🛑በትውልድ ሀገሬ እና ት/ቤቴ ስታንድ አፕ ኮሜዲ አቀረብኩ ኮሜዲያን አማን comedian aman aman sew tube

  Рет қаралды 21,591

Aman Sew አማን ሰው

Aman Sew አማን ሰው

Жыл бұрын

Пікірлер: 145
@-genetzewdu2622
@-genetzewdu2622 Жыл бұрын
አማን ሠው ላሥታ ላይ 10ጊዜ 100ጊዜ ሺ ጊዜ ደጋግመህ ና❤
@selima4387
@selima4387 Жыл бұрын
አማንጥሩሥራነዉማዘርንምአምጣልን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ቭድዮ ነው እውነት ብዙ ልጆች አሉ የሚገርም ችሎታ ያላቸው አበረታታቸው 🥰
@samritube9007
@samritube9007 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት video ስራ ማንነታችን የሚያሳይ❤
@tube3498
@tube3498 Жыл бұрын
ሀገሬ ላስታ ላሊበላ ነው ስለገጥር ታሪክ ሳይ አልቅሸም አልጠግብ በልጅነቴ ነው ከሀገሬ የወጣውት በ14 አመቴ ለዛ ነው መሰል ሆድ ይብሰናል ❤❤❤😢😢😢
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
አይዞን ውዴ እግዚአብሔር አምላክ የናፈቅሻትን ሀገራችን ይመልሰን የቅዱስ ላሊበላ አምላክ🙏❤❤
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 Жыл бұрын
አይዞሽ
@pascalekhoury3013
@pascalekhoury3013 6 ай бұрын
እኔኔንየኔ የትነሽ እኔነኝ
@yohanesa7728
@yohanesa7728 Жыл бұрын
I luv this guy, Aman. Especially on the sitcom, he acted as an old man. I forgot the name of the movie but I love and miss it so much. Good luck with your new KZfaq channel!
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
ያገር ቤት ትዝታ ሰኔ 30❤❤ አማን ሰው ሀገራችን ላስታ አወይ ትዝታ ስደት አይንህ ይጥፋ በተለይ የማዳም ቤት ኡፍፍፍ😥😥😥 እውነት ነው ሀገር ማለት የሚገባው የተሰደድ ሰው ብቻ ነው የሀገር አየርም ይናፍቃል
@MulukenTakele-ir2ud
@MulukenTakele-ir2ud Жыл бұрын
የሚገርም ተስጥወ ያላቸው ልጆች ናቸው waw!!!!""
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Жыл бұрын
አማንዬ ጎበዝ በርታ ብዙ ታለት ያላቸው ልጆች አሉ አዳዴ ሲመችህ እዬሄድክ በርቱ በላቸው አበረታታቸው ተምረው ለሀገር ሸክም ሳይሆን አገር ተረካቢ እዲሆኑ በተማሩበት ብቻ ሳይሆን በተለያዬ ሙይያ ባለቸው ብቃት ሁሉ ተሰርቶ ውጤታማ እደሚኮን ካሁኑ ካወቁ ተልካሻ ነገር አያስቆማቸውም ለተሻለ ነገር ጥረት ያደርጋሉ በተለይ ዬገጠር ልጆች
@AlmiAlelgn-xt1nh
@AlmiAlelgn-xt1nh Жыл бұрын
Yengusu lji sthon misemak smet eko yeleyal tank you 🙏🏽 amanu teacher esuye 💪💪
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
