በነገራችን ላይ! ላሌ ላቡኮ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E06 - Benegrachin Lay! Lale Labuko with Dereje Haile

  Рет қаралды 602,350

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

www.omohope.org - To reach OMO Child - OMO Hope
በነገራችን ላይ! EP06 - ላሌ ላቡኮ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
Benegerachin Lay EP06 - Lale Labuko with Dereje Haile
#BenegrachinLay - #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ

Пікірлер: 1 100
@amaresisay6249
@amaresisay6249 3 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ላሌ ላቡኮ እናከብርሃለን👏
@winterwolf5510
@winterwolf5510 4 жыл бұрын
ላሌ በጣሙን የምትገርም የምድር ላይ የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ ለኔ እግዚአብሄር ይባርክህ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 4 жыл бұрын
እርስ በእርስ እየተባላ ባለበት ሀገር እንዲህ አይነት መልካም ሰዎች ኢትዮጵያ ማፍራቷ እጅግ ያኮራናል
@selamassefa7025
@selamassefa7025 4 жыл бұрын
I couldn’t stop crying 😢. ምን አይነት የፍቅር ሰው ነው። እንኳን አወቅንህ። እንኳን የኛ ሆንክ💚💛❤️
@kurazaybera8644
@kurazaybera8644 4 жыл бұрын
Abey esti. Yhan. Sma !!!!!!
@honestygalor6748
@honestygalor6748 4 жыл бұрын
This guy is a very great Southern Ethiopian. But Dereje has a sinister motive in conducting some of his interviews. He is picking on key personalities like Lale Labuko and other Ethiopians he chooses to interview. He is asking him what is Ethiopia for him having neglected his people to their fate. It's a good point but Dereje fails to mention in the same context that the government was not actively involved in the lives of other Ethiopians. If any difference the people in South like the people mentioned here are in the remotest part of the country away from access to the education system and still worse for them the cultural practice had plaid to their disadvantages. Nothing justifies what happened to many communities in Ethiopia under the previous regimes like the neglected people of Wollo during the time of devastating famine. I suspect this man is on the same mission as Tesfaye Gebre-Ebab.
@kanyohaye
@kanyohaye 4 жыл бұрын
selam Assefa እማርኛ ሚባል ፊዱል ያላም የ ተጋሬ የ ኣክሱም ነውው !የ ዋይጦ ሽናሻ ፋርጣ ኩንፊል ስብስብ ነው እና እና ኣማራ ናኝ ባይ ይህ ባርያ እና እናንተ እኩል ናቹ ተጋሬ ኣስተምሮውሽ ነው!! No more ethiopia!!! ተጋሩ ከነዚ ማንነት ኣልባ ህዝብ ካልራቅን ወደ ድሮ ስልጣን ኣንመለስም!!! በውሸት ትርክት ሚኖሩ እንስሶች ለኛ ኣትነግሩንም!!!!
@TheoatStudio
@TheoatStudio 4 жыл бұрын
@@honestygalor6748 you got some points. It's true communities living in remote areas of the country were left to their fate in some instances but not entirely as you try to make it sound. That said, why do you look at what Dereje is doing from pessimist point of view. He did ask him "what is Ethiopia to you" implying, inspite of the hardship his community faced in their region. Recognizing such heroes from remote regions does not mean there is a sinister agenda. Let's be optimistic and try to create a better nation for all communities.
@TheoatStudio
@TheoatStudio 4 жыл бұрын
@@kanyohaye you are suffering from inferiority complex, you're still negative and still thinking with that brainwashed mindset. Stop trying to sound superior cos that's an illusion. Try to be happy and positive so you can attract positive energy.
@user-eg7mn8cs7c
@user-eg7mn8cs7c 4 жыл бұрын
ህያው አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን
@kidsttube8786
@kidsttube8786 3 жыл бұрын
በጣም ፈጣሪ regm edme ena ጤና ይስጠው be ewenet ጀግና nw ene ኮራሁበት enkonm ኢትዮጵያ ሆነ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 4 жыл бұрын
ላሌ ላቡኮ እድሜ ይስጥህ አንተ ብሄራዊ ጀግናችን ነህ ደሬ እንደዚ የተደበቁ ሰዎችን ስለምታመጣልን እናመሰግናለን፡ ልዩ ነው
@kurazaybera8644
@kurazaybera8644 4 жыл бұрын
Lant neber Nobal. Yemigbhe
@kanyohaye
@kanyohaye 4 жыл бұрын
zemzem seid እማርኛ ሚባል ፊዱል ያላም የ ተጋሬ የ ኣክሱም ነውው !የ ዋይጦ ሽናሻ ፋርጣ ኩንፊል ስብስብ ነው እና እና ኣማራ ናኝ ባይ ይህ ባርያ እና እናንተ እኩል ናቹ ተጋሬ ኣስተምሮውሽ ነው!! No more ethiopia!!! ተጋሩ ከነዚ ማንነት ኣልባ ህዝብ ካልራቅን ወደ ድሮ ስልጣን ኣንመለስም!!! በውሸት ትርክት ሚኖሩ እንስሶች ለኛ ኣትነግሩንም!!!!
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 4 жыл бұрын
AXUM this guy is a hero amazing story wow
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ተባርክ
@slfes9208
@slfes9208 3 жыл бұрын
@@kurazaybera8644 ❤️❤️❤️
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ብሔራዊ ጀግናችን ነው። ለኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጆችሽ ዕውቅናን ስጪ። ቄሮ አገር በሚያምስባት ምድር ይህን ፍቅር የሆነ ጀግናን መሸለም ግድ ይላል።
@246894065
@246894065 4 жыл бұрын
ላለ ላቡኩ !!! በምን ቃላት ላድንቅህ !! ልዩ ነህ ፣ መልአክትን ከሞት የታደግክ መልአክ ነህ !!
@user-tu3hd4tw6v
@user-tu3hd4tw6v 4 жыл бұрын
ላሌ እንኳን ተወለድክልን የዘመኑ ጀግና
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
ወላሂ ጀግና ነህ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
ቃላት ስላጠረኝ ላሌ ወንድሜ ሰላምህ ያብዛው ፈጣሪ። ምንም ልጨምር አልቻልኩም፡ ከለቅሶው ጋር ስታገል ስለተከታተልኩት። ደሬ እድሜህ ይርዘም።
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
የሚገርም የሚያሳዝን ባህል ነው የተረዳሁት ግን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ መንገድ ህዝብን የሚታደግ መሳሪያ ያዘጋጃል ክብር ለድንግል ልጅ ተባረክ ጠንካራ ነህ አምላከ ቅዱሳን ከእንዲህ አይነት ልማድ ይሰውረን ያስፈራል
@user-og1iv7dg6q
@user-og1iv7dg6q 4 жыл бұрын
እድሜህን እደማቱሳላ ያርዝመው !
@tarikugetachew9745
@tarikugetachew9745 4 жыл бұрын
He deserve the Nobel prize
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
No Doubt
@videoroom485
@videoroom485 4 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝመው! እንዲህ ህፃናትን ከሞት ጥላ እንዳወጣህ እድሜ ዘመንህን ሙሉ ክፉ አይይህ! .....የታደልክ!
@rasteferiyamagisti6430
@rasteferiyamagisti6430 4 жыл бұрын
1ኛ ነህ እግዚአብሄር በዘመንህ ሁሉ ይቅደም ተባረክ
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
አሳዝኖም በጣም ይጣፍጣል እረጂም እድሜ ተመኘሁልህ
@abdulshakor6636
@abdulshakor6636 4 жыл бұрын
ጀግና አንተ ብቻ ነህ ለኔ
@nazarethketema4220
@nazarethketema4220 4 жыл бұрын
ላሌ ላቡኮ ከልብ እናመሰግንሃለን፤፤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ፤፤በወደፊት የስራ ጉዞህም በረከቱ አይለይህ፤፤መልካም ዜጋ ነህ፤ምስጋና ይግባህ፤፤
@truthsetsyoufree1809
@truthsetsyoufree1809 4 жыл бұрын
Amazing person. God bless you. From 🇪🇷🇪🇷
@sedrajood1839
@sedrajood1839 3 жыл бұрын
💞💞💞
@anwarmohammed6125
@anwarmohammed6125 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አንተን ተመስሎ ነው ያዳናቸው የእውነት መባረክ ነ ው አምላክ ዘርህን ያብዛው ይባርክልህ
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 4 жыл бұрын
So inspiring I am speechless
@gezahagngebremedhen6597
@gezahagngebremedhen6597 4 жыл бұрын
You are the king of omo. People. God bless you
@almazheriakos6458
@almazheriakos6458 2 жыл бұрын
Lale Laboki! God sent Angel!! National Hero!!!!!
