በዝሙት ሆቴል ዉስጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘዉ ዘማሪ | yitbarek tamiru | yitbarek alemu | haleta tube | wongel tube

  Рет қаралды 18,953

ካህኔ tube

ካህኔ tube

10 ай бұрын

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ
ኤል ቃል tube
በዝሙት ሆቴል ዉስጥ እጅ ከፍንጅ የተያዘዉ ዘማሪ | yitbarek tamiru | yitbarek alemu | haleta tube | wongel tube

Пікірлер: 188
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 10 ай бұрын
አለባበስ አለባበስ ነዉ ስርአት ያለዉ አለባበስ ያስፈልጋል ክርስቶስን ማሳየት ከሆነ እኛ አለባበሳችንን ማስተካከል ነዉ ወንድሜ እዮብ ጌታ ይባረሰክህ ትክክል ነዉ የተናገርከዉ ተባረክ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
ትክክል እንደውም የቃለ አውዲ አለባበስ ብንከተል አይከፋም ከሁሉም በፊት ስረአት ያስፈልገናል
@treatcheatpleaseeat9568
@treatcheatpleaseeat9568 10 ай бұрын
እዮብ ተባረክ እኛም ቴሌቭዥን ለአለማውያን ለማሳየት እናፍርበታለን እባካችሁ ተስተካከሉ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 10 ай бұрын
ልክ ነው የኢዮብ አስተያየት በመድረክ ከማያምኑ ጋር በቴሌቪዥን ማየት እስከምናፍር ነው ዳንሱ አለባበሳችሁ በተለይም አስመላኪ በሉት አምላኪ አንወሻሽ ሁላችሁም የምታውቁት ነው ብትችሉ ወንዶች ከተጠባበቀ ሱሪ ሴቶች ከተገላለጠ አለባበስ በተለይም በስብሰባችሁ ላይ ተጠንቀቁ የህይወት ምስክርነታችሁን እንደተጠበቀ ሆኖ
@YedlYedl
@YedlYedl 10 ай бұрын
ስንዘምር አለባበሣችን እና አዘማመራችን ስረዓት ቢኖረን ጥሩ ነው እንደአማኝ ብንሆን እምነታችንን ባናሰድብ!!!
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
እዮብ ቃል የለኝም የእውነት የብዙሃን ሀሳባችን ነውየተናገርከው እናመሰግናለን ለምልም❤❤
@elroimulugeta9003
@elroimulugeta9003 10 ай бұрын
እዮብ ተባረክ የውስጣችንን ነው የተናገርከው መስተካከል አለባቸው
@tesfahunbadebo5682
@tesfahunbadebo5682 10 ай бұрын
አቶ እዮብ በጣም በትክክል ተባራኩ ።
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 10 ай бұрын
ኢዮብ የኔን ሃሳብ ነው የተናገርከው ተባረክ
@cocococo5920
@cocococo5920 10 ай бұрын
እዉነቱን ለመናገር ይትባረክ የተባለዉ ዘማሪ በጣም ኦቨር አክት ያደርጋል ሳየዉ አፍራለሁ የታይታ ይመስለኛል
@rahelworku6710
@rahelworku6710 10 ай бұрын
ጥሩክር ነው ይትባረክ ከተጠቀምክበት የመከረህ ከተቀበልከው ይትባረክ ጥሩ ራኘር ነህ። ግን ጌታ ይርዳህ። አሁንም ታፌዛለህ ሲመክርህ። ፈራሁህ መን ማለት ነው የምታገለግለውን ጌታ በመጀመሪያ ፍራ። ኢዮብ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@Million.mesfin.official
@Million.mesfin.official 8 ай бұрын
እንደው ምን አለበት?የየራሳችን አይን ብንመለከት ጌታ መጨረሻችንን አናውቅምና እኛንም ከእንደዝህ አይነት ፈተና ጌታ ይጠብቀን።
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 10 ай бұрын
እዩብ እግዚአብሔር. ይባርክህ የሚሊየኖች አፍ ነው የሆንከን
@menyotteklehaimanot1840
@menyotteklehaimanot1840 10 ай бұрын
እዮብ የብዙሆች ጥያቄ ነዉ።የተናገርከዉ።ተባረክ: አምልኮ ነዉ ወይ ጭፈራ:ለመለየት ይከብዳል
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 4 ай бұрын
ይትባረክ የጌ አለባበስ ነው!!
