በደብረብርሃን ከተማ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ የእናንተን ድጋፍ እንደሚሹ ለማሳየት ያደረግነው ቅኝት

  Рет қаралды 19,271

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Жыл бұрын

Пікірлер: 208
@kesishailemelekotgirmatube7285
@kesishailemelekotgirmatube7285 Жыл бұрын
ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው ለተራቡት ፤ በደብረብርሃን ተፈናቅለው ለሚገኙት እንዲሁም በተለያዩ ችግር ፤ በእጦት በጎዳና የሚገኙትን ወገኞቻችንን ስጋዊም መንፈሳዊም እገዛ ለሚያስፈልጋቸው እንዲሁም ለተቸገሩ አብያተ ክርስቲያናት እርዳታ ለማከናወን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተዘጋጅቻለሁ እናንተስ? በዚህ የበረከት ስራ ላይ ለመሳተፍ ተዘጋጅታችኋል? የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ( 1000532224849 ) ዳሽን ባንክ ( 5012102219021 ) አማራ ባንክ ( 9900005312977 ) የመዳን አጭር መንገድ ወገንን ማዳን ነው፡፡ የመፈወስ ቀላሉ ጉዞ ለሌላው ፈውስ መሆን ነው፡፡ የመደሰት ነጻው አቅጣጫ የሌሎች ደስታ መሆን ነው፡፡ ሰላም የማግኘት ቅርቡ በር ሰላምን ለሌሎች ማስገኘት ነው፡፡ ከሕመም የመጠበቅ ትልቁ ጸሎት ለታመሙት መጸለይ ነው፡፡ ለውድ ምዕመናን “ደቀ መዛሙርትም እያንዳንዳቸው እንደ ችሎታቸው መጠን አዋጥተው በይሁዳ ለሚኖሩት ወንድሞች እርዳታን ይልኩ ዘንድ ወሰኑ፤” - ሐዋርያት 11፥29 ቅዱሳን አባቶቻችን እርዳታ ምን ጥቅም እንደሚያመጣ በስራቸው አሳይተውናል አሁን የምላችሁ አንድ ነገር ነው የፅድቅ ስራ ፣የመንግስተ ሰማይ መግቢያ ቁልፍ በደብረ ብርሀን አለ ኑ እናቶቻችሁን እርዱ ኑ አባቶቻችሁን እርዱ ኑ ወንድሞቻችሁን እርዱ ኑ እህቶቻችሁን እርዱ ኑ ልጆቻችሁን እርዱ (የላካችሁትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር በ 0942175037 በዋትሳፕ what’s up ላኩልኝ❗️) አለሁ በልዋቸው በሰማይ ሌባ በማይሰርቀው ብል በማይበላው መዝገብ ጥሪት አኑሩ ስለዚህ ባለን ልክ፣ በተሰጠን አቅም፣ በምንችለው ሁሉ፣ በእውነተኛ ልፋት ድረስ ወገንን እንደራስ እንርዳ፡፡ ሰውን ለማገዝ ገንዘብ፣ ጸጋ፣ እውቀት፣ ዝና አያስፈልገውም፡፡ ፍቅር ብቻ በቂው ነው፡፡ መልካም የበረከት ስራ!
