ልጄ የተሻለ ነገር ይገባታል!አሜሪካዊውን የልጄን አባት ጥበቃ አመታት አለፉ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 52,223

SHEGER INFO

SHEGER INFO

7 ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 263
@user-zw8vi8hp8c
@user-zw8vi8hp8c 7 ай бұрын
ስታሳዝን በመጀመሪያ እመቤቴ ማሪያም ልጅሽን ትማርልሽ ሲቀጥል የሀሳብሽን ትሙላልሽ መልካም እናት ነሽ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 7 ай бұрын
አህቴ አንድ ነገር የምነግርሽ ነገር አለ ልጅቶ ይሂ ችግር እንዳለባት ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ መንግስት የሚክፍለው ክፍይ አለ አባቶ ይንን የገንዘብ ክፍይ አለመውስዱን ማወቅ አለብሽ ይንንም በኤንባሲው በኩል ማወቅ ትችይለሽ SSI የሚባል ፎርም አለ 18 አመት እስኪሆናት ለአንቺ ይከፍሉሻል ከዛ በሆላ ግን ለራሶ ይስጣታል : you need to go Ethiopia, US Embassy you need to tell them you have a child American citizen you need to apply SSI special needs child care benefits for her. As a mother, you should be approved receive the money through Ethiopian American embassy. You don’t have to come to America to receive the benefit as long as your child she is American citizen. and proof of you are her mother.
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 7 ай бұрын
Great idea but are you sure she doesn't need to meet US residency requirement?
@ro7601
@ro7601 7 ай бұрын
Are you sure the kid has social security number? Because in order to apply for government benefits like SSI or SSD you need to have Social security number.
@wongikefeni8763
@wongikefeni8763 7 ай бұрын
@@ro7601she can apply for ssn through the embassy’s … they already sign about ssn when they do CRBA
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ለልጅዋ እናት ነች እንደሞግዚትም ናት ግድ ነው እናትዋ አብራት መሆን አለባት ልጅ ዲስኤብል ስለሆነች በተዘዋዋሪ ሪጄክት ነው ያደረጋት ህክምና ልጅትዋን የሚያቀላት ማሽን ዊልቸር ምግብ የምትበላበት ማሽን ብዙ ሊረዳት ይችል ነበር ልጅትዋ ፈልጋ አልመጣችም ስጦታ ነች ልጅትዋ ክእናትዋ ጋር እባክህ አሟልተህ ለተሻለ እርዳታ ውሰዳት
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 7 ай бұрын
አይዞሽ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ የዛሬው አብርሃሙ ስላሴ ይርዱሽ አንጀቴን በላሽኝ ይሳካል እመኚኝ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ🙏🏾 ምን ይታወቃል ሌላ ህይወት ይኖረው ይሆናል ለዚህ ይሆናል የራቀው ፈጣሪ ይርዳሽ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 7 ай бұрын
I'm with you
@theprecious4238
@theprecious4238 7 ай бұрын
Tekekel gen biwesdachw enat eraswan chela tenoralch leljwam mengest yrdatal entwam eyetkfelat new ljewan metenkebakebew Egzabher yerdash betam kelal new ayzosh
@22lijaddis11
@22lijaddis11 7 ай бұрын
I agree with you! Definitely that’s what it is
@astereyassu1447
@astereyassu1447 7 ай бұрын
Hi, did you tell him her situation? Please don’t send her. You’re the only in her life cares for her.
