በቅርቡ ሊፈነዳ ባለው በጎግ ሰልፍና በአርማጌዶን ጦርነት መካከል ያሉ 5 መሠረታዊ ልዩነቶች

  Рет қаралды 7,923

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

3 ай бұрын

#ድንቅ_ፍጻሜ_ቲዩብ #dinq_fitsame_tube #yared_yohannes
የዳግም ምጽአት ትምህርትን በዝርዝር የያዘውን ድንቅ ፍጻሜ መጽሐፍ በመንፈሳዊ መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ያገኙታል፡፡ ዳግም ምጽአትን የተመለከተ ማንኛውም ጥያቄ ቢኖርዎት በ0911832784 በቀጥታ ወይም በኢሜል አድራሻ lastgraceage@gmail.com አገልጋዩን የጠይቁ::
የጌታን የዳግም መምጣቱን እውቀት በማስፋትና ቀኑን ለማስቸኮል በነፍሳት መዳን ላይ በቁርጠኝነት የሚሠራው ሚኒስትሪያችን ተልእኮውን እንዲፈጽም ማገዝ የምትሹ ወገኖች ይህን የሚኒስትሪውን አካውንት ተጠቀሙ፡-
Commercial Bank of Ethiopia, Gurd Sholla Branch
Account Holder Name - Messiah For All International Ministry
A/C No. 1000463129658
Swift Code - CBETETAA
የሚኒስትሪው ተባባሪ አባል ለመሆን ሊንኩን ይጫኑት
docs.google.com/forms/d/1m-Ee...