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ለበረከቱ ያብቃን እባኮት አባ ሥልኮትን ያሥቀምጡልን
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 Жыл бұрын
የአባቴ ልጅ ተባረክ ይህ የበረከት ሥራ እንደያመጣልጠን መች ነው
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
እሽ አደእግዚአብሔር ፈቃድ ቸሩ መድሀኒአለም ቢፈቅድልኝ እኔም እልካለሁኝ አሁን ስራ ፈትቼ እረፍት ቤት ነኝ ስራ ከገባሁኝ ርግጠኛነኝ ልካለሁኝ
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 Жыл бұрын
ሃይማኖት ኢና አውነት ታቃላችኡ endye!❓️❓️ትላንት ኢና ዛሬ የትግራይ ሕዝብ ስታስርቡ ኢና ስታርዱት አልንብረም ‼️❓️አንዝህ አማራ ሰለ ሆኑ ነው ❓️❓️❓️ምድረ ኣሰመሳይ ሰው በላ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
@@noahpaulos5931 ወይ አችልጂ ባይንሽና በብሌንሽ ያየሽውን አውሪይ ተናገሪይ ምን ያህል ርግጠኛ ነሽ ተው ይሔን በብሔር መከፋፈልን ስለ ትግራይ መራብና መጠማት የራሣችሁ የመንግስት አመራራችሁጂ ሌላው ህብረተሠብ አይደለም ተይ ክፉ አትናገሪይ እኛንም አታናግሪን ወቅቱ የፆምና የፀሎት ጊዜየ ነው ወደ ፈጣሪሽ ተመልከች ፀልይ
@gecholij4005
@gecholij4005 Жыл бұрын
አባት ከመንጋው ጎን ሲቆም እንደት ደስ ይላል የእኔ እንባ ይፍሰስ የኔ አባት ፈጣሪ መፍትሄውን ይስጣቸው
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j Жыл бұрын
እወ ለኣማራ ብቻ ለለው ግን ስንት???
@michalmulukhen776
@michalmulukhen776 Жыл бұрын
ቀሲስ ለይለመለኮት ግርማ ወንድሙ ያባቱ ልጅ እርሦም አባታችንም መላከመንክራትን የመሠሉ አባቶቸን የሠጠን ቅዱስ ፀባኦት ይክበር ይመስገን አሜን።
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 Жыл бұрын
አሜን❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Жыл бұрын
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ትልቅ ሥጦትታ ተስፋ ነው ያበርከቱት ተስፋ ሰጪ ያልፋል 😢😢❤❤❤
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይድረሥላቸ ወገኖቼ ሁላችንም ያቅማችንነ እንርዳ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አስባት ኢትዮጵያን 😭😭🙏🏿
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Жыл бұрын
እግዛብሄር በቸርነቱ ይስባችሁ🤲
@kindublayi6993
@kindublayi6993 Жыл бұрын
ቀሲስ ሀይለ መለኮት ግርማ እንዳንተ ያሉ አባቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ከእስራኤል ሀገር ኑ ለእግዚአብሔር እናበድር በሚባል ማህበር የተሰበሰበ ብር አለ ብሩ ለመላክ አንተጋር ማነጋገር እንፈልጋለን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
የብልፅግና ውጤት ነው እሱ ሰላም ቢያስከብር እንዲ ባልተሰቃዮ ያማል እግዚአብሔር ፍርድልን ለህፃናቶችክ ስትል😢😢😢😢😢
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Жыл бұрын
የአባታችን ልጅ መልካም ፍሬ 💓💓💓💗💗💗😍😍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል የአባ ግርማ ልጅ ራሳቸውን ተኩልን አቤት ትህትና እግዚአብሔር ይመስገን ከውዳሴ ማርያም በላይ ስጦታ ምንም የለም
@Tube-tf1ot
@Tube-tf1ot Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንአሳባት
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁ መምሀራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት አሜን ሰው በሀገሩ ተሰዶ ተፈናቅሎ ማየት ከባድ ነው እምዬ አገሬ ሰላምሽ ናፈቀን
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አተ መሐረነ እርደነ😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭
@tamagnbemnet3305
@tamagnbemnet3305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
@saratube8487
@saratube8487 Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔቅን ኡፍፍፍፍ እግዚኣብሔር ይድረስላቸው😭😭😭
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
የግፍ ጥግ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን መልካም ሠሪ አስነሳልን ። ሰዉ በሀገሩ እንደት ሰላሙን ያጣል ።😢😢😢
@ruthina1927