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
@gebeyehugezahegn7326
@gebeyehugezahegn7326 4 жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ የክርስቶስ ባሪያ ብዬሃለዉ እናመሰግንሃለን ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 жыл бұрын
በዚህ ወጣት እድሜ አገራችን ውስጥ እንደዚህ አይነት ልማድ መኖሩ በእድሜ ከፍ ላሉትና ለተማሩት ሠዎች እንዲሁም ለነበሩት መንግስታት ታላቅ ውርደት ነው። ላሎ ቡኮን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@tigitigi9504
@tigitigi9504 2 жыл бұрын
በጣም
@marti6263
@marti6263 4 жыл бұрын
በስማም እንዴት ይሰቀጥጣል ባህሉ ኧረ በጣም ጎበዝ ነህ ጀግና
@user-eg7mn8cs7c
@user-eg7mn8cs7c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር። እንደናተ አይነቱን። ሰዎች። ያብዛልን
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
OMG አስለቀሰከኝ " ሕይወት አንዳንድ ጊዜ አስቸጋሪ ነው። እናም ማድረግ ያለብን ነገር ከእርሱ የበለጠ ጠንካራ መሆናችንን ማረጋገጥ ነው ፡፡ " እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፍቅር የሆንክ ሰው ነህ በተለይ ደግሞ በጣም ጠንካራ ወንድ ከወንድ በላይ ወንድ ! ። You made it my brother . You are a REAL MAN ! ! !
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 4 жыл бұрын
ላሌ ላቡኮ ጋሼ እድሜ ይስጥህ አይ ደሬ አለም ላይ እንዳንተ ጨዋታ የሚያዋዛ ሰው ያለ አይመስለኝም ጋሽዬ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ልክ አንደኦባንግ ቤቶ የሰብአዊ ተከራካሪ በእውነት እነዚህ ይጋንቤላ ልጆች ውስጣቸው ወርቅ ባህሪ አለ። በጣም ነው የምወዳቸው ላሌ በርታ አይዞህ ብዙ መስራት ለኢትዮጵያ ያስፋልጋታል።💚💛❤💕💕ፍቅር ተግባር ነው"💕ላሌ ድንቅ ሰው ነው ጋዜጠኛ ደሬም የሚደንቀኝ እሩቅ የሚራመድ ጠንቃቃ ባለሙያ ንግግረ ቁጥብ ነው።
@mubemuba4263
@mubemuba4263 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም አከብርሀለሁኝ ለ ህብረተሰቡ በተለያየ ፕሮግራም አስተማሪ እና ታሪካዊ አዝናኝ ዝግጅቶች ከ etv ጠቅላላ እዉቀት ገምሮ ከ አዜብ ወርቁ እስከምትሰሩበት ጊዜ እስካሁን ለኔ የምንግዜም አድናቂህ ነኝ ረጅም ጤና እመኝልሀለሁ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 4 жыл бұрын
ዋውውውው ተባረክ ላሌ! ደረጀ ድንቅ ሰዋችን ነው የምትጋብዘው ኧረ ሌሎች ጋዜጠኞችን አሰልጥንልን።
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
እውነት ነው በተለይ የሄ ካሌብ ሾው የሚባለው።
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 4 жыл бұрын
የረሳሁት እናንት እርጉማን የጴንጤ ፓስተሮች በየአዳራሾቻችሁ እያጓራችሁ ድራማ የምትሰሩ ትውልዱን ያመከናችሁ ከንቱዎች ከዚህ ድንቅ እና ብርቅ ሰው ለእግዚአብሔር መኖርን ተማሩ!!!
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
Inezi ya iko Pasteroch sayihonu beltew yemayixegibu ye American laam nachew.Yibelalu yichefiralu That is what they are.
@henokyalew9526
@henokyalew9526 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ በእውነት!!
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 жыл бұрын
ብርቱ ወንድማችን ሌላኛው የራሳችንን ገጽታ ነው ያሳየከን🙏🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍👈👈👈
@borbuwarit
@borbuwarit 3 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው የሰራኀኀው በእውነት...በሰማይም በምድር ከፍ የሚያደርግ...እድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ....
@getagethon3033
@getagethon3033 4 жыл бұрын
በእውነት የሰላም ኖቤል ሺልማትስ ላንተ ነበር ያልከው ኮሜንት ሰጭ ትክክል ነህ በእውነት ይህ ስው የፅድቅ ስራ ነው የስራ መማርም እንዲህ ሲጠቅም ነው ስው ተማረ የሚባለው በሀገራችን ተማሩ የተባሉት ጉዶች እርስ በርስ የባሉናል ይህ ደግ ስው ደግሞ የሺህ አመት ጎጂ ልማድ ማስቀረት ችሏል ሚሊዮን ህይወትን ታድጋል በሺህ አመት ሂሳብ
@lifegoesonethiopia3941
@lifegoesonethiopia3941 4 жыл бұрын
You are our hero long live brother.
@user-kb7gz1mu6y
@user-kb7gz1mu6y 4 жыл бұрын
ዋው እንደናተ ያሉትን ስናይ ተስፋ ይኖረናል እነ በቀለ ገለባን ስናይ ግራ ይገባናል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@hamble882
@hamble882 4 жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው። በፍፁም ሰምቸው አላውቅም ። ሌሎቹ ውጭ ሄደው ክፍት እና ዘረኝነትን ይዘው ዉደ ሀገር ተመልሰው ሰውን ከሰው ያባላሉ። ትክክለኛ የተማረ ሰው ግን እንዳንተ አስተሳሰቡ ቅን ይሆናል። በርታ ወንዴሜ።
@estifotsehay
@estifotsehay 4 жыл бұрын
OMG! I can't stop crying! What a wonderful person he is! what a personality he has developed! what would our 'politicians' and 'activists' feel when they have the opportunity to listen it!? Derie, it was an amazing approach! GOD BLESS YOU, LALE.
@winterwolf5510
@winterwolf5510 4 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ሳላስበው እንባየ ወረደ ኧኧኧኧኧ
@netsanetyirgalem8650
@netsanetyirgalem8650 4 жыл бұрын
I am proud of you😍❤😍
@minageorgo5855
@minageorgo5855 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስንት አይነት ባሕል ነው ያለው ሰውነቴ ሁሉ ተቀጠቀጠ ከአይምሮ በላይ ነው ። በነዚሕ ልጆች ቡዙ ነገር እግዚያብሔር ይሰራል በተለይ በትንሳኤ ለይ። ሁሉ ለበጎ ነው ። ወንድማችንም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ብየሐለሁ👏👏👏
@ET-ob7xr
@ET-ob7xr 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጀግና! ደግ! ርህሩህ! ሙሉ ሰው!
@negashhabtemariam4449
@negashhabtemariam4449 4 жыл бұрын
For me no one hero than this guy.God bless you
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
For me to God bless him
@bizunehfikru
@bizunehfikru 3 жыл бұрын
@@senayetedema5412 yy
@bizunehfikru
@bizunehfikru 3 жыл бұрын
@@senayetedema5412 y
@bizunehfikru
@bizunehfikru 3 жыл бұрын
@@senayetedema5412 _y
@bizunehfikru
@bizunehfikru 3 жыл бұрын
@@senayetedema5412 _y
@ethiopia7485
@ethiopia7485 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ደሬ! አርትስ ቲቪ እድለኛ ነው ሁሌም በቲቪ ፕሮግራም እንዲኖርክ ስመኝ ነበር ከልቤ ነው ።ሃዜብ አብራው ብትኖር ስል ነበር ግን ዛሬ ለዛ አዋርድ ላይ ጓዳውን እንደምታንጎዳጉድ ስሰማ ተደሰትኩ እድሜ ይስጣቹ ከጤና ጋር።እኛ ሰው ሲሞት ብቻ ነው የምናከብረው ክብር ይገባቹሃል።
@zabibahussein6322
@zabibahussein6322 4 жыл бұрын
ሰው ብሎ ዝም ነው ላሌ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ለኛም ልቦና ይሰጠን ደረጀ በጣም አናመሰግናለን ይሄንን ድንቅ ሰው ሰላቀረብክልን
@alsaalsa8279
@alsaalsa8279 4 жыл бұрын
ደሬ ድምፅህን እወደዋለው የሚንጊዎችን አሳዛኝ ባህል ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ላሌ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ደርዬ በነዚህ ማህበረሰቦች ብዙ አጒጊ ባህል አሳዛኝም አለ ጒርጉሩልን እድሜ ይስጥህ.
