''በቲክቶክ ዶላር ማፋስ ይቻላል'' ቲክቶከር ጆን ዳንኤል -Mabriya Matfia

  Рет қаралды 145,596

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

''በቲክቶክ ዶላር ማፋስ ይቻላል'' ቲክቶከር ጆን ዳንኤል -Mabria Matfia
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 221
@MikoMikee
@MikoMikee 2 жыл бұрын
Jo ለብዙ ሰዎች ጥሩ መንገድ ከፍተሃል... በርታ ጥሩ ልጅ ነህ...
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ሚኮ ቻናሌን ሼር አድርግልኝ
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
ሚኮ እኔን መቼነው የምታፈምሰኝ
@techwithkira7149
@techwithkira7149 2 жыл бұрын
miko
@yeabseraabate
@yeabseraabate 2 жыл бұрын
Mikey
@fragodmas46
@fragodmas46 2 жыл бұрын
Tebeda miko
@tekebel1218
@tekebel1218 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቀና ሰው ነው የሚያስፈልገን ….. ተባረክ
@user-jk5bn3ew2u
@user-jk5bn3ew2u 2 жыл бұрын
yemecheh enamesegelanen
@thomasasrat1559
@thomasasrat1559 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነዉ.እግዚአብሔር ያሳድግህ . ኢትዮጵያ በዙ አንተን የመሰለ ያብዛላት
@tebtatube3220
@tebtatube3220 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ነህ ያወከዉን ለማሳወቅ እምትጥር እናም እምታሳዉቅ..።ደስ ከሚል ስብናጋር 🤘
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 2 жыл бұрын
ጆን ዳንኤል ጥሩ ልብ አለህ። እ/ግ በጤና በሰላም በእድሜ አብዝቶ ይባርክህ!! ቅን ሰው!! ላፒስ ትልቅ አክብሮት ይገባሀል።
@nuralatgebeyehu3067
@nuralatgebeyehu3067 2 жыл бұрын
ጆን ለኔ ተስፋ ነው የሰጠኸኝ እኔ በዚህ መልኩ ሰርች ቤተሰቦቸን መርዳት እፈልጋለሁ ።ቲክ ቶክ ላይ 15k ገብቻለሁ ግን ብዙ አጠቃቀሙ አይገባኝም
@YeshiTela-dt3dn
@YeshiTela-dt3dn 29 күн бұрын
Men
@zehabeshamedia8820
@zehabeshamedia8820 2 жыл бұрын
Thankyou Both of you guys! That is really good program!!!
@alexlulu4004
@alexlulu4004 2 жыл бұрын
ወጣት ማለት እንደዚ ነው !!! ላጺስም ጆኒም ይመቻቹ !!! ጆኒ ብዙ ልጆችን እርዳ ... አምበሳ ።
@YenesewBelie
@YenesewBelie 2 жыл бұрын
Thank You For Sharing This Information.
@zelalematakilt3540
@zelalematakilt3540 2 жыл бұрын
Keep it up bro . . . U hv a great heart
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 2 жыл бұрын
Wow Jo keep it up men
@anbesawtube
@anbesawtube 2 жыл бұрын
Jo, ጀግና ማለት የእንዳንተ አይነቱ ነው። ስንቱ ነው ይህንን ሚስጢር የሚያካፍለው ? አድናቂህ ነኝ ::🙏
@Dolly-uz4fh
@Dolly-uz4fh 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-jk5bn3ew2u
@user-jk5bn3ew2u 2 жыл бұрын
er enen erdagn 10.000 follow legeba new gen live erasu gera new yemigebagn pls help me
@mubarekabate9995
@mubarekabate9995 2 жыл бұрын
I wanna say thank you very much. it is really useful.
@sole-shorts7865
@sole-shorts7865 2 жыл бұрын
ላፒስ ለወጣቱ ምርጥ ሀሳብ ነው ተባረክ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
ና ማነህ ቅረፀኝ አላለም ላቢስ😳😂😂ጆ እናመሰግናለን እውነት 10'000 ክፍያ እንደሚጀምር አላውቅም ነበር 100'000ነበር ሚመስለኝ😂🙏እኔ እንኳን ድርሽ ብዬ በቲክቶክ አሎጣም።
@philiposrama
@philiposrama Жыл бұрын
ብዙ እንዳንሰራባቸው የሚፈልጉ ሰዎች ናቸውኮ ከመቶሺህ በታች አይከፍልም የሚሉን።
@jossey61
@jossey61 2 жыл бұрын
Good Job Boss
@yaredaddisu1699
@yaredaddisu1699 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@natin2153
@natin2153 2 жыл бұрын
Betam arif🙌
@Selamenesh
@Selamenesh Жыл бұрын
በእውነት Jo ቅን ልጅ ነህ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ እኔ በቅርቡ ነው የጀመርኩት ግን ከአንድ ሺ በላይ Follow ደርሶልኛል
@relaxwhereveryouare7242
@relaxwhereveryouare7242 2 жыл бұрын
ሓሪፍ ቪድዩ ነው የሰራችሁት። እናመሰግናለን። እኔ ገንዘብ መስራት እፈልጋለው።
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 2 жыл бұрын
ጆ መልካም ሰው እኔም ምስክሩ ነኝ!
@zeyita
@zeyita 2 жыл бұрын
good job , Berta
@ethiomidia8057
@ethiomidia8057 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ጡሩ ትምህርት ነው
@Ethmemeans
@Ethmemeans 5 ай бұрын
Thanks
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
ምርጥ ናችሁ ውዶች።
@Universityvine
@Universityvine 2 жыл бұрын
Respect
@yohannesberehe1435
@yohannesberehe1435 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ልጅ ነው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@yaredaddisu1699
@yaredaddisu1699 2 жыл бұрын
ጆን ደስ የምል ልጅ ነው
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
ብር ማፈሱ አይደለም የቸገረን ለታናሽ እህቶቻችን እና ለልጆች የማይሆኑ ነገሮች ሚዲያ ላይ መብዛቱ እንጂ። እባካቹ ለትውልድ እናስብ የምንፖስተውን እንወቅ!!!
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 жыл бұрын
በትክክል ነው ወንድም
@abebetegegne2151
@abebetegegne2151 2 жыл бұрын
ላፒስ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የጆን ዳንኤል አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 жыл бұрын
ደምረኝ
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 2 жыл бұрын
ልትረዳው?😂
@shimaykatube5877
@shimaykatube5877 2 жыл бұрын
Wow✌️
@abdisiraj3683
@abdisiraj3683 Жыл бұрын
God bless you bro.
@alexlulu4004
@alexlulu4004 2 жыл бұрын
ቲክ ቶክን ለበጎና የሀገርን ባህል ወግ በጠበቀ አዝናኝ አስተማሪ በእውቀት ላይ የተመሰረተ አድርጉት።ዶኒዬ ቅን ወጣት !!!!!
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 2 жыл бұрын
Wow wow that is amazing thank you Bro good job
@azebworku5815
@azebworku5815 2 жыл бұрын
ጆዬ ጥሩ ሰዉ ነህ እኔም ተከፋይ መሆን እፈልጋለሁ አግዘኝ pls
@Meznagna-tr9jk1by4v
@Meznagna-tr9jk1by4v 6 ай бұрын
ይመችህ❤❤❤
@Yorda697
@Yorda697 2 жыл бұрын
Jo Betame kena sawe nawe keep going bro
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene 2 жыл бұрын
ጆየ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጨምሮ ይስጥህ
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 5 ай бұрын
ቀናና መልካም ልጅ ነህ ፤ ትልቅ ደረጃ ድረስ ፤ ለወጣቱም እንዴት መልካም እንዲሰሩ አስተምር።
@shoshiyetube5554
@shoshiyetube5554 2 жыл бұрын
ጆዬ ክበርልን 🙏🙏
@shotson110
@shotson110 2 жыл бұрын
Good
@bu_habesha7448
@bu_habesha7448 2 жыл бұрын
አይ ለጲስ AD ድርጅት 🥺🤣🤣🤣
@IhsanhabeshaTube
@IhsanhabeshaTube 2 жыл бұрын
Jon የ ቲክ ቶክ ጓደኛችን አርፍ ቅን ልጅ ነህ በርታ
@soiltubes2412
@soiltubes2412 2 жыл бұрын
Lapis tnx betam
@mekuriamelkamu8690
@mekuriamelkamu8690 2 жыл бұрын
Jo thanks
@ephremalemayehu3949
@ephremalemayehu3949 2 жыл бұрын
Yeah
@getumegersa83
@getumegersa83 Жыл бұрын
jo tnx betam🙏🙏🙏🙏💖👈
@Hule-adis
@Hule-adis Жыл бұрын
የምር ግልፅ ነሽ ባባዬ🥰🥰 ይመችህ👏👍
@abrehamtadesse9112
@abrehamtadesse9112 2 жыл бұрын
ጆ ይመችህ በጎ አሳቢ ነህ
@ashuminwagaw2393
@ashuminwagaw2393 Жыл бұрын
enamesegnalen at tru sew neki be ewunet
@hag-wig9815
@hag-wig9815 2 жыл бұрын
ልጁ ሀሳቡን ማካፈሉ ጥሩነው ግን ዕውቀቱን በደንብ ማስረዳት አልቻለበትም...ሌላው ትልቁ ነገር ቲክቶክ በኮይን ብዛት እና በ ውድድር አልያም በቪወር ምክንያት ይሚገኝ ገቢ ጥሩ ቢመስልም ፍፁም እጅግ ፍፁም ሰአት የሚገድል እና ስራ የሚያስፈታ ነገር ነው!!! ነጮች ፍፁም በትርፍ ሰዓታቸው ለ ደቂቃዎች በሚሰሩት ቪድዮዎች ንው ገንዘብ የሚሰሩት እኛ ግን ላይቭ ስለ ዘር ብቻ ከ 10-12 ላይቭ ተቀምጠን ነው ስለ ዘር ስለሀይማኖት ሰእታችንን የምንፈጀው ብቻ ቴክኖዎሎጂ እንደ ተጠቃሚው ነው...ፎሎዎሮች ደግሞ ቁጥሩን እንጂ እውንት ከእኔ ክማቀርበው ትምህርት አግኝተው ነው የሚከተሉኝ ብለህ ብትጠይቅ አብዛኛው የቁጥር ፎሎዎር ብቻ ነው ...ቁጥሩን ለመሙላት የሚደረግ ይፎሎው መንጋ ብቻ
@elsitesema9091
@elsitesema9091 2 жыл бұрын
Joye mrt new😍😍
@tigisttg-rc2ul
@tigisttg-rc2ul 10 ай бұрын
ጆዬ ጥሩ ሀሳብ ነው
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
ደሰ ይላል ቀና ሰው ነው አንዳንድ ቀፋፊዋች ሰለዘር ያወሪሉ
@besufekadwendwsen4969
@besufekadwendwsen4969 2 жыл бұрын
ጆ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ላጲስ በጣም ጥሩ ነው
@beti_boo556
@beti_boo556 2 жыл бұрын
መናገር የማይፈልጉ ሰዎች አሉ አለ አይ ሀበሻ ያወቀውን አሳውቆ አብሮ ማደግ የማይፈልግ ጠማማ ፍጥረት እንዲ የሚያስብ ሰው ደሞ የምር ቢሰራም አይባረክለትም
@BeneyamAboyeTehadeso
@BeneyamAboyeTehadeso 2 жыл бұрын
*ይህን ያውቁ ኖሯል?* *እግዚአብሔር ይወድዎታል* ዮሐንስ 3:16 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” *ሰው ሁሉ ያለ ክርስቶስ ከሆነ ኃጢያተኛ ነው*። ሮሜ 3:23 "ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል” *ከኃጢያት መዳኛው ብቸኛው መንገድ* ኢየሱስ *ክርስቶስ ነው።* ዮሐንስ14:6 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” የሐዋርያት ሥራ 4:12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” *ከኃጢያት ለመዳን* ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል መድኅኒቶና ጌታዎ አድርገው መቀበል ይኖርቦታል። ዮሐንስ 1:12 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው ”
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እየሱስ አምላክ አደለም ተሸውዳችሆል የማሪያም ልጅ እኮነው አምላክ ተረግዞ ይወለዳልደ እይይይይይ
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
💚💛❤😍🙏
@wendetube15
@wendetube15 Жыл бұрын
wow nw
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 2 жыл бұрын
በርታ ጥሩ ልጅ ነህ
@minyoti1412
@minyoti1412 2 жыл бұрын
ዉይ ደስ ሲል በድግል 😍🙏
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Yohannes Daniel,Lapis,10k/mon,Addisu gebeya gullele,hete 2k like,165k followers,1.5m like,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
1)10k Followers ena beview kefeya,2)Interna.Brands $400-$600 3)live sewoch no Entertain madreg.
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
1 Month more than 20k birr,
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Bewust Bewuch wude Mehone.
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Scholarship,credit cards,Sue Family,IT courses,BeKen 30k-100k birr By Tik Tok,
@Addise369
@Addise369 2 жыл бұрын
jo ከባድ ሰዉ በርታ
@lina-om8ye
@lina-om8ye 2 жыл бұрын
Egziyabihern endizi altebkhm neber kena lb new yalek tebarek hulem hun abate
@sameraa4847
@sameraa4847 2 жыл бұрын
Jo suuuuuuu❤❤❤
@shambelnigus8692
@shambelnigus8692 2 жыл бұрын
ላጲስየ ጆንን የማገኝበትን ስልክ በውስጥ ብትሰጠኝና ቢተባበረኝ..ብዙ መስራት እችል ነበር
@abiyhabtemariam8727
@abiyhabtemariam8727 2 жыл бұрын
ያራዳ ልጅ ማለት ይሄ ነው ። የሚያቀውን የሚያሳውቅ
@amisaluasifw3992
@amisaluasifw3992 2 жыл бұрын
amen dagun asitamirachihal dagi yigixamachiw by
@sole-shorts7865
@sole-shorts7865 2 жыл бұрын
ተባረክ ምርጥ ሰው !!!
@mastewaldessie816
@mastewaldessie816 2 жыл бұрын
ላጲስዬ ቀና ነህ ከምር ደስ ስትል
@natiman7831
@natiman7831 2 жыл бұрын
መስራት ፈልጋለው ጆዎ አግዢኝ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
ቴዳ አቡጊዳ ሚዲያ በደንብ ያስረዳናል❤❤🙏
@AradaMarketing
@AradaMarketing 2 жыл бұрын
paypal acount ካላችው በ አዋሽ ባንክ ማስላክ ትችላላችው
@destayeapo3756
@destayeapo3756 Жыл бұрын
Joye🥰🥰🥰
@natural4615
@natural4615 2 жыл бұрын
Ere ጆ እንዴት በቀላሉ እንደምንሰራበት አስረዳን plz bro
@yena390
@yena390 Жыл бұрын
ላጲስ በጣም እንወድሀለን
@MIkItube
@MIkItube 2 жыл бұрын
ጆን ዳንኤል እናመሰግናለን ነገር ግን ግልፅ ሳታደርገው ነዉ የጨረስከዉ። ምክንያቱም ከመባንክ አካውንት ጋር ማገናኜት አለብን ወይስ እንዴት ነው ጊፍት የሆኑ ኢሞጆቹን ወደ ራሳችን ማስገባት የሚቻለዉ
@tiyodabbstube6618
@tiyodabbstube6618 2 жыл бұрын
Temagere..eko, paypal mibale acct lay kastelalefek behuala be credit card nw metawetaw. Credit card demo ethiopia wst yelem. Jon selalew i can help u ale eko.
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ይከፍላል ይላሉ እኔ ከአስር ሺ በላይ ነው ፎሎየ ግን ወፍ የለም😂✊
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 7 ай бұрын
እርግብ ይኖራል
@tsehaygtsadik7623
@tsehaygtsadik7623 2 ай бұрын
በርታ
@user-ty6os4kl5f
@user-ty6os4kl5f 2 жыл бұрын
Betam enamsgenalen kebrulegn wedajochy
@friehunbaz6690
@friehunbaz6690 4 ай бұрын
how to create pay pal account. I need it for other jobs but I can't create it.
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 2 жыл бұрын
እንኳን ሰማዉ እኔሚ ከፊታለዉ እስካሁን ትክቶክ የለኝሚ
@user-lf5jr5ej7h
@user-lf5jr5ej7h 9 ай бұрын
Now Jo has 1 million followers
@meandyoutube7307
@meandyoutube7307 2 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ነክ
@birukhaftay8453
@birukhaftay8453 Жыл бұрын
jo ከባድ ቀና ልብ 👍
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 2 жыл бұрын
ቅን ሰው ውስጤ ነው❤❤❤
@faskiaalem532
@faskiaalem532 2 жыл бұрын
John Daniel, you have a good heart I admire that, but the people you were recommended to get a job in IT they are scammers please don't put people into trouble.
@minijhon1003
@minijhon1003 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግልፅነትህ ወንድሜ እደግልን!!!!!!!ንገረው በናትህ 10q
@dinkalmnegash3543
@dinkalmnegash3543 Ай бұрын
መልካምሰዉ፣ምንም፣ሳይደብቅ፣መናገሩ፣የሚደንቅ፣ነዉ
@solo1786
@solo1786 2 жыл бұрын
Mabriya matfia arif tyake nw miteykew so life of abeln gabzew
@user-xk7if6mq7f
@user-xk7if6mq7f 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ላጲስ ሁለታችሁንም ግን ላጲስ ስም መሆኑንም ዛሬ አወኩ
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 2 жыл бұрын
Merte yarada lge jonny...abo berechi..
@MemiruMathiwos
@MemiruMathiwos 6 ай бұрын
ፓስፖርት ከሌለ PayPal ይከፍታል?
@sebezmereja2989
@sebezmereja2989 2 жыл бұрын
ሚገርመው እኔ ወሩን ሙሉ መስሪያ ቤት ጠዋት ተነስቼ ተመላልሼ ማገኘው 5000 ብር ነው
@EndashawAyenewGemechu-my6hh
@EndashawAyenewGemechu-my6hh Ай бұрын
በርታ ለብዞች አሪያ ነህ
@user-lk5ho4er4c
@user-lk5ho4er4c 5 ай бұрын
Berta
@stotaermiasoffcial8034
@stotaermiasoffcial8034 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን how to witdraw
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
አይ አባቴ ቲክቶክ ፓንታቸውን እያሳዩ አደል እንዴ ብር የሚሰሩት ሰው መቼ አሑን ሴክስ ያያል ቲክቶክ እያለ
@wossenabate2634
@wossenabate2634 2 жыл бұрын
Ok, fact checking time based on what you said: 1- tiktok pays - that's $40 dollars per 1 million views, very tiny small amount. 2- advertising - you said you get paid $400 per ad but, suspiciously enough, the ad is not shown in Ethiopia where most of your followers live, so will never know why a company waste money paying you. 3- Donation via live stream - you need to have large followers who have “emojis” that they bought with TikTok’s own currency (Coins) and you need to collect at least $100 for a payout - so extremely difficult. In summary, for anyone who watches this, this interview is a total waste of 24 minutes that you will never get back.
@zelalemdemelash3343
@zelalemdemelash3343 2 жыл бұрын
That is what I thought too. But I don't see why he would lie
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 2 жыл бұрын
You point is absolutely right ,let alone for Ethiopian tiktoker here out side they don't get 400 dollars per one view ,he has a good heart and great telling this for the audience
@user-ib2uh7cj6m
@user-ib2uh7cj6m 2 жыл бұрын
Bro አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ ትላንት ማታ ብቻ 400,000 የTiktok Coin ነዉ Gift የተሰጠዉ ይሄ ልጅ በLive game 1,000 Tiktok coin = $15 Us ....So አስበዉ እስቲ በ2 ሰአት Game 6,000$ ነዉ የሰራዉ በጣም ያስገርማል
@demekegebeyehu8545
@demekegebeyehu8545 2 жыл бұрын
ማነህ ላጲስ እዉነትም ላጲስ እስኪ የሰዉ ሃሳብ አስጨርስ።
@LoCoCreative
@LoCoCreative 2 жыл бұрын
endezi aynt wetat nw mnflgw brother keep it up 👍
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 9 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 151 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
"ፊልም ሰሪዎች ተጠንቀቁ" - ፍቅርሲዝም #ethiopianentertainment
19:37
Lapis Tube ላጲስ ቲዩብ
Рет қаралды 68 М.
ሴቶች ጉዳችሁን ስሙ!!!/Ladies this is for you!!!
30:16
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 51 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 3,7 МЛН