@ruthina1927 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለዘላለም ትኑር ደግ አባት እንደዚህ ስራው ይመሰክራል ተግባርም ይናገራል ተባረኩልን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ወገኖቼ በፍፁም ተስፋ እዳቆርጡ ተዋህዶዬ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እንደ እናንተ ያሉት ቀናዎቹን ያብዛልን የረዳችሁም እግዚአብሔር ቤታችሁን ህይወታችሁን ይባርክላችሁ ለእኔ ለደካማይቱ በረከታችሁ ይደርብን አሜን ፫ በስቃይ ውስጥ ላላችሁትም እርሱ በቸርነቱ ዘላቂ ሰላምን ያምጣላችሁ ያጽናችሁ አሜን
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
ሰናይትየ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@ida939
@ida939 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ዎትን ያርዝምልን
@zebiderzenebe5595
@zebiderzenebe5595 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚአብሔር ውሎታዎትን ይክፈሎት
@rollamall1207
@rollamall1207 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 Жыл бұрын
አባታች ቀሲስ አይለ መለኮት ግርማ ፀጋና በረከቱን ያብዛሎት በእውነት ለወጎኖቻችን አምላክ ይድረስላቸው አሜን አሜን አሜን
@tarakuwait326
@tarakuwait326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባቶቻችን በቃ ይበለን በጣም ያማል ያሳዝናል አይ
@tagiashito9348
@tagiashito9348 Жыл бұрын
አግዚእብሔር፡ሀይ፤ይቅር፤በሊን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-en1gr4ge2h
@user-en1gr4ge2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎት ይድረሰን አቤቱ ሆይ አስባት ሀገራችን😭😭😭😭
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ጌታዬ ፍጥሩህን ታደግ🙏🤲🤔🤔🤔😭😭😭😭😭 አባታችን ኑሩልን🙏😭😭😭
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 Жыл бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተን የሰጠን አምላክ
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት የለአክልን😢😢😢
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ባርትሉን 🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 Жыл бұрын
😭😭😭😭💔💔💔እባክክ ፈጣሪ ሆይ ዘንበል በልልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችን ሲል ብዙ መከራ ተቀብሎ እኛን ከሀጢያት ባርነት አውጥቶን ሳለ የደም ዋጋ የከፈለልን እግዚአብሔር ይሄን የመከራ ግዜ ያሳጥረው አይዞን ወገኖቼ የማያልፍ ነገር የለም በቃቹ ይበለን😭😭💔💔💒💒💒💚💛❤️🤲🤲
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 Жыл бұрын
ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ፈጣሪ ሆይ ድረስላቸው አይዞን ወገኘ
@zewdi6546
@zewdi6546 Жыл бұрын
እድሜ ይሥጦት የመምህር ግርማ ፍሬ
@sarayijjk2443
@sarayijjk2443 Жыл бұрын
እውነት መምህር እግዚአብሔር ይርዳው ግን ያሳዝናል አዝነናል አይይይይ ሀገሬ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝን😢😢😢 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mekdswenksht9975
@mekdswenksht9975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ን አስባት
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
መምህራችን ❤️
@tizitatizita7367
@tizitatizita7367 Жыл бұрын
ቃል የለኝም 😢😢😢😢 ብቻ ሰለዚህም እግዚአብሔር ይፈርዳል ☝️☝️
@Mari-mh7yn
@Mari-mh7yn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራቺን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አለ ለወገኖቻቺን እግዚአብሔር ይርዳን ሁላቺንም 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የኔ ሀጢያት ነው ይሄን የሚያመጣው አቤቱ ማረን ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ😭😭😭 እግዚአብሄር ይስጥዎት ። በፀሎታችሁ የኢትዮዽያ መከራ ያብቃ😭🙏
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Жыл бұрын
መምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын
አቤቱ፡ጌታ፡ሆይ፡አሥባቸው፡ማረኝ
@fuff9372
@fuff9372 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እደናታ አይነቶቹን አባቶች ያብዛልን ሰማያዊይ ዋጋ ያርግላችሁ
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-kh6np4bx8o