አማኑየ የሳቄ ምንጭ ቶሎ ቶለ ና እንጅ ደሞ ረዘም ያለ ቪዲዪ ስራልን❤
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
አማን ሰው የኔ ጀግና በርታልኝ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ከመሀላችሁ አንድ የማውቀው ልጂ አለ ጎረቤቴ ነበር ወልዲያ እና መስማት የተሳነው ነው እና ምን ልል ነው እንደዚህ ሰፊ ዝግጂት ስታስብ ለነሱም ተርጎሚ አብረህ ብታቀርብ ጥሩ ስትስቁ ስታጨበጭቡ እሱ ቁልጭ ቁልጭ ሲል ያሳዝናል እኔ በነገራችን ላይ ብዙ መስማት የተሳናቸው ጎደኞች አሉኝ እና ለነሱ ስል የነሱን የመግባቢያ ቋንቋ እማር ነበር እና አስብበት ወንድማለም
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 Жыл бұрын
ፍርድቤቱ የወሰነው ተመችቶኛል ❤❤❤❤
@user-qn7fy9hv9m
@user-qn7fy9hv9m Жыл бұрын
❤❤❤አማንየ❤ ስወድህ 🎉❤ምስኪኑ ህዝባችን ❤በዝህየዋህነቱ ስቱንተሰቃየ
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
አማንዬ እንኳን ሠላም መጣሕ ማዘር ናፍቀውናል አቅርብልን
@freeethiopia211
@freeethiopia211 Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s Жыл бұрын
ደስስ ሲሉ አማንየ በርታልን ቀጥልበት❤
@adidancersora2240
@adidancersora2240 Жыл бұрын
አማንየ በጣም ደስ ይላል እሺ በርታልኝ ብዙ ያተሰራባቸዉ ታሪኮች አሉን ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ደጋግመክ ስራ
@dessalebisetegn3636
@dessalebisetegn3636 Жыл бұрын
Go ahead. my honesty brother.May the creator protect you.
@besfat6571
@besfat6571 Жыл бұрын
የወጣህበትን አካባቢ ማነቃቃት ብልህነት ነው ወጣቱ መንገድ የሚያሳየው ሰው ይፈልጋል ምክንያቱም ወጣትና ውሁ የሚመራው ይፈልጋል ባአግባቡ ከተመራ ለልማት ይውላል መንገዱን ከሳተም ጥፋቱ በዚያው ልክ ነው ስለዚህ እውቅና ያለቸው ሰወች ወጣቱን መግራት ይችላሉ አማን ሰው በርታ ጀግና
@sulaimanfaraja4174
@sulaimanfaraja4174 Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ወንድም ከምር አንተ ማለት የእሼቱ ግርፍ ነህ እና ካንተ ብዙ ይጠበቃል አንተም መሰረቱን ይዘከዋል እና በተለይ ዘፋኙን ልጅ በፈጠረክ እንድትረዳው አማንዬ
@titinatitna7812
@titinatitna7812 Жыл бұрын
waw waw አማን ሰወ እንዲ ሰብሰብ ብልወ ሰያችወ እንዲት ደሰስስ እንዳለኛ እናመሰግናለን
@sofiaaskale2057
@sofiaaskale2057 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲሉ አቤት አይዞን በርታ አማኔ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ምረት ልጅ ነህ ማንነትክን እማረሳ አማንየ ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ!
