ልብ ሰባሪው ሀዘን😭😭😭

  Рет қаралды 28,292

መንክር ሚዲያ-Menker Media

መንክር ሚዲያ-Menker Media

Ай бұрын

#menkermediasubscribeያድርጉ

Пікірлер: 158
@martaayenew8733
@martaayenew8733 Ай бұрын
እሄ ከባድ ህመም ነው የሰው ልጅ በተለይ መልካም ወጣቶች የሚቀጥፍ አመት ሆነብን ወንድማችን ፈጣሪ አምላክ ነፍስህን ከቅደሳኑ ጎን ያሳርፍ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 Ай бұрын
ምን ሁኖ ነው ግን የሞተው ታፙ ነው?
@hanakebede282
@hanakebede282 Ай бұрын
ለእዚሕች ከቱ አለም ፍቅር ሠላም አጣን ዘማሪያችን ከደጋጎቹ አባቶቻችን ይረፍልን 💔💔💔💔ያማል
@GeniEthio-
@GeniEthio- Ай бұрын
ሀንዬ ግን አለሽ ውዴ እንዴት ነሽልኝ ስጠፊ አስጨንቀሽኝ ነበር
@mekadr842
@mekadr842 Ай бұрын
ደጋጎችን የሚሰበስብ አምላክ ዘመንህ በቤቱ ስለተጠናቀቀ በእናቱ እቅፈሰ ያሳርፍህ ባላውቅህም ወንድም ነህ
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Ай бұрын
የኔ ወንድም ነፍስ ይማር 😢😢😢
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago Ай бұрын
ሀዘናችን ጥልቅ ነው በእውነት ነፍስህ ከደጋኃች ጋር ትርፍ ወንድማችን ሌላ ምን ማለት እችላለሁ ግን ብቻ ያማል እድለኛ ነፍስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Ай бұрын
የክርስቶስ ሙሽራ ነብስህን በቀኙ ያኑራት😢😢😢😢😢😢
@bezayearsemalij7588
@bezayearsemalij7588 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በቅዱሳን አጠገብ ያኑራት 😭😭😭😭😭😭😭ያማል ወንድሜ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 Ай бұрын
ነብሱን ይማረው, ታሞ ነው ወይስ በሰው እጅ ነው ?
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Ай бұрын
እረፍተ ነፍስን ያድልህ ወንድሜ
@user-cn6cw4ml6z
@user-cn6cw4ml6z Ай бұрын
ነብሰን ከደጋጎች ጋረ ይደምርልን ወንድማችን
@almazbati2519
@almazbati2519 Ай бұрын
ነብስ ይማር ወንድሜ በፃድቃኖቹ ጉን ያሳርፍልን
@ksaksa2509
@ksaksa2509 Ай бұрын
ነፍስ ይማር አይይይ ሞት😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@abrahamendale2729
@abrahamendale2729 Ай бұрын
ተስፋ እንደሌላቸው አይደለንም! ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀኙ ያኑርህ ተወዳጅ ወንድማችን❤
@user-kr4nz4jj4n
@user-kr4nz4jj4n Ай бұрын
ወንድማችን ነፍሰህ በአጸደ ገነት ገደጋጎ አባቶች ያሳርፍል ልዑል አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Ай бұрын
በጣም መሪሪ ሀዘን ነዉ ፈጣሪ በየማኑ ነብስህን ያሰቀምጣት 🙏💔💔😭😭🇪🇷
@Hana_tube
@Hana_tube Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችን ነፍሱን በሰላም ያሳርፍልን😰
@MeseretHailu-kt8gl
@MeseretHailu-kt8gl Ай бұрын
በእውነት ልብ ሰባሪ ነው የሞት መጀመሪያ መሰለኝ
@saradesign9507
@saradesign9507 Ай бұрын
በጣም ያማል ወድሜ ፈጣሪ ነብስሕን በአፀደገነት ያኑርልን
@astermoges2433
@astermoges2433 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋጎቹ ስፍራ ያኑርልን ወንድሜ ያሳዝናል
@zmzm4577
@zmzm4577 Ай бұрын
ነፍስ ይማር ለዚች ከንቱአለም ምነዉ እርስ በርስ ብንዋደድ ብንተዛዘን 😭😭😭😭😭😭
@lizethio6061
@lizethio6061 Ай бұрын
በጣም ከባድ ነው ማን ማንን ያፅናና ነገር ግን እግዚአብሔር የሚወደውን አድርጎል እግዚአብሔር ለተዋህዶ መፅናናትን ይስጥልን ነፍስ ይማር 🙏🏽
@gebreyesusberakishewit5334
@gebreyesusberakishewit5334 Ай бұрын
Nafes yemar😭😭😭💔
@user-xk1fr7ng4e
@user-xk1fr7ng4e Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያማል
@ZakiA12-jo4zq
@ZakiA12-jo4zq Ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭ወድማቺን አፀደ ገነት ያኑረ😭😭😭😭😭😭😭ክ
@GeniEthio-
@GeniEthio- Ай бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችና😢😢😢😢😢😢
@user-dy5oe1xe4u
@user-dy5oe1xe4u Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@kibremoges3299
@kibremoges3299 Ай бұрын
እውነት በጣም ልብ ይሰብራል እንግዲህ እግዚያብሔር ነብሰህ ከደጋጎቹ ጉን ትረፊ
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d Ай бұрын
ነፍስ:ይማር::
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Ай бұрын
ሰደት ላይ ነበር እንዴ,ደቡበብ አፍሪካ ይላል ለማንኛውም ሞት በጣም ክፉ ነው ኡፍ ሁሌ አዲሰ ነፍሰህን ይማረው አዲሷ ሙሽራ እንግዲህ ቻይው በጣም ይከብዳል
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 Ай бұрын
ነብስህን በደጋግ አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን ወንድማችን ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣችሁ
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Ай бұрын
እግዛብሔርእ፡ስለወደደዉእ፡ነዉእ፡ወደእሱኡ፡የወሰደዉእ፡እግዛብሔርእ፡አዋቂነዉእእ፡እሂኢ፡አለምእ፡እዳያሰናአክለዉእ፡ብሎኦ፡ልጁንእ፡ወዳጁንእ፡ሸከፍእ፡ከዚእህ፡አስከፊእ፡አለምእ፡እግዛብሔርእ፡መክሩንእ፡ይሸክፋልእ፡በጊዜኤ፡እግዛብሕርእ፡ይመስእገንእ፡ወዳጅእ፡ዘመዶቹንእ፡እግዚብሔርእ፡ያፅናልእነእ፡እሱእ፡ወዳባቱኡ፡ሔድእ፡የመግስተእ፡ሰማያትእ፡ልጅእነዉእ፡መግስተእ፡ሰማይትእያዉርስልንእ
@Ethioenate
@Ethioenate Ай бұрын
የወንድማችንን እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹም ለወዳጆቹም መጽናናቱን ያድላቸው🙏
@munafetena4472
@munafetena4472 Ай бұрын
ወንድማችን ነብስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን
@zahrahzoo1702
@zahrahzoo1702 Ай бұрын
😢😢😢
@AleneNguse-gq8jd
@AleneNguse-gq8jd Ай бұрын
ኣይትሕዘኑ ኣምላክ ቅድሚ ኩነት ዝመረጾም ይወስድ ኣሎ
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 Ай бұрын
የልጁን የቀብር ስነስረአት አንተ የሚዲያህ ማስታወቂያ ስታደርገው ትንሺ እንኳንህሊናህን አለመክበዱ ያንተ ስብስክራይብ በሱ ሃዘን ለቅሶ ነው የሚሞላው ባለጌ ሁላ ገንዘብ ይእንዲህ ያሳብዳል አንተ ወንድምህ ለቅሶ ላይ እንዲህ ቢሰራብህ ትወዳለህ
@marryreta3849
@marryreta3849 Ай бұрын
ነብስ ይማር 😭😭😭😭
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Ай бұрын
😭😭😭😭
@lalisahjamal14
@lalisahjamal14 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-ij6sz3nj5y
@user-ij6sz3nj5y Ай бұрын
የኔ ወንድም ነብስይማር😢😢😢😢
@takilaalzoubi4840
@takilaalzoubi4840 Ай бұрын
ወንድማችን ነፍስ ምን ይማራው አምላክ ቅዱስን የምታከለ
@AskaleTedla
@AskaleTedla Ай бұрын
ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፡፡
@workineshadugna
@workineshadugna Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Pikebarcelona
@Pikebarcelona Ай бұрын
Nwfseh b selam teref🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id Ай бұрын
ነብሱን ከደጋጎቹ ጋር ያድርግልን ነብሱን ይማርልን
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@BiruktawitTeklu
@BiruktawitTeklu Ай бұрын
ምርትዬ እንዴት ችለሺው ይሁን የኔ እናት 😭😭😭ነፍስህን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍልን
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k Ай бұрын
ማነች ምርትዬ??? ምርትነሽ ነች??? ምኗ ነው
@user-vb6rh3fy7i
@user-vb6rh3fy7i Ай бұрын
እሁድ ሊአገባት የነበረችውእጮኛው​@@user-sk5nm9ee6k
@lemyetewahidoligi3433
@lemyetewahidoligi3433 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብስክ ከደጋጎች ጋር ያኑራት አየ እች አለም😢😢😢😢😢
@loveemebat7866
@loveemebat7866 Ай бұрын
😊ነፍሰህ በሰላም ትረፍ ወንድማችን
@xciteali30
@xciteali30 Ай бұрын
ነፋስ ይማር ምን ሆኖ ነው የሞተው
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
አይ😢😢አለምይችናነብስ ይማራ😢😢የምንርከዳነው
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 Ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደገነት ያሳርፋት❤❤❤😂😂😂
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 Ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትርፍ በሰላም ግባ ወንድሜ ነፍስ ይማር
@danielk.4183
@danielk.4183 Ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@LemlemSerbessa-cd1mx
@LemlemSerbessa-cd1mx Ай бұрын
ሀዘኑ ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑር
@tsigeredakahasaye8588
@tsigeredakahasaye8588 Ай бұрын
ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-ic7km6lt3f
@user-ic7km6lt3f Ай бұрын
ነፍሰ ይማር😢😢😢😢
@sewbihon8728
@sewbihon8728 Ай бұрын
ነፍስ ይማር
@user-tu5zp3do4b
@user-tu5zp3do4b Ай бұрын
የኔ አባት ነብስህ በሰላም ትረፍ
@user-ij6qk2dm1u
@user-ij6qk2dm1u Ай бұрын
የኔ አባት ነብሥ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem Ай бұрын
ነፍሰ ይማር ወንድማችን 🥹🥹🥹😭😭😭
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v Ай бұрын
ተሞ ነው ወይ ገድለውት ነው ደግሞ ? 😭
@JudyWudneh-ec8in
@JudyWudneh-ec8in Ай бұрын
rest in heaven brother
@user-sb3cp8ih1r
@user-sb3cp8ih1r Ай бұрын
Nibese.yemar
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Ай бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yesasye3947
@yesasye3947 Ай бұрын
ነፍስ ይማር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@user-op5fp2sl3i
@user-op5fp2sl3i Ай бұрын
ነፍስ ይማር ወንድሜ!
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
💔💔💔😭😭😭😭ማመንም አቃተኘ
@KedistKedist-eo1pk
@KedistKedist-eo1pk Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭nefs yemar
@dutuy7144
@dutuy7144 Ай бұрын
ነፍስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saliiputri3682
@saliiputri3682 Ай бұрын
Nebsi eymar😅😅
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍስ በሰላም ትረፍ በጣም ያሳዝናል
@user-lu8ss5ht9u
@user-lu8ss5ht9u Ай бұрын
nefs ymar!
@user-od3yq6mr7g
@user-od3yq6mr7g Ай бұрын
Nebasen ke kidusn sir yasarefeln 😢😢😢😢
@selamyeshi3131
@selamyeshi3131 Ай бұрын
😢😢😢😢nebs ymar
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍወይኔ ወንድሜ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@HaylemikaelAsmare
@HaylemikaelAsmare Ай бұрын
😓😓😓😓😓
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
ነፍስህን ይማር ወንድሜ 🙏♥️🙏😭😭😭
@MeesiMeesi-id3zu
@MeesiMeesi-id3zu Ай бұрын
Nebisi yimari bexami yamali
@flitchnl145
@flitchnl145 Ай бұрын
ነፍስ ይማር🙏🙏🙏
@user-hn5em9zd4i
@user-hn5em9zd4i Ай бұрын
ነብስ ይማር 😢😢
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n Ай бұрын
Min enlalen zem nawe zemenache libe sebarey nawe nabesu be selame terafe
@dxbdx81
@dxbdx81 Ай бұрын
Nefis yemar 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tw4926
@tw4926 Ай бұрын
ነ ነፍስሕን በዐፀገነት ያኑርህ
@HanaTsegaye-nc8qk
@HanaTsegaye-nc8qk Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@tigistgetachew7892
@tigistgetachew7892 Ай бұрын
Nafes yemare😢😢😢
@abiotgetachew
@abiotgetachew Ай бұрын
sad Fetari Nefesun Begenet yanurelen
@MabetTadsee
@MabetTadsee Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-vb6rh3fy7i
@user-vb6rh3fy7i Ай бұрын
ደሞ እኮሊሞሸርነበር😢😢
@MariamawitAbera-lj9sv
@MariamawitAbera-lj9sv Ай бұрын
Wendimachen medhanialem nebeshin be atesede Genet yanurew lebetesebochu lewedag zenedochum metesenanat yesetachu 😢
@user-ri9vb8mo9s
@user-ri9vb8mo9s Ай бұрын
ናፍስን እግዚአብሔር ከደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፋት 😭😭😭
@EteneshAtalay
@EteneshAtalay Ай бұрын
ወንውሜ ነፍስን በገነት ያኑ❤❤❤
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 Ай бұрын
ነፋስ የማር 😢😢
@bayushtelila
@bayushtelila Ай бұрын
ነብስ ይማር😂😂😂
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ነፍሥ ይማር😭😭😭😭
@bizumahery1015
@bizumahery1015 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ነፍስ የማር
@user-gh3gh6ln3i
@user-gh3gh6ln3i Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@asresabayneh9383
@asresabayneh9383 Ай бұрын
nefse Yimar
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Ай бұрын
ነፍስ የማር 😭😭😭😭
@user-dd7jm4pt2p
@user-dd7jm4pt2p Ай бұрын
Miskin, meche new gen hede wede amlaku teblo tezemero yemote sew yemishegnew be ortodox? mazen tegebi new gen bezih lek? Yemyasnanaw ye egzyabher menfes yagegnachu..tesnanu....Egzyabher awaki new.....
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ
21:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 619 М.
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 21 МЛН
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 3,7 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 27 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН