#በድፍረት_መንፈስ_ቅዱስ_ወርዷል

  Рет қаралды 27,726

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

4 ай бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Пікірлер: 151
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 4 ай бұрын
የዶክተር እውቀታቸዉ ሲገርም እግዚያብሄር ዘመናቸውን ጤናው እድሜያቸውን ይባርከው ❤❤❤❤❤
@kaltes9766
@kaltes9766 4 ай бұрын
ገብቶሃል ግን?
@MickyDamo
@MickyDamo 2 ай бұрын
ለኢትዮጵያ የማይመጥኑ ታላቅ ሙሁር
@samrawitgetachew2686
@samrawitgetachew2686 4 ай бұрын
The kingdom of heaven is within this is the teaching of Christ……truth is within….thank you Dr.Abraham you are the real teacher
@user-mh2sm5ws3b
@user-mh2sm5ws3b 4 ай бұрын
big respect for you dr abrhem
@user-dz7lu3ri7b
@user-dz7lu3ri7b 4 ай бұрын
ቃለ/ መጠይቅ ጠያቂ እጅግ አደነቅሿለው፡ በሀሳቤ ያሉ ጥያቄ ስለምትጠይቅልኝ።ዶክተር አብራሀም፡ እጅግ አደንቃቸዎለው።❤❤
@legesekasahun9245
@legesekasahun9245 4 ай бұрын
Great respect long leave Dr.
@FitsumArya
@FitsumArya 2 ай бұрын
-> ጠያቂዋ አድማጭነትዋ ደስ ይላል ግን እንዲህ ያለ ከበድ ያለ ሃሣብ ያላቸው ሠዎች ስትጋብዙ ትንሽ ብታነቡ ጋዜጠኞች ። ዶክተር tnx Alote
@zem7435
@zem7435 4 ай бұрын
Thanks so much. Great interview 👍
@menaze4203
@menaze4203 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለል እድሜ ይስጥልን ከአክብሮት ጋር ጋዜጠኛዋም እድሜይስጥልን በርቱ እናመሰግናለን
@oritgebrekidan6179
@oritgebrekidan6179 4 ай бұрын
We Ethiopians are very ignorance. We should learn from him. Thank you and God Bless
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 4 ай бұрын
ዶክተር አብርሃም የሚሉት ትክክል ነው መንፈስ ቅድስ እንልለን እንጂ በደንብ አጥብቀን አልጸለይንም ግን መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን እንዲሆን አጥብቀን እንጠይቅ
@genenemedhin-bm7me
@genenemedhin-bm7me 4 ай бұрын
It's great conversation and you interviewed Doctor very well. Don't bother about comments. Doctor Abraham Amaha was my Instructor in undergraduate degree program. I'm waiting for his book specially system theory both in English and Amharic.
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 4 ай бұрын
ዶክተር አብርሃም ለኔ ልዩ ጥልቅ አይምሮ እንዳሎት ይገባኛል እና ኢትዮጵያ ላይ ይህ እውቀቶትን በማካፈልዎ ድፍረቶትንም አድንቄያለሁ መተቸት እንደሚሞት እርግጥ ነው እንግዴ እኛ የዘመናዊውንም የመንፈሳዊውንም ባግባቡ የማያቁ አዲስ ነገር ሲሰሙ ለስድብ የሚወራጩ ህዝቦች እንበዛለን የሄኖክን መፅሀፍ ሙሉ በሙሉ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያላሰፈሩት እርሶ የሚሉትን ስለሚል እንዴት ይሆናል የሚሉ ህይወትን ባአምስቱ ፐርሰንት ብቻ መመርመር የሚፈልጉ አክራሪዎች ስለሆንን ቻሉን ዶክተር አብርሃም በጣም አመሰግናለሁ
@regibenoah6362
@regibenoah6362 4 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ 1000ኪሜ ሩጫ የሚጀመረው ከ1ሜትር ነው።
@user-cy9od2hy2l
@user-cy9od2hy2l 4 ай бұрын
Wow This Dr is different Dr from all EthiopiaDr greatest God bless him
@user-vk6lu3we2w
@user-vk6lu3we2w 4 ай бұрын
ምርጥ ነዉ
@tigista-lz5tr
@tigista-lz5tr 4 ай бұрын
❤❤❤❤ Respect
@PowerGEz
@PowerGEz 4 ай бұрын
Push it .....up....up...up
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 4 ай бұрын
❤🙏🏽
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 4 ай бұрын
Yemebarek zemene new !!
@kenandinku439
@kenandinku439 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidusMessay-nm2sx
@KidusMessay-nm2sx 4 ай бұрын
Mahaimenet yechelema guzo naw. Ebakachu Ewketen enfeleg. Ewket yemiakafel respect madreg aleben.
@user-ee9pc9jm8h
@user-ee9pc9jm8h 4 ай бұрын
ዶክተር በጣም አከብሮታለሁ፡ በትንሹም ቢሆን እረዳዎታለሁ፡ ግን ደግሞ መፅሐፎትን ሳይጨርሱ እንዳይቀሩ አደራ..አደራ... እስቲ እርስዎን የሚረከብ ትውልድ ፍጠሩልን
@demlewabhoy4668
@demlewabhoy4668 4 ай бұрын
ይህን ማህበረሰብ ለመቀየር ትንሽ ቀጥተኛ መሆን ያስፈልጋል።
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 4 ай бұрын
accepted 🎉
@ffss4283
@ffss4283 4 ай бұрын
Good job
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd
@SolemenketyeblBelchaw-hf9zd 4 ай бұрын
ዶክተር አብረሃም እጅግ እጅግ ጤና ይስጥልኝ ከነ ቤተሰቦ አንድሮ ሜዳ ቻናል ላይ እከታተሎት ነበር ከዶክተር ሮዳስ ታደሰ ጋር
@ephremtigabu130
@ephremtigabu130 4 ай бұрын
Betam wodehuala silekeren kef yalu negeroch agebunem ena komachoch enannbb
@alem5097
@alem5097 4 ай бұрын
ይቻላል. ነቅቶ. መተኛት. እኔ. እዶሜ. ልክን. ተኝቻለሁ. እያንዳንዱን. ነገር. አውቃለሁ። ብታናግሪኝም እመልሳለሁ.
@mekonnenmuleta1085
@mekonnenmuleta1085 4 ай бұрын
ያለ መሠልጠን ምልክቱ ምንድን ነው ??? እኚህን ትልቅ የዕውቀት አባት በተልካሻ ጥያቄዎች አናድክማቸው ይልቁንስ በምን መልኩ ተዝቆ ከማያልቀው ዕንቁ የሆነውን ሚስጥራትን ለልጆቻችን ተተኪ የሚሆኑትን እናፍራበት ሁል ጊዜ ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄ ማስተዋል በጎደለው መልኩ ጊዜያቸውን ባንሻማ ባይ ነኝ በስተመጨረሻም ፦ ሚዲያውም ለማይረባው ከበሮ ደላቂ ከሚያጨበጭብ እኚህን የመሳሰሉ ሊቆችን እንጠቀምባቸው የሰማነውን በልቦና ....
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph 4 ай бұрын
ጥያቄ ኣለኝ ዶ/ር የሚሉት ዜሮ ፖይንት ኢነርጂ መጠቀም ሲሉ ሰው ዜሮ ኢነርጂ መጠቀም ከቻለ ፈጣሪ ለኣዳም ጥረህ ግረህ የምድር ወዝ ትበላለህ ያለውን ነገር ይሻራል ማለት ነው?
@goldenartrealestateplc5329
@goldenartrealestateplc5329 4 ай бұрын
እስከዛሬ ያልተጠየቀ ጥሩ ምክንያትዎ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው 👍ሁሉም ሚዲያ ሰሚ እንጂ ጠያቂ አልነበረም
@kaltes9766
@kaltes9766 4 ай бұрын
ሰውየው ተጭበርብሮበት እኛንም አምታታን😅😅😅😅😅። አይደለም አድማጩ ሰውየው እራሱ ስለሚያወራው የሚገባው አይመስለኝም።
@gossiet3004
@gossiet3004 4 ай бұрын
ግራ የገባው ሽማግሌ ነው::
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 ай бұрын
ነጋሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሰሞኑን ጠፍተህ ሰነበትክ ልበል የነዚህን ፕሮፌሰር አብረሃምን አልከታተላቸውም ምክንያቱም የሚያቀርቡት ነገር ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነው የምለው መንፈሳዊ ከአለማዊ ጋር እንዴት ሊሆን ይችላል ያ ጥንተ ጠላታችን በተለያየ አይነት ነገር ስለሚመጣ መጠንቀቁ ጥሩ ነው የሆነ እንግዳ ነገር ስንሰማ ፈጣሪን በጸሎት መጠየቅ ሁልጊዜ ጥሩ ነው ንጋሽ እባክህን የበረሃው ሚስጥር የሚለውን መጽሃፍ ገዝተህ አምብበው የፈጣሪን ስራ እጹብ ድብቅ ብለህ ብቻ የምታልፈው ሲሆን ኢትዪጵያ ምድር ላይ ያሉት ስውራን አባቶችና እናቶች በሚገርም ሁኔታ በአንድ መነኩሲት እናት የተጻፈ ነው እኔ መጽሃፉን ሳነበው በጣም እየገረመኝ ነው በእውነት
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 4 ай бұрын
ልክም ነህም አይለህምም ለምሳሌ መፀሀፈ ሄኖክኮ መንፈሳዊም ሳይንሳዊም
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 4 ай бұрын
@@ertmastawosha552 መጽሃፉ ስለ ስውራን አባቶች በአንድ እማሆይ የተጻፈ እውነተኛ ታሪክ ሲሆን ኢትዮጵያ ያሉት ስውራን አባቶች እኛ እማሆይ እግዚአብሔር ፈቅዶላቸው ፊት ለፊት የማይታይዋቸው ሲሆን ልክ እንደ ድንጋይ እንደ ዛፍ እንደ ሃረግ እንደ ኩሬ በተለያየ አይነት ተገልጸውላቸው ቃለ መጠየቅ ያደረጉላቸውን ነው የጻፉት ኢትዮጵያ የቅዱሳን አባቶች መፍለቂያ እንደሆነችና ፈጣሪ እስከ መጨረሻው እንደሚጠብቃት ነው መጽሃፉ ላይ የተጻፈው እና አዲስ አበባ ላይም ይሁን በክፈለሃገራት የተጎሳቆሉ እናቶችና አባቶችን ስናይ እንዳንገፋቸው እንዳንሰድባቸው መጽሃፉ ላይ ያሳስባል ብቻ መጽሃፉን ሳነበው እየገረመኝ ነው እኝህ እማሆይ ወይ ፈጣሪ ያንተ ስራ ድንቅ ነው እያሉ ነው የሚገልጹት መጽሃፉ ላይ እንደዚሁም ስለ ዱር እንሰሳት እባካችሁን አንበሳ ነብርንና አጋዘንን አትግደሉብን ለኛ የሚያገለግሉን አገልጋዮቻችን ናቸው ነው ይላል መጽሃፉ ላይ ከጰጉሜ 1 እስከ መስከረም 2 ድረስ እነዚህ ስውራን አባቶች ከያሉበት ወተው ከሚያገለግሉዋቸው እንሰሶች ጋር ሆበው ነው ማለት ነው ኢትዪጵያን እየዞሩ እንደሚባርኩዋት መጽሃፉ ላይ ይናገራል ስለዚ መጽሃፉን ገዝተህ አንብበው ልክ ብለሃል ከመጽሃፍ ቅዱስ በላይ የለም ይሄ መጽሃፍ ግን ኢትዮጵያ ስለሉት ስውራን አባቶች ነው የተጻፈው
@HagizeBlackboy-qf5zq
@HagizeBlackboy-qf5zq 4 ай бұрын
አላውቅምን ማን ገደለው bro
@user-lq6fv2fn9k
@user-lq6fv2fn9k 3 ай бұрын
የሠውየወ ንግግር ይሥባል እንጂ እብደት ነው መቼም ?
@AnsarKalid-lc3zn
@AnsarKalid-lc3zn 4 ай бұрын
ልጅቶ ግን የምትፈልገውን ብቻ ነው የምታዳምጠው ።እያዳመጥሽ ብጠይቂ ጥሩ ይመስለኛል
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
አንተ የማይመችህን እየፈለግህ ስለምትሰማ ነው 😅😅
@SmegnewSmey
@SmegnewSmey 4 ай бұрын
Negash media ahun gena deberkegn
@user-to3hg1sq2f
@user-to3hg1sq2f 4 ай бұрын
ጋዜጠኞች እንዳንቺ ቢሆኑ ብዙ እውቀቶችን እንሰበስብ ነበር።
@Bretanssa
@Bretanssa 4 ай бұрын
ጠያቂዋ ጎበዝ ነሽ። የሚቻለውን መረጃ በዐቅምሽ ለማግኘት ሞክረሻል። በቂ ነው። ሰው በግዜ ውስጥ ወደ ኃላም ወደ ፊትም መሄድም መምጣትም ሆነ መመላለስ አይቻልም። ሰው ሟች ነው። በሌላ ክልክል 'አሰራር' ካልሆነ በስተቀር ሳይሞት ይህንን ምድራዊ ዳይሜንሽን አልፎ ወደፊትም ሆነ ወደ ኃላ መመለስ አይችልም። ይህ ስልጣን የጌታችንና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ስልጣን ነው ። ምክንያቱም እርሱ ዛሬም ነገም እስከ ለዘላለምም ጌታ ነውና ። ግዜ የማይሽረው TIMEless ነው. ዶክቶር አብርሀም የሚጠሩት ክራይስት ኮንሺየስነስ... ኢየሱስ ክርስቶስ አይደለም። ቻክራ.ዩኒቨርስ.ከሙታን ጋር መገናኘት_ ኔክሮማንሲ. ዳርክፎርስ. ይሄ የኒውኤጅ ትምርት ቀስ እያለ ወደኦርቶዶክስ ቤተክርስቲናትም እየገባ ነው። ክርስቲያናዊ ትምህርትም አይደለም። ይብላኝ ይህንን እየሰሙ ለሚያድጉ ህፃናት ። በሚቀጥለው 10 አመት ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስር ነቀል ለውጥ እየመጣ ቤቷ ሲሸረሸር ይታያል። የሆነ ግሩፕማ አለ 😢😢😢
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 4 ай бұрын
Menfeskidus woredual gin yeregeman zemen new sibal ayegachim????
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ ሊቀድስ ብቻ የሚመጣ ይመስልሀል ? በነገርህ ላይ መንፈስ ቅዱስ የሚያንፀው በመከራ እያነጠረ ነው 👍 የምለው ገብቶሀል ? ሄደህ መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ መንፈስ ቅዱስ እንዴት ያለ የመከራ ስለት እንዳለው ።
@tube-og3rq
@tube-og3rq 4 ай бұрын
ባክህ ዝምብለህ ንስሀ ግባ ቅዱስ ቁርባኑን ተቀበል
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 4 ай бұрын
Yeh ezeb mejemeriya meta bera beserat ayakim ke metaphysics befit?!
@berrez4985
@berrez4985 4 ай бұрын
ABBREHAM WHERE IS THE LOCATION OF SO CALLED 95 PERCENT?
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
he was telling you that it is energy 😂😂 የሞኝ ጥያቄ ከመጠየቅህ በፊት በጥሞና አዳምጥ 🙏
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph 4 ай бұрын
ዶ/ር መሰወር ማለት እንዴት ነው ስንሰወር ኣካላችን የት እንጥለዋለን?
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
ይሄ ካልኖርከው አይገባህም 👍
@gossiet3004
@gossiet3004 4 ай бұрын
ሼባው እየነፋን ነው ምንም መሰወር የለም
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
@@gossiet3004 ሆድ ሲሰፋ የህሊናና የመንፈስ እይታን ይጋርዳል 😂😂 ልክ እንደ ዘመኑ ፕሮቴስታንቶች አማኝ ነኝ ባዮች ነዋይ ፤ ቁስ እና የስጋ ብልፅግና ነው የሚታየን 😭😭
@gossiet3004
@gossiet3004 4 ай бұрын
@@iandi907 እንግዲህ መሰወርን ከመንፈስ ጋር ካገናኘኸው ነጥቡ ሌላ ይሆናል:: ሽማግሌው ግን physics, Metaphysics እያለ በስጋ ስለመሰውር የሚያወራው ቅዠት ነው:: ሳይንሳዊ ምርምር የሚታይ የሚጨበጥ ግዙፍ የሚዳሰስ ነገር ያስፈልገዋል:: ሰውየው እንግዲህ ተመራመርኩ ነው የሚለው:: የተመራመረው እንዴት ነው? ቤቱ ቁጭ 24 ሰአት በመቆዘም ነው ወይስ በሌላ? ይህንም ሌላም ውይይቱን ከሰማኸው አብዛኛው መላ ምት ነው:: በሆነ ጭብጥ ላይ ይሆናል..... ሊሆን ይችላል.... ቢሞከር ይሆናል .... ይቻላል የመሳሰሉት ነው መልሱ:: አንድም በተግባር የታየ ነገር አላቀረበም:: እንደው ለንድፈ ሀሳብ ራሱ የሚበቃ አይደለም::
@gossiet3004
@gossiet3004 3 ай бұрын
@@iandi907 መንፈሳዊ መሰወርን በphysics and metaphysics አጥንቼው ሊሆን ይችላል: ይሆናል .... እያለ በተግባር ያልተረጋገጠ : በራሱም ላይ ሞክሮ ያላሰየውን የጥናት ውጤት አምነህ ከተቀበልክ የራስህን የመንፈስ እይታህን መርምር:: ሲጀመር ሰውየው እያገናኘ ያለው የማይገናኝ ነገርን ነው:: እዚህ የመንፈሳዊ ቻናል ላይም መቅረብ አልነበረበትም::
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 4 ай бұрын
ይሄ ዩቲዩብ ችግር ፈጠረ አልተገናኝቶም ነው ።ማን ነኝ ብላ ነው ይሄንን ፕሮግራም የሰራቸው
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
because you dont understand high level wisdom doesn't mean there is no wisdom ! just go and rub your tree with your butter chemeda !😂😂😂😂😂😂
@yenealem5112
@yenealem5112 4 ай бұрын
ፀረ እግዚአብሄር ናቸው ተጠንቀቁ፡፡ እግዚአብሔርን ከውስጣችን አውጥተን የወደቁት መላእክት ወይም የዲያብሎስ ተገዢ እንድንሆን የቅድሚያ ማዘጋጃ ትምህርት ነው፡፡ ሰው በየትኛውም ዘመን እግዚአብሄርን በዓለማዊ ትምህርት አግኝቶት አያውቅም፡፡ ወይም ሰው በራሱ ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ በእግዚአብሔር መንፈስ ወይም በዲያብሎስ መንፈስ ካልሆነ በቀር፡፡ የዲያብሎስ መንፈስ በራሴ ሙሉ ነኝ ብለን አምነን ከእግዚአብሔር ለይቶ የራሱ እስረኛ ያደርገናል፡፡ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
የሚያወሩት ከአቅምህ በላይ ሆነ አይደል ? ችግር የለውም ጥግህን ያዝ 👍 የገባቸው ያኖሩሀል 😂
@yenealem5112
@yenealem5112 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ይስጥህ፡፡ ልብህን በዕውቀት በፀጋ ያብራልህ፡፡ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስን አንድነት ሦስትነት ይግለጥለህ፡፡ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አምነህ ተጠምቀህ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግህ፡፡ እኔ በጌታዬ በአምላኬ በእየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ነኝ፡፡ ተመስገን አምላኬ በዚህ ዘመን ለነጣቂ አውሬ ዲያብሎስ አሳልፈህ ስላልሰጠኸኝ የአንተ እንድሆን ከነበደሌና ሀጢያቴ ስለተቀበልከኝ፡፡ በቸርነትህና በምህረትህ ስላዳንከኝ፡፡ ወንድሜ ወይም እህቴ ብትችልስ የአባ ገብረኪዳን ግርማን ስብከቶች ተከታተል፡፡ እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ቢሆንና ቢፈቅድ በጥበብ ያስተምርሀል ያድንሀል፡፡ እምቢ ብትል ግን በምድርም በሰማይም ይፈርድብሀል፡፡
@FitsumArya
@FitsumArya 2 ай бұрын
ፀረ እግዚያርማ አንተ ነህ ዱዝ
@henok1962
@henok1962 4 ай бұрын
እኔ ከሜታፊዚክስ ይልቅ ሜታ ቢራ ነው የሚገባልኝ
@simontesfay4921
@simontesfay4921 4 ай бұрын
ኣዎ ስጋ የስጋዉን ነው እሚየሰበው
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph 4 ай бұрын
ዶ/ር በ ኦርተዶክስ ተዋህዶ እምነት ኣካባቢ ስንሞት መንግስተ ሰማያት እንገባለን ብለን እናምናለን እና እርስዎ የሚሉት ያበተስፋ የምንጠብቀውነው የሚሆኖው ወይስ ሌላነው?
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
አቤት ጠይቀህ ሞተሀል ? 😭😭 ደደብ መናፍቅ
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph 4 ай бұрын
እኔ እንዲገባኝ ነው የጠየቁት ኣንተ ለምን ትሳደባለ መናፍቅ ሆንኩ ሌላ ለራሴ ነው እንጂ ኣንተ ምን ነካህ ዝም ብሎ ተጣርቶ ጥላቻ ኣለ እንዴ ደግሞ ጥያቄ ያቀረብኩት ለሚመለከተው እንጂ ላንተ ኣይደለም እና
@Gyohans-nh4ph
@Gyohans-nh4ph 4 ай бұрын
@@iandi907 ታሳዝናለህ ሰውየው
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
@@Gyohans-nh4ph በኦርቶዶክስ ብለህ ነው የጠየከው 👍 መንግስተ ሰማያት በኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንዴ ያለው ? ጥያቄህ ለመረዳት እንዳልሆነ አጠያየቅህ ይጠቁማል 😭😭
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
@@Gyohans-nh4ph አንተም አላሰዘንክም 👍 ስማ ጥላቻማ አንተ ነህ ያለብህ 😭 የኦርቶዶክስን አስተምህሮት ለመሸርደድ የማይተኙት ፕሮቴስታንቶች እንደኋሆነ የታወቀ ሀቅ ነው ፤ ያ ደሞ ውስጣችሁ ካለ ጥላቻ ይመነጫል
@berrez4985
@berrez4985 4 ай бұрын
ABREHAM AS FAR AS YOU APPRETIATE ELLEN MUSK YOU ARE A FOLLOWER OF LUSIFER,,PERIOD.
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
😂😂😂 የደንቆሮ ድምዳሜ 🙏
@Tadeletad
@Tadeletad 2 ай бұрын
በሁለት በኩል የተሳለ ሰይፍ? ለምን ትምህርተ መስቀል ለበሰች? ለምን ሌላ ሰው ኣይለውም። በገጸር "ሽመልስ" ነው ስሙ። ለምን ከጎንደር ኣይለውም? ተመሳስለው የተዳቀሉ እያስፈራሩን ነው። ለምን ሌላ ሰው ኣይለውም?
@gossiet3004
@gossiet3004 4 ай бұрын
መቼም በደፍረት እንዳትተች ዶር የሚል ማእረግ የዘሀል:: አዎ የMetaphysics ተርሞችን መተንተን ትችል ይሆናል:: 5/95 እያልክ በባዶ ታደናግራለህ አንዱንም ሞክረህ አላሰየኸን ወይ የሞከረ ምሳሌ ሰው አላቀርብክ:: በሙሉ ትንተናዎችህ ይቻላል.... ሊሆን ይችላል... እንደማለት ነው....የመሳሰሉት ነው:: ለምሳሌ ስለመላእክት ሲያወራ "አካል የሌላቸው ኢነርጂ የሚሰጡ ቁስ አካል ናቸው" እንደ ሳይንስ ተመራማሪ ምንም መረጃ ሳይናረው እንዴት ስለመላእክት ያወራል:: ዘብዛባ
@MickyDamo
@MickyDamo 2 ай бұрын
ደደብ ምቀኛ!ኣይ ሃበሻ!!!
@everythingeverything7672
@everythingeverything7672 4 ай бұрын
ሲጀመር ጠያቂዋ ይህን ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም፤ ሲቀጥል ሰውዬው መንፈሳዊ አይደሉም ! ከመንፈሳዊነት ጋር ምን አገናኝቶት ነው ያቀረባችሁት???
@rd9087
@rd9087 4 ай бұрын
አዳምጪ ጣልቃ አትግቢ ብዙ እውቀቱ ያለሽ አይመስለኝም።
@kaltes9766
@kaltes9766 4 ай бұрын
አይደለም ልጅቱ ሰውየውም እራሱ ስለሚያወራው ነገር የገባው አይመስለኝም።እንዲህ ሊሆን ይችላል እያልክ መላምት እየነገርከን ......😅😅😅😅። አንደኛውን ዮጋ አያስተምሩን😅😅😅😅።ለምን እራሱ ተሰውሮ አያሳየንም😅😅😅።
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 4 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ቀላጅ ሰዉም ይሁን ቀላጅ ፖለቲከኛ አታጪም።
@aterera1047
@aterera1047 4 ай бұрын
በተለይ ኦርቶዶክሶች የጅሎች መሰብሰቢያ ነዉ የሆነወ
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 4 ай бұрын
የናንተ አይምሮ ከመብላትና ከመጠጣት ውጪ ውጪ ማሰብ ስለማይችል ይህን ጉዳይ እንዴት ልትረዳው ትችላለህ
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 4 ай бұрын
@@andytubemeet7057 do you know what scientific philosophy is? Do you ever Understand what wittegenstain and kant of German or logical positivist in Viena rise a question regarding what is reality and knowldge is? The limitation of human Understanding is? If so , it would have been easy for you to understand what is psedo from genuine ? Unfortunately you are not in this catagories. ቀሽም።
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
​@@aterera1047ደንቆሮ በስጋው ነው የሚያስበው 😭😭😭
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
​@@aterera1047እዩ ጩፋ ጋር ሄደህ ሳትሰራ ብር እንዲገባልህ ቡክህን አስጣ 🤔🤔 ከናንተ በላይ ደደብ አለ እንዴ ? 😋😋😋
@ethioafrica2439
@ethioafrica2439 4 ай бұрын
ሲጀመር ጠያቂዋ ይህን ለመጠየቅ ብቁ አይደለችም፤ ሲቀጥል ሰውዬው መንፈሳዊ አይደሉም የነ ኤለን መስክ ግሩፕ ናቸው፡፡ ከመንፈሳዊነት ጋር ምን አገናኝቶት ነው ያቀረባችሁት???
@everythingeverything7672
@everythingeverything7672 4 ай бұрын
tebarek ye enem hasb eye new
@tenagnegebrekidan7557
@tenagnegebrekidan7557 4 ай бұрын
ቶርቶራ
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
የመውደቃችን ዋናው ምክንያት መንፈስ እና ስጋ የተለያዩ ናቸው የሚለውን የውሸት ፍልስፍና እነሱ ሳይኖሩበት ከምዕራባውያን መውረሳችን ነው።
@solking9797
@solking9797 4 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ይሄን ሰው ምን ብላችሁ ነው የምታቀርቡት ምንስ እያለን ነው ቤተክርስትያን ያልነገረችን ሌላ ነገር ምን ሊነግረን ነው ብላችሁ ነው እኔ የገረመኝ በሜታፊዚክስ ሰው ወደ ቅዱስ ሚካኤል መቀየር ይቻላል የሚልን ስው ምን ልታገኙበት ነው በዚህ አይነት ፍቅርሲዝንም አቅርቡታ ማፈሪያወች ናችሁ የሐዋርያት ትምህርታቸውን ጨርሳችሁ ነው ሌላ ፍለጋ ዘይገርም ናችሁ
@erma6887
@erma6887 4 ай бұрын
ስላልገባሽ ነው
@mixchemicals4263
@mixchemicals4263 4 ай бұрын
ትክክል!!!​@@erma6887
@KidusMessay-nm2sx
@KidusMessay-nm2sx 4 ай бұрын
Betekerstian ende akemachen new yemetastem ren, lehetsan wetet, for adults higher knowledge.
@gossiet3004
@gossiet3004 Ай бұрын
ሜታፊዚክስ ብሎ ጀምሮ ከመለኮታዊ ነገር ጋር ያገናኘዋል:: ከዚህ በላይ ምን ቅዠት አለ:: ደግሞ አንዱንም ሞክሮ አላሳየንም የይሆን ይችላል ጥናት ነው ያቀረበልን::
@berrez4985
@berrez4985 4 ай бұрын
ABREHAM HOW CAN YOU PROOF SPIRIT?SPRITS ARE BEYOND HUMAN KNOWLEDGE.
@gossiet3004
@gossiet3004 4 ай бұрын
ሽማግሌው ዘብዛባ ነው:: እንዲህ ቢሆን እንዲህ ይሆናል... ይሆን ነበር... መሰለኝ... :: እንዲሁ ምሁራዊ ትንተና የሚሰጥ ይመስላል:: ባለው ፊልድ ጥሩ መገንዘብ ሊኖረው ይችላል የሚያወራው ግን የማይገናኝ ነገር ነው::
@MickyDamo
@MickyDamo 2 ай бұрын
ደነዝ ኣንቸ እሳቸውም የመተቸት ኣቅም የለህም።የሰው የትህትና ንግግር ኣይገባህም።ምቀኛ ሁላ !
@gossiet3004
@gossiet3004 2 ай бұрын
@@MickyDamo ምንም በሌለ ነገር ከፈለክ አብረህ ቃዥ :: እሳቸው ቅዠቱን እንደሚናገር ሰው ናቸው::
@milisolo1384
@milisolo1384 4 ай бұрын
Esu ye anchi mercha newu!👹👹
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o 4 ай бұрын
እህት ብዙ ምርምር አድርጓል ያልሽው እስኪ ማስረጃ? በዝህ ሰው ዙርያ በጣም በስፋት እየተዋሸ ነው። አንድም የምርምር ውጤት ከሚያወሩት ሀሳብ ዙርያ የላቸው። መረጃ አምጡ። ሲቀጥል ፊዝክስ እና ሜታፊዝክስ በምንም የማይገናኙ የሰማይና የምድር ያህል የተራራቁ ናቸው። ሜታፊዝክ ፍልስፍና ስሆን ፊዝክስ የሚጨበጥ፣ ሥራ ላይ የሚውል፣ የምርምር ውጤት ሳይንስ ነው ብያንስ አንብቡ እስኪ😁😁😁 ወይም ሌሎች የፊዝክስ ምሁራን አቅርቡና ጠይቁ። የውሸት ትውልድ!😂😂😂
@user-ns3ty8mh9f
@user-ns3ty8mh9f 4 ай бұрын
አይ ድድብና
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 4 ай бұрын
Very caurageous! I was debating with so many people.
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o 4 ай бұрын
@@user-ns3ty8mh9f ሜታፊዝክስ ፊዝክስ ነው ማለት ነበረብኝ አይደለ?😂🤣😂 ውሸት ያልደገፈ ሰው ደደብ ከሆነ አዎ ነኝ! 😂😀😂
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 4 ай бұрын
አንተ ራስህ ማነህ ግን? አንድ ቁንጽል "definition" አቅርበህ ለማቅለል እየሞከርክ ነው?? አዕምሮህን አስፋ
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
​@@user-eo9jm4uz3oደደብ ብቻ ሳይሆን ድልብ ደደብ ነህ 😭😭 ፍልስፍና ማለት ምን ማለት ነው ድልብ ደደቡ ? ይህን እንኳን ሳታውቅ ትቀደደለህ። ሲጀመር እሱ የሚያወራው ጥበብ እንዲገባህ መሰጠት ያስፈልጋል 👍
@aterera1047
@aterera1047 4 ай бұрын
ከእዉቀት ነፃ የሆነዉ እየተመረጠ ነዉ እንዴ ኦርቶዶክሰ የሚሆነዉ። the church needs reform , orthodox should not continue as it is , it is a disgrace for Ethiopia as we as the Christian nation..
@KidusMessay-nm2sx
@KidusMessay-nm2sx 4 ай бұрын
The problem is not with the orthodox religion, it is with some narrow minded individuals.
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 4 ай бұрын
Orthodox has 0 error and will never be reformed. Orthodox is the only true Christianity founded by Jesus Christ.
@realeagent
@realeagent 2 күн бұрын
የውቀት ድርቀት በረሃ ውስጥ ነህ
@dreqvhjjii
@dreqvhjjii 4 ай бұрын
ይሄን ደደብ ልጆቹ ኦንዲመክሩት አድርጉ።
@iandi907
@iandi907 4 ай бұрын
ደደብማ እሱ ከሚያስበው የሚበልጥ ጥበብ እንዳለ የማያውቅ ነፈዝ ነው 😂😂 የማይገባህ ቦታ አትገኝ 😭😭
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 4 ай бұрын
ልጅቷ ግን ታስቃለች 😀😀የሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙርሽን ብታጠኚ ይሻልሻል 🙄ስ metaphysics ሲያወራት እኔ ተሸማቀቀኩኝ ለሷ🤔እባካችሁ የምታጋብዙትን ሰው የሚመጥኑ ሆስት አዘጋጁ🙄
@sayataddis8371
@sayataddis8371 4 ай бұрын
እመይመለከትህ ቻናል ላይ ነው የመጣህው 😂 ዳይ ወደ ሰፈርህ
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman 4 ай бұрын
@@sayataddis8371 ንፍጣም
@Binyam-hu3qj
@Binyam-hu3qj 4 ай бұрын
please give respect @@sayataddis8371
@iamchristian5735
@iamchristian5735 4 ай бұрын
Lejitewa Menfesawi Nat engi Scientist Adelechem.. Sele Meta physics Mawek alemawek Menem malet adelem.. Science Zero Zero Fetari Yelem Belo new Yemiyastemereh selezi Yeh Timhirt Kentu new Mengiste semay ayasgebam.
@tensayshebru-rm5ho
@tensayshebru-rm5ho 4 ай бұрын
ልጅቷ በጣም ትህትና ያላት ድንቅ ልጅ ናት ምንታድርግህ ወረኛ
@Gebravsk
@Gebravsk 4 ай бұрын
Garbage
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekonnenmuleta1085
@mekonnenmuleta1085 4 ай бұрын
ያለ መሠልጠን ምልክቱ ምንድን ነው ??? እኚህን ትልቅ የዕውቀት አባት በተልካሻ ጥያቄዎች አናድክማቸው ይልቁንስ በምን መልኩ ተዝቆ ከማያልቀው ዕንቁ የሆነውን ሚስጥራትን ለልጆቻችን ተተኪ የሚሆኑትን እናፍራበት ሁል ጊዜ ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄ ማስተዋል በጎደለው መልኩ ጊዜያቸውን ባንሻማ ባይ ነኝ በስተመጨረሻም ፦ ሚዲያውም ለማይረባው ከበሮ ደላቂ ከሚያጨበጭብ እኚህን የመሳሰሉ ሊቆችን እንጠቀምባቸው የሰማነውን በልቦና ....
@sisaynigussie2265
@sisaynigussie2265 4 ай бұрын
ደረቅ ጴንጤ ነህ መሰለኝ
#የተፈራዉ_የተቃዉሞ_ሰልፍ_በቤተ_ክርስቲያን_ተደረገ@NEGASHMEDIA
32:54
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 50 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 145 МЛН
#ክርስትና_ድራማ_አደለም #የአባ_ገብረከደን_ፍሬዎች!!!@NEGASHMEDIA
29:21
Ахахах 👅
0:44
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,5 МЛН
КАКОЙ ЛОГОТИП ЛУЧШЕ? #Shorts #Глент
0:32
ГЛЕНТ
Рет қаралды 3,1 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 14 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 1,4 МЛН
Слепой перехитрил свою жену😳
1:00
Kino_sh
Рет қаралды 3,3 МЛН