በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 14 | BeHig Amlak Season 2 Episode 14 | Ethiopian Drama

  Рет қаралды 230,985

Arts Tv World

Arts Tv World

5 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2024 Arts Tv World

Пікірлер: 220
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 5 ай бұрын
በሳምንት ሁሌቴ ይሁን የምትሉ እሲኪ👍👍
@mercybayissa
@mercybayissa 5 ай бұрын
ነበር??? 👍
@werknehasresu5618
@werknehasresu5618 5 ай бұрын
Akem kal adrgut
@shagahailu2781
@shagahailu2781 5 ай бұрын
አይ ይቅርብኝ አይሰሙሚ😂😂
@misrak7932
@misrak7932 5 ай бұрын
hulete biyadergut ima indet des yilal
@Zeha562
@Zeha562 5 ай бұрын
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው ትላለች ኣያቴ እንደዚ ያለ ጥርት ያለ ኣስተማሪ ድራማ ኣይደለም እዚ ግባ የማይባል ድራማ እንኳን በቀላል ድካም ኣይደለም እዚ የሚደርሰው እንዴት ነው ሳናፍር በሳምንት 2 ይለቀቅልን የምንለው ኧረ ጎበዝ እየተረዳዳን ይሁን እንጂ ሀይ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 5 ай бұрын
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ። እንደኔ ፈታ የምትሉበት እስኪ በ Like... 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Meandmy2024
@Meandmy2024 5 ай бұрын
ይህንን የምታነቡ በሙሉ ሠላማቹ ይብዛ ያሰባቹት ይሳካ ❤❤❤ በተረፈው ምርጥ ቀረፃና ኤዲቲንግ ተመልክቻለሁ በርቱ 🥰🥰🥰
@Natnaelsgirma
@Natnaelsgirma 5 ай бұрын
Amen
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj 5 ай бұрын
❤❤❤
@hayalsew2970
@hayalsew2970 5 ай бұрын
ምርጥ ጥራቱን የጠበቀ የዘመኑን የኑሮ ዝብርቅርቅ የሚያሳይ ድራማ ነው Congrats
@eneyeabebawu7061
@eneyeabebawu7061 5 ай бұрын
እኔ እምለው በዚህ ሰሀት ወይም በዚህ ጊዜ እንደዚህ ልብ አንጠልጣይ ደራማ ማቅረብ እጅግ በጣም የናተን ጉብዝና ነው ዋው እኔ በተለይ እስፐሰር ሆኛለው የበህግ አምላክ እዩት እያልኩኝ ብዙ ሰው እያየው ነው ባለውበት አገር በጣም ነው የሚያጓጓው ዋው❤❤❤❤❤❤
@yeabikali
@yeabikali 5 ай бұрын
እደዘሜ ካለዉ ወስላታ ይጠብቃችሁ
@ayulove2027
@ayulove2027 5 ай бұрын
አወ ይጠብቀን ወዶች ብሶባቸዋል
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 5 ай бұрын
ከዚ ድራማ የሚያናድደኝ ዘመነ ብቻ ነው
@BiraSelasse-sn3sw
@BiraSelasse-sn3sw 5 ай бұрын
ለምን
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 5 ай бұрын
@@BiraSelasse-sn3sw ኤሊዲን የመሰለ ቆንጆ አስቀምጦ እሱ ይወሰልታል ታዲያ አያናድድም 😲
@gracetub
@gracetub 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@gracetub
@gracetub 4 ай бұрын
​​@@marakikaleab9020 zeme zim bilo yisebesibal
@mihretbirhane1283
@mihretbirhane1283 3 ай бұрын
Areeeee betam Askyami wende binor zemene newe
@HusenteshomeHusen
@HusenteshomeHusen 5 ай бұрын
ፍትህ በሳኡድ ለሚገኙ እሰረኛች 😢😢
@genethabdi2647
@genethabdi2647 5 ай бұрын
ምርጥ የጊዜው ድራማ የተመረጡ ተዋናዬች አንጠልጣይ ቦታ ላይ አድርሳችሁናል:: የሳምንቱ ሰዋች ይበለን:: thank you !
@fufutube5153
@fufutube5153 5 ай бұрын
ልጆቻችንን ትዉልዱን የሚያበላሺ ነገሮችን እረሙ ዘሜ የአባቴ አምላክ የእጅህን ይስጥህ ሲኖ ትራክ ይዉጣብህ።
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 5 ай бұрын
እንዴ ድራማ እኮ ነው ይህ ማለት በዘሜ ቦታ እንዲህ የሚሰሩ አለ እንደማለት እኮ ነው ትወናው ኸረ ሰው እንሁን
@fufutube5153
@fufutube5153 5 ай бұрын
@@ethiopialove2158 ከሰዉነት የራቀዉ የዘሜ ስራ ነው አለ ብሎ ለማስተማር ሳይሆን ትዉልዱ እያዬ ይሔንን ምንድን ነው የሚያስበዉ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 3 ай бұрын
እውነት ነው አዳድ ሰው ከመናደዱ የተነሳ ይመስለኛል​@@ethiopialove2158
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 12 күн бұрын
ድራማነውኮ የውነትመሰለሽዴ 😂😂😂😂😂😂ትምርትነው
@abushe1364
@abushe1364 5 ай бұрын
Who loves abebe balicha 😊❤️
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 5 ай бұрын
በለው የዛሬው ደግሞ ልብን እየሰነጠቀ ሚያረሰርስ ❤❤❤❤❤እንዴት ደስ ይላል 😂😂😂😂😂ባለ ስልጣን መሆን ግራ ጎኑ የሚያም ሲሆን ቀኙ ደግሞ ቃል የታጣለት ምርጥ ነው በርቱልን ከድርሰት እስከ ተዋናይ ወለ ካሜራ ማን ምንም እንከን የሌለው ❤❤❤❤❤ውድድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤
@BiraSelasse-sn3sw
@BiraSelasse-sn3sw 5 ай бұрын
እረ ግነት
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd 5 ай бұрын
ዘሜ ተ ል ከ ሰ ከ ሰ 😂😂😂
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 4 ай бұрын
መቼም ባለፈው ሳምንት ያለቀቃችሁትን ጨምሮ ዛሬ 2 ክፍል ትለቁልናላችሁ right?!
@abelteame1221
@abelteame1221 5 ай бұрын
በሳምንት 3 ጊዜ ይሁንልን 🙏🙏🙏❤❤ ወድጄው ልሞት ነው
@eyerustamerat9727
@eyerustamerat9727 3 күн бұрын
የሰው ለሰው ታናሽ ወንድም ብዬዋለው በህግ አምላክን ዋው
@michaelalem771
@michaelalem771 5 ай бұрын
ከ senior አበበ ባልቻ😎 ከፍ ያለ ድራማ 👌🏽
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 5 ай бұрын
ዘሜ ደግ አደረገ😊 ዝም ብሎ ማፍቀር እንደ ምንነት እንደሚያስቆጥር ከእራሴ የግል ሕይወት ተምሬያለሁ❤❤❤
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 5 ай бұрын
ትክክል
@raheluae8262
@raheluae8262 4 ай бұрын
የሳምቱን አተለቀቀም አረ ልቀቁልን በኩኩት የምጠብቀዉ ፊልም ነዉ ተመልካች ይከበር❤
@king_of_king_98
@king_of_king_98 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ትምህራታዊ ድራማ ነው ዋው
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 5 ай бұрын
ዘሜ ሚባለው ካራክተር ምን ልታስተሞሩን ነው ??? ቆሽሾ መኖርን 3 ት ሴት አንድላይ አብሮ ማስኬድ እንደሚቻል? መንዘላዘልን Normal አታድርጉብን ? እባካችሁ ለትውልድ አስቡ !! ሌላው ለኢዛኤል ካቴና አጥታችሁ ነው ሳይታሰር እጁ ወደኋላ ያረገው Detail እንደምናይ እወቁ !
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 ай бұрын
የዚህ ድራማ አቅራቢዎች በሙሉ ሰወዳቸው
@Kidste78
@Kidste78 5 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ ይደረግልን 🙏
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 5 ай бұрын
ውይኔ ድራማ ህግ በህይውት ነው የታየው አንደ ኢልዳ ጠንካራ ጠበቃ ያስፍልጋታል ኢትዮጵያ የኢልዳ እና የአዜብ ንግግር በጣም ደስ ይላል
@lidacall2815
@lidacall2815 5 ай бұрын
እንደኤልዱ ትግስቱን ይስጠን
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 4 ай бұрын
abebe baleca ye tewena awera bale germa mogesu zenachu min lebelh endet endemewedh long live for you
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 4 ай бұрын
የወንድ እጥረት አለ ልበል በሀገሪቱ??? እግዚዮ 🙏
@DanyLove-vy8zk
@DanyLove-vy8zk 2 ай бұрын
በትክክል ድራማውን ከተከታተሉት ሰዎች ውስጥ አንድ ነህ ወይም ነሽ በትክክል👍👍👍
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 5 ай бұрын
ዘመነኛ ሴት መሆን ማለት አመንዝራን ተቀብሎ መኖር ማለት አይደለም.ለራስ ገላ ክብር ቢስነትን ነው የሚያሳየው!!
@kalashe4581
@kalashe4581 5 ай бұрын
ዘሜ ኮርማው😂😂😂😂😂😂😂
@bobyoung9359
@bobyoung9359 5 ай бұрын
አንድ አንዱ ይህን ኑሮ በእውነት ይኖርበታል አንድ አንዱ ደግሞ እንደዚህ በህልም ይኖሩታል 😂😂😂😂By the way welcome
@HelenYrga
@HelenYrga 5 ай бұрын
ናርዶስ አይከብዳትም ግን የኤልዳን አይን በድፍረት ማየቶ ሸም የላትም. እልፍ ደሞ እያወቀች ከዘመነጋር መቀጠሎ
@tuuilgig
@tuuilgig 4 ай бұрын
ወዳጄ ዘመኑ አይና አውጣ ሆኖአል።
@aydidmahamed6500
@aydidmahamed6500 4 ай бұрын
The frist season was little bit More interesting than this season.
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 5 ай бұрын
ኸረ ሴቶች የማታገቡትን ወንድ እየሄዳቹ አትጋደሙ ኤልዳዬ ቆንጆ ዋዉ የሆንሽ ጠበቃ ነሽ
@missemebaite1994
@missemebaite1994 5 ай бұрын
የበህግ አምላክ ተዋናዮች ብቃታቸው ለየት ያለ ነው አስመስለው ሳይሆን ሆነው ነው የሚሰሩት👍❤❤❤❤❤❤
@BiraSelasse-sn3sw
@BiraSelasse-sn3sw 5 ай бұрын
እረኛዬሰ ሳያት ደምሴ በግ ሆና ነበር ማለት ነው ወይሰ ለድራማው ሲባል እንጂ በጎቹ ሰው ናቸው
@yeruksewhamid3137
@yeruksewhamid3137 5 ай бұрын
አረ ዘመነ 3in1🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
በጣም በጉጉት እንጠብቃልን❤❤❤❤
@amin-oh1cq
@amin-oh1cq 5 ай бұрын
best movies
@user-gx8bf2ii4n
@user-gx8bf2ii4n 5 ай бұрын
አረ እናንተ ራሳቹ በህጋምላክ በሳምንት 2ቴ አርጉልን
@msttina6887
@msttina6887 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ አርቲስቶች
@user-xs6so3bg7e
@user-xs6so3bg7e 5 ай бұрын
እስከ ሰምንት በፍርድ ቤት ልትቆዩ ነው😂
@addisgebresilasie7743
@addisgebresilasie7743 4 ай бұрын
ሁሌ እሁድን እንድናፍቃት ታረጉኛላቹ ዛሬ ስትቀሩ አሳሰባችሁንኝ በርቱ በህግ አምላኮች
@bezabezawit2908
@bezabezawit2908 5 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው ፈጣሪ
@user-dy5ln4ln1s
@user-dy5ln4ln1s 4 ай бұрын
በርቱ በጣም አርፍ ነው
@neima2690
@neima2690 5 ай бұрын
ከዚህ የተደላቀቀብን አቶ ዘመነ ብቻ ናቸው 😮😮 እና ብሩክ 😂😂😂 😅
@yehualashetgossaye2154
@yehualashetgossaye2154 5 ай бұрын
Kalat yathregnal yezhn dirama thirat meglets lenegeru Abebe balcha silehone bemadnek lilefew madnek bicha gin anesebgn lemangnawim bertuln ❤❤❤👍
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
🎉❤🎉🎉❤❤❤ዋው የዛሬው ልብ አጠልጣይ ነው
@AsnakHilu-ju3lj
@AsnakHilu-ju3lj 5 ай бұрын
thank you ❤❤❤ best of the best
@amirdinku3926
@amirdinku3926 5 ай бұрын
Welcome
@AbelGirma-yg7jo
@AbelGirma-yg7jo 5 ай бұрын
i am waiting
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
ምርጦቼ እንኳን ደና መጣቹ የሚያምር ትወና ንው❤❤❤❤
@user-ml5ds7lm5x
@user-ml5ds7lm5x 5 ай бұрын
ምረጥ ❤❤❤
@wintab9571
@wintab9571 5 ай бұрын
እንደ አምራን አይነት ጏደኛ ያለው ታድሎ ግልፅ ግልፅጿን እቅጭ እቅጯን
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 5 ай бұрын
I love these movie
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@habtomalhabtome2166
@habtomalhabtome2166 5 ай бұрын
ትክክል በሳምት ሁለት (2) ይሁን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 5 ай бұрын
🤔 _ዘሜ ግን የደራረብሽውን ያክል ሴቶቹ አድማ አድረግው እንዳይሸሹሽ_ 😜 *እንደ ግባርሽ ፀጉርህ* 🤨😃 _ወለም ዘላለም አትበል ዘሜ_ 🤨😔😒 *_10 🏃👈1 አይዝም_* !😜😂😂
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 5 ай бұрын
አሁን አሁንማ ልብ ሳቃለው ጫምሮል በጣም ዳስ የምል ድራማ ነው
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 4 ай бұрын
ምርጥ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
ውይ ልብ አንጠልጣይ እዛዬል እንዴት ይሆን 😢
@Makeda568
@Makeda568 5 ай бұрын
Good job guys keep it up!!!
@makih.m6685
@makih.m6685 5 ай бұрын
ኡፍ ከባድነዉ ካልደፈረሰ አይጠራም ይነዉ ቀጣይ እጠብቃለኝ❤❤❤
@BiraSelasse-sn3sw
@BiraSelasse-sn3sw 5 ай бұрын
ድራማው ልብ አንጠልጥል ነው በገመድ ተንጠልጠል ነው ።
@user-iy8xt2vq6v
@user-iy8xt2vq6v 5 ай бұрын
ዘሜ አልተቻለም ፈጃቸው ሴቶቹን😂😂😂😂
@mekidesbalcha7394
@mekidesbalcha7394 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 5 ай бұрын
ቤተሰብ ሰላም አመሻችሁ❤
@melesetaye8917
@melesetaye8917 4 ай бұрын
በሕግ አምላክ ድራማ አስተማሪ ድራማ ነበር ግን በምን እንደተቋረጠ ብትነግሩን።
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 5 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤
@tsehayassefa7065
@tsehayassefa7065 5 ай бұрын
እንደ እረኛዬ ድራማ መጨረሻውን እንዳታዋክቡት አደራ!
@Kallumedia23
@Kallumedia23 5 ай бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው በሳምንት ሁለት ይሁንልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 4 ай бұрын
ስራ ፈት ሳምት የተለቀቀው የምናይበት ቀን ናፈቀን እናተ በሳምት ሁለት ኮተት ሁላ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 5 ай бұрын
የምርጦች ስብስብ❤❤
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም 😊
@matiwoskassahun9896
@matiwoskassahun9896 4 ай бұрын
Waaaw betam ye wededkut drama new, eldan malete firezerin betam new yemadenkat , Bezaalay betam new yemiwedat
@bonimarkos-qh5xn
@bonimarkos-qh5xn 4 ай бұрын
ክፍል 15 ልቀቁልንንንንንንን
@zeynedinshafi9490
@zeynedinshafi9490 5 ай бұрын
አይ ሀበሻ ዘሜ ዘሜ አራ script ነው ሠልጥኑ ፋራ people 😅😅😅 which means charactorሩ ምን ለመስተላለፍ ባናውቀውም
@semerafeker7849
@semerafeker7849 5 ай бұрын
አምራን የፍቅረኛሞች አማኮሪ ነች
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 5 ай бұрын
Ere please more time or two times a week please
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 5 ай бұрын
Wow nice love you😂❤️❤️😊
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 5 ай бұрын
ሳምንት መቼ ደርሶ በርቱልን ❤❤❤
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 5 ай бұрын
እህ በጣም አሳጠሩት እኮ😢
@davidabera194
@davidabera194 4 ай бұрын
i wish very soon
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj 5 ай бұрын
እንዴ ኢልዳ ማሰብ ነው እምፈልገው ይሄ ክረት ዘሜ😅
@SosnaSosna-pp9ou
@SosnaSosna-pp9ou 5 ай бұрын
ብዙ ግዜ የሷን ፈልግ ልከተል ፈልጌ አልተሳካልኝም😅
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj 5 ай бұрын
@@SosnaSosna-pp9ou ደግምሽ ሞክሪ 🙄😂
@zerituwedesen
@zerituwedesen 5 ай бұрын
ኤልዳዬ የኔ ዉድ ስወድሽ ጌታን❤❤❤❤❤
@getamesaygizaw3849
@getamesaygizaw3849 4 ай бұрын
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 5 ай бұрын
ባላለቀ እያልኩ የማየው ድራማ ❤❤❤
@user-pw6ju8ts5x
@user-pw6ju8ts5x 4 ай бұрын
ዘሜ የአራዳ ልጅ ።
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 5 ай бұрын
WELCOME ❤❤❤❤❤❤❤
@ExcitedCheeseBoard-xc3jl
@ExcitedCheeseBoard-xc3jl 5 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣችው ውዶች የሳምት ሰው ይበለን 🎉🎉🎉🎉
@user-db7ow6mp1l
@user-db7ow6mp1l 4 ай бұрын
Wow fantastic yahone drama naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidus_kd
@kidus_kd 5 ай бұрын
የትወና ጥበብን ደግማችሁ ነፍስ ዘራችሁበት!! ምንአልባት ከተዋናዮቹ ሁሉ አንዳቸውን ባቃቸው ብዬ አሰብኩ ምን እንደሚሆን ቀድሜ ለመስማት:: ሶል ልትደነቅ ይገባል
@user-ev4lh9jm3w
@user-ev4lh9jm3w 5 ай бұрын
Zeme setastelagn geta hoy
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 5 ай бұрын
Hi Enkan Beslame Metachu
@MohamedGaffar-gx2zq
@MohamedGaffar-gx2zq 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-Betty-z7
@user-Betty-z7 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@dubai1280
@dubai1280 5 ай бұрын
ኢዙ ዚያሣዝን 😢ኤልዳ ተጃጃልሽ እሡ እየማገጠ ሙጭጭ አች😮
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 5 ай бұрын
ጠበቃ ግን እንዴት ነው የሚያስበው አይ ኤሊዳ 😂😍
@selamyohannes3959
@selamyohannes3959 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ምን አለበት ልባችን..... ኤረ በናታችሁ በሳምንት 2ቀን አርጉት
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 ай бұрын
አምራን😍
@asafahayilu5030
@asafahayilu5030 5 ай бұрын
Like 👍 👌 💛
@lijmayk2121
@lijmayk2121 5 ай бұрын
እረ ኡ😂😂😂😂😂
@selamselamselam1641
@selamselamselam1641 5 ай бұрын
ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 ай бұрын
መቼ የአገር ምስቅልቅል አለቀና 🙆
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 5 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Besintu (በስንቱ ) Pt 24
34:55
GiBi 94
Рет қаралды 4,4 М.
Jul 14/2024 ኣብ ኤርትራ የለን ዝብሃል ዝወሓጥ ሓቂ share ንበል
19:26
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 2,7 М.
ፍቅር በቃኝ  ሙሉ ፊልም FIKIR BEKAGN Full Amharic Movie 2024
1:32:07
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 13 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 3 МЛН
PUT CARDBOARD TOOTHPASTE ALL OVER ONE’S BODY!#asmr
0:40
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 19 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 9 МЛН