አባብሎ አግብቶኝ በጨለማ ቤት ተጫወተብኝ

  Рет қаралды 55,645

Bego Tube

Bego Tube

Жыл бұрын

#Erqmaed #Mentalhealth #Storytelling My name is Endalk Assefa i am the co founder of Erq ma'ed mental health center and i have been working on FM 98.1 and Bisrat FM101.1 since 2008 i care about mental health , peace, justice and familiy reconcilition as well
Bego tube care about families mental health ,justice and peace as well
so share my tube
Comment my tube
peace for all

Пікірлер: 117
@yekidyelij9465
@yekidyelij9465 Жыл бұрын
አይዞሽ እማ ይሄ ሁሉ ያልፋል ጠንካራ ሁኚ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
አቤት የሴት ፈተና ልክ ከሴት እንዳልተፈጠሩ አረመኔ ወንዶች ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችው
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Egzabher melkam nw atefenu aylem amlak just trust him god will change your life my qeens Ladys
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
weda nw yetgademechw kegabecha beft sex alftsmem mnzer nw bela e/r kal betakebre ende athonm yejon nw yagegnchew
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
sat ende yemechawetbat set nw ymtewedw
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
በጣም ያማል በጣም ነው ያስለቀሰኝ ይሄመከራ በሴት ላይ አይዞሽ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Жыл бұрын
እኔ ባብዛኛው እየታዘብኩ ያለሁት ሴትን ልጆች ከልጅነታቸው በራስ መተማመን እንዲኖራቸው አድርገን ማሳደግ ጥቅም አለው በይ ነኝ ማንም እየተነሳ መጫወቻ እንዲያደርጋቸው ቀድመው አይፈቅዱም አሁንም ቢሆን ልጅዋን ለአባቱ ሰጥታ በነፃነት መስራትና ወጥታ እንድትገባ ብታደርግ እስዋ ያየችውን ስቃይ በተራው እሱም ማየት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ሲሰማው ሊያከብራትና ባግባቡ የሚገባትን ሊያደርግ ይችላል ምንናልባት ጭንቅላት ካለው ብዬ ነው
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን የኔ ውድ አይዞሽ ይህ ያልፋል አይዞሽ እባክህ አካውንት አስቀምጥላት. እስኪ ሌላም ሚዲያ. ላይም ቅረቢ ይህን ኑሮሽን ሰው ሊየው ይገባል እዮሀ ሚድያ ላይም ቅረቢ ውዴ አይዞሽ
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
sat ende yemechawetbat set nw ymtewedw
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ አቤት የሴት በደል የሴት ሰቃይ ቤቱ ይቁጠረው ! ለፍርድ ይቅረብ !
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
sat ende yemechawetbat set nw ymtewedw
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Egzabher yebarek geta ale kanchi gar Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thank you
@jemaladem6714
@jemaladem6714 Жыл бұрын
Wey good hig yelelebet hager yigermal
@user-ie7zp8od1n
@user-ie7zp8od1n Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ወንዶችን እቃቸውን መቁረጥ ነው
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg Жыл бұрын
ጭራሽ ያንቺንም እቃ ሴንጤ ቢከትብሽስ ይልቁንስ የምንረዳበት አካዉንት ይፃፍ😮
@salamsalam9459
@salamsalam9459 Жыл бұрын
ሰላም እንዳልክ በጎ ሰው
@ketemawadmassu7785
@ketemawadmassu7785 Жыл бұрын
በጣም በጣመ ያሳዝናል እህቴ የደረሰብሽ ግፍ ። Endalk thank you for sharing this sad history. Can I get her contact to help some.