@ElilitaLanteYihunGeta
@ElilitaLanteYihunGeta 10 ай бұрын
ህዝቡን ለማስጨፋር ሳይሆ ህዝቡን ጌታ እንዲያመልኩት አስመልኩ!
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 10 ай бұрын
በትክክል በመንፈስ በጭምተኝነት በእርጋታ ሳትዘሉ አስመልኩን እባካቹን በጌ ፍቅር ልለምናቹ
@ElilitaLanteYihunGeta
@ElilitaLanteYihunGeta 10 ай бұрын
ቤካዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ !!
@tarekegnhaileofficialchann9937
@tarekegnhaileofficialchann9937 9 ай бұрын
ከሰዎቹ ስታንዳርድ ሳይሆን እኛ ራሳችን የምናውቀው የራሳችን ድካም እና የሕይወት ክፍተት አለን። እሱን ተነጋግረን ካልተራረምን በስተቀር ዝም ብለን ዘመኑን ያልዋጀ ተግባር ስንፈጽም ተመቻችተን መቀጠል አይገባም። በቃ እናውቃለን እኮ ዝም ብለን እንስተካከል።
@amaremokenin7884
@amaremokenin7884 8 ай бұрын
የብዙሀኑ ወገኖች ጥያቄ ነው በተለዪ ዪህ ጉዳዪ እዮብ ተባረክ እንዳተ አዪነት ሰዎችን ጌታ ያብዛልን
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 10 ай бұрын
ኢዮብ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የተናገርከው ምክር እጅግ በጣም መልካም ነው ሀሳብህ መሰደቢያ አታድርጉን እያለ ነው ምንም ምክንያት ባትሰጡ ደስ ይለኛል ፓስተር ካሳሁን አንተ እረኛ ነህ የእረኛ ስራ ስራ መንጋውን እንደ አሮን ስድ አትልቀቅ ይህንን ስል ህዝቡን ለቀኸዋል ብዬ ሳይሆን ግን ኢዮብ ይደመጥ ልል ፈልጌ ነው መንጋውን በጠቦት በግልገል በበግ መንገድ ብትመራው ጥሩ ነው ይትባረክ ኢዮብ እንዳለው እኔም በጣም እወደዋለሁ አምልኮህን ተባረክ
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እዮብ ፍሺን ሸዉ እስኪመስል ነዉ ምእመኑ የሚለብሰዉ እና ስለአለባበስ መሪዎቹ ማስተማር አለባቸዉ የብዙኋናችን ጥያቄ ነዉ ጌታ ወደ ቤቱ ይግባ እና ይመለክ አሜን አሜን አሜን
@AdanechAsefa-im4zt
@AdanechAsefa-im4zt 9 ай бұрын
Egna chegerachen eyamelken saihone zemariwoche eysemelekune selehone new yemeneferedew yemiamelk sew amelkune enji sewochen weyeme zemarewen baletemelketen nebere!!
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 10 ай бұрын
ወንድም ካሳሁን ልብስ አሮጌ ኢትዮጵያ ሞልቶዎል ልብስ አልጠፍም እያንዳንዱ የቤተክርስቲያን መሪ ቤቱን የማስተካከል ሀላፊነት አለበት period
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 10 ай бұрын
Eyob and Bekkabe, what an amazing advice.well said May God bless you. I am sure this will bring many healing to the body of Christ. Let us speak the truth with love. Dress code is very important we need to work hard on this area. God bless you all
@kahnetu
@kahnetu 10 ай бұрын
be blessed sister 🙏
@user-tf8uf5nj3w
@user-tf8uf5nj3w 10 ай бұрын
በዚያ ላይ ጢባራ እኔ በጣም ነው የሚደብረኝ ዝማሬውም አይባርከኝም እንደውምቸርች ያስጠላኛል ቸርቹ ተበላሸየዱርዬ መናሀርያ ሆነ ይትባረክ ግን ፊትህን አይተኸው ታውቃለህ እስኪ አረጋጋው እሺ አሀ አንተ ወላይታ ስለሆንክ ካልቸርህ ነው
@mimibethel9369
@mimibethel9369 10 ай бұрын
እዮብ የተናገረው የብዙዎቻችንን ጥያቄ እና ትዝብት ነው አዎ የዘር ፍርያችሁን የሚከፍፉል ልብስ አትልበሱ gay መስላችሁ አትዙሩ
@Safari5533
@Safari5533 10 ай бұрын
እዮብን የመሰለ 10 ሰው ቢኖር እኛም እናርፋለን: አንገታችንም ቀና ይል ነበር
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 10 ай бұрын
ወንድማችን ትክክል በጣም ጌታ የማይከብርበትን አናድርግ 🙏🙏🙏🙏
@iyasuhibebo1438
@iyasuhibebo1438 10 ай бұрын
ወንድም ኢዮብ ተገቢ አስተያየት ነዉ የሰጠዉ ጌታ ይባርከዉ።
@alem7149
@alem7149 10 ай бұрын
እዬብ እግዚአብሔር ይባርክህ
@natalies2474
@natalies2474 10 ай бұрын
መለኪያችን ቃሉ ነው ወደ ቃሉ እንመለስ እግዚአብሔር የልብ ነው እየተባለ ራቁት መሆን የተወጣጠረ ልብስ መልበስ እግዚአብሔር የሰጠንን ውበት በሚደብቅ መልኩ መቀባባት ሁሉ አስፈላጊ አይደለም በኑሮአችን ጌታን ማሳየት ይገባል ወደ ቃሉ እንመልስ
@Hofflande
@Hofflande 10 ай бұрын
ቤኪ ተባረክ ትክክለኛ አቋም ቤተ ክርስቲያንና ክርስቲያኖች ሊኖራቸው የሚገባ ነው የተናገርከው::
@LidiyaTsegaye-mk2lg
@LidiyaTsegaye-mk2lg 10 ай бұрын
ፓስ...ቃሉን ላንተ አልጨርሰውም ካሳሁን ስምህ ይሄ ነው።ያለህበት የሴሰኝነት ህይወት ይዘገንናል አታስመስል ወንጌል አታስነቅፍ አለማዊ ጓደኞቼ ጭምር ብልግናህ ይዘገንናቸዋል!!!
@meskibekele4040
@meskibekele4040 10 ай бұрын
ይትባረክ ያየሁት ከሱ ትቢት ነው
@user-xj7jz4vu1j
@user-xj7jz4vu1j 9 ай бұрын
እኔ በብዙ ገጠመኝ አግንቼዋለው ይትባረክ የሚባል ልጅ አለማዊ ሰው እንካን የሡን ያህል ትቢተኛ አላየሁንም
@ruthbeyene2862
@ruthbeyene2862 10 ай бұрын
Yetbarek I love your attitude. Believe me this discussion is very eye opening to all of us. Tebareku
@user-st8jz7vh3v
@user-st8jz7vh3v 10 ай бұрын
በ ጭፋራ ያስቸጋሩን ዘማረዎች 1 ይትባርክ ኤፈሬም ጌድዮን
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 10 ай бұрын
በትክክል ደሞ ስትዘምር ቃላቶቹን በደንብ በል አንድ አንድ ጎሮምሳ ዘማሪ ካንተ እየለመዱ ነው ስትዘምር ቃላቶቹን አትጨርስም
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 10 ай бұрын
ይትባረክ እግዚአብሔር በቃልም የተናገረን አለ እሱን አትርሳ ሁል ጊዜ ድምጽ መስማት አትፈልግ
@selihom6023
@selihom6023 10 ай бұрын
Wow God bless that kind Soul!!