@user-vj8bx5zr3e
@user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын
ወዳጀ በርታልን ቀጥልበት አማኔ❤❤❤
@user-ul6rh1up4n
@user-ul6rh1up4n Жыл бұрын
አቦ ተባረክ አማን እንዲህ ነው ወገንን ማንቃት
@HabtamWendimu-hs5nt
@HabtamWendimu-hs5nt Жыл бұрын
አማንየ ያገሬ ልጅ ስላምህ ይብዛልኝ አይይይ ሀገሬ ላስታ እስኪ ይሁን ሁሌም በትዝታ 😢😢😢😢
@mesitube5623
@mesitube5623 Жыл бұрын
ዋውውው አማንዬ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታልን እጅግ ልዬ ነበር የምር በጉጉት ነው የምጠብቅህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታ አማንዬ ትንሹ እሼ ❤❤❤❤
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Жыл бұрын
ሁሉንም ሳይ ሲያምረኝ ኖሬ መጨረሻዬ ያላሰብኩት አረብ ሀገር ሆነ
@sirkilimabdelwahad
@sirkilimabdelwahad Жыл бұрын
አማንየ ባረየ በረቱልን
@titinatitna7812
@titinatitna7812 Жыл бұрын
waw waw አማን ሰወ እንዲ ሰብሰብ ብልወ ሰያችወ እንዲት ደሰስስ እንዳለኛ እናመሰግናለ
@fatmaali7750
@fatmaali7750 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 አማን ምርጥ ስራነወ ወድሚ❤❤
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ሰው❤😍😍😁
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቱልን
@netsanetkassa1450
@netsanetkassa1450 Жыл бұрын
አማን ስው ሀገሬን ስላስየህኝ ደስ ብሎኛል
@yamralwodaju4670
@yamralwodaju4670 Жыл бұрын
አማን በጣም ደስ እሚል ስራ ነው። የበረከት ስራ ብትስራ ደስ ይለኛል ከ4 አመት በፊት 12ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ወደ ቀንቀኒት ቅዱስ ሚካኤል እና እመኪና መድሃኒያለም ሂጄ ነበር። እንደው ሂደህ ብትጎበኘው እና በረከት ብታገኘ ደስ ይለኛል። እንደምታውቀው ቦታዉ ለትራንስፖርት አመቼ ባለመሆኑ 1:30-2:00 ስአት ነው እሚፈጀው። ያለውን ችግር ከኮሜዳን እሸቱ ጋር ሄዳቹህ ጎብኙት በማሪያም
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትእይንት ❤❤❤❤
@TarekeAddisu
@TarekeAddisu Жыл бұрын
አስደሳች ስራ ነዉ አማን ሠዉ በርታልን ግን ስራዉ እዛዉ ላይ ማለቅ ነበረበት
@desalenegash-ox1rq
@desalenegash-ox1rq Жыл бұрын
አማንየ አረ ይመችህ። እድግ በል።
@SaraSara-nw4nh
@SaraSara-nw4nh Жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲል እረጅም ቢሆን ጥሩነበር
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ይህ ጨዋ የዋህ ህዝብ ነው ስቃዩን የሚበዙት❤😢
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
እራሳችሁ ናችሁ እኮ ስቃያቸውን የምታበዙባቸው
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
@@genetyilma7717 ሂድ አራጅ ሰው በላ
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Жыл бұрын
Amaneyeeee❤❤❤❤ betme arefe sera new bereta,kekefelhagere arefe arefe twanayeee ywetallu bereta bezuuu ketilieee
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Ye konjowoch hager lasta ye kidus Lalibela lijoch Egzabher yitebkachu ❤❤❤❤ yewahu hizb
@abebeyezihalem
@abebeyezihalem Жыл бұрын
አማንዬ ምርጥ ቭድዮ ነው
@tb463
@tb463 Жыл бұрын
አማንየ የኔ ምርጥ ሠዉ❤
@suleymanabde
@suleymanabde Жыл бұрын
አማን በርታ
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አማንዬ የኔ ሰው አክባሪ❤️ አላህ ያክብርህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰
@belenmamuye-gm2jb
@belenmamuye-gm2jb Жыл бұрын
amane yenia wude yagriay lije