@fitsumtibebe3135
@fitsumtibebe3135 4 жыл бұрын
ተባረክ
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 4 жыл бұрын
ደረጀ የአመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ያቀረብክልን አንተንም ላሌ ጀግና ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ልቤን ነው የነካው ስለ ኢትዮጵያ የገለፅክበት መንግድ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
የዳዊት አምላክ እግዚአብሄር ታላቅ ነው እወነት ሰው ነህ አንተ👏 ጋሽ ደረጅ በጣም እወደውታለሁ አከብሮዎታለሁ😍
@emmushet
@emmushet 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እጅግ ልብ ይነካል::
@honeyyemam8543
@honeyyemam8543 4 жыл бұрын
God bless you my brother 💚💛❤️
@abebahaile898
@abebahaile898 4 жыл бұрын
Geta ybarkhe
@aprime9998
@aprime9998 3 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ኢትዮጲያውያን በጣም ነው የሚደንቀው ካንተ ብዙ ግንዛቤ አግኘሁ እውነትም ጀግና ነህ ንግግርህ የወደፊት የተስፋ ፍሬ የሚሰጥ ኡፍፍፍ አስተዋይ ብሎ ዝም ይመችህ።
@ehittesfaye6657
@ehittesfaye6657 4 жыл бұрын
ቃላት የማይገልጽህ መልካም ስው ተባረክ
@oromay02
@oromay02 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ
@abmo321
@abmo321 4 жыл бұрын
ሰው ማለት እንዲህ ነው ::
@kalooshah8417
@kalooshah8417 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጀግና ሰው ነው ላሌ ላቦኮ እድሜ ጤና ይስጠው ላሊ የአባትክ አስተዋፆ አለበት አምላክ ከነ ቤተሰቦችክ ይጠብቃቸው።
@aklilubashe
@aklilubashe 4 жыл бұрын
ክርስቶስ የለወጠው ሰው ላሌ
@sileshibogale9398
@sileshibogale9398 4 жыл бұрын
ይሕ ሠው በመንግሥትም ሆነ በበጎ ፈቃደኞች ሊረዳ ይገባል።
@bx5831
@bx5831 3 жыл бұрын
በስመ አቭ አግሬን አላወቅኋትም።ኪኒያ ለትምህርት ወደ አምስት አመት ተቀምጨ ነበርና አንድ ቅዳሜ አንድ ኬንያዊ national geography magazin ላይ የታችኛውን ከንፈራቸውን እጅግ በጣም በሽክላ ለጥጠው የሚያጌጡ ሰዎችን ኢዮጵያዊያን ሽያሉ ሲሳሳቁ እነዚህ ኢትዮጵያዊያን አይደሉም በፍጹም ብየ ዱላ ቀረሽ ክርክር ስገጥም ትዝ ይለኛል።አገራችን ገና አላወቅናትምኮ ሰዎች።ወያኔም ይኸንን ተጠቅሞበታል።አሁንም እያንዳንዱ ማህበረሰብ በስርአተ ትምህርት መካተት አለበት።በጣም እንወድሃለን ላሌ።በድንቁርናችንም ይቅት በለን።የአገራችን ስርአተ ትምህርት ሊይፍሩ ይገባል።ምሽነሪዎች ይኸንን ሁሉ ቀዳዳ ተጠቅመው ጎድተውናል።ወይ ጉድ።"የብሄረሰቦች ሙዚየም" የተባለችው ዕውነት ነው።
@ab-jr3he
@ab-jr3he 3 жыл бұрын
አዎ በኡናት እግዚያብኔር ሺአመት ያኑረዉ የኔ ጌታ
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 4 жыл бұрын
You are a miracle worker of Jesus. From your conversation God called you to save these children and you did it. Great Job and welldone. Let God bless your journey.
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 жыл бұрын
ምንአለ በምትችለው ቋንቋ ብታወራ የሰው ቋንቋ ከመሰባበር
@user-fj1dy8qh1c
@user-fj1dy8qh1c 3 жыл бұрын
@@ahadutemesegen7817 ክክክክክክክክክ
@fikrebelay639
@fikrebelay639 4 жыл бұрын
እንዲህ ዓይነት ልዩና ጠንካራ ስብዕና ያላቸውን ዜጎች በብዙ መደገፍ አለባቸው እላለሁ ይብዙልን::
@Hagere214
@Hagere214 4 жыл бұрын
I have never seen someone like you you are an Angel !!! God brought you on this earth for reason God Bless you🙏🙏
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 4 жыл бұрын
አላህ ይርዳህ አብዝቶ ለነዛም ጥሩ ማስተዋልን ይወፍቃቸው በጣም ያማል ያደነግጣልም
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 4 жыл бұрын
መቼም ደረጃ ኃይሌን የመሰለ ጋዜጠኛ የክፍለ ዘመን አንድ ቢፈጠር ነዉ ደሬ በጣም እንወድሃለን
@iamfree347
@iamfree347 4 жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌ ተባረክ ይህን ብርቅየ ዜጋ ስለአሳየኸን በጣም ይገርማል ላሌ ላቡኮ ይህን ትውል ስለታደግህ ተባረክ
@betcyt7031
@betcyt7031 3 жыл бұрын
What an amazing and wise man🤔🤔 "አዎ ፍቅር የሚገለጸው በተግባር ነው!!😊😊" እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ🙏🙏🙏
@yonasawoke3609
@yonasawoke3609 4 жыл бұрын
ድንቅ ስራ! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ደረጃ ሀይሌ ትንሽ ላላ አድርገው
@taddesselakew2712
@taddesselakew2712 4 жыл бұрын
Lale, You are great Ethiopian! Let GOD bless you and your father!
@beatdebacker1953
@beatdebacker1953 4 жыл бұрын
Hé is nobel Ethiopian like abiy 1love 💚💛🧡,😢😢😢🌿🌿🌿🌿
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 4 жыл бұрын
ላሌ ላቡኮ የሰው ጥግ ነህ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ልብ ያድለን:: የልጅነትህን እድሜህን የጨረስክበት የሰዉን ህይወት የማትረፍ ዘመን የሚገርም የሚደንቅ ነው:: አንተን አለማገዝ በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል:: የኔ ጌታ አስለቀስከኝ በእንባ ነው ያየሁት:: ተባረክ ዘመንህን ሁሉ ደስታ ይግጠምህ ረጅም እድሜ ይስጥህ...... 🙏🙏🙏
@ethiopias1724
@ethiopias1724 3 жыл бұрын
ሰው መምሰል ቀላል ነው!! እንዳንተ ሰው መሆን ግን ከባድ ነው!! አላህ ዘርህን ይባርከው😘🙏
@user-mx8sr7ul7c
@user-mx8sr7ul7c 4 жыл бұрын
ወንድሜእግዚያብሔርይጠብቅህ
@waffiki
@waffiki 4 жыл бұрын
what a nice man. God bless him. i never knew this was happening in Ethiopia. my prayer is for all his tribe to be educated, successful, and rich.
@kimaskimas5067
@kimaskimas5067 4 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ይሄን ኢንተርቪው ባለማየቴ ቆጨኝ ላሌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እውነትም አንተ መላዐክ ነህ ካለመኖር ወደ መኖር ከሞት ወደ ሂወት የሰውን ልጅ መታደክ ከባድ ነው ሂወትህ ከንጉስ ዳዊት ጋር ትመሳሰለብኝ እሱም እንዳንተ እረኛ ነበር አምላክ ፀጋ ሞገስ ሰቶት ነው እስራኤሎችን የታደገው አንተም አምላክ የመሰማትን ሞገስ ሰቶሃል ስለእውነት ይቺን ምድር ውረስ ተባረክ በብዙ ደርዬ ቅን ሰው አንተም ኑርልን አባቴ
@hhuu202424
@hhuu202424 4 жыл бұрын
እውነት ነው አንተ ንፁህ ሰው የተባረክህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ህሊና ለሌላቸው ሰው ለሚገድሉት ለኦነግ እና ለወያኔ ከአንተ ትምህርት ቢወስዱ ሰው መባል ይችሉ ነበር
@hailejesus3275
@hailejesus3275 4 жыл бұрын
Woww የሚገርም ቅን፡መልካም ወንድም እ፡ር ዘመንህን ይባርክ
@fernaglyes5327
@fernaglyes5327 4 жыл бұрын
What a wonderful idea and courage well done brother
@user-ep7qb9fw2e
@user-ep7qb9fw2e 4 жыл бұрын
የውነት ከልብ ነው ያዘንኩት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ የአላህ እንደ ጃሂሊያ ዘመን ማረድ አሁንም አለደ ደሞም ባገራችን ያሳዝናል እባካችሁ ይሄንን ባህል ተባብረን እናስተው
@marthashitaye9957
@marthashitaye9957 4 жыл бұрын
በዚህ እቤት ቆዩ በተባለበት ወቅት ላሌ ላቡኮ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ያደረገዉን ቆይታ ማየት በእዉነት መባረክ ነዉ፡፡ Lale Labuko ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@addisuginbu5535
@addisuginbu5535 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ። ፈጣሪ በአንድ ሰው አለምን መቀየር ይችላል።
@handaproduction2279
@handaproduction2279 4 жыл бұрын
እነ ጀዋር የሰው ደም ይጠጣሉ እዚህ ደግሞ ያልተነገረለት ጀግና ትውልድ ያድናል!