@abeban.8366
@abeban.8366 7 ай бұрын
​@@theprecious4238 ሌላ ትዳር ይኖረው ይሆናል። የልጁን እናት ካላገባት መውሰድ አይችልም ። ሌላ ትዳር ከሌለው ደግሞ አግብቶ እንኳን ቢያመጣት ልጁ 18 ዓመት እስኪሞላት ሕጉ ብዙ ሀላፊነት ስለሚያሸክመው እዛው በሩቁ ብሎ ነው የጠፋው አይ ወንዶች በተጨማሪ በሽተኛ ልጅ ። እግዚሐብሔር ብቻ ይርዳት. ።
@BONANZ321
@BONANZ321 7 ай бұрын
እኔ እምኖረው አሜሪካ ነው መንግስት በነጻ የሚያቆማቸው ጠበቆች አሉ ሲባል ሰምቻለሁ እዚህ ያሉ ጠበቆች ሊረዱሽ ይችላሉ ብዬ እገምታለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏
@surafelbeyene7706
@surafelbeyene7706 7 ай бұрын
እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ እስቲ ማድረግ ከቻላችሁ እባካችሁ እርዱዋት ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ
@MishuChuni
@MishuChuni 7 ай бұрын
የዚህ ፕሮግራም ዋናው አላማ አዛ የሚገኙ አትዮጵያው ያን በሁሉም መልኩ እገዛ እንድአደርጉላት ነው እባካችሁ 🙏🏾
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 7 ай бұрын
Legal aid is strictly for those citizens that can't afford the cost of legal representative not for everyone
@shebramenber2204
@shebramenber2204 7 ай бұрын
ወድልጅ ካወላወለ ሌላ ህይወት አለዉ ስለዚህ ያቺ መሄድ ካልተሳካ ቤት ይግዛልሽ ቋሚ በቂ ገዘብ ይላክልሽ ተመስገን እያልሽ ኑሪ እግዚአብሔር የሚወደዉንነዉ የሚፈትነዉ🙏🙏🙏🙏
@godisgreat3507
@godisgreat3507 7 ай бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ!!! በመቀጠል ይሔ ሰው ልጁን የጤና ጉዳት የተቀበለ ቢሆን ኖሮና እንደዚህ በጣም ድጋፍ የሚያስፈልጋትን ልጅ የተሻለ እርዳታ የምታገኝበት አገር በቀላሉ መውሰድ እየቻለ እርሱ ሌላ ህይወት ኖሮት ከምትናገሪው ነገር እንደምንረዳው ወደ ህግ እንዳትሔጂበት እየዋሸና እያታለለ ይመስለኛል፡፡ ስለዚህ አሁን ወደ አደባባይ መውጣትሽ መልካም ነው፡፡ ደግሞም በሽታውን ያልተናገረ መድሐኒት አይገኝለትምና በዛ ቦታ የሚገኙ ደጋግ የህግ ባለሙያዎች እገዛ ያደርጉልሻል ብዬ አስባለሁ፡፡ ስለዚህ በርቺ የወደፊት ህይወትሽንም አስተካክይ አንቺም ዕድሜ ያልፋልና ነገሽን እንድታስተካክይ እግዚአብሔር ይርዳሽ፡፡
@MishuChuni
@MishuChuni 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ,ጀግና, ለብዙ አናቶች ምሳሌ የምትሆን ማድረግ ያለባትን ሁሉ አድርጋ ነው አዚህ የመጣችው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 7 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ልጅሽ ይማርልሽ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
እህቴ እመኚኝ እሱ ላንቺ ካልፈረመ አንቺን ለመውሰድ አይገደድም ልጅቱን ግን በግድም በውድም ይወስዳል አይ ልጄን አልሰጥም ካልሽ ቻይልድ ሰፖርት እንዲቆረጥ ይገደዳል ይሄ ነው ህጉ
@tayeyimer5475
@tayeyimer5475 7 ай бұрын
አይመስለኝም አሁን ህጉ ተቀይሯል እሱ ፈቃደኛ ሆኖ ኬዙን እስካላንቀሳቀሰ ድረስ ከአሜሪካን ውጭ ባለ ነገር እሱን ማስገደድ የሚቻል አልመሰለኝም ስለዚህ እሱኑ መለማመጥ ነው የሚሻለው እንደው ለወደፊቱ ኑሮ ከአርሷ ጋር ባይፈልግም ለልጅቷ ሲል ቢፈርምላት
@ethiopiawitnat8374
