አባይና የግድባችን ጉዳይ በቴክኖሎጂ እና ሳይንሳዊ እይታ ሲቃኝ - ቆይታ ከሃድሮሎጂስት እና የውሃ ሃብት መሃንዲስ ዶክተር ጥሩሰው አሰፋ ጋር - S17

  Рет қаралды 10,111

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

4 жыл бұрын

በሃገርም በውጪም ያለን ኢትዮጵያውያን ሁላ በአባይና የህዳሴው ግድብ ዙሪያ የማያወላዳ አቋም እና በአንድነት ሆነት የምንሞግትለት ብሄራዊ ጉዳይ ነው። የግድቡ ነገር ሲነሳ ከታችኛው ተፋሰስ አገራት በተለይም ከግብጽ ጋር በተያያዘ በብዛይ በዜናም ይሁን በማህበራዊ ሚዲያ የምናየው ፓለቲካዊ መልክ ያለውን ሙግት ነው። በዚህ ፕሮግራም ላይ ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ይዘቱን ለመነጋገር ከነዚህም ሳይንሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ትንተና አንጻር ኢትዮጵያ 85 ከመቶ የውሃ መጠን እንደማበርከቷ አባይን ለሃይል ማመንጫነት የመጠቀም ተፈጥሮአዊ መብቷን የሚያረጋግጥ ውይይት ለማድረገ በሃይድሮሎጂ እና በውሃ ምንህድስና የተሰማራ ኢትዮጲያዊ ባለሞያ ጋብዣለሁ።
ዶ/ር ጥሩሰው አሰፋ በአሁን ሰዓት በፍሎሪዳ ግዛት በምትገኘው ታምፓ ቤይ ከተማ የውሃ ልማት ውስጥ በሃላፊነት ያገለግላል። በዚህ ሃላፊነቱ የተቋሙን ከ$200 to $400 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ሰፊ የፕሮጀክት ይቆጣጠራል።
ዶክተር ጥሩሰው የዶክትሬት ዲግሪውን ከUtah State University በCivil and Environmental Engineering ተቀብሏል። የማስተርስ ዲግሪውንም ከFree University of Brussels በሃይድሮሎጂ የተቀበለ ሲሆን የመጀምሪያ ዲግሪውንም በመስኖ ምህንድስና ከአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተቀብሏል። ጭውውታችን እነሆ!