@AnaMama-bg6ry
@AnaMama-bg6ry 8 ай бұрын
Btekekele❤
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 10 ай бұрын
ጎበዝ ኢዮብ ትክክል ጥያቄ ነው የጠይከው ለዛ ፍንዳታ ሙች በጣም ነው ያከበርኩህ ጎበዝ👌
@user-qq7np6vd3n
@user-qq7np6vd3n 10 ай бұрын
ወንጌላዊው እውነት ብሏል ውርውር ልክ ነው:: እርግጠኛነኝ የሙዚቃ መሳሪያው ቢቆም ዳንሳችሁና ጭፈራችሁ ይቆማል መብራት ሲጠፋ እኮ ፀጥ ስትሉ እናያለን።እባካችሁ ሰው አታሰናክሉ በጭፈራና በዳንስ።
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ኢዮብጌታ ኢየሡሥ ዘመንነን ይባርክ ሥማችን እያጠፉነው ሥማችን የሚያጠፉንነው ተለቤዥን ለመክፈት ሠቀቀናነው በጌታ የልሆኑ ቤተሠብ አለን
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge 10 ай бұрын
እዮቤ ጌታ ይባርክህ የነዚሕ አጋንንት በፀሎት ሳይሆን በትምሕርት በአደባባይ የተሰራ ሀጢያት ባአደባባይ መነገር አለብን ጭፈራ ቤት መሄድ ያቆምነውን እያሰጀመሩን ሰለሆነ አስተውላችሁ አደርጉት
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 10 ай бұрын
ይትባረክን አንተ አንተ ነህ ግን አሉ ደስ የማይሉ ያለፈ ነገር ደስ አይልም ኢዮብ እንደ ምሳሌ የተናገረው የአምልኮ መንፈስ አላቸው ግን ብዙ ነገሩን ክደዋል የአምልኮ መንፈሳቸው የሚስብ ነው
@azebendhissa2021
@azebendhissa2021 10 ай бұрын
መጀመሪያ የእግዚአብሔር ቃል ሲገባቸው ነው እኮ ስርዓት ማድረግ የሚችሉት ስለዚህ የእግዚአብሔርን ቃል እንዲማሩ መመከር አለባቸው
@tsagemelese7637
@tsagemelese7637 7 ай бұрын
Tebarek gets kanite gar nawu wonidime
@edendak5588
@edendak5588 10 ай бұрын
Eyob ante ye geta black diamond nehi. Ante bicha ayedelem Esh yene konjo bera.❤❤❤❤❤❤
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 10 ай бұрын
አይ ይትባረክ አምላኪ ስለሆንክ ነው ልክ እደዘፋኝ እጅ ወዳላይ እጅ ወደታች ዘለል ዘለል እያልክ ጩወት አይሰማም እያልክ እዝብ የምታነሳሳው?አታስመስል
@mintemolla158
@mintemolla158 5 ай бұрын
Betkikil bergagu asdbut getan lebzuhoch enkfat honu❤
@YayaYaya-es1zj
@YayaYaya-es1zj 6 ай бұрын
Ay paster kasahun ematnorewn wiwet atawra ok be ye meshita betochi eyezork wetek demo tzebarkbnale 😢😢😢😢😢ufffffffffff ahuns
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 10 ай бұрын
Enam Orthodox Geta Eyesus n mekakelegna betaderg Wede Orthodox Tewahdo Emelesalhu Getan!!
