бұрын
ye ethiopia timhrt berasu endnifokaker yadergenal endene elementeri yalew ye dereja asetat be grade bistekakel temari kesew gar sayhon kerasu gar yfokakeral❤❤❤❤❤
@Menbimar
@Menbimar 5 ай бұрын
So inspirational. Eden, you are very intelligent.
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 7 ай бұрын
የኔ ውድ እኳን አተረፈሽ❤❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ኤደን ሙሉ ደስ የሚል አስተሳሰብ ያለሽ በርች ገኒ በጣም ምርጥ ፕረፐግራም ነው በርቺ አድናቂሽ ነኝ ከነ ቤተሰብሽ
@shewayewonde8148
@shewayewonde8148 4 ай бұрын
you are smart God Blasé you as well for the future and I have similar story for my child I seek that feeling.
@yoseftsegaye9633
@yoseftsegaye9633 6 ай бұрын
የኔ ልጂ 30 አመቱ ነው እንዳንች በጣ ም በትምህርቲም በስራውም እንዳች የተዋጣለት ልጂ ነው ሁል ግዜ ስለትዳር ስናዉራ እንደአንች አይነት የትዳር ጏደኛ ይፈልጋ ብተዋወቁ ምንይመስልሻ
@ARBICI-
@ARBICI- Ай бұрын
ሰዉ የሚተዋወቀዉ ባጋጣሚ ነዉ እግዛብሄር ይፍቀድላቼዉ
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 8 ай бұрын
Gobez konjo des yemil sirayen tiche new semiche yechereskut 🥰🥰👍👍👍
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@blackbeauty6306
@blackbeauty6306 8 ай бұрын
@@TruthEz Awo ameseginalehu download argew enbi alegne 🙏🥰
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 5 ай бұрын
Powerful girl ❤❤❤❤👏👏👏
@user-mx3sj8ug2y
@user-mx3sj8ug2y 7 ай бұрын
ኤዱዬ የኔ ውድ ብዙነገር አሰተምረሽኛል አመሰግናለሁ
@HymanotYibrah
@HymanotYibrah 6 ай бұрын
Geniye Yene wed Echi Kemm slakerbesheln tnx u Chinkete mtefo nw Enkanm Terefeshe Sitan Lebelashe Neber
@user-qm3lo3jp2u
@user-qm3lo3jp2u 8 ай бұрын
Des yemil tarik new geta demo yadinal,yiwedishal
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 5 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ጠንካራ ነሽ በራስሽ ቁሚ ማንም በደካማ ጎንሽ መጥቶ እንዳያንበረክክሽ ጠንካራ ሁኚ
@abichugobana9509
@abichugobana9509 7 ай бұрын
Geni, if Aden is in fever of pursuing her graduate study abroad, I may help her find scholarship in civil Engineering. Such smart and critical thinker fellow citizen should not remain there. She may contact me.
@rasdejen4948
@rasdejen4948 8 ай бұрын
1 ምክር አለኝ፤ ህብረተሰብ በሚሰጠዉ ግምገማ እና ዋጋ አትመሪ፤ ከዉስጥሽ የመነጨ ህልምሽን ተከተይ እርካታ እና ደስታሽም ይህኑ ከግብ ከማድረስ የሚመጣ ይሁን።
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@aminat.9563
@aminat.9563 8 ай бұрын
ጠካራ ሴት አድንቄታለሁ
@gemechisasfaw3188
@gemechisasfaw3188 7 ай бұрын
It is very nice and educative interview.