Пікірлер: 45
@abenezer83
@abenezer83 4 жыл бұрын
Great Show Solo... Beautiful Explanation .. Words cannot describe how grateful I am. Its My Dam.
@millionshiferaw9217
@millionshiferaw9217 4 жыл бұрын
በእውቀት ላይ የመሠረተ ትንተና ነው። አቶ ሰለሞን የአባይ ጉዳይ እጅግ ውስብስብና እውቀት የሚጠይቅ ስለሆነ በህዳሴው ግድብ ዙርያ ተጨማሪ ኢትዮጵያዊያን እና የሌሎች አገራት ባለሞያዎችን በእንግሊዝኛ ቋንቋ ወይይት ብታዘጋጅ የአፍሪካ አገራት እና የተቀረው የዓለም በኢትዮጵያ ላይ የሚረጨውን የሀሰት ክስ በትንሹም ቢሆን መቀነስ እና በሌሎች ዘንድ ኢትዮጵያ ታመኔታ ታተርፋለች።በተጨማሪም የግብፅን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማጋለጥ ብቻቸውን ማስቀረት ይቻላል።ከተቻለም የውጭ ሀገር ዜጎችን በመቅጠር ለዓለም ህዝብ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚደረስበትን መንገዶች ማዘጋጀት እንዲቻል ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር አሳቤን ብታቀርብ ብዙ ለውጥ ማምጣት ተችሏል። በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ አንተን, ቤተሰቦችን እና ስራዎችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባርክል!!
@derejelengisa5042
@derejelengisa5042 4 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ I am proud of you. Nice to see you. Please keep close and follow and help them who working Nile river issues.
@abiyegebrehiwot
@abiyegebrehiwot 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Tirusew Assefa for your dedication on helping Ethiopia by explaining the scientific data behind the Nile River Water Usage.
@at6323
@at6323 4 жыл бұрын
ሰለሞን በጣም ግሩም እውቀት እየሰጠኸን ነው በርታ
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 4 жыл бұрын
ግሩም እይታ ነው...... በተለይ ዶ/ር ጥሩሰው ያነሱት አዲስ ሀሳብ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ በመጀመሪያው 2 አመታት በደምብ መያዝ ከብዙ አንግል እኛን ተጠቃሚ ያረገናል..... ምናልባትም ከዛ በኋላ ጠያቂም ሳይኖረን በፈለግነው ሰአት ምንሞላበትም ሁኔታዎች ሊፈጠሩ ይቾላሉ...!! ወዳጃችን ሰለሞንም ይህን የመሰለ ሃላፊነትም በብቃት ኮርተንብሀል ምናለባትም በጉዳዩ ላይ ከዚ በተሻለም የመንቀሳቀስ አቅሙ እንዳለህ ይሰማኛል በርታ 💚🇪🇹 🙏
@jtariku
@jtariku 4 жыл бұрын
Amazing discussion ... thank you both
@fuk969
@fuk969 4 жыл бұрын
በረታ ሰሌ
@samuelaynalem6226
@samuelaynalem6226 4 жыл бұрын
Thank you for your professional explanation Dr. Truesew Asefa
@timothybelete9034
@timothybelete9034 4 жыл бұрын
Thank you Dr. Tirusew ....🙏🙏 It's brief explanation and comment as a expert of hydroelectric
@ThinkAddis
@ThinkAddis 4 жыл бұрын
Nice program, thanks solo
@rahel6824
@rahel6824 4 жыл бұрын
Thank you so much Dr. Trusew. It is thought provoking discussion and illustration.
@melesseengida4281
@melesseengida4281 4 жыл бұрын
ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በርታ
@kng4900
@kng4900 4 жыл бұрын
ዶ/ር ጥሩ ሰው ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ እውነትም ጥሩ ሰው። እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች አሏት ዘመኑ የብርሃን ነው አሁን ሁሉም ለሀገራቸው የሚሰሩበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ይረዳናል በድጋሚ አቅራቢውንም ዶ/ር ጥሩሰውንም እናመሰግናለን መንግስት ነቃ ብሎ እነዙህን ልሂቃን ወደ ሀገር ቤት ጠርቶ ለወለደቻቸው ሀገር የአቅማቸውን እንዲሰሩ ምህዳሩን ሊያሰፋላቸው ይገባል
@birukkifle8447
@birukkifle8447 4 жыл бұрын
Great show as usual!!!
@teferabirhanu2380
@teferabirhanu2380 4 жыл бұрын
Sol our pride!
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Thx too much Bros its really so intersting ...love & PROUD of you !!!!!
@jimmyabriha6198
@jimmyabriha6198 4 жыл бұрын
amazing program like always
@Bestyared
@Bestyared 4 жыл бұрын
እደ ዶክተር ጥሩሰው አይነት እኝ የማናቃቸውን ጠቃሚ ሠዎችን ካሉበት ቦታ ፈልጎ ፍቃዳቸውን ጠይቆ ጊዜውን ሰውቶ ለእኝ የሚጠቅም ነገር ሲያቀርብልን የምትሣደብ ጠባብ አመለካከት ያላችሁ ሰዎች ማሥተዋልን ይሥጣችሁ
@gezahagnnegash9740
@gezahagnnegash9740 4 жыл бұрын
Dear Dr. Tirusew, Good to see you at the right time and place. You’ve contributed a great information at this stage. Hopefully, you may join the team to work with other professionals for further … BTW, I appreciate SOLOMN too for his dedication and opening such stage for professionals with different technologies, in order to bring this country for better...
@tadidamena331
@tadidamena331 4 жыл бұрын
Good
@semung2513
@semung2513 4 жыл бұрын
Thanks you guys are following the footsteps of MOHAMED AL ARUSI
@sanfordmebratu544
@sanfordmebratu544 4 жыл бұрын
ስለ space x ሳምንት የሆነ ነገር ብትል ጥሩ ነው እናመሠግናለን።
@yonasteshome1270
@yonasteshome1270 4 жыл бұрын
መተሐራ /መርቲ ካፈራቻቸው ምርጥ ምሁራን አንዱ ዶር. ጥሩሰው አሰፋ
@mikiyastadesse7155
@mikiyastadesse7155 4 жыл бұрын
ያለ ጣና ስለ አባይ ግድብ ማውራት አይቻልም። መንግስት የጣና ችግር አይቶ እንዳላየ ማለፉ ቅሬታን ፈጥሮብናል። ለጣና ዘላቂ የሆነ መፍትሄ እስኪሰጠው ድረስ መጮሃችን አናቆምም። ትኩረት ላጣና።
@alulazeray3601
@alulazeray3601 4 жыл бұрын
ሰሌ በጣም ነበር የምወድህ የማከብርህ የማምንህ እምነታችን በትምህርት በውቀትህ እና እውቀትህ በ ክትባቱ ማይክሮ ቺብስ እና በ ጆሞ / GEO/ ስላስቀየምከም ልታላልነን ስለደረስክ ቃልህን ስለበላህ ንስሃ ገብተህ ይቅርታ ጠይቀን።
@user-sx5vx9cm6d
@user-sx5vx9cm6d 4 жыл бұрын
በቅድሚያ ሰለሞን በጣም እናመሰግናለን በመቀጠል ዶክተር ጡሩሰው ጥሩ ማብራሪያ ሰጥተውናል እናመሰግናለን ግን ዶክተር ጥሩ ሰው እንዳው መልካም ፈቃድዎ ከሆነ የአባይን ጉዳይ ለያዙት ቲሞች ዘርዘር እድርገው ቢያብራሩላቸውና እውቀትዎንም ቢያካፍሉቸው ምን ይመስለዎታል እርግጥ ነኝ የግብፅ ጥያቄ አያልቅም ስለዚህ እንደዚህ ነገሮችን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ማስረዳት አስፈላጊ ብዬ ስለማምን።
@dawitdejene3263
@dawitdejene3263 4 жыл бұрын
Doc. Tirusew, nice to see you and I was thinking of you how Ethiopia missed you and your great thinking/mind. You should comeback and join the team. Is it really a big issue for Egypt to get worried to such level for a water that will be released (almost all) whatever is stored in a year? Ya, there might be no extra water to wash Cairo Asphalt and open pipe line water points flowing without end taps. It is very clear and they know it very well, the amount of water lost as evaporation from Aswan Dam. What would be their reaction if it was constructed for Irrigation? So I think they are working on that! They are sending a message to other riparian countries that they (Nile basin countries) should not think of irrigation project on Nile basin. So your 5 points of conclusion was perfect and your last conclusion point (no 5) is not done from our side and others are also silent on it except Uganda. Proud of AWTI-3
@selesheassefa7011
@selesheassefa7011 4 жыл бұрын
The question about relationship b/n dam and agriculture was answered by relating electric power generation and its use for the farmers. But the problem with this big and high cost dam is it is not intended for irrigation purpose which is the big mistake in the selection of location of the dam I feel.
@behailugutaregasa7254
@behailugutaregasa7254 4 жыл бұрын
ወዳጄ ይህን ትልቅ ሰው በሰፈር መነጽር መመልከት ተገቢ አይደለም።
@neba32
@neba32 4 жыл бұрын
ይሄን ዝግጅት የ ግብፅ ሚድያ ጋር እንዲደርስ በ አረበኛ አስተርጉመህ እንድ ነገር አድርግ ሶል
@mikiyasmebrate8908
@mikiyasmebrate8908 4 жыл бұрын
ሶል ቲኒሽ ሶውንዱ ሀሽ አለው ለቀጣይ ለማስተካከል ሞክሩ።
@hhdibrindisi1657
@hhdibrindisi1657 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ሰዉ በቤቱ የሚለጥፈው ስዕል ምንድነው ? ሰውየው በዕውቀት ግሩም ቢባልም ባህላችን መረሳት የለበትም ።
@TechTalkWithSolomon
@TechTalkWithSolomon 4 жыл бұрын
Just so you know, it is an Ethiopian art - a hammer traditional dancing painted by an Ethiopian artist.
@hhdibrindisi1657
@hhdibrindisi1657 4 жыл бұрын
@@TechTalkWithSolomon is it dancing ? Oh God it looks different , sorry for misunderstanding
@alulayohannes6489
@alulayohannes6489 4 жыл бұрын
ሰውየው ቴክኖሎጂ አጥንቶ እንዴት ነው ከጀርባው ያለውን ሥዕል እንዳይታይ ማድረግ ያቃተው? ይህኮ እጅግ ቀላል ነበር ወይንስ ሊያሳየን ፈልጎ ነው? ያሳዝናል
@TechTalkWithSolomon
@TechTalkWithSolomon 4 жыл бұрын
Just so you know, it is an Ethiopian art - a hammer traditional dancing painted by an Ethiopian artist.
@metimeti1998
@metimeti1998 4 жыл бұрын
@@TechTalkWithSolomon የሚገርም ነው። እኔም አይቸው ምንም አሳፋሪ፡ ነገር አላየሁም። አንዱ ሥዕል ግልገል በግ የያዘ ልጅ ያሳያል። ሁላተኛው ደግሞ ወንድና ሴት ሲደነሱ ነው ብዬ ነው የወሰድኩት፡፡ ችግሩ የወቀሳ አቀራቢው አመለካከት ይመስለኛል፡፡
@alulayohannes6489
@alulayohannes6489 4 жыл бұрын
@@TechTalkWithSolomon thanks but I hope you noticed that it looks like a sexual painting on the observers side & we thought he could have made it blurry.
@legese103
@legese103 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በሌለ አቅሟ ለፍታ ታሰተምራለች ግን ኘሮፌሰሩ PhD ያለው ሆነ የተማረው በሙሉ ለሀገሩ ሳይሆን የሚሰራው ለሌላው አለም ነው። ለማንኛውም ሰሌ እናመሰግናለን።
@birukyilma895
@birukyilma895 4 жыл бұрын
ከሗላ ያለው ፎቶ ማንንነቱን ይገልጣል ነውረኛ or ሴሰኛ
@TechTalkWithSolomon
@TechTalkWithSolomon 4 жыл бұрын
Biruk Yilma Just so you know, it is an Ethiopian art - a hammer traditional dancing painted by an Ethiopian artist.
@andinetadane2031
@andinetadane2031 4 жыл бұрын
Good
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 47 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
0:56
صدام العزي
Рет қаралды 2,1 МЛН
Самый дорогой кабель Apple
0:37
Romancev768
Рет қаралды 302 М.
Klavye İle Trafik Işığını Yönetmek #shorts
0:18
Osman Kabadayı
Рет қаралды 190 М.