@frommykitchen3973
@frommykitchen3973 4 жыл бұрын
HANDA PRODUCTION yes ፈጣሪ የጀወር አይነቷንእናት ማህፀን ድርቅ ይድርገው ቆዳው ቀልቶ ውስጡ የጠቆረ ሰይጣን
@kidusmegnot9507
@kidusmegnot9507 4 жыл бұрын
Good bless you more. You are a messager to your community. You are a good example to all of us.God may keep you.
@abebenegeri1823
@abebenegeri1823 4 жыл бұрын
Before blaming Jawar know about the main aim of Jawar about Ethiopia. No one is better than Jawar for Ethiopian unity by now. Please, ignore pseudo politics. This is the advice I have for you.
@Seb15
@Seb15 4 жыл бұрын
ሰው ባለመውቀስ ማድነቅ ኣይቻልም እንዴ ምን ዓይነት ክፋት ነው
@natebersh6507
@natebersh6507 3 жыл бұрын
Abebe Negeri hum .... 100s of pseudo life right?
@eyobshibabw3173
@eyobshibabw3173 4 жыл бұрын
💚💛❤️ ድንቅ ኢትዮጽያዊ ምንም ከኢትዮጵያ ሳያገኝ በከፍተኛ ደረጃ ሃገሩ የሚወድ ወንድማችን ላሌላቦኮ !!!
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 4 жыл бұрын
Wow አሁን አንተም እኔም ለሀገሪቱ ዜጋ እንባላለን አንተ እጅግ በጣም የጀግና ጀግና ምን ልበልህ ቃላት የለኚም አላህ ጥሩ ነገርን ይመንዳህ ጀግና ጀግና መንግስት እና የሚመለከተው አካል ላንተ የሆነ ነገር አድርጎ ለሕዝብ ማተዋወቅ አለበት እዉነት ወላሂ ነው የምልህ ስሰማህ ህልም ወይም ፊልም ነው ሚመስለው አቦ ሰላምክን እስከ ቤተሰቦቺህ ያብዛልህ እጅግ እንወድሃለን አላህ ይጨምርልህ
@0142bigt
@0142bigt 4 жыл бұрын
Lale, you are an angel . May God bless you and your family thank you!
@bintseidomar7856
@bintseidomar7856 4 жыл бұрын
አገሬ ጂንካ አቤት ደስ ሲልልልልል
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 жыл бұрын
በስማን ጀግናነክ እረጅጅጅጅጅም እድሜ ከጤ ናጋ ይስጥክ ቸሩ መደሃኒያለም
@geniigenni3262
@geniigenni3262 3 жыл бұрын
በሰመአብ ወልድ ምንድነው የምሰማው ጉድ ወይኔ ወይኔ በዚህ ሁሉ ዘመን ያለቁ ህፃናትን ቤቱ ይቁጠረው እህህህህህ
@waffiki
@waffiki 4 жыл бұрын
His mum is right, in her womb, God has blessed him.