Пікірлер: 75
@Ea-py1rb
@Ea-py1rb 3 ай бұрын
ሰላም መምህር በጣም ነው የምወድህ እና የምክተልህ ምክንያቱም ጥሩ የማንቂያ ደውል ሆነከኛል ግን አሁን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት እግዚአብሔርነት ስታወራ ሰምቼሃለው ነገር ግን ፕሮቴስታንት ስለምን አማላጅ ብላችሁ ታምናላችሁ
@fasikafyissa
@fasikafyissa 3 ай бұрын
ቃሉ ስለሚል
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ። በቅርቡ ለጥያቄህ መልስ የሚሆን ቪዲዮ እሰራለሁ
@MusieTilahun-cs8es
@MusieTilahun-cs8es 2 ай бұрын
መምህር ያሬድ ተባረክ እግዚአብሔር ጥበቡና እውቀቱን ይጨምርብህ እወድሀለሁ
@tsedaltedi
@tsedaltedi 3 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የምታቀርባቸው የማንቂያ መልዕክቶች በጣም አስተማሪ ናቸው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
ተባረክ
@milahagos2807
@milahagos2807 2 ай бұрын
እርሱም ነበረ የተባረከ ወንድም ነው ዋናው👉👉📖📖
@seniatkumsa9625
@seniatkumsa9625 3 ай бұрын
ፀጋ ይብዛል ወንድሜ ❤❤
@johngona505
@johngona505 2 ай бұрын
ጸጋ የብዛልክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 ай бұрын
ወንድማችን ያሪድ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!❤
@tigiketema6745
@tigiketema6745 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ሳይህ በጣም ግሩም አገላለጽ ነበር ጊዜውን የጠበቀ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@danielorde-mj9wc
@danielorde-mj9wc 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 3 ай бұрын
ብሩክ ነህ
@yop2523
@yop2523 3 ай бұрын
ባካቹ ሼር እያደረግን።በጣም በጣም እውቀት ያለው መሳጭ አስተማሪያችን ነው ልጁ።
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
ተባረክ
@yonas3556
@yonas3556 3 ай бұрын
እግዚአበሔር ይባርክህ
@remziremzi5829
@remziremzi5829 3 ай бұрын
Ye FETARI Selam lenante yihun ye DINK FITSAME TUBE azegajoch ❤FETARI endefqadu bemyasfelig hullu yimulalachu lehulachinm bechernetu aynelbonachin yabra bemengedum yatisnan ☝️ 🕊💙🤲ayzon enberta GEATA EYESUSS yimetal 🙏
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 3 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ያሬድ። የሁለቱ ጦርነቶችን ልዩነት ጎን ለጎን በማነፃጸር ጥሩ አቅረበኸዋል። አመሰግናለሁ። ተባረክ።
@KidstAlex
@KidstAlex 3 ай бұрын
ሰላም አሉላ ነኝ፣ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ያሬድ
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 2 ай бұрын
Thank you.
@user-zp2ii9dm7n
@user-zp2ii9dm7n 3 ай бұрын
Yaredo denane betam mfelgewn topic...waw
@zerihunkuri3336
@zerihunkuri3336 2 ай бұрын
ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
@amarechwolde658
@amarechwolde658 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ንግግርህ የታፈነ ነው ትንሽ ከፍ ቢደረግ በዚህ ጉዳይ ላይ ለማወቅ መረጃዎችን እያሰባሰብኩ ነበር ተጨማሪ መረጃ ምግኘት ከተቻለ፡፡
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
0911832784
@GermaHisote-wf8vh
@GermaHisote-wf8vh 3 ай бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ።
@Goodmon369
@Goodmon369 3 ай бұрын
GOD BLESS YOU!!!❤
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
ቅዱሳን ሼር ሼር እናርግ ይህ በጣም አስፈላጊ ነው
@sahaalenaze5943
@sahaalenaze5943 2 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👍👍 gete yiberik taberik 🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙌🙌👏
@ammarsgdg9332
@ammarsgdg9332 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🙏
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 3 ай бұрын
ተባረክ
@MekadeiHailu
@MekadeiHailu 2 ай бұрын
ሰላም ስለ አረምጊዶል እና ጎግ ማጎግ ለይተህ ስላስተማርከኝ አመሠግናለሁ ወንድምነት
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 3 ай бұрын
Geta Jesus yebarkhi wendemye ❤
@user-zp2ii9dm7n
@user-zp2ii9dm7n 3 ай бұрын
Yaredo background sound bayinor.?❤❤❤
@kalkidanmihretu8127
@kalkidanmihretu8127 3 ай бұрын
Egziabehere yebarekeh wendeme , selanete egeziabeherene amesegenalehu betame bemigereme ena geletse behone menegede enedetaberaralene egeziabehere seleredahe ejege betame desebelognal zeremanezerehe yebareke tebarekelegne.
@almazasgedom4426
@almazasgedom4426 3 ай бұрын
ጊታ ይባርክህ ወንድሜ
@masreshaayele9123
@masreshaayele9123 3 ай бұрын
God bless
@bruktawitgirma4446
@bruktawitgirma4446 2 ай бұрын
Enaye yemiswatu dimse nege!
@devydas
@devydas 2 ай бұрын
Orthodoks eyakek erasu bexam nw tirtihin miketatwlw berta bro
@sinteblessed9618
@sinteblessed9618 3 ай бұрын
You are blessed bro
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 3 ай бұрын
God bless you ❤❤❤
@AMER0521
@AMER0521 3 ай бұрын
God bless you Yaredo. But the back classic is not necessarily and we appreciate your explanations 🙏
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
Noted
@kebedehaile1341
@kebedehaile1341 2 ай бұрын
መልእክቱ ተመችቶኛል ወንድሜ ተባረክ ነገር ግን በዚህ ጦርነት ለይ እትዮጽያ ወይም አፍሪካ ትሳተፋለች ወይ?
@EmentGselasse
@EmentGselasse 2 ай бұрын
Ebkhe w ndm yrad selsheamt mengst. Asred n
@aronhabtay9501
@aronhabtay9501 17 күн бұрын
Free finfine ormia
@melkamusonko
@melkamusonko 2 ай бұрын
እባክህ አገልጋይ ያሬድ የድንቅ ፍፃሜ መፃህፍት ናዝሬት ይገኛል ?❤❤❤
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw 3 ай бұрын
ድንቅ ፍፃሜ የሚለወን መፀሀፍህን የት ማግኘት እችላለሁ? እኔ አዲስ አበባ ነዉ የምኖረዉ።
@jemaldebela390
@jemaldebela390 3 ай бұрын
አገልጋይ ያሬድ ጌታ ይባርክህ። ቤተሰቦቻቸው ሲነጠቁ ህፃናት ምን ይሆናሉ?
@ealsanegatu7093
@ealsanegatu7093 3 ай бұрын
አይ ወላጅ የሚያሳዝን ጥያቄ 😢
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 3 ай бұрын
ማርቆስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ እንዲዳስሳቸውም ሕፃናትን ወደ እርሱ አመጡ፤ ደቀ መዛሙርቱም ያመጡአቸውን ገሠጹአቸው። ¹⁴ ኢየሱስ ግን አይቶ ተቈጣና፦ ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ አትከልክሉአቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና። ¹⁵ እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አላቸው። ¹⁶ አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው።
@sport30909
@sport30909 2 ай бұрын
Leba
@ignitus7777
@ignitus7777 2 ай бұрын
ማስረጃ የለህም፥ ዝምብለህ ሰው አታንቋሽሽ።
@abebaayele165
@abebaayele165 3 ай бұрын
ስላም ወንድማችን! በዚህ video ላይ እንደተገለጸው ሁለቱ ጦርነቶች በ7 ዓመቱ መከራ መጀመሪያና መጨረሻ ነው ተብሏል፣ ራዕይ 20:7-9 የሚለው በግልጽ ሺህ ዓመት ሲፈጸም ይልና ጦርነት እንዳለ ይናገራል..... በዚህ ላይ መንፈስ ቅዱስ የገለጠልህን ብታካፍለን ለሁላችንም ጠቃሚ ነው! አመስግናለሁ! ጌታ ይባርክህ!...
@makdaengdawork7102
@makdaengdawork7102 3 ай бұрын
Share endarg melktu bezu bota endiders
@naolbaissa1465
@naolbaissa1465 3 ай бұрын
Tsahayi tagontsafa Asarahulut Akilil yetegonatsafech Ke Egirochuwa Cama Yisegdalu yemilewun Esralael tilalak bro LeEnatachin KIDIST DINGIl MARIYAM YETENEGER NW astakakil KIRSTOS MULEDUWAN Yasqimxal.
@ignitus7777
@ignitus7777 2 ай бұрын
ስለ ማርያም የተነገረ አይደለም፥ በደንብ ክፍሉን አንብብ
@konjitkifle7613
@konjitkifle7613 3 ай бұрын
Dear brother, how about the thousand year? Satan be bounded for a thousand year. After that released and the Armageddon war. I understood after Armageddon is the eternal Kingdom.
@messya7125
@messya7125 3 ай бұрын
ዳንኤል 9:26 ላይ መሢሕ ይገደላል ይላል ክርስቶስ ሞቶ ተነስቶ ይመጣል የሚለዉን አይደል እንዴ የምንጠብቀዉ አልገባኝም ብትመልስልኝ አመሰግናለሁ።
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 3 ай бұрын
ታዲያ ትንቢቱ አልተፈፀመም እንዴ ኢየሱስ ሞቶ ተነስቷል ትንቢት ነበር አካል ለብሷል
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
ደውልልኝ
@DanielJesus-dv7wp
@DanielJesus-dv7wp 3 ай бұрын
የጎግ ማጎግ ውጊያ ከተካሄደ ከስንት ዓመት በኋላ ነው የአርማገዶን ውጊያ የሚካሄደው ???????
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
ደግመህ ስማው
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 2 ай бұрын
ቅርብ ነው ሩቅ አይደለም።
@DanielAsfaw-vp3go
@DanielAsfaw-vp3go 2 ай бұрын
ጐግ ማንጐግ አንተ እንደምትለው ከሆነ ሥሕተተኛው እግዚአብሔር ነው ጎግ ማንጐግ ሆኖ የተወለደው እገሌ አይደለም በመጀመሪያ የተመረጠው ነኝ ስትል ያልተመረጠው ለምንድነው ብለህ ጠይቅ
@lisanwork6597
@lisanwork6597 3 ай бұрын
እንዴ ታዲያ ከ1000 ዓመት በኃላ ሴጣን ለትንሽ ጊዜ ይፈታል እናም አለምን አስተባብሮ ሊዋጋ ይመጣል ይል የለ ታዲያ ያ ጦርነት ምን ይባላል እኔ እሱ አይደል አርማጌዶን የሚባለዉ አንተ ግን ከ7 ዓመቱ መከራ ነዉ አልክ ተምታታብኝ
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 3 ай бұрын
call me
@iam_darikonnow2406
@iam_darikonnow2406 2 ай бұрын
ያሬድ ጎግ ማንጎግ በኦርቶዶክስ ታላቁ አሌክሳደር(እስክንድር) የቆለፈባቸው ፍጡራን ናቸው። ሃሳዊው መሲህ ዘመን ከተቆለፈባቸው ይወጡና ታላቁ እስክንድር መስሏቸው ይወጉታል ። ጎግል አድርግና the great alexander and Gog magog ቼክ አድርግ
@kalebgossa6683
@kalebgossa6683 2 ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ አርማገዶን ከሺህ ዘመነ መንግስት በኃላ ነው ራዕይ ላይ ይናገራል እንዳልከውና ተፅፎም እንዴምናኔበው በጎግ ማጎግ እና በአርማገዶን መካኬል አንድ ሺህ ዓመት ልዩነት አለ ።አመሰግናለሁ።
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 Ай бұрын
ጅል እምነትህንም አታውቅም ያንተን ክርስቶስ በእስራኤል እውቅና ዬለውም በአይሁድ እምነት እየሱስ ሀሰተኛ ነው
@helina5990
@helina5990 2 ай бұрын
ሰላም ወንድም ! ኦርቶዶክስ ነኝ ! አንተ የምትናገርለት የኦርቶዶክስ ኢየሱስ ነው ወይ ? እሱ ከሆነ አያጣላንም ምክንያቱም የቅስት ድንግል ማርያም ብቸኛ ልጅ ነውና !?!
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 2 ай бұрын
በጣም መሳጭ ነው ግን ጨረቃን የተጫማችው ድንግል ወለሠዲተ አምላክ ናት
@mohamedsirajshifa8822
@mohamedsirajshifa8822 Ай бұрын
በክርስቶስ የሚያምን አይሁድ አለዴ ቅዠት አታውራ አሁን እየሩሳሌምን የሚገዛው ሀሰተኛው ነብይ ሲሆን አሜሪካና አውሮፓ ጎግ ማጎግ ሲሆኑ ሰይጣናዊ አስተዳደር የተመሳሳይ ፆታ የሚፈቅድ ሲሆን ጨቋኝ ቀኝ ገዢ ስራአት ነው አሸናፊው ደሞ ከፍልስጤም ጎን የሚሰለፈው ሩስያ ኢራን መላው ሙስሊም ነው አተ ምታወራው በራሳቸው የተፃፈው መጪው ጊዜ መጽሀፍ አንብበህ እጂ ከመፃፍ ቅዱስ አይደለም ሕዝቅኤል ከ38 እስከ 40 አንብብ ቅዠት አታውራ ቱልቱላ
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 117 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 71 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 57 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 77 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 71 МЛН