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 Жыл бұрын
ተባረክ
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
sat ende yemechawetbat set nw ymtewedw
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 Жыл бұрын
Berta endalk egzihabher yibarkh yagere lij
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 Жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ባይኖር። ትዳር እኮ ክቡር ነው።
@ramla567
@ramla567 Жыл бұрын
እኔምለው በዛሬ ዘመን እንካንአንች እና ያራት አመት ልጅእንዴትነውየምወለደው ብትይውበስንስርአት ንይነግርሻል እራስሽሽን እንደጅል እያየሽነው ፋርማስሰርቻለሁአልሽ ግንለራስሽየርግዝና አላቅምአልሽ በዚህ አይነት ብዙሰው ያልሆነ መዳንትእየሰጠሽ ገለሻል
@mekuriawambaye8775
@mekuriawambaye8775 Жыл бұрын
ጤናይስጥልኝ በህታች በደረሰባት ነገር በጣም አዝኛለሁ እባክህ ስልኳን ብታደርሰን አደራ
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
sat ende yemechawetbat set nw ymtewedw
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
ሴትልጅ በኢኮኖሚ ካላደገች ይህ ችግር ይቆማል ብዬ ኣላሰብም
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
True
@Ethiopia890
@Ethiopia890 Жыл бұрын
ayzosh yehe balegi
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Жыл бұрын
አይይይይይ ያማል ሴት ልጅ መከራዋ💔
@user-cs5vw3oq6s
@user-cs5vw3oq6s Жыл бұрын
በመጀመርያ በሰሩት ስራ ይበል በርቱ ብዙ ያልተደረገ ነገር የለም ግን ደግሞ የልተነገረ በህቶቻችን ግፍ እየተፈጸመባቸው ስለሖነ እሒን ጉድ ፈልፍላችሁ በማውጣታችሁ ከፈጣሪ ዋጋችሑን አታጡም እና በርቱ በመጨረሻ ግን ሳልለው የማላልፈው መርዳት የሚፈልግ ካለ እርሩህ ኢትዮጵያዊያን አይጠፉም አሉ እና ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነው
@mekedestades
@mekedestades Жыл бұрын
ምስኪን አይ የሴትልጅ ፈተና ምንአይነት አረመኔሰውነው ጠንካራነሽኮ አይ ማንን እንመን
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
የDNAው ውጤት ምን ሆነ ? ተመልካች ይከበር መረጃ ስጠን 3 ወር አለፈው ሼሞኑዩ
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ይህን ነገር ደጋግመሽ ትጠይቂያለሽ አይደብርሽም እንዴ ? እራስሽ ሼም ኦን ዩ
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 misitiyew betam tasazin neber anijet yanisefesif neber lekisowa leza yihonal.
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
@@tameratgutema9834 መልስ እስኪሰጥ እጠይቃለሁ እንዴት እንዳለቀስኩ እኔ ነኝ የማውቀው
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
ኢንሺአላህ አላህ የሰራውን ይሰጠው ጨካኝ ቤተሰቦች ያሄ ጥጋባቸውን አላህ ያብርድላቸው ግን እንዴት ነው እሷን ማግኘት የሚቻለው.
@mitawaloyewa4388
@mitawaloyewa4388 Жыл бұрын
የኔ እናት ምን ላርግልሺ ቀማሪም
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Жыл бұрын
Ayzoshe ehtea
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Жыл бұрын
ሴቶች ህይወታችሁ ይገርመኛል። ፍራንክ እየላከ አግብቶ ሊወስዳችሁ የወደዳችሁን ሰው ... እኔ ገንዘቡን እንጂ ለሱ ፍቅር የለኝም እያላችሁ ትቀልዱበታላችሁ .... እንደዚህ ህይወታችሁን ውጥንቅጡን አውጥቶ ድራሹን የሚያጠፋውን ወመኔ ደግሞ ጭራሽ አግብታችሁ ትወልዱለታላችሁ ... እኔ በቃ ማርስ ልሂድ... በቃኝ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ክክክክክክ ተገላገልክ ብዙ ጊዜ እናንተ ወንዶች የምትፍልጉት ውጫዌ ውበት ስለሆነ ውጫዌ ውበት ያላቸው ሴቶች ደሞ ለትዳር አይሆኑም ሁሉም ወንድ ውበታቸው አይቶ ስለማደንቃቸው እዛም እዛም መድረስ ይፍልጋሉ ብዙ ጊዜ ቆንጆ እህቶቻችን አላማ ቢስ ናቸው ስንት በጨዋ ቤተስብ ተንቆጥጦ ስርዓትና ስነ ምግባር ያለው አንገቱን የደፋ ሴት አለ ችግሩ ፍላጊና ተፍላጊ አይገናኙም እንጂ
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d Жыл бұрын
@@eyrusfeker4790 ሳህ።
@user-uv7db5ym4d
@user-uv7db5ym4d Жыл бұрын
መገዱን ጨርቅ ያርግልህ ሌቦች።
@fantasedami5099
@fantasedami5099 Жыл бұрын
የሷ ስተ ት ከጋብቻበፊት ከቤቱ መሄድ አይገባትም ነበር ኸእሷም ስተ ት ቢኖራትም ሰውየውግን መጥፎሰውነው እሷ ሴት በመሆኗ መጠቀ ቅ ነበረባት በክብር አግብታ መሄድ ነበረባት ሴቶቺ ስሜታቸውን መቆጣ ጠር ስለማይቺሉ ሐአደጋ ይጋለጣሉ የሴት ክፊ አሉ ግን ወንድ በጉልበቱ በመመካት ያሻውን ይፈፅማን
@mohammedahmed2777
@mohammedahmed2777 Жыл бұрын
ebykshe atlksheyi Allah yaserawen yistwe ayizdhe
@rahimaferisa6459
@rahimaferisa6459 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተብየው ግን ጤነኛነው ምንድነው የሚያሥለፈልፈው ወይኔ አንድነገር ጠየቀ እሥኪመለሥለት አይታገሥም ወይ የማውራት ሱስ ካለበት ታሪኩን ፅፈው ይሥጡትና ያንብብ ሥንትቀን ጀምሬ አናዶኝ ሳልጨርሥ እደምተወው ለፍላፊ
@enocharegawe9310
@enocharegawe9310 11 күн бұрын
Very sad story,please send me her bank account if you can I am living Canada!
@annatikuye9603
@annatikuye9603 Жыл бұрын
Hello there, Ladises. I'd like to say a few words to my sisters. First, become financially independent before looking for a life partner or having children. Most women are lazy and sell their bodies for money; I am not sorry that you are a victim of men. Instead of crying to the media, you should get up and do your job. Asking for money in the media is a bad culture. Ladies, you are a disgrace. Instead of rushing to find a man, rush to be a strong woman who works hard and is self-sufficient, okay? I am not here to bother you, but this is the reality; we must begin to change. Thank you very much.
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ስልኳንና የባንክ አካውንቷን አስቀምጡልን
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
jel nh weda leshermotech lje enkon santem mnm marg ayseflgm !!! mnzern maberatat nw
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
አልጋ ላይ ወረወረኝ ከሁሉም ሴቶች የማትጠፋ አነጋገር ናት። ሞኝ መስለው የሚታዩበት መንገድ ተመሣሣይ ነው።
@yemi6000
@yemi6000 Жыл бұрын
Bemehal eyegebah lemen takwaretachewaleh yemiyaweruten yecheresu
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Жыл бұрын
እደዚህ አይነት አውሬ ሰው አለ?😰እናቱስ ሴት አይደለችም ሴት ላይ እደዚህ አይነት ጭካኔ???ኧረ አምላኬ ወዴት እየሄድን ነው😥😥
@tsehayeliyud9994
@tsehayeliyud9994 Жыл бұрын
Hey what is here name. You post only bank account. Please make it clear and complete if you want people to send her money.
@ro7601
@ro7601 Жыл бұрын
Suggestion: if you hide their face make sure you blur it correctly specially when they move! before uploading just watch for quality of your videos.
@samirakhider4444
@samirakhider4444 Жыл бұрын
😥😥😥
@user-kt3yr5fm2m
@user-kt3yr5fm2m Жыл бұрын
😭😭😭😭😢😢
@saratemam3075
@saratemam3075 Жыл бұрын
Afinchaw lay dikalawin wewirilet
@abrahamabebe706
@abrahamabebe706 Жыл бұрын
እሷን የምንረዳበትን መንገድ ፍጠሩና የአቅማችንን እናግዛት። እንረዳዳ እንተጋገዝ
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
shermuta maberetatat nw !!! lmn kegabecha beft mnzr ftsemch kegabcha bfet sex mnzer nw!!!!
@renzr5682
@renzr5682 Жыл бұрын
❤😭
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
ለምን ፊቷን ታሳያላችሁ ለደህንነቷ ሲቀጥል ምንም ቤተሰብ ወንድም እህት ቢከፋም ቢለማም ክብር መስጠት ቀድሞ ብቻ ሴት ልጅ በተቻለ መጠን ሳታገባ አለመውለድ በኢኮኖሚ እራስን መቻል
@SaraKiros
@SaraKiros 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@thigstthight3403
@thigstthight3403 Жыл бұрын
😭😭😭
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 Жыл бұрын
የህግ ከለላ በደረግላት ደሞ ኮድሚኒየሙን ትካፈላለች ብሎ አንደ 16 አመቷ ልጅ በጩቤ ወግቶ እንዳይገላት
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
Aferkugn lachi🤔😅😅😅😅
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Жыл бұрын
Egezabhare yeserachewin yesetachew ere betam kebade nw eheta tenkara neshe betam enyam be Facebook yetetewawekute sew endanchi asekayetog neber tenkara nebereku ya hulum chegeroche alfa zara areb hager haja lejan bechay eyasadeku nw selezhe beye batu bezu bezu chegerena mekera eyederesebachew tafenew yeminoru bezu nachew
@enocharegawe9310
@enocharegawe9310 11 күн бұрын
Please send me here name as well!
@munafshaya6231
@munafshaya6231 Жыл бұрын
You should take him to court and let him pay child support
@nesibualiyu6566
@nesibualiyu6566 Жыл бұрын
አረጋግተህ፣ እያባበልክ፣ ስሜታቸውን እየጠበቅከ ጠይቃቸው፣ የምትቆጣ ነው የሚመስለው።
@betsalothiwoty5426
@betsalothiwoty5426 Жыл бұрын
Ayi ye ethiop wandoch gin men yishalachewal fetar lebona yisetachu
@user-bj6xb2um1p
@user-bj6xb2um1p 9 ай бұрын
አይበልም
@tewfikapp116
@tewfikapp116 Жыл бұрын
እረ ደዲ ኤን ኤ ውጤቱ ምን ሆነ ንገረን
@user-px4jy3nu1q
@user-px4jy3nu1q Жыл бұрын
የእጅሽን ነው ያገኘሽው
@AsratTerefe
@AsratTerefe Жыл бұрын
why your media didn't contact him to discuss
@helenthomas5230
@helenthomas5230 Жыл бұрын
EZIH HAGER YEMIFETSEM GEFNA CHEKANE MAKOMIAW YET YEHON?
@mikygirum7685
@mikygirum7685 Жыл бұрын
gazetegnaw ateyayekh siyastela. Temelkach wedyaw yemigebawn neger 10 gize tasdegmataleh. Astekakl
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
Lijun siciwu
@Bisrattiruayehu
@Bisrattiruayehu Жыл бұрын
ለምን ለሰዉየዉ ልጁን አትሰጠዉም
@frewalato1735
@frewalato1735 Жыл бұрын
ምን አይነት ጠያቂ ነው ?? ጋዜጠኛ ለማለት እንኳን ይከብዳል !! ተረጋጋ ምን ያጣድፍሃል?
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
abet abatyew yelij yele yasbilew
@israelsolomonb1541
@israelsolomonb1541 Жыл бұрын
አንተ በቃ አውራ እንዴ ባለ ታሪኩ አንተ ነህ እንዴ 😡😡😡😡
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Жыл бұрын
Menayenate kefou enate nacaw like enda ljacawe
@azebjovanie6052
@azebjovanie6052 Жыл бұрын
በቃ በቃ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@CIA.W3544
@CIA.W3544 Жыл бұрын
sat ende yemechawetbat set nw ymtewedw
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
ወንድምሽ ልክ ነበር ድብብቆሽን መርጠሻል
@helenthomas5230
@helenthomas5230 Жыл бұрын
YEH YEWEND CHEKAGN BALEGE SEKELAT YEGEBAWAL
@elsalove1988
@elsalove1988 Жыл бұрын
10 kastash 1 birr bawer kastash business masrat ticheye naber.
@metigedefa3236
@metigedefa3236 Жыл бұрын
Min dinew mitweriw 10000 new business mejemerew ? Myehon wre anwer besew anefred miferd yoferedebetal
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ባክህ ስልኮን ብትሰጠን ብናገኝ የቻልኩትን
@hasanhibrayim6290
@hasanhibrayim6290 Жыл бұрын
Silekwn.telaki.enredlani
@ramla567
@ramla567 Жыл бұрын
የማይመስል ወሬ ለሚስትህአትንግርነው የሚባለው አስተካክሉልኝ
@user-cs5vw3oq6s
@user-cs5vw3oq6s Жыл бұрын
ትክክለኛ አባበሉ የማይመስል ነገረ ለምሽትህ አንትገር ካልተሳሳትኩኝ
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Batame yasazenale WENEDE koshasha NEWE
@zeeyinably171
@zeeyinably171 Жыл бұрын
ተረጋግተህ ጠይቃቸዉ ባለታርኮችን ከይቅርታ ጋር
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
SELAME WENEDEMACHENE
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
አሁንስ ተደብቆ ማዉራትን ምን አመጣዉ ???????
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ካያት ቲብተኛ ከሆነ ያስፈራራታ ግን ለሷ መተንፈሷ አሪፍ ነው
@getahun7825
@getahun7825 Жыл бұрын
ሞኝነች እንዴ እቺ በቂ ደሞዝ ከሌለው ኮንዶሚንየሙን ሸጦ ልጁን የማሳደግ ግዴታ አለበት መክሰስ አለባት::
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
የዋህ ናት ብልጠት የላትም እሱ የሚለዉን ከመቀበል ዉጭ
@annatasama9692
@annatasama9692 Жыл бұрын
እየጠበኩኝ ነው ብቅ በሉ
@munafshaya6231
@munafshaya6231 Жыл бұрын
Well it’s nonsense you shouldn’t accept to go his house you did mistake definitely you are wrong it’s your choice learn from your mistake and you put your family down you the one your pride gives to the wrong person sad but learn from your mistakes
@kedijakedir9177
@kedijakedir9177 Жыл бұрын
ቆይ ከዚህ በፌት የሰማነውን ለምን ትደግሙታላቹ
@meskeremdabi5473
@meskeremdabi5473 Жыл бұрын
Endalk I don't like the pillow behind her I don't think so it's nice
@bettygettu9702
@bettygettu9702 Жыл бұрын
what is wrong with pillow ?
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 Жыл бұрын
እረ ሻም መስከረም እንዳንዴ ወደ ቁምነገሩ
@midnmind6186
@midnmind6186 Жыл бұрын
እኔ ምልሽ እንዳልክን እያማለልሽ ነው አወራርሽ ይሰቀጥጣል እውነት እንዴ
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ምን
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
አረ ጉድ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
በቃ በማለት ጨረሽው
@dens3554
@dens3554 Жыл бұрын
ሴቶቹ እባካችሁ ሂወታችሁ ላይ ተጠንቀቁ ከአምላካችሁ ውጪ ማንንም ማመን አያስፍልግም 😢😢😢😢😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
በጣም ጌታን ሆ ይከብዳል
@israelsolomonb1541
@israelsolomonb1541 Жыл бұрын
አረ ጋዜጠኛው እረጋበል አላስወራት አልክ የጋዜጠኛ ወግ አይደለም
@tesfaethiopia4436
@tesfaethiopia4436 Жыл бұрын
I think this story isn't real. Does it fake?
@tegbarhaile477
@tegbarhaile477 Жыл бұрын
Please her full name and phone number that would be great
@janetjanet9192
@janetjanet9192 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 198 МЛН
እህቴ አረገዘችብኝ አገባኋት
31:24
Bego Tube
Рет қаралды 136 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 6 МЛН