@sigmam6557
@sigmam6557 4 жыл бұрын
What an amazing job you had done ✅
@uzumakimamula
@uzumakimamula 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ዘጊቼ ነው ያየሁት በጣም እሚዘገንን የሚያም እምነት ነው እናትኮ ልጅዋ አብልታ አጥባ አጥብታ ስታስተኛውኳ አታምንም እንኳን አይንዋ እያየች ልትቀማ እጅግ ይዘገንናል ግን አልሀምዱሊላሂ አላህየአንተን የፈጠረላቸው ጌታ በርታየኔ እንቁ አንተ ወርቅ ብሎም አልማዝ እንቁ ነህ ከባለቤት ከልጆችህ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጵያ አገሬ ታድላ እንዳንተ አይነት ልጅ አፍርታለች ውስጥህ በጣም ነጭነጭነጭነጭ ነው
@jjffgg3790
@jjffgg3790 4 жыл бұрын
ጀግና ነክ አላህ ይጠብቅህ
@foziamohammed8682
@foziamohammed8682 4 жыл бұрын
Omg i can't stop crying..... U ar a brave man ..... Proud of u
@nigisteshete6697
@nigisteshete6697 4 жыл бұрын
እውነትም የክልሉ መለአክ
@amanuelabebe9832
@amanuelabebe9832 4 жыл бұрын
ይህ የ ታላቁ የ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ዉጤት ነዉ !!! ክብር ለ እግዚአብሄር ይሁን!!! እግዚአብሄር ሚሽነሪዎቹን እና ላሌን አብዝቶ ይባርክ !!!May God Bless you lale, you are my hero !!! and God bless the missionaries, This is the fruit of Jesus Christ Gospel ! Gospel can change everyone.... Wow !!!
@habtamutesfayeduressa8233
@habtamutesfayeduressa8233 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ፤ ብዙዎች በህፃናት ስም በአጥት ሀብትን በሚያካብቱበት ሀገር እንዳንተ ዓይነት እውነተኛ የፈጣሪ መልእክተኛ ማግኘት ትልቅ ተስፋ ነው ፤ ልቤን ነው የሞላሄው፡፡ ፈጣሪ ይክፈልህ ፤ አንተ የዘመናትን መርገምት ያስቀረህ ፣ ብዙዎችን ከሞት ጥላ አስመልጠህ በህይወት እንዲኖሩ ምክንያት የሆንክ ፣ የማህበረሰቡን ዓይን ገልጠህ ከአጥያት ጭካኔ ሥራ የገለጥክ ትልቅ ልብ ያለህ የተገባር ሰው ነህ ፡፡ ተባረክ የማከብርህ LALE LABUKO
@adigamo
@adigamo 4 жыл бұрын
የላሌ ላቡኮን ስራ በአይን ካዩ እና ህያው ከሆኑ ምስክሮች አንዱ እኔ ነኝ:: ፕሮጀክቱንም እስከ ስፍራው ድረስ ሄጄ ገምግሜ ነበር:: ልጅ ወልዳ ከልጇ ጋር ከህብረተስቡ መካከል ተገላ ብቻዋን ጫካ የተቀመጠችን ሴት ልጅ በአይኔ አይቻለሁ:: ላሌ የስራዎቹን ሩብ እንኳን አልገለፀም:: የእሱ ነፍስ አዲን ስራ ከግብ እንዲደርስ የመንግሥትንም ሆነ የሌሎች ለጋሾችን ድጋፍ በፅኑ ይፈልጋል:: በነገራችን ላይ በእነ ላሌ መንደር ከኦሞ ወንዝ አጠገብ ሎጅ አለ:: የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ቢን ክሊንተን በሄሌኮፕተር ሄዶ ጎብኝቶ ነበር::
@biniboss7533
@biniboss7533 4 жыл бұрын
ግሩም ግሩም ግሩም
@hagereethiopia6930
@hagereethiopia6930 4 жыл бұрын
This person will undoubtedly bring another Nobel Prize to Ethiopia. His works need to be public to the world. Another place to nominate him is for the CNN award. We need to do something.
@user-fq3yl1iu4d
@user-fq3yl1iu4d 4 жыл бұрын
ደሬ እድሜህ ይርዘም እንድዲህ ኣይነቱን ጀግና ስላመጣህልን ምስጋናየ የላቀ ነው በነገራችን ላይ ጉምዝ ማህበረሰብ ውስጥ ቀይ ሰውን በቀስት በመግደል እንደጀግንነት ነው ከዛም ኣልፎ ቀቅለው ይበሏቸዋል ይሄን ነገር መረጃውን ሰብስበህ ለህዝብ ይፋ ብታረግልን ይሄ ጎጅ ባህል ይቀራል ብየ ኣምናለሁ. ይሄን ኮሜንት እምታነቡ እህት ወንድሞቸ የዜግነት ግዴታቹሁ እንድትወጡ ኣሳስባለሁ ለደሬ ኣድርሱልኝ ኣደራ ኣደራ ኣደራ እላለሁ ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር.
@mametetemke868
@mametetemke868 4 жыл бұрын
What a wonderful man? Bless you more 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,7 МЛН
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 351 М.