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 10 ай бұрын
Eyoba gets yarekh pastor kasahune lela hasabe atawera geta new minagerachu aynochahch yekfet
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት እዮባ ተባረክ ትክክል❤❤
@akalubanbeta2423
@akalubanbeta2423 10 ай бұрын
Wow tikikilegna comment new, accept it please, chimit hunu
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የሑሉም አባት ነው ያንተብቻ አረከው
@gedewonhattasa494
@gedewonhattasa494 10 ай бұрын
ይትባረክ ጌታ ጥሩ ድምፅ ሰጥቶአል :: አንተ ግን ለድምፅህ በጣም መጨነቅ ሰለጀመርክ ከቅባቱ እየራክ ስለሆነ መዝሙሩ ጬኸት ብቻ እየሆነብን ነዉና ከትዕቢት ራቅ❤
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 10 ай бұрын
Waw waw teru teru lijoche nachuuuuuu seratachu chewa nachuuuuuuu yitebareke chewa temekare astemare nachuuuuuu
@abemarkos7777
@abemarkos7777 10 ай бұрын
ካሳሁን ሴሰኛነው ይባላል
@LidiyaTsegaye-mk2lg
@LidiyaTsegaye-mk2lg 10 ай бұрын
በደንብ ነዋ።
@meserettesfaye3080
@meserettesfaye3080 10 ай бұрын
Betam Des yilal astayetu endih yalu sewoch yasfelgalu
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge
@FikaduejiguMunajawendmu-pp8ge 10 ай бұрын
እዮብ በርታ እነሱ ስለጨፈሩ የትም አይደርሱም
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 10 ай бұрын
እንዴ ምን ማለት ነው መጀመሪያ አዳምጥ😂😂😂😂😂
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 9 ай бұрын
ይትቤ አካልን የሰራ ያበጀ እረሱ እራሡ እግዚ, ነው በፍፁም ነፍስሕ በፍፁም መንፈሥሕ በፍፁም ስገሕ ይላል ነገሮቺን ከመተቼ ለእግዚ, እንተው
@NetsanetFiseha-pw9vh
@NetsanetFiseha-pw9vh 10 ай бұрын
ይትቤን እኔ በተግባር አዉቀዋለሁ ታዛዥ ትሁት ቅን ዝና አለኝ ብሎ የማይኮራ ሰዉን ለመተባበር ለማበረታታት ልቡ ክፍት ቅን የሆነ የተቀባ ልጅ ነው ❤❤❤ ይትቤ የሁላችንንም አምልኮ ተቀባዩ ጌታ ነዉ የሚመዝነዉም እሱ ነዉ 👏 የአባቶችን ምክር መቀበል መልካም ነዉ ቢገልፅህም ባይገልፅህም ልብህ እንዳይወርድ ይህ ምክር መልእክቱ ለሁላችንም ነው እራሴንም አይበታለሁ እሰራበታለሁ 😍❤
@kahnetu
@kahnetu 10 ай бұрын
🙏🙏
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 10 ай бұрын
ቤካ ፀጋ ይብዛልህ
@YayaYaya-es1zj
@YayaYaya-es1zj 6 ай бұрын
Paster kasahun temeles beluln ymelesu chifera bet yesu bota aydelem😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-nb3mu9mp3i
@user-nb3mu9mp3i 10 ай бұрын
ልክ ናችሁ ተናገሩ
@user-xj7jz4vu1j
@user-xj7jz4vu1j 9 ай бұрын
እውነት ለብዙ ነገር ምሳሌያችን የሆነው አባታችን ዘማሪ ዳዊት ነው ሜልኮን እስክትንቀው ክብሩን ጥሎ ያመለከው አንድ ቀን እኮ ነው ሆልቀን ዘለለ ናቀችው አይልም አሉ የተለዩ ቀኖች እግዚአብሔር የተለየ ነገር ያደረገልን የምንለው ለምሳሌ እኔ ያገባሁትን ቀን የዘለልኩትን ያህል በጣም የምወዳቸው ወንድሞቼ ወደጌታ የተመለሱልኝ ቀን በጣም የምወዳቸው ጋደኞቼ ያገቡበት ቀን እያልኩኝ ብዙ የተለዩ የምላቸው ቀኖች አሉኝ ልክ እንደአባታችን ዳዊት ሁሌ ይዘምር ነበረ ሁሌ ግን እንደዚያን ቀን ክብሩን ጥሎ ሚስቱ እስቅትንቀው አልዘለለም !!!!
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 10 ай бұрын
Eyob Keep it up..good work..go ahead!
@leelee6131
@leelee6131 10 ай бұрын
Earth quake geta yibarikih...tihtinakin yabizalik😊
@hirutterefe6281
@hirutterefe6281 10 ай бұрын
Le mezemran/ zemari/ bete krstiyanitwa lemen atazegajilachewum?
@Safari5533
@Safari5533 10 ай бұрын
ፖስተር ካሳሁን በጣም አለሰለስከው እንደመጋቢነትህ ብዙ ሃላፊነት አለብህ:: የሚገባውን ማድረግ ይጠበቅብሃል::
@edendak5588
@edendak5588 10 ай бұрын
Ewnew andande be mezmurachun Betam afiralhuw Egzhaber bemifes Ena ewenet enji bemezilel ayedelem. Be ewenet be chewanet behone. Konjo ne geta yebarkih
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc 10 ай бұрын
Very true
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 7 ай бұрын
bzuwochu zemariyan wetatochu lemaletnewu ymeslegnal wetatnetum chalengh eyaderegachewu ymeslegnal kemesmerachewu eyewetu newu geta amlak yrdachewu yekdusanun mkr yesemaluj aykebelum geta amlak yrdachewu
@fevenmehari3656
@fevenmehari3656 10 ай бұрын
የወንድ ዳሌያችሁን እየሳያችሁ ቋንጃችሁን እሳያችሁ ጸጉራችሁን እያንጨበረራችሁ ምን ልታስተምሩ ነው አቅም አጥተን እንጂ በእንባ ጌታ ፊት የምንጸልይበት ጉዳይ ነው ፓስተር ካሳሁን የሰጠው አስተያየት አሳፋሪ ነው አሸማቃቂ ልብስ እየለበሱ ስለ ድሬስ ኮድ ታወራለህ ጭፈራ ቤት ሲኬድ እንኳ ድሬስ ኮድ አለ ይሄ ጠፍቶህ ሳይሆን የልብድ መደንደንና የሐጥያት ልምምድህ ውጤት ነው፡፡ የወንጌል ንግድ መቼ ነው የሚቆመው
@alemeshetasha4467
@alemeshetasha4467 10 ай бұрын
ለእያንዳንዱ እንደየ ስራው እከፍለው ዘንድ ዋጋዬ በእጄ ነው ያለው ጌታ እያለ አንተ ማን ገምጋሚ አደረገህ ዳዊት እኮ ክብሩን ጥሎ እኮ ኘው ያመለከው ለመሆኑ ጭራሽ ሰለ ክርስቶስ ከማያውቁ ጋር አምልኮን ማወዳደርህ ትጘርማለህ ለማንኛውም አንተ የራስህን አምልክ ከሰማዩ አምላክ ጋር የሚያገናኝህ እየሱሰስ እንጂ ሰው አይደለም
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 10 ай бұрын
የ መድረክ ጨፋሪዎች ህዝቡን ማዘለል ሳይሆን ኣምልኮ ሰው እና እግዚአብሔር የሚገናኝበት ነው ዝለሉ ጨፍሩ እያላችሁ የ እብድ ቤት አታድርጉት
@almazgeleta9659
@almazgeleta9659 5 ай бұрын
እኔ ፊዚካሌ ትልቅ በአንድ እጄ አስቀምጣለሁ ነው የሚያሠናክለው ወይስ ለእ/ግር ሙሉ አምልኮ መሥጠት ነው?