@user-kh6np4bx8o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ያስባት
@biriyeb1178
@biriyeb1178 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ስለኪዳነምህረት ስለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስለ አባታችን ተክለሐይማት ስለክርስቶስ ሳምራ ስለ አቡነ ሐብተማርያም ስለ አቡኪሮስ ብለህ በረሀብ በቸነፈር አትቅጣን ተለመነን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ጌታሆይ በምህረትህ አስበን😭😭😭
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አቤት የወገኔ ስቃይ አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቶቻችን እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅልን
@user-hc8ss9wl6z
@user-hc8ss9wl6z Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ያማል በእውነት
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከክፉ ነገር ይሰዉርልን🙏
@sunnights6561
@sunnights6561 Жыл бұрын
በጣም የምወድዎ የማከብርዎ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ergochanel
@ergochanel Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን😭
@beba5182
@beba5182 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይርድችው 🙏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ቀሲሰ እውነት በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው ግን በምን ምክንያት ነው የተፈናቀሉ🥺😥
@alexmedia1817
@alexmedia1817 Жыл бұрын
እንዴ አራት አመት ሞላቸውኮ ከወለጋ መጤዎች ናቹ እያሉ ማሳደድ ከጀመሯቸው እነዚህም እድለኞች ናቸው ማለትም በህይወት ተርፈው አምልጠው መተዋል ምክኒያቱም በህይወት ማምለጥ እንኳን እንዳይችሉ ተደርገው እስካሁን እየሞቱ ያሉ አሉ እስኪያልቁ በጣም ያሳዝናል ከብንሻጉል ጉምዝ ከሰሜን ሽዋ ከራያ በወያኔና ኦነግ በግፍ የተፈናቀሉ ናቸው የሚያሳዝነው ደግሞ መንግሥት ዘወር ብሎ አያያቸውም ምክንያቱም የፖለቲካ ትርፍ አያገኝባቸውም የሚስጨንቀውም ኃይል የለም ረዳሃቸው ብሎ የገንዘብ እርዳታ የሚረግለትም የውጪ መንግሥታትም የሉም እንደዚህ ለነብሱ ያዘነ ካልሆነ በስተቀርም ለምን መንግሥት አይረዳቸውም ወይም እንርዳቸው የሚል ታዋቂ ሰውም ሆን የህዝብ ነን ባዮች የፖለቲካ ፓርቲዎችም የሉም ምክንያቱም የፖለቲካ ትርፍ አያገኝባቸውም ያሳዝናል አራት አመት ሙሉ የሞቱት ሞተው የቀሩትም በርሃብ እየተሰቃዩ ነው ያሉት አይ ኢትዮጵያ አስቃባጭ እና ከባለ ግዜ የሚሄድ ህዝብ ያላት ለተጎዳ ሳይሆን ለጎጂ የምትሆን ሃገር ።
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
​@@alexmedia1817 ያሳዝናል😢😢😢😢😢
@alexmedia1817
@alexmedia1817 Жыл бұрын
@@user-hy6px3bw9s በጣም እንጂ ነው የሚያሳዝነው አይ ወገን አልባ መሆን
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
@@alexmedia1817 ልኡል እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ🙏
@alexmedia1817
@alexmedia1817 Жыл бұрын
@@user-hy6px3bw9s አሜን ከሱ ውጪ ማን አለን የምንማፀነው ታዲያ እህቴ
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Жыл бұрын
ኣባቶች እግዚኣብሔር ይስጦት ተባረኩልን እድሜና ጤና ይስጣቹ
@betelhemabateayele7107
@betelhemabateayele7107 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 Жыл бұрын
እግዝቤሔራ፡ሆይ፡እበክህን፡አያቻዉ😭😭😭❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
የኔህ እሩሩህ የማን ዘር ነህ አባትህ ያሰተማሩህን ነው የገበርከው አሁንም ዘራቹ ይብዛልን
@dubairak9714
@dubairak9714 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🎤🎤🎤🙏🙏🙏
@uaesharjah
@uaesharjah Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቸው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወገኖቸ 😭😭😭😭😭
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Жыл бұрын
ኦ እግዚኣብሔር ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን ያን ኩፉ ጊዜ ኣሳጥረው እባክህ ህዝብህን ኣስብ ሃጥያታቺን በደላቺን እቅር ብለህ በደግነትህ ደግ ግዜ ኣምጣልን ያማል 😭😭😭😭 በእውነት የሚጠሙና የሚሰደዱ ድሃዎች ብጹኣን ናቸው እግዚኣብሔር ይደርሶላቸዋል እና ኣይዞቹ ጹኑ እግዚኣብሄር በቅርብ ጊዜ ይመጣል ይፈርዳል!!!
