Ethiopia | ቺያ ሲድ (Chia Seed ) | እነዚህን 7 ፈዋሽ እና ጤና አለምላሚ ጥቅሞች ካወቁ | ሁሌ ተጠቃሚ መሆን ግድ ነው

  Рет қаралды 248,320

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

9 ай бұрын

ቺያ ሲድ (Chia Seed ) | እነዚህን 7 ፈዋሽ እና ጤና አለምላሚ ጥቅሞች ካወቁ | ሁሌ ተጠቃሚ መሆን ግድ ነው | ለየት ካለ አሰራር ጋር
Chia Seed Breakfast Bowl:
Ingredients:
2 tablespoons chia seeds
1/2 cup almond milk (or any milk of your choice)
1/2 teaspoon honey or maple syrup (optional)
1/2 cup fresh mixed berries (e.g., strawberries, blueberries, raspberries)
1/4 cup Greek yogurt or dairy-free yogurt
1 tablespoon chopped nuts (e.g., almonds, walnuts)
1 teaspoon flaxseeds (optional)
A dash of cinnamon
Instructions:
In a bowl, mix chia seeds and almond milk. If desired, add honey or maple syrup for sweetness. Stir well and let it sit for 10-15 minutes, stirring occasionally until it thickens into a pudding-like consistency.
Once the chia pudding is ready, layer it in a serving bowl or glass with the Greek yogurt.
Top with fresh mixed berries, chopped nuts, and flaxseeds.
Sprinkle a dash of cinnamon for added flavor.
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this KZfaq channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this KZfaq channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Пікірлер: 830
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ። መቸም የምታስተምተው ነገር እጅግ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር። 🙏
@hawabadma
@hawabadma 8 ай бұрын
በዉጭያላችሁእኔአመጣለሁእርያድ
@user-hu1re5xk2i
@user-hu1re5xk2i 2 ай бұрын
ቻያ ሲድን ፈጭቶ መጠቀም አይቻልም
@Gelane1
@Gelane1 9 ай бұрын
እንዲህ መልካምና በጎ ነገርን የሚያበስሩ ያብዛልን ተባረክልን 🙏
@jenbermistir5315
@jenbermistir5315 9 ай бұрын
እዳንታመም ሁሉንም በልተን ተመሰገን ጌታየ አንተን ላከልን እረጅም እድሜ ጌታ ይሰጥልን
@adu-genet
@adu-genet 8 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ በተለይ ለሶስት ቀን ጥጥቼ መልኬን ሳየው ያለው የ ፊቴ ብርሀን ነው የሆነብኝ በአጠቃላይ በቀን አንድ ግዜ ዘፍዝፌ እንደ ጁስ እጠጣለሁ ጤነኛ ነኝ ምንም አያመኝም
@tsigemekonnen3894
@tsigemekonnen3894 9 ай бұрын
Docter edmena tena ystlin tebarek
@kitessemakit
@kitessemakit 5 ай бұрын
Thank you so much, Dr Danny, for your Health tips updates.
@fitsumlemma220
@fitsumlemma220 4 ай бұрын
Akerarebeh des yelal..specially i love the speed..atazegem..tnx😊
@tsigeredaahmed365
@tsigeredaahmed365 9 ай бұрын
THANKS, DR. DANNY
@brighttube4me
@brighttube4me 4 ай бұрын
የኔ ጤና:- Great key information. Thank you and be blessed more and more
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 9 ай бұрын
DR Daniel thankyou
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 9 ай бұрын
ተባረክ ብዙ እየተጠቀምኩበት ነው ያንተን ትምህርት ፡ አመሰግናለሁ
@edenhaile2460
@edenhaile2460 9 ай бұрын
የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@rimeahmed6692
@rimeahmed6692 9 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 9 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@rahelmelaku8936
@rahelmelaku8936 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@yemesrachmoltotalwoldegior4002
@yemesrachmoltotalwoldegior4002 9 ай бұрын
Dr. Daniel God bless you!
@karyhasan215
@karyhasan215 9 ай бұрын
Thank you Dr Daniel
@ruthruth4623
@ruthruth4623 9 ай бұрын
Thank you dr Daniel 👍
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 9 ай бұрын
Thanks for your explanation in detail. Have a nice weekend.
@nigatlema9400
@nigatlema9400 8 ай бұрын
Dr ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል እግዚአብሔር አንተን በጤናው ዘርፍ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከኢትዮጵያ የመጣሁ ነርስ ነኝ በዚህ ፕሮግራም በጤናው ዘርፍ አብሬ ባገለግል ደስተኛ ነኝ ግሪን ካርድ ወረፋ ስለዘገየ በተገኘው የስራ ዘርፉ ለማገልገል ፈቃደኛ ነኝ ።ይቅርታ ሰው ስለማላውቅ ነው ተባረክ
@ZaAlased-vs8mq
@ZaAlased-vs8mq 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
@almazalmi4169
@almazalmi4169 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fikrehailu9535
@fikrehailu9535 8 ай бұрын
Thank you so much and really i proud of you
@mattmercy21
@mattmercy21 9 ай бұрын
Thank you, Dr. God bless you.
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
የኔ ሠዉየ ይጠቀመዋል እኔም እጠቀማለሁ ወድማችን ለምሠጠን ጠቃሚ መረጃ በጣም እናመሠግናለን❤❤
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር መልካም ሰው
@saradalma9089
@saradalma9089 9 ай бұрын
Thanks doctor
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 8 ай бұрын
ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን ።
@nigestyzerue9105
@nigestyzerue9105 9 ай бұрын
Dr. You are wise and intelligent l. Happy to hear specially our people can hear in their language . Keep up the great work and may god bless .
@zenebetessema8518
@zenebetessema8518 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@fikeralemu4290
@fikeralemu4290 9 ай бұрын
Remain blessed doctor
@MyGod497
@MyGod497 9 ай бұрын
Thank you brother
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 9 ай бұрын
እንደገና በአዲስ ነገር ተገኘህ እናመሰግናለን። ብሩክ ሁን!
@hannage.3229
@hannage.3229 9 ай бұрын
Thank you , God bless you!
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 9 ай бұрын
Thank you dr really i tray this one thank you so mch !!!!!
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 8 ай бұрын
Thank you for the info.
@HAREGU1
@HAREGU1 8 ай бұрын
Thank you doctor God bless you ♥️🙏 more 💕🙏
@Lovewins3908
@Lovewins3908 9 ай бұрын
Thank you Doctor
@emuka9187
@emuka9187 9 ай бұрын
እናመሰግናለው ዶክተር
@tigisttesema9366
@tigisttesema9366 9 ай бұрын
wow wow wow amazing God bless you 🙏
@genetsolomon4358
@genetsolomon4358 9 ай бұрын
Dr.Dani ተባረክ 🙏🙏🙏
@fannyabera8254
@fannyabera8254 9 ай бұрын
Thank you Dr
@user-np9qq8gg4m
@user-np9qq8gg4m 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@tiruneshwogayehu2499
@tiruneshwogayehu2499 9 ай бұрын
Tebarek
@zebenzerfu2336
@zebenzerfu2336 9 ай бұрын
you are blessed
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግንሃለን 👏👏👏
@kitessemakit
@kitessemakit 5 ай бұрын
Very usful.
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 4 ай бұрын
Thank you dr
@hanatesfa4048
@hanatesfa4048 8 ай бұрын
Thank you 🙏🏽
@sablacell1012
@sablacell1012 9 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን ዶክተርዬ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 5 ай бұрын
Geta Abzeto Yebarekeh Dr.
@yirgu2010
@yirgu2010 9 ай бұрын
Thank you.
@elizabethseleba5196
@elizabethseleba5196 4 ай бұрын
Tebareke
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 9 ай бұрын
ዶክተር እናመስጋናለን
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@Ethioselam445
@Ethioselam445 9 ай бұрын
Waaawww thank you 🙏 I’ll try it
@tedbabeayele9759
@tedbabeayele9759 9 ай бұрын
Thank you so much, Dr. Daniel. Very important information. God bless you.
@yordanosmeshesh5719
@yordanosmeshesh5719 9 ай бұрын
Thank you 🙏🏾
@hanamasho3158
@hanamasho3158 9 ай бұрын
Thank you ❤️
@mimiramsey7147
@mimiramsey7147 9 ай бұрын
Many,many thanks. God bless you and your family.
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
Same to you!
@hirutanbssie5141
@hirutanbssie5141 6 ай бұрын
Enamsegenalen Doktery 🎉🎉🎉🎉🎉
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 9 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@jemalhussien3907
@jemalhussien3907 9 ай бұрын
Thanks a lot❤❤❤❤
@woinituzewde2830
@woinituzewde2830 9 ай бұрын
God bless your life I’m happy I use chia 16 yers my Life is change♥️
@kisanet4715
@kisanet4715 8 ай бұрын
Dr,ተባረክ ❤🇪🇷
@nejathassen5689
@nejathassen5689 8 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@etagegnhugaga6301
@etagegnhugaga6301 9 ай бұрын
ተባረክ ዶክተሪ
@user-fd5mq9lw6t
@user-fd5mq9lw6t 8 ай бұрын
Thanks🎉
@tewabechasfaw3952
@tewabechasfaw3952 9 ай бұрын
Thanks 🙏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 9 ай бұрын
ተባረክ❤
@LiyaFasil
@LiyaFasil 9 ай бұрын
Thanks
@seafnaf7376
@seafnaf7376 9 ай бұрын
When I was in Addis I was shopping at Allmart supermarket and they have everything.
@Halimaatube12
@Halimaatube12 4 ай бұрын
Thank you
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 9 ай бұрын
እኔበጣምነው ቻይሲድ እምወደው ስለምትሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥህ!!!!
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 9 ай бұрын
ተባረክ በርታ
@selamhabesha
@selamhabesha 9 ай бұрын
Thank u
@alemneshlegesse1277
@alemneshlegesse1277 9 ай бұрын
Betam new yemamesegenew tebarek
@Kukusha2001
@Kukusha2001 8 ай бұрын
Tebark ❤
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 4 ай бұрын
ስለ በቆልት(sprout, sprouting seeds, germinating seeds,) የሆነ ነገር ብትለን ደስ ይለኛል? ፕሪግራምህ ግን ምርጥ ነው። 🎉🎉🎉❤❤❤
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 9 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኽን በጣም እናመሰግናለን፡ ኢትዮጵያ ምን ተብሎ ነው የሚጠራው ከቻልክ ከነተክሉ ብታሳየን፡ አለያም please ስሙን ጥቀስልን።
@adu-genet
@adu-genet 8 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ በተለይ ለሶስት ቀን ጥጥቼ መልኬን ሳየው ያለው የ ፊቴ ብርሀን ነው የሆነብን በአጠቃላይ በቀን አንድ ግዜ ዘፍዝፌ እንደ ጁስ እጠጣለሁ እጅግ ጤነኛ ነኝ ።
@hayutihim5384
@hayutihim5384 8 ай бұрын
ፊትሽ ትርት ያለ ነበር እሱን ሳትጠቀሚ ማለቴ እህቴ ፊቷ ስለተበላሸባት ለፊቷ ከረዳት ብየ ነው
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 9 ай бұрын
Thank you Dr dani❤
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
You are welcome 😊
@user-dx5zt4xp1f
@user-dx5zt4xp1f 9 ай бұрын
Thanks you Dr
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
You’re welcome 😊
@lemlemtefera1913
@lemlemtefera1913 9 ай бұрын
Thank you, Dr
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
Glad it was helpful!
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 8 ай бұрын
ዶክተር. በጣም አክብር ሀለሁ. ልጄ. ተባረክ. በአንተ. ምክር. ብዙ. ተጠቅሚአለሁ. አሁንም. ኮልስትሮና. ግፊትና ሱካር. እፈራለሁ. በርታ. ማርያም. ትርዳህ. እምነትህን. ባላውቅም
@dmbdmb1609
@dmbdmb1609 3 ай бұрын
May God bless bro
@selamselam3893
@selamselam3893 9 ай бұрын
Thank you doctor that is so supportive can you just advice for adult the quantity to be taken
@genetabera9223
@genetabera9223 8 ай бұрын
Thank you so much 👍🙏🇲🇱
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 9 ай бұрын
Tikikil Wendime Ene 4 wer honeng metekem ke Jemerku betam Leut alew 🙏🥰
@genetdubei9894
@genetdubei9894 9 ай бұрын
እርጎላይ ጨምሮ መምላት❤
@tigistfikade892
@tigistfikade892 9 ай бұрын
Thank you god Bless ❤
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
Welcome!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏 ዶክተር ዳንኤል ጌታ ይባርክህ በተለያየ መንገድ ስለ ምትጠቅመንና ጥሩ ጥሩ information ስለ ምትስጠን ጌታ ይባርክህ ። እኔም የዚህ አስደናቂ ዘር በጣም ተጠቃሚ ነኝ በምግብና በመጠጥ መልኩ ። ይህ ድንቅ ዘር ኮልስትሮን ለመቆጣጠር የሚስጠው ጥቅም የለውም ወይ ? በዚህ ላይ ምክርህን ብትስጠን ደስ ይለኛል አመስግናለሁ
@peacewinn8887
@peacewinn8887 2 ай бұрын
ሰላም ዶር ላቀረብክልን ጠቃሚና እጅግ ዘርፈ ቡዙ ለጤንነታችን አዋጪ የሆነ ፕሮግራም ስለ አስታወከን ምስጋናና ዕድሜ ይስጥህ ፈጣሪ። በመቀጠል ስለ አጠቃቀምና በቀን ምን ያህል ግራም ይቀላል ወይ ይፈጫል ማብራሪያ ብሰጠን ከአክብሮት
@etalembedhane3646
@etalembedhane3646 9 ай бұрын
እናመስግናል
@eshetud210
@eshetud210 9 ай бұрын
Thank you🙏Doctor
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
You are welcome
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
ቺያ ሊድ ማለት ምን ማለት ነው በአማርኛ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 9 ай бұрын
Thank You D.r❤
@yenetena
@yenetena 9 ай бұрын
You're welcome 😊
@kasub5553
@kasub5553 9 ай бұрын
Tank you ❤❤❤
@lililetel9128
@lililetel9128 9 ай бұрын
Grazie Dottore 6 grande❤
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 42 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
ልዩ የሆነ የተልባ መጠጥ | ቁርስ ያስንቃል
12:02
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 181 М.
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Мой инст: denkiselef. Как забрать телефон через экран.
0:54
После ввода кода - протирайте панель
0:18
Up Your Brains
Рет қаралды 1 МЛН