@ethiopiawitnat8374 7 ай бұрын
Sewiyew yimeslegnal 18 amet iskimolat new mitebikew leza new gizewn koy koy iyale mifejew mist ina lijoch yinorutal America wist
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 7 ай бұрын
@@tayeyimer5475 ሰው ክፉ ነው እንኳን ህመም ተኛ ልጅ ጤነኛውንም ቢሆን ጥቁሮች አይቀበሉም ነጮች ለእንደዚህ ያለው ነገር ቅን ልብ አላቸው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 7 ай бұрын
​@@jesusloveyou5996stop racist narrative both blacks n whites are culprits
@MekdiTube
@MekdiTube 7 ай бұрын
ነብያትዬ አይዞሽ የኔ ጀግና ናት ፈጣሪ በነገርሽ ይግባ አይዞሽ የኔ እህት🥰🥰🥰
@user-bk1vr3qk7b
@user-bk1vr3qk7b 7 ай бұрын
እህቴ ይሄ ሰውዬ እርግጠኛነኝ የራሱ ትዳር ቤተሰብ ይኖረዋል ምክንያቱም ይኼን ያልኩበት አለ ከዚህ በፊት የሰማሁት እንደዚአይነት ተመሳሳይ ችግር የደረሰባቸው ሰዎች አሉ በርቀት ለመርዳት ችግር የለባቸውም ወደዛ ለመሄድ ሲፈልጉ ቤተሰቦቻቸው ያዉቁብናል በማለት ይመስለኛል አይዞሽ የድንግል መሪያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን
@አብነት
@አብነት 7 ай бұрын
የኔም ግምት ነው
@amenamenliveamen5966
@amenamenliveamen5966 7 ай бұрын
እኔም እገምታለው
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 7 ай бұрын
በትክክል ድባይ የሚመጡ አሜሪካኖች አጭበርባሪዎች ናቸው ተመሳሳይ የደረሰባቸው ሁለት ልጆች አቃለሁ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ
@user-kv7qr3zd6m
@user-kv7qr3zd6m 7 ай бұрын
በፍፁም ብቻዋን እንዳትልኪያት የልጅሽም እባት እሺ ብሎ ቢወስዳትም እመኝኝ ቢወስዳትም Nursing homes ወሰዶ ነወ የሚጥላት
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ትክክል
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
Correct 💯
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 7 ай бұрын
በትክክል
@tayeyimer5475
@tayeyimer5475 7 ай бұрын
አሁን ካለችበት ሁኔታ እኮ የዚህ አገር ለእንደዚህ አይነት ልጆች ግሩፕሆም የሚተባለ በመንግስት ወጪ የተሟላ ግልጋሎት የምታገኝበት ዕድል አለ።
@bezu918
@bezu918 7 ай бұрын
​​@@tayeyimer5475ቢሆንም ማን እንደ እናት እናቷ በጣም ታስፈልጋታለች እጅግ በጣም ማለት ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ልዩ ሴት ስለሆንሽ ነው እግዚአብሔር ይቺን ልጅ የሰጠሽ ላይችል አይሰጥም እመብርሃን የኛ እናት ከጎንሽ ትሁን።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 7 ай бұрын
መሲ ቆንጆ ጥያቄ ነው የጠየቅሻት ያው ለመውጣት ብለው ይሸወዳሉ የኢትዮጵያ ሴቶች እንደሌሎች አፍሪካን ሴቶች smart አይደሉም ቶሎ ይሸወዳሉ...ምሳሌ ሌላ አፍሪካን ሴቶች ካለኝ ልምድ ወይንም ካየሁት ከሌላ አገር ዜጋ ሲወጡ ወይንም እንደጋደኛ ሲጠጉ ብዙ ነገር አስተካክሎ ነው የሚገቡት ዝም ብለው እግራቸውን አያነሱም
@Kidist136
@Kidist136 7 ай бұрын
ኧረ አይባልም! ደሞስ ወዳው ተጠግታው እንዳልሆነስ ማን አወቀ ?
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 7 ай бұрын
ትክክል
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 7 ай бұрын
በትክክል ምንም መተማመኛ ሳይኖር ልጅ በኔ በኩል ከባድ ነው
@Bitaniya12
@Bitaniya12 7 ай бұрын
ጠንካራ እናት እግዝኣብሆር ልጅሽን ይማርልሽ😢❤
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 7 ай бұрын
የኔእህት አንድ ነገር ልልሽ እፈልጋለሁ እንደዚህ አይነት ለሆኑ ልጆች አሜሪካ ገነት ነው እንኳን በእግርሽ እጅሽም እግር ሆኖ ተጨምሮ ብትሄጂ አረ ምን ልበልሽ ላንቺ አላልኩም ደግሞ እንዴት እናት አትሄጂም ይባላል ትንሽ አልገባኝም እናቶች እንኳን የገዛ ልጆቻቸውን ስለጠበቁ ይከፈላቸዋል የልጅሽ አባት ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አላውቅም ነገርግን ይህንን በደንብ ያውቀዋል እንዴት ሊወስዳት እንዳልቻለ ገርሞኛል እባክሽን ጣሪ ኢንባሲ እየሄድሽ ነዝንዢያቸው ተስፋ እንዳትቆርጪ ስለ ዲያፕር ስታወሪ አይ ዲያፕር የማይሟላልሽ ነገር የለም ይህንን የምለው በደንብ ስለማውቅ ነው በተለይ ካሊፎርኒያ ውስጥማ ጥሩ ነው ሁሌ የምለው special need ልጆች ያላቸው በባሌም ሆነ በቦሌ እዚህ ነው መኖር ያለባቸው አገራችን ጌታ ምህረት አብዝቶላት እስትባረክ ድረስ
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህታችን❤❤❤😢
@aynalemchristian1141
@aynalemchristian1141 7 ай бұрын
ስሙንና ስልኩን አስቀምጭ የሰውየውን
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 7 ай бұрын
The embassy should be able to help you get child support ( including back payment).
@alokperception3307
@alokperception3307 7 ай бұрын
The problem is you can’t file child support from Ethiopia. Because the government has no child support treaty Agreements With The U.S. The U.S has reciprocal agreements in place with several other countries that allow child support orders to be enforced through the Secretary of State. The U.S. currently has treaties for enforcing child support with the following countries: Australia Austria Canada Czech Republic El Salvador Finland France Germany Hungary Ireland Israel Netherlands Norway Poland Portugal Slovak Republic Sweden Switzerland United Kingdom
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 7 ай бұрын
@@alokperception3307 thank you. But, I am shoked Korea is not on the list
@chuchumike3286
@chuchumike3286 7 ай бұрын
አቤት አቤት እኔ ምለው እናቲቱ ምክር ፍልጋ ንው ሚዲያ የወጣችው ምንድንው እንደዚህ ስው ማወዛገብ ኮሜንቶች እባካችሁ አሜሪካም የምትኖሩ እንደው እዛ ህጉንም ታውቁታላችሁ ብሎ ለማመን ይከብዳል ዝም ብላችሁ ስራችሁን ከማሳደድ በስተቀር እኔምለው ግን ህጉን የምታውቁ እውቀት ያላችሁ በትምህርት የተደገፍ ከናንተ ንው ይቺ እናት መልስ የምታገኝው ሌላዎች ያላዋቂ ሳሚ አትሁኑ ጭራሽ አንዳንዱማ ያልተጠየቀውን ይቀባጥራል አይ አበሻ ምቀኝንት ብቻና ብቻ የምናውቀው ለምን አገባሽ ጥቁር ምናምንሌላ አግብቱዋል so በህግ የሚሆንውይሆናል የሚርዳት ካለ በቃ ሌላ ሌላ ቃላት አትወርውሩ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 7 ай бұрын
Aye germme abesha yebsal sekide ere
@groomhad
@groomhad 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የማርልሽ
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 7 ай бұрын
😢😢አግብቶ ይሆናል ይሄን ያክል አመት ያለምንም መረጃ የጤና ችግር ከሌለበት ለምን ቤተሰቡን አያወጣም ትልቅ ጥያቄ ሆነብኝ
@lucygebreegziabher586
@lucygebreegziabher586 7 ай бұрын
May God be with you ! I pray for your beautiful girl and I am sure you will hear some good news soon 🙏🏽 I love Mesi what you are doing to help individuals who come to your show, Stay blessed ❤
@abeban.8366
@abeban.8366 7 ай бұрын