@SintayehuAgegnehu
@SintayehuAgegnehu 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤
@user-lc2hh6tw4y
@user-lc2hh6tw4y 7 ай бұрын
ልጄን የማያት እየመሰለኝ ነዉ ነገረ ስራቹ ይመሳሰላል የልጅነት ጊዜሽ
@yordanosasres3452
@yordanosasres3452 7 ай бұрын
❤👏🙏🎉😊
@BintsityBintsity-yk9cq
@BintsityBintsity-yk9cq 8 ай бұрын
😘😘😍
@gionmediazetwahedo811
@gionmediazetwahedo811 8 ай бұрын
ሪል ስቴቱን በሼር በሙያ እንጀምረው ከ 10 አመት በላይ ኮንስትራክሽን ኤክስፒሪያንስ ሲኖረኝ ከሁለት ዓመት በፊት ሲቪል ወሰድኩ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 7 ай бұрын
ጀግኒት
@Addistoday
@Addistoday 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ZenebeGetaneh-gm3ut
@ZenebeGetaneh-gm3ut 8 ай бұрын
can we say is it true story or motivation,
@Ethiomedico
@Ethiomedico 7 ай бұрын
ene ye anchi batch ye medicine temari negn enda anchiw filagot nbregn medicine lemegibat gin bizu chalenge neberw ke gebaw bohala, enkuanim algebash fetari yale new emihonew ayzon ehite.. be strong
@binov664
@binov664 8 ай бұрын
is she working as manyazawal eshetu receptionist?
@AynalemeBekele-xo1pw
@AynalemeBekele-xo1pw 15 күн бұрын
@Dinblal
@Dinblal 8 ай бұрын
በናትሺ እኔ ስራ መስራት እፈልጋለሁ እርጂኝ አትለፈኝ
@martaabera8670
@martaabera8670 7 ай бұрын
የሆነማ ሳት የሚደርግሽ ነገር አለ ምንም የተረጋጋ ማንነት የለሽም
@HaymiHabtamu
@HaymiHabtamu 7 ай бұрын
😂😂😂
@addisentertainment1076
@addisentertainment1076 6 ай бұрын
Yne jegna ufff
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 8 ай бұрын
ገኒ አመሰግናለሁ ኤደንን ግን ማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኛት😊
@user-ju6kx9fr4r
@user-ju6kx9fr4r 8 ай бұрын
Please slow down and think yourself…ሩጫው ወደ የት ነው። . አይዞሸ ሁሉንም ትደርሰበትአለሸ
@tesfu1230
@tesfu1230 8 ай бұрын
Geni how can i get her contact😃i want an advise from her.
@bulbulasecondary8762
@bulbulasecondary8762 8 ай бұрын
የሁለታችሁም ስም የኤደን ገነት ነው አስተውላችኋል ?
@MAKstory
@MAKstory 5 ай бұрын
አድራሻዋን please
@dere7406
@dere7406 7 ай бұрын
አንች ስራ ሳትጀምሪ ስለሌሎች መርዳት ማሰብ ምን የሚሉት ቅዠት ነው? ደግሞስ ከዚህ ኢንተርቪው ሰዎች ምንድን ነው የሚማሩት? የባከነ ትውልድ!!!
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@wubristdemelash1171
@wubristdemelash1171 Ай бұрын
Manenem endasemi gibesh lay esktderesh befetsum wend lij be hiwotesh endatasegebi…… energysh helemesh everything erasen astaweshign……..
@Ethiomedico
@Ethiomedico 7 ай бұрын
ene ye anchi batch ye medicine temari negn enda anchiw filagot nbregn medicine lemegibat gin bizu chalenge neberw ke gebaw bohala, enkuanim algebash fetari yale new emihonew ayzon ehite
@youtub2797
@youtub2797 7 ай бұрын
ስደተኛነኝ ላግባሽ ትቸው ልግባ
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 7 ай бұрын
ማርየ ስወድሽ ነገር ላግኝሽ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጭ ብናወራ
@user-nz6tx3ql6c
@user-nz6tx3ql6c 7 ай бұрын
ማርየ ስወድሽ ነገር ላግኝሽ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እናውራ
@mekedeskifile3666
@mekedeskifile3666 8 ай бұрын
አርሴማ ሃሳብሽ ትሙላልሽ
@wintagebremichael934
@wintagebremichael934 6 ай бұрын
Ye geni lemn 😂😂
@rasdejen4948
@rasdejen4948 8 ай бұрын
ኤድን አስተሳሰብ፤ትንታኔሽ ወርቅ ነዉ። ያስተናገድሽዉ ዉጥንቅት እና ዉጣ ዉረድ የመልካምነትሽ እና የብቃትሽ ዉህደት ነዉ ብዬ አምናለሁ። በራስ መተማመንሽን ቀጥይበት ግን የምንኖረዉ በማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ስርዓቶች/ህግጋት ዉስጥ ስለሆነ በቂ ግንዛቤ ይኑርሽ። ምን ጊዜም ዉስጥሽን ተከተይ።
@user-kh1rp3cd6f
@user-kh1rp3cd6f 7 ай бұрын
አፍሽ ግን
@Naniya254
@Naniya254 8 ай бұрын
በሳል የሆነች ልጅ 😮
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 8 ай бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ እና ታሪኳን መሳል ፈልጌ አልመጣልኝ አለ አንዱን ረግጣ አንዱን አልገባኝም
@zouditasama3211
@zouditasama3211 8 ай бұрын
ተመጀመሪያው ጀምረሺ ሥሚው አሥተካክለሺ ሣሠሚ አሥተያየት አትሥጪ😊
@Bossboss-lz8yj
@Bossboss-lz8yj 8 ай бұрын
@@zouditasama3211 ኧረ ሰምቸው ነበር ሌላ ክፍል አለው እንዴ 🤣
@samrawitmoges4800
@samrawitmoges4800 8 ай бұрын
Bergt enem glts yalhonelgn neger ale 1, behiwetachew bebzu fetena yalefu mekakel meslagn neber... 2, ahun wtet gra lagabachew ljoch/lalmetalachew mn tmhrt ywusedu? 3, midiya lay yemetachbet alama? Bcha bzuuu tyake ale gn!... betam konjo rega yalech jegna lej nat tesaktolat betlk medrek yagenagnen...
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c 8 ай бұрын
​@@Bossboss-lz8yj አዎ ክፍል 1 አለ
@kairyah
@kairyah 8 ай бұрын
እደው ዝምብለን ዉበቷን ብቻ እንያት
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 8 ай бұрын
ኮሜታተሮች.በጣም.ከፍቶኛል የሚደርስልኝ.ሰው.ከሌለ.ዜግነቴን እቀይራለው.መሮኛል😢😢😢
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@umeman3175
@umeman3175 8 ай бұрын
😂😂😂 inde inga iyalen
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 8 ай бұрын
እኛም እንቀይራለን😅
@seidassen8717
@seidassen8717 8 ай бұрын
Kkmk
@user-sn3yw7eh1k
@user-sn3yw7eh1k 8 ай бұрын
😂 ያማል ቅኔው በኋላ ግን ይቅርታ እንዳትጠይቂ ዋ☝️😄
@kidistgossaye1413
@kidistgossaye1413 8 ай бұрын
Koy ene yalgebagn andegna hulachihum KZfaqrs temesasay ngr temesasay sew eyakerebachihu new lemn?????......huletegna ychi lij 12 alfalech endet 12 lewedeke sew mkr ysetalwch???....alfa university yegebach lij nech lmn esuan makreb asgelege?????
@EdenMulu
@EdenMulu 3 ай бұрын
Hahaha I’m Gold medalist from Addis Ababa University
@behailuzewdie5506
@behailuzewdie5506 Ай бұрын
She talk too much liar
@danieldany7295
@danieldany7295 7 ай бұрын
አቤት ውሸት ክፍል 1ላይ ያለው አርእስቱ ላይ ያለው ምንም ነገር አይመስልም 😂😂😂
@sewishsewish7545
@sewishsewish7545 6 ай бұрын
በዚህ እድሜሽ የአፍላ Teenager ወሬ የምትለቃቅሚ- ፍፁም የኢትዮጵያዊያንን እናቶች ማንነት፣ ምግባር፣ እሴት እንዲሁም ታሪክ- የማይመጥን- የወረደ ተግባር የምትፈፅሚ መንደሬ ረካሽ ነሽ-
@TersytZelalem
@TersytZelalem 8 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ
@wubristdemelash1171
@wubristdemelash1171 Ай бұрын
Manenem endasemi gibesh lay esktderesh befetsum wend lij be hiwotesh endatasegebi…… energysh helemesh everything erasen astaweshign……..
ካንሰርን በፈገግታ  አመለጥኩት። ባለ ታሪክ  ሜሮን ፈቃዱ።ክፍል 1....
35:04
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 151 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 32 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 32 МЛН