በፍቅር ተከድቼ አውቃለሁ!! : ክፍል ሁለት Donkey Tube Comedian Eshetu. Ethiopia

  Рет қаралды 449,415

Donkey Tube

Donkey Tube

2 жыл бұрын

#comedian_eshetu
#ComedianEshetu
The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
contact :- comedy27@gmail.com
/ comedianeshe
tiktok : @comedianeshetu0
0913610673
0938212020
#best_friends_for_ever
#comedy
#comedian eshetu
#eshetumelese
#ethiopiantiktok
@Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 400
@helenbirhan900
@helenbirhan900 2 жыл бұрын
ይሄኔ ቁጭ ብላ እያየችህ ጨጓራዋ እየተላጠ ነው ለምን ተውኩት እያለች ባሌ ነው ማለት ስትችል አሁን ግን😄ለማንኛውም የሰው መድረሻ አይታወቅም አሪፍ ታሪክ ነው
@Samira-lw9pj
@Samira-lw9pj 2 жыл бұрын
በጣም ኪኪኪ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
በጣም
@user-uh1en4hd9n
@user-uh1en4hd9n 2 жыл бұрын
በጣም
@danielgirma
@danielgirma 2 жыл бұрын
leswam tru bota emegnlatalhu melkam nger endigtemat
@user-sc7lf2vm1s
@user-sc7lf2vm1s 2 жыл бұрын
ውዶች እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ
@sonamsonam7360
@sonamsonam7360 2 жыл бұрын
እሼ ወንድሜ እንዲህ አይነት ፕሮግራሞች ከአመታት በፊት ቢኖሩ ኖሮ የስንቶቻችን ህይወት መስመር ባልሳተ በርታልኝ
@ara8835
@ara8835 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@user-bp6we8qp1d
@user-bp6we8qp1d 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 2 жыл бұрын
ነበር ምን ዋጋ አለው ልባችን ከተሠበረ በዃላ ነው ትምርት እየመጣ ያለው😭😭😭
@user-gj8bb5pw4k
@user-gj8bb5pw4k 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@hanun14
@hanun14 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እሼ ክፍል 3 ይቀጥልልን የምትሉ ??
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
ተሰናበትኳት አለኮ ምኑን ይቀጥለው ተከታታይ ድራማ መሰለችሁደ🤣🤣
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
@@Zainab-ud3xe ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Nolawi829
@Nolawi829 Жыл бұрын
❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አድተማሪ ነው❤❤❤😂😂😂
@ethopia0995
@ethopia0995 11 ай бұрын
​@@Zainab-ud3xe ❤😂
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
​@@Zainab-ud3xe😂😂😂😂😂ተመሰጣ ነው ውዴ
@hawalove2323
@hawalove2323 Жыл бұрын
ካለሁበት መጥፎ ስሜት ከአላህ ጋ እያወጣሀኝ ስለሆነ አመስግናሀለሁ😥😥😥
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 2 жыл бұрын
አንተ ልጅ መፅሀፍ ነህ ሄዋንክ እድለኛ ነች አዳሟ የሆንክላት በልብህ የምታፈቅራትን በአይምሮህ የምትስላትን በአንደበትህ የምታመመግናትን የተመኘሃትን ቸሩ መድሃኒያለም ይስጥህ
@adislasti4907
@adislasti4907 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@meseretadenew3253
@meseretadenew3253 2 жыл бұрын
wow, you are my future wifey haha
@leyowesame8040
@leyowesame8040 2 жыл бұрын
እሼ አንተን ጠንካራውን ጎዙን ታታሪውን ተጫዋቹን እሼ ምርጥ ሰውን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ይመችሁ ወንድሜ 👉❤️🌹
@emukiya7490
@emukiya7490 2 жыл бұрын
ebakishin subscribe adergilign yene wud
@amiraabdurhman3702
@amiraabdurhman3702 2 жыл бұрын
Yene
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 жыл бұрын
ጨጓራዬ መፍጨቱን ትቶ ያጨበጭባል አላለም😂😂😂😂ኡፎይ😂😂ዘና እያልኩ ተማርኩበት ይመችህ እሼ👌
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በሣቅ ግድልል
@user-ot5cj9xn6y
@user-ot5cj9xn6y 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 2 жыл бұрын
እኔኮ ስወዴው ሀረካቱን
@firdoustube5078
@firdoustube5078 2 жыл бұрын
ክክክክ ሁለተኛ እያዳመጥኩ ነው
@zulayka4658
@zulayka4658 2 жыл бұрын
@@firdoustube5078 እኔ ሶስተኛ
@user-ol6cj2xl3u
@user-ol6cj2xl3u 8 ай бұрын
በሳቅ ገደልከኝ 😂እሼ አልፎ ስናወራው ደስ ይላል በሰአቱግን ህመሙ ከባድ ነው
@eyerusalemkederabdela7672
@eyerusalemkederabdela7672 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ በእውነቱ ካንተ ብዙ ታሪኮች እንጠብቃለን በርታልን
@fasikasemachew7094
@fasikasemachew7094 2 жыл бұрын
አስተማሪ እና አዝናኝ ታሪክ ነዉ ለሁላችንም አምላክ የምንፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ይስጠን።
@hannateklie3617
@hannateklie3617 2 жыл бұрын
እንዳልከው ሁሉም ሲያልፍ ነው የሚገባህ ገራሚ ታሪክ ነው። ብሩክ ሁን
@nati_man1
@nati_man1 Жыл бұрын
Amen🙏
@user-xw6nz1sc4p
@user-xw6nz1sc4p 2 жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ታሪክህ መቼም አይጠገብም
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 жыл бұрын
እሸቱ ገና ትልቅ ራኢ አለው!!!!! እሸቱ ገና ለብዙዎች ይተርፋል !!!!!እሸቱ በጣም ቆንጆ መገስ ያለው ወጣት ነው!!!!!እሸቱ ሀገር መምራት የሚችል ጎበዝ ነው ትንሽ ልጨምርልህ ብዬ ነው አሜን በል
@user-kj5mt3ie7q
@user-kj5mt3ie7q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mehbubaredi2699
@mehbubaredi2699 2 жыл бұрын
ታሪክህ በጣም ያሳዝናልም😢 ፈገግም ያስደርጋል😊 አሏህ ይጠብቀን ከንደዚህ አይነት ክህደት
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@gt9c
@gt9c 2 жыл бұрын
Shekalit
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ቤታችሁ ዉስጥ ይግባ።።።
@betetube4982
@betetube4982 2 жыл бұрын
Amen🙏🙏
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
Amen
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@batykale6439
@batykale6439 2 жыл бұрын
Amen bantem bet yegebaa
@yemimamesfin744
@yemimamesfin744 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 жыл бұрын
እውነት በጣም ትልቅ ትምህትት ነው ፈጣሪ ለኛ የማይሆነውን በምክንያትነት ያስቀረዋል
@frehiwottibebu2563
@frehiwottibebu2563 2 жыл бұрын
አሜን
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ምስጥ ብየ ነው የጨረስኩት ልቤ ባላለቀብኝ እያለ የእውነት እሚገርም እና አስተማሪ ታሪክ ነው በብዙ ሰዎች ግንኙነት የሚከሰት ለብዙ ችግር እሚዳርግ ስሜት ነው እናመሰግናለን
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*እዉነት አስተማሪ ታሪክ ነዉ እብድ እና አፍቃሪ እንድ ናቸዉ ግን ከሚወዱት መለየት በጣም ከባድ ነዉ ስሜቱ የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚረዳዉ😥 አንተ ግን 2ወር ተሎ ለቀቀህ🙄*
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 жыл бұрын
ከሌላ ወንድ ጋር ተኝዉ አለችዉ ይቅር አላት አይ ከሱጋር ጀምረናል ፍቅር አለች እና በጣም ያናድዳል እኔ የገረመኝ መናገሩዋ ነው ለመለየት ፈልጋ ምክንያት ነው እንጂ የእዉነት ተሳስታ ብታደርገዉ አትነግረዉም ሰማዉ እንኩዋን ቢላት ዉሸት ነዉ ነዉ የምትለዉ ደፋር ናት በጣም
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 *በጣም እሱ እዉነተኛ አፍቃሪ በመሆኑ ነዉ ይቅርታ ያደረገላት እንጂ የሰራቹ ስህተት ከባድ ነዉ እና የአፍ አፍቃሪ ነበረች ማለት ነዉ*
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j 2 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት አለው በፍቅር ህይወት ውስጥ ላለውም ወደ ፊት ላሰባችሁም ምርጥ ነው እሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️
@user-th1fy3ee8y
@user-th1fy3ee8y 2 жыл бұрын
😜
@rahelreda9107
@rahelreda9107 2 жыл бұрын
እሼ በጣም አስተማሪ ትምርት ነው እውነት ነው ለሁሉም ግዜ አለው ሰላምክ ይብዛልኝ እሼ ምርጥ ሰው
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
እኔም ቀምሻታለሁ በጣም ነው የሚያመው በጣም አሹዬ አንተን ስሰማህ የኔንም የፍቅር ሂወቴን አስታወስኩ በጣም ነው ስንከዳ አለም ነው የሚጨልምብን ወይ ምግብ መብላት 😢 እውነት ነው እኔም እራሴን ጥዬ ነበረ ግን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያን ሁሉ አስረስቶኝ አሁን አለሁ በሰላም ተመስገን
@hawisheleme6053
@hawisheleme6053 2 жыл бұрын
እሼ በቃ ስለኔ ነው ያወራሀው ህመሜን ለካ ሌላ ሰውም ታሞታል💞 Hawiye አንቺ ምርጥ ልጅ ነሽ♥️ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ♥️
@hawisheleme6053
@hawisheleme6053 2 жыл бұрын
@Rahma አብሽሪ ውዴ አላህ ለኛ ያለው በግዜው ይመጣል::
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 2 жыл бұрын
ወላሂ እሼ በጣም ለኔ ጠንካራ የሚያደርግኝን ነገር ነው የነገርከኝ አመሰግናለሁ እውነት ለኔ ብቻ የነገርከኝ ነው የመሰለኝ ኡኡኡፍፍፍ እወድሀለሁ ወላሂ ኑርልኝ ምርጥ ሰው
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየየየየየ,
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
መነፃር ነው. ወላሂ. ሁሉም ያምርብታል. በውነት
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 жыл бұрын
በእዉነት በዚህ ቪዲዮ ላይ አስተያየት ሳልሰጥ ማለፍ አልችልም እጅግ እጅግ በጣም ተመስጬ ነዉ የሰማሁት መልዕክቱ ልብን የሚፈነቅል ሀይል አለዉ ለሚያስተዉል ሰዉ ከዚህ በላይ ምክር የለም በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ
@saronaddis9068
@saronaddis9068 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም እሼ የፍቅር ሰው ❤️my respect for you 📈📈📈📈
@masaratamman5497
@masaratamman5497 2 жыл бұрын
💕💞💓💗💖
@huhjaj9123
@huhjaj9123 Жыл бұрын
Wowwowo😍😍😍😍
@mimishow348
@mimishow348 2 жыл бұрын
ሲያልፍ ወሬ ይሆናል ደግነቱ በሠዓቱ ግን ህመም ከባድ ነው እንዳልከው ነው አለም የፈረሠች ይመስላል እኔም አንድ ወቅት ላይ ባሌ ከግዛ ጓደኛዬ ጋር ክህደት ፈፅሞብኝ ብዙ ታምሜ ነበር ክብር ይግባውና መድዬ ያ ሁሉ አለፈ ።
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
አይዞሽ መድጏኔአለም ላንች አላለዉም ። ግን ሙሉዉን ጻፊ ያለማዊ ስም ብቻ ነው በጭሩ የሚጻፈዉ ወይም የሚቆላመጠዉ ይላሉ አባቶች ሙሉዉን መድጏኔለም ብለሽ ❤
@saraalemu530
@saraalemu530 2 жыл бұрын
የመድሃንኣለምን ስም በሙሉ ፃፊ እህት ኣስተካክዪ
@YNESaFekr
@YNESaFekr 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።ልጄ 13 አመት ልጅ ነው የምንኖረው እስራኤል ነው በዚህ እድሜ እንዲህ አይነት ገጠመኝ መንገር በጣም ያስተምራል። እንደገና ደሞ ያንተን ፕሮግራሞችህን ይወድዋል።
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 2 жыл бұрын
በእውነት እሼ ለኛ በአረብ አገር ለምንገኝ ሤቶች ምርጥ የህይዎት ታሪክ እያሥተማረነው በተለይ ለክፍለ ሀገር ሤቶች ልብ ያለው ልብ ይበል በአሁኑ ሠአት ሤቶች በተለይ ሣኡድ አረቢ ያላችሁ
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 2 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ እሼ እናመሰግናለን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እሼ ምርጥ ወንድማችን ዋው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያሁሉ አለፈ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አሁን ላይ ይቆጫታል ህይወት ይቀጥላል እሼ በርታ አድናቂክ ነኝ
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እሽ አርፍ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅር ነዉ ለሁላችን እውነትን ፍቅር ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 2 жыл бұрын
እሺ
@user-ng2ot3yw2c
@user-ng2ot3yw2c 2 жыл бұрын
እሺ
@faaaa1666
@faaaa1666 2 жыл бұрын
Lenku.lakulegni
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
🙏🙏👍👍😘😘😘😘😘
@AsAs-ps2bh
@AsAs-ps2bh 2 жыл бұрын
እሺ
@jesusye538
@jesusye538 2 жыл бұрын
እስኪ ክፍል 3 ይቀጥል ምትሉ 😂😂😂😂😂😂😂
@medina5508
@medina5508 11 ай бұрын
መደየት ይቀጥል አሰናበታትእኮ ተፈፀመ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ታሪክ እውነት ነው በጣም ከባድነው አይዞክ ለበጎነው ላንተ የተቀመጠ ይኖራል ፈጣሪ ያስቀመጠል አለ
@najatjemal5833
@najatjemal5833 2 жыл бұрын
ሂወት ከባድ ናት እሷ እንደፈለገችው እንጂ እኛ እንደፈለግነው አትሆንም 100% 👌👌👌❤❤🇪🇹 ብቻ ፈተና ጥሩ ነው ያስተምርሃል እንጂ አያማርርም ለገባው ብቻ 👌❤
@aminauae1063
@aminauae1063 2 жыл бұрын
የሚገርም የፍቅር ታሪክነው እያዝናናህ ትምህርት አሥቀሠምከን እሸትየ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹
@seidmame5340
@seidmame5340 2 жыл бұрын
ጀግና ብርታት ሆኖኛል ያንተ ታሪክ አባቴ ሳድግ ይደርሳል ሁሉም ነገር ✌️😂 ምርጥ ሰው ነህ ብሮ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😅😅
@user-yu7rn2un5o
@user-yu7rn2un5o 2 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰዉ እናመሠግናለን በጣም የሚያስተምር የሚያዝናና የፍቅር ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@hawi488
@hawi488 2 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው የደረሰበት ነው የሚቃው😭😭😭
@user-sc7lf2vm1s
@user-sc7lf2vm1s 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 жыл бұрын
አወ።ሀዉየ።በህወት።ትልቁፈተና።ደንገት።በፍቅርመጠመድነዉ።😭😭ብቻያልፍል
@lemannew5787
@lemannew5787 2 жыл бұрын
እሸቱ እምርም እሸቱ! ድንቅ መልእክት በያንዳንዳችን ህይወት ላይ ያለ እና የሚሆንነዉ
@umhuzeifa4734
@umhuzeifa4734 2 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን ይገርማል ለኛ አይታዬንም እንጅ ከየትኛውም መከፋት ጀርባ ደስ የሚል የብስራት ቀን አለ። ያለህበት ሠፈር ያምራል ተፈጥሮ ከሚስባቸው አንዷ ነኝ
@tewhidtube3112
@tewhidtube3112 2 жыл бұрын
ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሉ በጣምአሳዛኝና አስተማሪ የህይወት ታሪክ ቢሆንም መጨረሻው ግን ያስደስታል ምክንያቱም ወደራስ መመለስ ለቁም ነገር መብቃት ዋውው በርታልን ወንድም በጣም አድናቂህ ነኝ
@najatjemal5833
@najatjemal5833 2 жыл бұрын
የራስን ታሪክ ስለ አከፈልከን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እሼ ሁሉም ነገር ትክክል ነህ የኔም ታሪክ ነው የምር ። 😘👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@joniraga8112
@joniraga8112 2 жыл бұрын
ሲኖርህ ሁሉም ይፈልጋሀል ወዳጀ ብርን አሳድድ ብሮ የሚገረም ታሪክ ነው እሽ👌
@richtube5245
@richtube5245 2 жыл бұрын
ይሄ ለኔ ትምህርት ነዉ 😍😍😍
@Melisha3531
@Melisha3531 2 жыл бұрын
እሽዬ ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነዉ 😍😍 እናቴ እያለቀሰች ነዉ ስታይህ የነበረው 😭😭
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የተራቡትን አጉርስልን የተጠሙትን አጠጣልን ምቀኝነትን ከልባችን አውጣልን ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ በሚገርም አቀራር ቁረአን እንቅራ ቁረአን አይገባኝም ማለት አይቻልም በሁለት ቀን ማንበብ ትችላላችሁ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 2 жыл бұрын
አሚን
@SuSu-dn6vx
@SuSu-dn6vx 2 жыл бұрын
አሚንንንን እሽ እስቲ በዉስጥ አናግሩኝ እኔ መማር እፈልጋለሑ👍👍👍
@ZD8679
@ZD8679 2 жыл бұрын
አሚንን
@mimenoor3224
@mimenoor3224 Жыл бұрын
አይየኔታሪክክ
@buzuneshsheferaw6009
@buzuneshsheferaw6009 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህና እንደምማርብህ እኮ በርታ አድናቂህ ነኝ
@mimivlog4368
@mimivlog4368 2 жыл бұрын
እሼ የመጀመሪያውን የፍቅር ታሪክን ስታወራ እኔ ከጓደኛዬ ጋር ተጣልተን ስለነበር ተፅናንቼበት ነበር የዛሬው ደሞ ትንሽ እራሴን እድጠይቅ አድርጎኛልን በርታ አስተማሪ ታሪክ ነው
@user-nc4ww5ck5f
@user-nc4ww5ck5f 2 жыл бұрын
እረ እሼ በናትህ ደጋግመህ ሌላም ታሪክ ንገረን👌🥰
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
የእውነት ለመናገር ድንቅ ትምህርት ነው የደርስብት ብቻ ነው የሚወቀወ እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ ድንቅ ስው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ዋው እሼ እውነት የሚገርም የፍቅር ታሪክ እውነት የብዙዎችን እይወት መንገድ ያስዛል ብዬ አስባለው እናመሰግናለን በሳቅ ሆደንም አሳመምከኝ የኔ መልካም እግዚአብሔር ምርጥ አጋር ይስጥህ ❤️
@nefisa3053
@nefisa3053 2 жыл бұрын
ተመሥጬ ነው ያዳመጥኩት የራሤ ነው እሥከምል ድረሥ
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ትለያለህኮ የኔ ዉብ እሸቱየ ዘና ነዉኮ ልዩ ነገርም እየተማርን😂😂😀😀
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p 2 жыл бұрын
😂😂 አሁን ስታይህ ጨጎራዋ እየተላጠ ይሆናን እሸ አንተ ግን አበሳ ነህ 👍😍
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
😂
@elfinish.amessy619
@elfinish.amessy619 2 жыл бұрын
የእኔ ልዩ ወንድም እሽዬ አንተ ሁሉንም ነህ ኑርልን የአገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@temermohammed4649
@temermohammed4649 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ አሁን ላይ ስታይህ ይፀፅታታል የምር
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ተምራ ደምርኝማማየየየየየ
@temermohammed4649
@temermohammed4649 2 жыл бұрын
እሽ
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hntsahaylay1955
@hntsahaylay1955 2 жыл бұрын
መልካም ሰዉ ነህ።አደራ በዚሁ ቀጥል መቼስ የኢትዮ አርቲስት ተብየ የምናውቃቸው ናቸዉ። ሚገርም ታሪክ ነዉ የነገርከን።የደረሰዉ ነዉ ሚያቀዉ።ያንተን ብርታት ለብዙዎች ትምርት ነዉ።
@mhaiimhaii9572
@mhaiimhaii9572 2 жыл бұрын
ተባረክ የምር ጥሩ ትምህርት ነው ዋናው ነገር እራስክን መቀየርክ ነው
@zeynabtube8743
@zeynabtube8743 2 жыл бұрын
እኔ በባኩሌ ብዙ ነገር ነው የተመርኩበት ቀጠዩን ክፍል በጉጉት ነው የምንጠብቀው እሼ ክበርልን በጣም ነው የምወደህ እንደንታ አይነቱን የብዘልን
@meazaabuno872
@meazaabuno872 2 жыл бұрын
እሸቱ የሚያስተምር ለሰው ልጆች ጠቃሚ የሆነ ደስ የሚል ነው ትምህርቱ በታም ደስ ይላል
@negahtube782
@negahtube782 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን አሁን አግባ ፍትህ ለላጤነትህ🙄😁
@sigmam6557
@sigmam6557 2 жыл бұрын
እሼ እኔም ዛሬ ጨለማ ውስጥ ነኝ. ተካድኩኝ 💔💔💔 አንድም ቀን ይደርስብኛል ብየ አስቤ አላቅም ነበር😭😭😭.
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
አይዞህ ወድም ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል
@tsidalmariamhaile8805
@tsidalmariamhaile8805 2 жыл бұрын
አይዞህ አይዞሽ ይነጋል እኔም የዛሬ ሁለት አመት የተከዳውት የ ሰደስት አመት ፍቅረኛዬን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ።
@makamaka3019
@makamaka3019 2 жыл бұрын
ይሻላል እኔ አለሁ መከዳት አልለዉ ለራሴ ድሬዉነዉ ከዳሁት እዳልል ፍፁም አስቤዉ አላቅም ብቻ እሱ ሚስቱን ይዞ እኔ ትዝታዉን ይዠ ቁጭ መኳረፍ የለ መቀያየም የለ ብቻ ወንድምና እህት ሁነን እረፍ ይሁን ከመጣላት ይሻላል ዴሞ
@user-iz4th7cs7j
@user-iz4th7cs7j 2 жыл бұрын
እእህህህ የኔቢጤ እረዳ
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 2 жыл бұрын
አይዞን
@lulutube1322
@lulutube1322 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታልን ከዘራኝናት ከሀይማኖት ያፃደክ ኑፁ ኢትዮጵያዊ ነክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘
@zniu2528
@zniu2528 2 жыл бұрын
ክፍል 3 እጠብቃለሁ አሼ ምርጡ
@Wongelmitiku
@Wongelmitiku 2 жыл бұрын
እሸ በጣም ነው ምወድህ ታሪክህን ለልጆቼ አስተማሪ ነው
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
ውይ አተልጅ ብሳቅ ግድልነው ያረከኝ እማምላክ ትጠብቅህ እሸትዬ
@elroe.373
@elroe.373 2 жыл бұрын
እሼ በጉራጊኛ ጀፎረ ማለት ሜዳ ወይም አደባባይ ማለት ነው 👍አድናቂህ ነኝ we Love you brother good job keep it up 👍👍
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 2 жыл бұрын
ግን የራስህ ታርክ ነው እሼ ለማንኛውም ታሪኩ የማንም ይሁን አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😗😘😘😘😗😗
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😗😘😗😘😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗😗☝☝☝☝👆👆👆👆👆🖕🖕👆
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 2 жыл бұрын
አዎ የራሱ ነዉ ክፍል 1 ከዚህ ቀደም አስተላልፎልናል
@tigistkebere9409
@tigistkebere9409 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ዋው አንተ ያሳለፍከውን እኔ ለማሳለፍ እየሞከርኩ ነው ልክ ነህ ሁሉም ሲያልፍ ደስ ይላል
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
You were so kind እኔም እንደእሳቸው ነበር ያሰብኩት ትልቅ ጸሎት ነው
@zinashgizawkerga244
@zinashgizawkerga244 2 жыл бұрын
እውነት አሥተማሪ ነው እሽዬ በራሥህ ቲv እንጠብቅሀለን በርታልን በመገድህ ሁሉ መዳህንያለም ይቅደም ወንድሜ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
አቤት እሸ በጣም የምትገርመ ሠው ነክ በቃ ምርጥ ሠው ነክ ትልቅ ትምህርት ነው ሲጀመር ቀልድህ ከቁም ነገር ጋር የተጣመረ ነው ይመችህ አቦ
@fikeryoutube7564
@fikeryoutube7564 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ በዚህ ህይወት እኔም አልፌበታለሁ ግን እግዛብሄር ይመስገን ዛሬ ከትናት የተለየሁ ሁኛለሁ እግዛብሄር የማይጠቅመንን አይሰጠንም እቢ እንዲል ያደርገዋል
@ranarr6788
@ranarr6788 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን ተባረክ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው እሸ በርታ መልካም ሚስት ከእግዛብሄር ነች ፀልይ ትመጣለች አንተነትህን ብቻ የምትፈሀልግ 🙏🙏🙏
@user-nr7dr5cb5z
@user-nr7dr5cb5z 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንዳተ አይነት ሆዱን ሳይሆን ሀገሩን የሚውድ ባል እድስጠኝ ልምነዋለሁን እውነት መልካም ስውነክ እሽቱ
@tesfamariamgebreiyesus377
@tesfamariamgebreiyesus377 Жыл бұрын
በእውነት እሼ አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ያው የቃላት ድሃ ነኝ ባቀረብካቸው 2 የፍቅር ገጠመኞች ማለትም በፍቅር ተከድቼ አውቃለው በሚል እርእስ ያቀረብከው ተሞክሮ ምነኛ ድንቅ ነው። ታሪኮቹ እኔን ያስተማሩ የገነቡ ናቸው በመሆኑም እሼ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ስራዎችህን ሙሉ በሙሉ እከታተላለው እናም እግዚአብሄር እንዲጠብቅህ ምኞቴም ብቻ ሳይሆን ጸሎቴም ጭምር መሆኑን ልነግርህ እወዳለው ድንግል ዋስ ጠበቃ ትሁንህ እሽዬ
@user-yi4xh6kp5l
@user-yi4xh6kp5l 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ የቸሬ ታሪክ ነው ቸርዬ ቢሰማው 👍🏻
@kalkidankalkidanwoloyewa137
@kalkidankalkidanwoloyewa137 2 жыл бұрын
እሸዬ እንኳን በሰላም መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ፍቅር ክርስቶስ ነው እውነተኛ ፍቅር በልባችን ካለ አትግፋ እንጅ መገፋትህን አትጥላው ወተት እንዴት ጣፈጥሽ ረግቼ እንዴት ወጣሽ ተገፍቼ መገፋት ለመልካም ነው የኛ ባልሆነ ነገር ላይ እንዳንደክም አምላክ ይርዳን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ዋው
@melkamushitaw1879
@melkamushitaw1879 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔ ለኔ ላልሆነች ሴት እየደከመሁ ያለ ይመስለኛል ካገባኋት 4አመታችን። እኔን አግብታ ለመውለድ የመትጠብቀኝ ልጅ አለች እሷን አግብቸ ልውለድ ብለሽ?
@user-qz3il7tv4m
@user-qz3il7tv4m 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በጣምም ትምህርት ይሰጣል ወንድማችን። እኔም እንዴት መፅናናትን አስተምሮኛል
@mulewayebirhie5338
@mulewayebirhie5338 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ብቻ የምንከዳ ይመስለኝ ነበር አሸ ተስፋ ነው የሰጠኸኝ እመብርሀን መልካሙን የፍቅር ሰው ትስጠኝ ለአንተም ተመኘውልህ በርታልን አሸ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው እሼ አሁንም እንግዲህ ልደትን አግባና አስደማመን እኔ ይሁን ብያለው
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
@@ethioabytube-3602 እሺ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 жыл бұрын
*እሼ እንኳን ደና መጣህ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ👍🙏*
@danihd8743
@danihd8743 2 жыл бұрын
እውነት ነው እሼ እኔም የሀይ እስክል ተማሪ እያለው ይሄ አይነት ህይወት አሳልፋለሁ እኔም እንዳንተ እስማማለሁ የወጣትነት እድሜ ላይ የወደፊቱን ነው ማሰብ ያለብን እኔም ለ3 አመት በእንደዚህ አይነት ነገር ስሰቃይ ነበር ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፈጣሪ እርዳታ ትምህርትን ጨርሼ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@znabguesh5156
@znabguesh5156 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አስተማሪ የፍቅር ታርክ ነው እሼ ስላካፈልከን እናመሰግናለን አንዳንድ ሰዎች ለግዜዊ ስሜታቸው ስሉ ህይወታችንን እስከ መጨረሻ ጨለማ ያድርጉታል እኔም እንደማንኛው ሰው ፍቅር እንዳይገባኝ ወንድ ልጅ በወንድምነት እንጂ በፍቅር እንዳልቀርብ ያደረገኝ በጣም መጥፎ ግዜ ያሳለፍኩበት የፍቅር ታርክ አለኝ ወንድ ልጅ የፍቅር ጥያቄ ስጠይቀኝ ያኔ ያሳለፍኩት መጥፎ ግዜያትን አስታውሳለሁ ሆን ብየ ነው የማስታውሰው መርሳት አልፈልግም ጠንካራ ያደርገኛል ከሁሉም በላይ ደሞ የተናገረኝ መጥፎ ቃላት ጆሮየ ላይ እስከአሁን ይጮሃሉ
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 2 жыл бұрын
ወይይይ እሽቱቱ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ሰው ይማርባታል ብየ ተስፍ አደርጋለሁ
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 жыл бұрын
በሰመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ጤና ፍቅር እድሜ ከነ ሙሉ ቤተሰብህጋ አሜን።
@kalkidanseleshi198
@kalkidanseleshi198 2 жыл бұрын
እሼ በጣም ደስ የሚሉ የህወት ታሪኮችን ስለምታጋራን በጣም እናመሰግናለን በነዚ ታሪኮች ብዙ ወጣቶችን ማስተማር ችለካል በጣም አደንቅሀለው
@MKDAs-tl2ul
@MKDAs-tl2ul 4 ай бұрын
አሼ ምርጥ ሰዉ 3 እኛም ቀጥልልን በጣሞ እያጠነከረኝ ነዉ እሼዬ ሁሌም ኑርልን
@bintusman583
@bintusman583 2 жыл бұрын
ይሄን ታሪክ ቸሩ ቢሰማው እውነት በጣም አሳዝኖኛል
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
እሼ እንኳን ደህና መጣህ 😍👍ክፍል ሁለትን ማነዉ እንደኔ በናፍቆት ሲጠብቅ የነበረዉ ☝️☝️☝️☝️
@queen-oc5dk
@queen-oc5dk 2 жыл бұрын
ሰምተክ ሳጨርስ
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
@@queen-oc5dk እየሰማሁ ነው በናፍቆት ስጠብቅ ነበር ነዉ ያልኩት 💯👍👌
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
አሼ አንተ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ያዘጋጅልሀል እኔም በጸሎቴ አስብሀለሁ:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ::👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹
@rozatube8562
@rozatube8562 2 жыл бұрын
እናመሥግናለን ሁላችንም የተለያየ ታሬክ ተፅፎ የማያልቅ የሂወት ገጠመኝ አለን ትምህርት ይሆናል በርታ የምርጦች ምርጥ ነህ በርታ
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
ወይኔ እሽዬ የኔ ማር 85 ፐርሰንቱ የኔን ታሪክ ነዉ የተናገርከዉ 😂😂😂ወንድ የተባለ ላልቀርብ ለራሴ ቃል ገብቼ ድፍን 6 አመት ሞላኝ
@seadatube4526
@seadatube4526 2 жыл бұрын
ደምርኝእሙየየየየየየየየ
@adislasti4907
@adislasti4907 2 жыл бұрын
Ewunet bileheshal betam kebad be amenut swu meked💔😭😭😭
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 2 жыл бұрын
@@adislasti4907 ቀላል ያማል
@hanantube259
@hanantube259 2 жыл бұрын
@@seadatube4526 እንደመር
@Addistoday
@Addistoday 2 жыл бұрын
ሰው የውስጥ ስሜቱን በዚህ ደረጃ መግለፅ የሚችል አላየሁም! አንተ ግን ትችላለህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 2 жыл бұрын
ገና ጨርሺ አልሰማሁትም እሰማው አለሁ አይጠቅምም ብየ አቁሜው ነበር አንድ ወዳጀ ተምሬበት አለሁ ብሎ ስላለኝ ነው የጀመርኩት ላልከው ነው እኔም በጣም ነው የተማርከበት በተ ለይ በባለፍው ታሪክህ ላይ ሴትም ሁነች ወንድ ከተፍቀሩ በጣም እንድለመኑ የሚሁኑት ነገር አላቻው አንተ በወስጥህ ያለው ፍቅር እንሱን ባሳብህም እንሱ ደሞ ይቀልዲብሀን ባለፍው ታሪክህን ስታወራ እኔም እለም ያለ ፍቅር ወስጥ ነበር ሳልደወወልት ውየ አደሬ አላቅም ነበር ግን እሱ ስልኩን አያነሳም ነበር ሌላው ቀርቶ ቴክስት እንኳን ስጥፍለት አይመልስም ነበር እኔም መጣፊን እና መደወሌን አላቁምም ነበር በዝህ ሳአት ነበር ያንተን ታሪክ የሰማሁት ከሰማሁት ሁሉ እራሴን እንድቀይር ያረገኝ የስራ ባልደረባህ በሰጠችህ ፏዶው ነበር እራስህን ሁን አላማህን ተከተል አላማህን አስቀድም ሁሉም በግዜው የሁናን የሚለው እና ሌሎችም የእውነት እኔ እራሱ ታሪኩን በሰማሁ ሰአት ቴክስቱንም ሁን መደወሉን እርግፍ አርጌ ተወከት ከሳምንት ቡሀላ ዝምታይ ገርሞት ብዙ አወራኝ እንድህ መቀየር ገረመው አሁን ላይ እኔ ሳልሁን እሱ ፍላጊ ሁኖ ቁጭ እኔ ግን አሁን ላይ ምንም መስሉ አይታየኝም እና እኔም ተለውጨ ተምሬበት አለሁ በርታ የምሰራቻው ነገሮች ሁሉ ተወዳጅ ናቻው እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን ልባቸው በዘር በቡለቲካ የጠፋውን ሀገራችንን እንድተፍረስ የሚረጉትንም እግዚአብሔር አምላክ ልባቸውን ወደራሳቸው የመልስልን ማስታዋሉን ያድልልን ሀገር ችንን ሰላም ያርግልን
@hannatafara700
@hannatafara700 2 жыл бұрын
እሽ በጣም እናመስግናለን የሁላችንም ታረክ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀ
@mahilove5428
@mahilove5428 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸ ምርጥ ትምህርት ነው
@salome5498
@salome5498 2 жыл бұрын
Yes, Eshetu you can be what you want! You are energetic and gena minu tenekana... success will continue...
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 Жыл бұрын
እውነትክን ነው አሸ ብዙ ሴቶችም ባሎቻችን ከሌላሴት ጋር ስናገኛቸው ተሳሰተው ነው ሰክረው ምናምን ብለን አደባብሰን እናልፈዋለን እሱም አሳስታኝነው በዛላይ ጠጥቸ ነበር ይላል ነገርግን ፍቅር አዳዴ የፍቅረኛህን ጥፋት አምኖ ለመቀበል ልብህ አይፈቅድም ፍቅር እውርነው የሚባለው እውነትነው ነገርግን ወደራስመመለስ ያስፈልጋል ወንድ ቢሄድ ወድ ይተካል ሴትም እደዛው
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 2 жыл бұрын
abooo yimechi ...... fikregnaye ga tetalten metfo simet wust neberku yihe video ketita lene yeserahw hula new yemeselegn. THANKS BRO
@tgbw28
@tgbw28 2 жыл бұрын
The best story telling ever Eshye! You are a great example to all of us young people. Keep the good work👏👏👏👏👍👍👍👍 I am sure you will find a wonderful woman who will love you as you deserve.
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 167 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 91 М.
100 ለዘለሉ ሁሉ ስጦታ ሰጠሁ|ፈረንጇን አልቻልኳትም |EBS TV
9:31
ፊት አዉራሪ ፊትነስ /FITAWRARI FITNESS
Рет қаралды 758
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 970 М.
Подменил НОМЕРА на ЧУЖОМ скутере 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,3 МЛН
Напиши Марку вашего авто! У нас бмв
0:36
Юлия Смирнова
Рет қаралды 2 МЛН