@enooadugna6656
@enooadugna6656 Жыл бұрын
አማን ሰዉዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ
@aynadiskassaw5580
@aynadiskassaw5580 Жыл бұрын
ወይኔ ሥለወደድሁት ነው ያጠረብኝ❤❤❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara Жыл бұрын
አማንየ ምርጥ ሰው ለካ ያገሬልጅ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 Жыл бұрын
በርታ አማንይው❤❤❤
@gufu6525
@gufu6525 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ወይ ትዝታ😢
@laltube
@laltube Жыл бұрын
ምርጥ ስራ
@user-po3gj7db4s
@user-po3gj7db4s Жыл бұрын
አማንየ የእውነት ትለያለህ መጨረሻህን ያሳምረው
@sikosilo1259
@sikosilo1259 Жыл бұрын
እሰይ ሁሌም ስራልን🎉❤❤❤
@emakasweet1123
@emakasweet1123 11 ай бұрын
ወይኔ አማንዬ አገሬን አየሁት እና አለቀሰኩኝ ናፈቀኝ 😢😢😢
@mazamulat9624
@mazamulat9624 Жыл бұрын
በርቱ❤❤❤
@eitfalemyifiru7794
@eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын
አውነት በርታ
@cjcjiff134
@cjcjiff134 Жыл бұрын
አማንየ ስወድህ እኮ❤
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 Жыл бұрын
ስታውራ des sitl👌
@andnetzelekew9479
@andnetzelekew9479 Жыл бұрын
Arif new Aman sew
@solyanahailu8740
@solyanahailu8740 Жыл бұрын
ታድለህ ደስ ይላል😊
@meseretredat9347
@meseretredat9347 Жыл бұрын
Wow des sitilu🥰🥰🥰
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i Жыл бұрын
አማን በታአ ❤❤❤❤ ጥሪነው ስራአነው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ኡፍፍ ግጥሙ ደስ ሲል❤❤❤❤👍👍👍
@Efriemfe
@Efriemfe Жыл бұрын
በርታልን
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
አማንየ ❤❤❤❤
@zebibendale2107
@zebibendale2107 Жыл бұрын
Lek new hul gize ketema becha?? Endezih weta belu bezu eweket ale ezam.
@AyatTube798
@AyatTube798 Жыл бұрын
Super thanks ክፈት አማን ሰዉ አንተን የሚወዱክ በስራህ የተደሰተ በሱ ቻናልክን ማበረታታት እንዴችሎ
@destaalemu4635
@destaalemu4635 Жыл бұрын
Berta Amaniye❤
@uaesara8261
@uaesara8261 Жыл бұрын
አማንየ እንዴት አማንየእንዴትነህ በርታ የአገሬ ልጄ ሰፈሬን አሳየህኜ ቤቴ መነሀራሪያ ነው ሀይሰኩል ደሰ ብሎኛን ሀገሬንቅድሰ ላሊበላን ሰለ አሳይህኜ የኛ ህዝብ የዋህ ነው ደዛ ሁሉ መከራ ብሁአላአ እንኮአ ትግሬወች መምህራን አሉ እንደድሮው የአማራ ህዝብ ሲበዛ ደግ ለአሁን ቢጎዳን ግን ከፈጣሪ መልሰ አለን እንጄ መችም ቢሆን እንደዘመኑ ማሰብ አለአቻሉ ግን ዋጋ ያሰከፈለዋን
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Amany anten ena eshtun ena abenten yasayg fetary yemsgn yeny gegenoech bertuleg
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ጎበዝ ነው በርታ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ለምን ትቆራርጠዋለህ ሳይጨርሱ
@solyanahailu8740
@solyanahailu8740 Жыл бұрын
ዋውውው
@Ethopia22
@Ethopia22 Жыл бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤
@user-zm8oq7co7x
@user-zm8oq7co7x 5 ай бұрын
ደሥሲል
@amansew
@amansew 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@atalearega2607
@atalearega2607 Жыл бұрын
ክክክክ ቀለጠ በለው አላለም
@mimitek6140
@mimitek6140 Жыл бұрын
የላሊበላን የወደፊት አገር ተረካቢዎች ስለአሳየሀን እናመሰግናለን። በጣም ደስ ይላሉ
@eadsa9899
@eadsa9899 Жыл бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤😂😂
@tigsttigst3234
@tigsttigst3234 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ሁሉንም እመኛለሁ አይን አዋጅ ሆነብኝ እንደው ስሞትልህ ምን ልሁን ግራ ገባኝ አማንየ ወንድሜ
@alemyadengilmaryemliji4936
@alemyadengilmaryemliji4936 Жыл бұрын
ኢትዮጵያsalemshin yebizalin amaniyee barte kante buzu intabikelen
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Wey fetarey ageraechn slam acetylene lezeh mesken hezeb wegenoech menm eko ayaku sewdaechu slamaechu yebza
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
እስኪ እደኔ የሀገራችን ጉዳይ ያሳሰበው በየ አመቱ የጦር እውድማ ሆነ ሀገራችን ፍትህ ምንም ለማያቀው የአማራ ህዝብ በዘሩ ብቻ ለሚጨፈጨፈው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
እይ ፍትህ መች ኖሮ እግዚአብሔር ይፍርድላቹ ይፍርድልን 😢😢😢
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
አላህ ይድረስልን
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 Жыл бұрын
Hagerih Ethiopia nat lasta menderih new
@ethiopia7387
@ethiopia7387 Жыл бұрын
You got this bro 😂
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ አማንዬ እኔ ማሪያምን ነው እምልህ ዛሬ አስለቀስከኝ እኔ ተማሪ እያለሁ የደረጃ ተማሪ እና ለሴቱም ለወንዱም ሞዴል ነበርኩ። ከተማሪዎች ውስጥ ቀዳሚ ሩጫ እና ቀልጣፋፋ ተማሪ ነበርኩ። በስነ ምግባር ብዙ የተባለልኝ ነበርኩ። ካዛን ግን ከጓደኞቸ የሚላከውን መገፋት እና ቅናት መሰል በአይን የማይታይ ፈጣሪ ብቻ የሚያውቀው ጥቃት ደርሶብኝ ትምህርቴን አቋረጥኩኝ ። መቋቋም እምችል የነበረው በፆሎት ብቻ ነበር። እኔ ግን ጥዬ ተሰደድኩ። አሁን ላይ ለአገሬ ምንም ሳላገለግል ቀረሁ ብቻ መኖር ብቻ አይ የእኔ ነገር እያያልኩኝ አዝናለሁ ። በህይወት መኖሬን ሳስብ ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ ። እንድሞት ተፈርዶብኝ እግዚአብሔር አኖረኝ ምህረቱ በዝቶልኝ። እና አማን ወንድማችን ተማሪዎችን ስለ አነቃቃህ እኔ በራሴ አመሰግንሀለሁ ከፍ በልልኝ ወዳጀ።
@titinatitna7812
@titinatitna7812 Жыл бұрын
ደጋግምህ አሳየን አንሰለቻችወም❤❤❤
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ተመልካች የለውም
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Жыл бұрын
ውይይ ትዝታ😢
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v Жыл бұрын
እውነት😭😭😭😭😭
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 Жыл бұрын
Hahahahaha...I like the hammer of the judge
@yemsirachzeleke2117
@yemsirachzeleke2117 Жыл бұрын
Hi my dear how are u
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ጥሎብኝ ሠወዳቹህ😘
@bnp319
@bnp319 Жыл бұрын
Wey wed wendmaech egzabher edmy ena tena yestelg fetary yetbkeh enatekn samleg yeny wed
@zahraz2257
@zahraz2257 Жыл бұрын
❤❤❤ በትክልትኚ ቦታ ተግትሀን
@munauae3174
@munauae3174 Жыл бұрын
❤❤💜💜👍👍
@almaayala4768
@almaayala4768 Жыл бұрын
አይ ይሄ ምስኪን ህዝብ ዛሬም ይዘፍናል ይቀልዳል እረ ጦልት
@criss27media52
@criss27media52 Жыл бұрын
አማን ሰውን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
❤🎉
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 118 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 26 М.
አውጡ ማነው አስማተኛው!!!???? አማን ሰው comedian aman sew tube
21:48
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН