ከዲያስፖራዋ ረድኤት ሀብለ ጋር ድንቅ ቆይታ በእንጦጦ || Abugida Entertainment || Rediet hable

  Рет қаралды 43,709

Abugida Entertainment

Abugida Entertainment

4 ай бұрын

ከዲያስፖራዋ ረድኤት ሀብለ ጋር ድንቅ ቆይታ በእንጦጦ || Abugida Entertainment || Rediet hable
Tags :- redu,mike one,ethiopian music,tomi plus,tomi plus edf,ቶሚ,ረዱ,EDF concert,abugida entertainment

Пікірлер: 62
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 4 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባቹት ደስታ እቤታቹ ይግባ ክፉ አይካቹ❤❤🎉🎉
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-pf7qj4jn6n
@user-pf7qj4jn6n 4 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ ❤❤❤ እማማ ዝናሽን አንድ ቀን ሂደህ ጠይቅልን...🌻🌻🌻
@ccu3907
@ccu3907 4 ай бұрын
በጣም ወዶሻል በጣም ጥሩ ልጅ ነው አንድላይ ብትሆን ደሥ ይላል
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj 4 ай бұрын
ቴዲሻ የእማማ ዝናሽ ፀሎት እና ምረቃት ደርሷል አቦ በቃ ዝም ብላችሁ አለ አይደል ሰርግ አብሉን 😅
@MimiMimi-ym1vz
@MimiMimi-ym1vz 4 ай бұрын
እረ እማማ ዝናሽ ጋር ሂድልን ናፍቀውሀል 🙏🙏🙏
@glorytogod7071
@glorytogod7071 4 ай бұрын
ቴዲዬ፡ you are the best ❤️❤️
@abebabelda1319
@abebabelda1319 4 ай бұрын
ረዱ ቆጆ ዳስሽ አገርኛን ያስተዋውቃል ደግሞም በጣም ጎበዝ ነሽ እንደኢትዮጰያዊነትሽ ከዚ በላይ ይጠበቅብሻል በርቺ የኛ ቆጆ 👍❤
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m 4 ай бұрын
ባህሏን የምትወድ ረዱ ❤❤❤
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 4 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤😊😊
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
ረድዬን ስላቀረብክ በጣም ደስ ብሎኛል ረድዬ ትራንዚት በጀርመን ካለፍሽ አሜሪካ ስትበሪ ነይ እኔ ጋር በልልኝ እሺ ካለሽ ስልኬን እስጥሃለሁ በጣም የሁለታችሁም አድናቃ ነኝ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
Thanks 🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
ለረድ መልክት አድርስልኝ❤❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
አደራ አደራ አደራ❤❤❤
@lucybelay1414
@lucybelay1414 4 ай бұрын
ቴዲዬ መልካም ሰው ነህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@mershagetaneh1508
@mershagetaneh1508 4 ай бұрын
ሰላም ቴዲ !! በጣም የገረመኝ የመዝናኛ ቦታ ላይ ፎቶ የታሸገበትን ወረቀት ምነው መንገድ ላይ ጣልከው ለነገሩ ከቀልብክ አይደለም ። ለሌሎች ምን ታስተምራለህ ቆሻሻ መጣል ትክክል እንደሆነ እየነገርከን ነው። ተመልሰክ የጣልከውን ቆሻሻ ሄደክ አንሳውና አግባብ ባለበት ቦታ ጣለው እና ማስረጃ ላክልኝ አመሰግናለው !!
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
ሰላም ከካሜራ ውጪ አንስቼያለሁ አታስቡ እንደዛ አይነት ሰው አይደለሁም አመሰግናለው።
@mesaygemeda2867
@mesaygemeda2867 4 ай бұрын
The interview was nice, but I didn't expect the hosts to throw trash in a public area. You should keep it and dispose of it in the trash bin. Look at 30 `
@zola3464
@zola3464 3 ай бұрын
ቴዶ ❤🔥
@hagertube55
@hagertube55 4 ай бұрын
የብዙ youtuber አባት ማለት ይቻላል እጂግ መልካም ሰዉ ነዉ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
Thanks 🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
ሁለት ልዮ ልጃች እውነት በፈት በጣም ናበር የምክታትላት በተለያዩ አገሮች በገጠር እንዴት ደስ እንደምትልኝ
@Miso-et9sz
@Miso-et9sz 4 ай бұрын
❤❤❤👌👌👌
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 4 ай бұрын
❤Wow
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z 4 ай бұрын
በጣም ደሰሰሰ ትላላችሁ የኔ ውደች
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
😍🙏
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 ай бұрын
Radiyyee my favorite❤❤❤
@atinsJaber
@atinsJaber 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ih7pt4es6r
@user-ih7pt4es6r 4 ай бұрын
❤❤
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybshi
@toybshi 4 ай бұрын
በጣም ተሽለጠለጥክ
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o 4 ай бұрын
እኔም ምረጥ ዲያሥፕራንኝ ማለቴ የደሀ ዳሥፕራ ብርሥለለኝነዉጂደሀየሆኩት 😅ዳሥፕራ መሆንአቅቶኝአይደለም😅ትቸዉነወጂ😅👍👍👍
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 4 ай бұрын
አቤት ረዱ ይሄ ፕሮግራም ያየሁበት አንግል ረዱ ሳይወድሽ አልቀረም ተሰቃየ እኮ እንቢ ካልሽው ነው ጉዱ ታየኝ እኮ በfb. ሲያለቅስ የሰጠሽን ፎቶ በቲሸርት አሳትሞ ረዱን አፈቀርኩ ብሎ በቅርብ ቀን እንጠብቃለን ግን ይቅናህ Bro
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 4 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ጋር አረ ቀረህ እንደዚያ እየወደዱህ 🙏🙏🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
ቴዎድሮስ ክእማማ ዝናሽ ጋር ህደልን በጣም ነው የሚወዱህ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
Ok
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
@@abugidaentertainment እንጠብቅ አለን ተባርክ ወንድም አለም
@user-bs2op9zt6i
@user-bs2op9zt6i 4 ай бұрын
era gn shyu beze mukete
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 4 ай бұрын
ሳስብክ ሳታፈቅራት አልቀረህም ሀረካትክ 😅😅😅
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 4 ай бұрын
ነን ስራ እናከብራለን
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 4 ай бұрын
ኮማቾች ደግሞ በጣም ትቀልዳላችሁ የፎቶውን ወረቀት መሬት ላይ ጣለው ትላላችሁ እሱ ራሱ መሬት ላይ ቀልቡን ጥሎት የለ ይገርማል ግን አንድን ሰው ከወደድክ ማንም ምንም አይመስልህም እሱ እኮ እያንዳንዷ ቃላት ላይ ሲያቆለፓፕሳት ነበር ብቻ ረዱ በተወሰነ መልኩ ገብቷታል እና ምን ይሁን ያለውን time ፍቅሩን ገልፆላታል እንዳትቀደም በርታ ወጥር ቀልድ የለም
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 4 ай бұрын
Kewche yemetach eyalke atkeded gena US yemenenor hagerachen begeban enelalen ante tekededalehe eraswanem beteteyekat hagerua megebat tefelgalech
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 4 ай бұрын
ተጣመሩ እስኪ😊❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 4 ай бұрын
ክእማማ ዝናሽ ጋር ወስዳት
@kidist1705
@kidist1705 4 ай бұрын
እኔ አሳዘንከኝ እማማ ይፍረድህ ይዛሐት ሂድ
@nomore8101
@nomore8101 4 ай бұрын
አንተ ወረቀቱን የስጦታውን መሬት ላይ ጥለህ ትሔዳለህ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው ንፁህ የምንሆነው በውጭ አለም አይደለም ይሄንን ስጦታ የተጠቀለለበት ይቅርና የማስቲካ ልጣጭ አይጥሉም ቦርሳቸውን ነው የሚጥሉት ረዱ የለበሽውን አይነት ሐገር ልብስ እፈልጋለሁ ወድጄዋለሁ ግን ቆሻሻ በየቦታው አትጣሉ እባካችሁ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
Anschwalw k camera wechi
@abinashire4038
@abinashire4038 4 ай бұрын
Betam new yemigermew 😢😢😢
@abinashire4038
@abinashire4038 4 ай бұрын
Thank you
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 4 ай бұрын
አሜሬካን ቆጭ ብለው አገር ከሜአባሎ እያ ከመዳም ቅመሞች ውስዳን ውለጄን አሜርካን እያ የመዳም ቅመሞች ጠካራ ስራተያ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 4 ай бұрын
Comatochi 😂😂😂
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 4 ай бұрын
የማዳም ቅመም ስንቱን አጋባን አፋታን😂😂😂
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 ай бұрын
She is not born even American she came American when she was growing how come she forgot to wrote Ethiopian calendar " weygud " moffatt hulla.
@liliabera4202
@liliabera4202 4 ай бұрын
Some people they just acting too much
@ccu3907
@ccu3907 4 ай бұрын
በል አንተ ሰብረህ ግባ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 4 ай бұрын
ያንተስ በዛ አሽቃበጥክ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 4 ай бұрын
She’s so beautiful 🤩
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ዳኒ የሚወደውን ቲሸርት ቀደድኩት
10:27
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 259 М.
የት ናት? | Yet Nat
24:48
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 7 М.
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 4,4 МЛН
Happy 4th of July 😂
0:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 44 МЛН