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን😭😭😭💒🤲
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዬጵያን አስባት ማረን አቤቱ ማረን እንደቸርነትህ አእንደ ሀጥያታችን ሳይሆን
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
God, please help our people help our country they suffering too much. God bless you my sister and my brother I’m gonna be everything to be OK God go on her hell bus🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Жыл бұрын
አምላኪ ሆይ እፍፍፍፍ 😭😭😭
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
እመቤቴ ትርዳን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 Жыл бұрын
God Bless You Kesis
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
😢😢😢እግዚአብሄር ደጉን ዘመን አምጣ
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
ሰዉ በሃገሩ መኖር አቃተዉ 😢😢😢😢😢አቤቱ በቃ በለን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 Жыл бұрын
ታረቀን ማረን ይቻልሀል በቃበለን
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Жыл бұрын
ይሄንን ደግ ህዝብ ነው የፈተነዉ ለበጎ ነው የተባረከ ይሁን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተሻለውን ቀን ያምጣልን
@hkeesam4008
@hkeesam4008 Жыл бұрын
ወላዲት አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ህዝብችን ይጥብቅልን😢😢😢😢🤲🤲🤲
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
የኔ አባት የኔ melekam😭😭😭❤️❤️❤️
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 Жыл бұрын
ያማል ያልፍል እሄቀን ወገኖቸ
@wubalemkidanu2264
@wubalemkidanu2264 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Жыл бұрын
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ እንባችንን አብስ በቃ በለን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን🤲🤲😭
@Ye_Kidusan_Mahibere
@Ye_Kidusan_Mahibere Жыл бұрын
የእውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል ይህም ቀን ያልፍል
@addisteshom5793
@addisteshom5793 Жыл бұрын
Egzihiber yesteh ❤❤
@haregewoingebremichael1576
@haregewoingebremichael1576 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይባርክህ
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
አይይ ወገኖቼ እኔ ልቸገር አርሶና አፍሶ የሚያበላው በችግር ሲሰቃይ ማየት ያማል ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኘን
@abebugebeyehu3205
@abebugebeyehu3205 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሁ ለተቸገር ፈጥነው በመደረስሁ የአባት ደንቡን በማደረግሁ
@trahasgideyi4595
@trahasgideyi4595 Жыл бұрын
ኤልሻዳይ ሰላሙን ይላክልን ሰለ ንፃሃን ህፃናት ብሎ🙏😓
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 Жыл бұрын
melkam fere yeagelegelot zemenot yebarek
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 Жыл бұрын
ብልፅግና ገደላቸው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
መስጠት የለመደች እጅ ምንኛ የታደለች ናት
@hanamahri2694
@hanamahri2694 Жыл бұрын
እግዚያብሔር እትዮጰያን አሰባት
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Abatachin Erejim edeme kee tena gar yesixelin tilik sixota yee Embetachin wudase mariyam yee sidetachin sinik❤❤❤❤
@melakuyosef8771
@melakuyosef8771 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን እኔ ልንከራተትላችሁ ወገኖቼ
@user-dq2bz2qk5y
@user-dq2bz2qk5y Жыл бұрын
እይዛቹህ እግዚአብሔር ቀንእለው😢
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን በቅይበለን
@firhiwatdejena1193
@firhiwatdejena1193 Жыл бұрын
Egzhbher yebarki edma tena yeste egam enrdalne
@kadesa1652
@kadesa1652 Жыл бұрын
አባታችን ልክ ኖት ያሳዝናሉ
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ይህ ጊዜም ያልፋል! ይደመጥ
6:56
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 11 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 23 МЛН