አግብቶ መውሰድ ይችል ነበር ግን አልፈለገም እያታለለሽ ነው ። ወይ ሌላ ሕይወት ይኖረዋል ወይ አልፈለገም ብዙ ጊዜ ወንዶች ጤና የሌላቸው ልጆች ሲኖራቸው ማምለጥ ነው የሚፈልጉት እናት ግን እናት ናት ። እና እህቴ ልጅሽን ብትልኪያትም የእናት ፍቅር ታጣለች አንቺ ደግሞ አሁን በሷ መሄድ አትችይም ወይ በጋብቻ ወይ ዲቪ ካልደረሰሽ ሕጉም እናት ስለሆንሽ ብቻ ሊወስድሽ አይችልም እና የኔ እህት እኔ የምመክርሽ እዛው ሆነሽ የምትረጂበትን መንገድ ማመቻቸት ነው የሚሻለው ።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 7 ай бұрын
በርግጥ እንደ አርሴማ ላሉ ልጆች ጥሩ እንክብካቤ አላቸው ቢሆንም እሱ ካንቺ ጋር ጋብቻ ቢያደርግ ያ ነው ቀላሉ መንገድ
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 7 ай бұрын
እህቴ ፈጣሪ ይማርልሽ እናት ሁሌም እናት ናት እ/ር ጨርሶ ይዳብስልሽ መንገድሽ ሁሉ የቀና ይሁን በሏት እስኪ
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 7 ай бұрын
It's very sad story.How the girl get brain injury? Did she fall?Anyways, the so-called father has to apply to get Visa for the mother. Here are two ways to get Visa .One way is has to marry the mother of his child or apply for fiancée Visa . For fiancée Visa the process is short. Otherwise as the Visa officer told her there is no way to get the Visa. Wish all the best for mom and beautiful girl🙏
@ro7601
@ro7601 7 ай бұрын
K1 visa is not easy girl. She rather married. And she has out of wedlock child.
@mek20897
@mek20897 7 ай бұрын
በእውነት ጠንካራ ነሽ፡በስራ፡ጉዳይ፡ምውለው፡እደ፡አርሴማ፡አይነት፡ልጆች፡ጋራ፡ነው፡ምን፡ያህል፡አድካሚ፡መሆኑን፡አቃለው፡ፈጣሪ፡መፍትሄ፡ይስጥሽ፡ለሁለታችሁም፡የተሻለ፡ኑሮ፡ይገባችሆል❤
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ይባላል አይዞሽ ያንቺ ፀሐይ ትወጣለች ቃልኪዳንሽን እንደጠበቀሽ ፈጣሪ ይረዳሻል።
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 7 ай бұрын
Absolutely You Have the right to move with and take care your daughter.
@elda554
@elda554 7 ай бұрын
አባትየው አንቺን መውሰደ አልፈለገም የአሜሪካ ወታደር በየሄደበት ነው ሚወልደው አባትየው ካልፈቀደ መሄድ አትችይም ወይ ስፖንሰር አድርጎ ሚወስድሽ ሰው ያስፈልጋል አለዚያ ልጅስ 18አመት ሲሞላት ነው እናቷን የመውሰድ መብት ያላት እሱም ደሞ ጤና ይፈልጋል አይዞሽ እ/ር ይርዳሽ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 7 ай бұрын
በትክክል
@mimiayele3992
@mimiayele3992 7 ай бұрын
ለሞን የልጁሽን ፈሊግ ጥሩ ነገር ነው ልጅሽን ግን ከላልክሽ እመኝኝ ደም እንባ ታለቅሺያለሽ እርዳታ የምትፈልግ ልጅ ማን እንደናት ወስዶ ካንፕ ያስረክብልሽል እድሜ ልክ ፀፀት እንዳይሆንብሽ እንዴት በዚህ እድሜሽ ሰርተሽ አታሳድጋትም እሱ ሌላ ሚስት ሊያገባ ይችላል ልጁሽን ይዘሽ የምትረዳበት መንገድ ፈልግ ለእሱ ካስረከብሽ እንዳይፀፀትሽ ቆም ብለሽ አስብ
@saidasaida9609
@saidasaida9609 7 ай бұрын
መሲየ እንካን በሰላም መጣሽ
@meskegetho9504
@meskegetho9504 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 7 ай бұрын
ፈጣሪ ለልጅሽ ይፈውስልሽ።
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 7 ай бұрын
Messe enye konjo God bless you help alot of people 🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 7 ай бұрын
እግአብሔር ይርዳቹ አችንም ልጅሽንም ከመብቴው ያገናኝሽ
@mulumeseleyalewmekonen3448
@mulumeseleyalewmekonen3448 7 ай бұрын
የጤና እክል ገጠማት ማለት ምን ማለት ነው ግልፅ አድርጊልን ወድቃ ነው ወይስ ? ልጃችሁን ከወለዳችሁ እንደምንም ብላችሁ እራሳችሁ አሳድጉ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 7 ай бұрын
በአንድ ሁለት ወር ሳይሞላት ጥላት ነው የሄደችው ገንዘብ ላይኖራት ይችላል ካልሰራች ግን ልጅቷ ከመፈጠሯ በፊት እሷን እራስዋን እንደሚያስተዳድራትና ልጇንም እንደ አባት ሆኖ እንደሚያሳድ እርግጠኛነቱ ፌርማ ከሌላት በምን አምና ነው የአገራችን ሰው አይደለም
@Hareg21
@Hareg21 7 ай бұрын
እግዛብሄር ይማርሺ
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@matub4261
@matub4261 7 ай бұрын
የኔ እህት ልጅን በዚ መልኩ ያማል ግን እደኔ ወደፀበል ብትሄድ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ይማርልሽ❤❤❤
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 ай бұрын
Uffffffg yainanta tsabale dagimo
@dyetube8616
@dyetube8616 7 ай бұрын
Ema yalihedechibet stebel yelem emebirihan esiwa bemihiretiwa timarat enji
@Tsige-xv9rf
@Tsige-xv9rf 7 ай бұрын
እግዚአቢሄር ይርዳሸ እህቴ ልጅሸ ደግሞ ፈጣሪ ይማርልሸ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 7 ай бұрын
Teru enat nshe!!tebarke
@ro7601
@ro7601 7 ай бұрын
I don’t blame the embassy counselor officer here 1. There is no marriage or fiancée filed case. 2. The child is born out of wedlock. 3. The father is distanced itself from the case. Which is not good. 4. They see a lot of mis representation happened in the embassy. I don’t think this one is. 5. Even if you go there apart from receiving SSD and medical aid American government wants to know who foots the bills. I understand if the father of her child is deceased and he was married to her. That would have taken a little bit of process and she would been there by now. But right now the hope is on the father!! Sorry this happened to you!! Stay strong!!
@Anumma572
@Anumma572 7 ай бұрын
Egziabeher Yerdash
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 7 ай бұрын
Wey yesew lij fetena😢 Egziabher Amlak mulu mihret yistilign.
@marthahidego7902
@marthahidego7902 7 ай бұрын
እግዛብሔር ያሰብሸው ይሙላልሸ
@adebabaygebre
@adebabaygebre 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 7 ай бұрын
😭God with your
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 7 ай бұрын
Ayzosh yebasm all
@SofiBentomar
@SofiBentomar 7 ай бұрын
መሲ ባለሽበት ሰላምሽ ብዝት ይበል ምነው የለይላን ጉዳይ ለማቅርብ ዝም አለሽ እዴትስ አስቻለሽ ?
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 7 ай бұрын
ምናልባት አግብቶ ይሆናል መቼስ ይሄን ሁሉ ዓመት ያለምክንያት ዝም አላለም አረ ልጅሽን ብቻዋን እንዳትልክያት ችግሯን መናገር የማትችል ልጅ ያላንቺ ድጋፍ ትጎዳለች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox 7 ай бұрын
Yena konjooooo lijeshi Allah afiya yargate anechime jegena enat neshi Allah megnoteshi yasakaleshi
@mesfinyimer8802
@mesfinyimer8802 7 ай бұрын
በጦርነት እና በኮቪድ 3 አመት ኢንባሲ ተዘግቶ ስለነበር ያንቺ ጉዳይ በትዕግስት ብትጠብቂ የሚሻል ይመስለኛል ባለቤትሽ ፕሮሰሱ ወረፋ የረዥም አመት ስላለ
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 7 ай бұрын
I think American soldiers, are given priority. A friend of mine ,when her husband applied for her ,it was quick.
@godislove5271
@godislove5271 7 ай бұрын
AYEZOSH ❤️
@selamkebede-fw6cw
@selamkebede-fw6cw 7 ай бұрын
እማ አይዥሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@nebt9215
@nebt9215 7 ай бұрын
መህረቱን ይላክላት
@tigetad5649
@tigetad5649 7 ай бұрын
እሱ በቃ እያታለለሽ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@Ffrita2068
@Ffrita2068 7 ай бұрын
Egzaber yerdashe berethathun yesetheshe
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 7 ай бұрын
Try your best beautiful don’t depend him!!
@tsiondubale1293
@tsiondubale1293 7 ай бұрын
Egzabher yiridash yene konjo
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 7 ай бұрын
እሣዛኝ ታሪክ ነው እድው ሌላው ሁሉ ቀርቶ በግንዝብ እንኳን ቢረዳሽ ጥሩ ነበር 😢😢😢።
@selamasrat4803
@selamasrat4803 7 ай бұрын
Egzeabher yerdash ❤
@bsratg13
@bsratg13 7 ай бұрын
Brain injury? In 10 month what happened ?
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 7 ай бұрын
አርሴምዬ ትማራት
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሸ
@lovepower1440
@lovepower1440 7 ай бұрын
Esu married yihonal, ageru ... leza naw delay yemiyaregew. Ayezosh .... egezehaber yiredashal ehete. Bereche❤
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 7 ай бұрын
Betam yasaznal Abatwa wetader yhonal.
@martayitna9729
@martayitna9729 7 ай бұрын
በህፃናት ወይም ኦቲዝም አካል ጉዳተኛ ላይ የሚደርሱ ከፍተኛ የሆነ እንግልት መድሎ ከፍተኛ የሆነ ሞት ሆን ተብሎ በሰለጠኑ ሀገሮች እና እንዲሁም ታዳጊ በሆኑ ሀገሮች ላይ ቶሎ እንዲሞቱ ይደረጋሉ በሰማቸው ነው ሚነገደው የመኖር መብት የላቸውም ልብ ይሰብራል የሚደረገው ሁሉ.
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 7 ай бұрын
አይዞሽ እማ ልጅሽን እግዚያብሔር ይማርልሽ አይታወቅም ሌላ ህይወት ይኖረዉ ይሆናል
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Abezagnwen tekuroch yersachew nuro eyalachew new lela relationship mijemerut
@abuhaile6517
@abuhaile6517 7 ай бұрын
አዎን ትዳር ይኖረው ይሆናል! ጥቁር አሜሪካኖቹ በየሄዱበት ነው የሚወልዱት።
@maryb4482
@maryb4482 7 ай бұрын
Mednanyalem yeradsh🙏, sewey yehene besua dollar yagegn yehonal
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 7 ай бұрын
እግዛብሔር የፍቅረኛሽ ልብ ያራራልሽ😢
@menenamara8701
@menenamara8701 7 ай бұрын
Medye yenye thute❤ yenye hete fetari temareleshe yagezeshe
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 7 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 7 ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው የት አገር ሰው ነው አሜርካ ምን እስቴት
@lidyawo4575
@lidyawo4575 7 ай бұрын
ጋብቻ ከሌላት ሰውየው እራሱ ፈቃደኛ ካልሆነ ዝም ብሎ ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት ግን ልጅዋን በጥርስዋ ይዛ ማሰደግ አለባት አሜሪካ ምን አለ ብለሽ ይሆን🫢
@menberebekele2374
@menberebekele2374 7 ай бұрын
አሜሪካ ምን አለ ብለሽ ነው ማለት ምን ማለት ነው ይህች ሴት አሁን ችግር ላይ ናት ግን አሜሪካ ብትሄድላት በዜግነትዋና በጤንነትዋ የምታገኘው ህክምናም ሆነ እርዳታ ይኖራታል አሁን ይህች ሴት ለዳይፐር እንኳን የሚወጣ ወጪ ከየት ይመጣል በአሁን ግዜ ስራ ሰርቶ እንኳን ኑሮው ከባድ ሆኖአል እንኳን ብዙ ነገር የሚያስፈልጋት ልጅ ይዛ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይድረስልሽ ቢሰጥ የማያልቅበት አምላክ
@ethiopian6561
@ethiopian6561 7 ай бұрын
Min malet new min ale bilesh yihon? Le anch yargew chigruan
@tigis5540
@tigis5540 7 ай бұрын
Min ale malet?? Yeteshale hikimina newa min aynet comment new dedeb!!
@bezaworku3748
@bezaworku3748 7 ай бұрын
Hi Nabiyate
@elsabetmelkamutufa3847
@elsabetmelkamutufa3847 7 ай бұрын
Egzabher baltebekeshew menged hasbeshen yaskalesh hulun yemulalesh ehetachen, ayzoshe
@22lijaddis11
@22lijaddis11 7 ай бұрын
He probably has a wife and kids in America. That’s why he is not doing the process for her.
@MeskGe-yc1jc
@MeskGe-yc1jc 7 ай бұрын
መስ በቃ ትዳር ፍለጋ ማስታወቂያ ባንቺ ላሳወጅ፣በጣም ተመችተሽኛል
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 7 ай бұрын
#1ኛ ነኝ
@abe2868
@abe2868 7 ай бұрын
Tell him to send you an invitation letter mentioning that you are a mother of his child and he wants to to see his daughter!
@nebt9215
@nebt9215 7 ай бұрын
ጠፍቶት ነው? ትዳር ይኖረዋል
@selamlee5355
@selamlee5355 7 ай бұрын
Hello there ! I think you may be can go to the American embassy there and make a statement. Thats the only thing I can think off ..
@ethiote5165
@ethiote5165 7 ай бұрын
ፍጣሪ ይማርልሽ እህቴ
@f16297307
@f16297307 7 ай бұрын
በእርግጠኝነት እሱ ይሄኔ ሚስትና ልጅ ይኖረዋል ለዛ ነው ሁሉንም ነገር ዛሬ ነገ የሚለው ልጁንም አንችንም መውሰድ ከልቡ ቢፈልግ ኖሮ ለሱ በጣም ቀላል ነበር
@hssana8939
@hssana8939 7 ай бұрын
America soldier ከሆነ ተሰሚነት የለሽም እዚህ በጣም ነዉ እሚከበሩት ምን አልባት ሚስት ይኖረዋል ልጅሽን እዚህ እንዲያመጣ ይጠየቃል እንጂ እዛ እርዳ የሚል ህግ አይኖርም አንቺንም አምጣ የሚል እግ የለም በፀባይ ይዘሽ የምትመጪበትን መንግድ ፈልጊ ጠበቃ ምንም አያደርገውም ዜጋ ስለሆነች አምጣት ነዉ እሚባለው እዚህ መንግስት ይቀጥርለታል ጠባቂ ታድጋለች የሰው ምክር ሰምተሽ እቺንም እሚረዳሽን እንዳይተው ከተገደደም እዚህ ማምጣት ብቻ ነዉ አንቺን ማምጣት አይገደድም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 7 ай бұрын
Ayezosh Enat lejeshn kanchy atlyay ethiopa wostem mnor techalale
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 7 ай бұрын
Jegenaa sete neshe ftrii yeredashe😢
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 7 ай бұрын
መድሐኒአለም ይርዳሽ
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 7 ай бұрын
ቤተሰቡ አለው ማለት ነው።
@maizeiadah152
@maizeiadah152 7 ай бұрын
Egiziyabhair amilaki yimarilishi
@bona2318
@bona2318 7 ай бұрын
ሃሳቡ ሁሉ ተንጠልጥሎ ይቅር አይለፍለት
@messiessi3635
@messiessi3635 7 ай бұрын
እም ብርሃን ልጅሽን ትማርልሽ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 7 ай бұрын
እንደው ያህያው ሰጋ ደርሶቸው እንደሆን 😂😂😂 ለመሳቅ ነው ይመቻቹሁ ሀይለ መልካም ሰው ቁምነገረኛ ❤
@elsabetmengesha6234
@elsabetmengesha6234 7 ай бұрын
Ebakeh wusedate yechen yemseleche set
@Bwrrlt
@Bwrrlt 7 ай бұрын
Egzihabher yimarilish yene ehit
@mimiayele3992
@mimiayele3992 7 ай бұрын
መቤት አለሽ
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4,7 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 6 МЛН
БЕЛКА ПЕРЕПУТАЛА ТАРЕЛКИ #юмор #cat #топ #cats
0:13
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 3,3 МЛН
小天使生病,去学校被嘲笑,最后太有爱了#short #angel #clown
0:56