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 8 ай бұрын
ይትባረክ እንደው ከየት የተማርከውን ነው እያረክ ያለኸው?ለምን?አምልኮ ማስጨፈር ነው እንዴ?የዘንድሮ ዘማሪዎች እንዴት ነው የምትሆኑት እኔም አንዴ ሆቴል አይቻቸው እንዴት አክት እንደሚያረጉ ያሳፍራል
@tiruneshmelka9920
@tiruneshmelka9920 10 ай бұрын
Ende Tesfaye Gabiso mehon atichilim enante lemetayete kene Guadegnochi Ene Tesfaye le Geta new yemizemirut
@hirutterefe6281
@hirutterefe6281 10 ай бұрын
Amlko be menfes kdus sihon eko rasachinen lankotater enchilalen Eyesus limelek endemigebaw ymelekal Ngus Dawit endet biyamelk yhon kemisu yewelekew???
@almazabate
@almazabate 10 ай бұрын
ይትባረክ ትግስትህን በጣም አደንቀዋለሁ::ተባረክ ስትዘምር እኔ ነብ አይቀርልኝም በርታ የእግዚአብሔር መንፈስ ሲመጣበት ምን ይሁን? ይሄልጅ እኔ የማየው በውስጡ ያለውን መንፈስ ነው::
@AdanechAsefa-im4zt
@AdanechAsefa-im4zt 9 ай бұрын
Zemariwochune eski yamelkubete tewachew enante asemelaki adergachewachew new eytesenakelachehu yalachehute ersachehu eski amelku amelko legeziabeher new lesew aydelem !!
@edendak5588
@edendak5588 10 ай бұрын
Ewnew new egzabhare yebarkih.
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 10 ай бұрын
እዮብ ተባረክ እግዚአብሔር ተው እስኪልህ ለምን ትጠብቃለህ ? ዳዊት ሃጥያቱ ን ሊደብቅ ሞክሮ እንጂ ሃጥያት መሆኑ ሳይገባው ቀርቶ አይደለም ነብዩን ልኮ እስኪገስፀው ምንም እንዳልተፈጠረ ፀጥ ብሎ ነበር አንዳንድ ዘማሪውችም በ መንፈስ ስም ስንቱን ህዝብ እንዳሰናከላቹሁት እግዚአብሔር ይወቅ ወንድምህ ሲናገር መስማት ማትረፍ ነው ሴት ይመስል አጣብቂኝ ሱሪ እያደረጋቹሁ ኦቨር አክት የምታደርጉ ሴቶች ጡትና ጭንን ገልጣቹሁ የምትዘሉ በ ጌታ ስም አደብ ግዙ
@Your_channel94
@Your_channel94 10 ай бұрын
ይትባረክ ንቀትህ በጣም ያስጠላል የአገልጋይነት መልክ ምንም የለህም !! ለነገሩ እግዚአብሔርን ካልፈራህ ሰውንም አትፈራ !! በኛ በፕሮቴስታንት እምነት ተከታዯች በጣም የምታሳፍረን ያሰደብከን ሰው ነህ !! ከእውቀት ነፃ ስለሆንክ እየጠፋህና ከስርህ ያሉትን ትውልድ እያጠፋህ ነው !! መንፈስ የተሞላህ ቢሆን በጏዳህ መሰዊያ ቢኖርህ እግዚአብሔርን አውቀኸው ባወከው ልክ በኖርክለት ነበር .. መሰዊያ የለህ ታስታውቃለህ ... የቃል እውቀት የለህ ... ታስታውቃለህ ... ጭብጨባ ሲበዛልህ ጠፍተሀል ... ለ6ሰአት ካፌ መቀመጥ ትችላለህ ለ 6 ሰአት ሳታቋርጥ መፀለይ አትችልም !!!!! አታፍርም ግን እግዚአብሔር ፊት ቆመህ ስትዘምር ህዝቡንስ ስታሳዝን .... በኢየሱስ ስም ፊትህ ላይ ያለው ንቀት እራሱ እኮ እግዚአብሔርን እንደናከው ያሳስያል ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጥህ
@destaneshbekelebalcha6237
@destaneshbekelebalcha6237 10 ай бұрын
እዮብ ቴባርክ ወንድመ አንጀት አሪስ አስታያየት
@edendak5588
@edendak5588 10 ай бұрын
Ene be geta nen gin . Gine be mezemur gin Senesirat menot alebet
@user-nb3mu9mp3i
@user-nb3mu9mp3i 10 ай бұрын
አወ ንገሩን ስለአለባብስ ስርአት ዬለንም
@ruthsol9492
@ruthsol9492 10 ай бұрын
አዋ ብዙዋች ዘማሪዋቻችን መዝሙሩን በአግባቡ እንደመዘመር ሳይጨርሱ መጮህ እና የተለየ ልማዶቾን በመድረክ ማላመድ ይመስላል እና ለምእመናኑ እና ሊድን ላለው ብንጠነቀቅ?
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 10 ай бұрын
Egzabhier ye Sirat Amilak newu .
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 10 ай бұрын
እባክህ ካሳሁን አያምርብህም የሌለ ነገር አትፍጠር አምልኮ በስታንዳርድ ሆነ እንዴ? የውጪዎችን እየተከተልን ነው የምናደርገው ወይስ መንፈስ እንደመራን ነው? ኢዮብ ከጠየቀው ጥያቄ ጋራ በፍፁም አይገናኝም:: ሰዎች ስላሉን ነወይ ማለት ምን ማለት ነው? በውጪ ላሉት ማሰናከያ አንሁን ነው ያለው::
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 10 ай бұрын
ይትቤ አውቃለሁ ባዮቺ ተጠንቀቃቸው ወግና ሥርአት እግዚ ፡የለለበት ባህሪ
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 10 ай бұрын
ዳዊት እንዴት ነው የዘመረው
@fevenmehari3656
@fevenmehari3656 10 ай бұрын
ይትቤ እባክህ ፓስተር ካሳሁን በዝሙት በጣም የደከመ የሴት የእግር ጣት ለሃጩን የሚያዝረከርክ ነው ለምን ታስገባዋለህ የቤዛ ቸርች ታሪኩ አረሳም
@edendak5588
@edendak5588 10 ай бұрын
Betam bizu sewoch eyesedbun Yalefe alefal ke ahun bewala astekakelu
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ድራስ😢😢😢😢
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 10 ай бұрын
ኢዮብ ትክክል ነህ በተለይ ስለ አለባበስ የሴቶች ፀጉራቸዉን የተለያየ ቀለም እየተቀቡ ከንፈራቸዉን ምናምን ተቀብተዉ ኧረ ስንቱ ነገር አለ ኡኡኡኡኡኡ ይሄ ይስተካከል
@user-hy9bs1xn4k
@user-hy9bs1xn4k 3 ай бұрын
ይትቤ ሑሉን የአምልኮ እንቅሥቃሴ ሕን እ/ር እንዳለሕ እንጂ ሠው አንዳለሕ እንዳትሖን ዳዊት ሢያመልክ ሚሥቱ ሥትንቀው የከፈለቺውን ዋጋ እናሥታውሥ መሐን ሖናነወው የቀረቺው
@user-vt1ue4jy2c
@user-vt1ue4jy2c 10 ай бұрын
Tikikil eyob menifesawi hiwotachewin esu fetari yimezinew gin mesenakeya atunu please zemariwochachin chifera kenisu.......
@user-mc5yc5lw5s
@user-mc5yc5lw5s 10 ай бұрын
Yehulachunmi geta yker belachow
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН