አቤል አቡና እና አማን ሻሎም አንድላይ ከባድ ምላሽ!

  Рет қаралды 5,474

የ አማኞች ዜና ( News of believers)

የ አማኞች ዜና ( News of believers)

27 күн бұрын

II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Пікірлер: 44
@FasilTadese-ne6qz
@FasilTadese-ne6qz 24 күн бұрын
ሀሰተኞንና ወንጌልን የሚሸቅጡበትን ና ተባባሪዎቻቸውን ማጋለጥና መግለጥ በራሱ ወንጌል ነውና ።
@bettyjes3421
@bettyjes3421 22 күн бұрын
እንኳን የምትደግፉ ሁልሽም አህዛቦች ምቹ ነቅተንብሻል ሁልሽም እነዚ ማለት እኮ በጌታ 4 5 አመት አይሆናቸውም እነዚ ጫታም የምደግፍ እራስህን መርምር እግዚአብሔር ፍቅር ነው
@user-kq5kr9zs5l
@user-kq5kr9zs5l 24 күн бұрын
ተባረኩ በማስተዋል ሕዝቡ ን ለማንቃት የምታደርጉት መጸሔሐፍ ቅድሳዊ ሒስ መስጠታችሁ በእኔ እይታ መልካም ነው በዚህ ዘመን ላለው ልቅ አካሔድ ተጠያቂዎቱ ቀደምት ተብዬዎች ናችው ይህን ስል እራሴም የ70ዎቹ ስለሆንኩ ነው እድሜ መቁጠር የትክክለኝነት መለኪያ አይሆንም አይችልምም ቀደምት ነን የምትሉ አስተውሉ ሕይወት በእድሜ መቁጠር አይለካም የተካፈልነውን ሕይወት በትክክ በመኖር ክርስቶስን ማሳየትና አሁን የቆምንበት እንጂ የቆጠርነው የትላንት እድሜ ሊሆን አይችልም በረጅም አመት ውስጥ የተረድት መጽሐፍ ቅድስ የትኛው ነው???? ያስብላል ትውልድ በአባቶች እንዳያፍር እሰጋለሁ
@taualemu3780
@taualemu3780 24 күн бұрын
ተባረኩ በርቱልን
@Senait-Senait
@Senait-Senait 12 күн бұрын
Tebareku bertu
@AregashiAbirham
@AregashiAbirham 24 күн бұрын
ተባረኩ ወንድሞቼ በጣም ያሳዝናል በእውነት 😢😢😢
@taualemu3780
@taualemu3780 24 күн бұрын
አዎር የምባል ሐሰተኛ ኬንያ ውስጥ እንደዛ ይናገር ነበር ካንድ ምንጭ የተቀዱ ናቸው።
@taualemu3780
@taualemu3780 24 күн бұрын
እግዝአብሔሮ እባት ነው በክርስቶስ አምነው ልጆቸቹ ለሆኑት ሁሉ በልጁ በኩል ይናገራል በቃሉ በመንፈሱ ይናገራል
@user-fl8ku7pi6g
@user-fl8ku7pi6g 25 күн бұрын
Good job
@segitekletsion4746
@segitekletsion4746 25 күн бұрын
Ahun yehe men yetekmal brother
@segitekletsion4746
@segitekletsion4746 25 күн бұрын
Ere tew ante lej temeles
@user-vv3no7uq6i
@user-vv3no7uq6i 24 күн бұрын
Amaninina abelan kemayet geta hoy wode ante wusedegn😢😢😢😢😢
@JerryNekir
@JerryNekir 24 күн бұрын
ስታቀርቡ ባትቀልዱ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@amsalechdopa2510
@amsalechdopa2510 21 күн бұрын
እንግዲህ ከጌታ ፊት የመጽናናት ዘመን እንድመጣላችሁ አስቀድሞም ለእናንተ የመርጠውን እየሱስ ክርስቶስን እንድልክላችሁ ሐጥአታችሁ ይደምስስ ዘንድ ንስሐ ግቡ ተመለሱም እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ የተናገረው ፥ነገር ሁሉ እስከሚታደስበት ዘመን ድረስ ይቀበለው ዘንድ ይገባልና ሙሴም ለአባቶች ጌታ አምላክ እኔን እንዳስነሣኝ ነብይን ከወንድሞቻችሁ የስነሣላችኋል በሚነግራላችሁ ሁሉ እርሱን ስሙት ያንም ነብይ የማትስማው ነፍስ ሁሉ ከሕዝብ ተለይታ ትጠፋለች አለ
@TigstAbayneh-td3kc
@TigstAbayneh-td3kc 24 күн бұрын
አሁን ምታወራው ለማን ይጠቅማል?
@user-or3hn8ew6s
@user-or3hn8ew6s 24 күн бұрын
Ante abuna balefew awtarun setetech egziabher manenm personally ayinagerm esu yesefer guadegna ayidelem setel alneber? Kante yebelete hesetegna yelem: sijemer ante meche metsihaf kidus astemreh tawkalek ketichet wuchi mn ewket alek?
@ayalkibettamrat7992
@ayalkibettamrat7992 24 күн бұрын
ደግ አረገ
@Metameta-xp7ks
@Metameta-xp7ks 24 күн бұрын
እየ ጨበጨብኩ😅😅😅
@user-yv1vm7yv5r
@user-yv1vm7yv5r 23 күн бұрын
Antenna lmenkf man shomh
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 24 күн бұрын
MECHE NEW ENDH YETEBETATENUT !
@taualemu3780
@taualemu3780 24 күн бұрын
ድሮም እነዝህ ናቸው የምደግፏቸው ግን አይቀጥሉም
@user-fl8ku7pi6g
@user-fl8ku7pi6g 25 күн бұрын
Tebareku.
@taualemu3780
@taualemu3780 24 күн бұрын
የጆይጭሮ ቀኝ እጅ ሳይሆኑ እይቀሩም
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ጠበቃ አይፈልግም ዳይ ሰርተህ ብላ
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 24 күн бұрын
LETEQEBELUT HULU TEBLO YETETSAFEW GEDEL GEBA MALET NEW ? TENQWAYOCH NACHU
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 24 күн бұрын
Mekgna astelachu wera
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 24 күн бұрын
ስተቱ ምን ላይ ነው የሀሰት ትምህረት የሚያሰምሩትን ስለተናገረ
@abebaabeba4302
@abebaabeba4302 24 күн бұрын
ምነው አንተ ወንጌል ብሰብክ አሉ አባቶች አብል ግድ የለም ፀሐይ ጓዳህ ገብተህ
@yonatanherano3540
@yonatanherano3540 24 күн бұрын
Tab tab Aladergim ,ante yihen shumet manew? Manew yeshomek,ante poletika yawsxahal
@samymulu7110
@samymulu7110 24 күн бұрын
ይሄ ምኑን ነብይ ነው::
@lilibini4870
@lilibini4870 24 күн бұрын
እረ ኢየሱስን ስበኩ በጣም እያስጠላባችሁ ነው
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 24 күн бұрын
Ende ante na anch hasetenga nebiat lemeketeletu le kentu yemegagatu Keld nw gin enersu tewuldun ayadanu nw wondemoche tebarekulin ❤❤❤❤
@bettyjes3421
@bettyjes3421 22 күн бұрын
2አተላ ክክክክክክ
@RichDebx-oc8en
@RichDebx-oc8en 24 күн бұрын
ምነው የሰይጣን ካድሬ ሆንክ ረጋ በል
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix 24 күн бұрын
Le hasetengoch Tebeka honsh eng ewnet mechem ewnet nw wachehu esh kentu gagata kemetechehu
@user-om8ui5nm2k
@user-om8ui5nm2k 25 күн бұрын
ይሔ ነገር የቆየ ነው ወይስ የአሁን ???
@tigib6790
@tigib6790 25 күн бұрын
የአሁን ነው
@sisaydeneke6214
@sisaydeneke6214 24 күн бұрын
የሰው ስም መጥራት አይበቃም
@djleulseged754
@djleulseged754 24 күн бұрын
እረ እባካችሁ ንጉሱን ጌታ ኢየሱስን ስበኩ ወንድምህን ከምትስብክ
@samuelk6721
@samuelk6721 24 күн бұрын
ስብከቱ ለአንተ ተሰጠህ እኰ ።
@gezahegntelila9254
@gezahegntelila9254 24 күн бұрын
Ene abelan egziabher yibarkachewe.
@bog8728
@bog8728 24 күн бұрын
አንተ አውቄ ብለህ ነው ደፋር ዱርዬ ንህ አጉል
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 24 күн бұрын
ተማር መጀመርያ
አቡና አነጋጋሪውን ሰው አፋጠጠው! ከፓስተር ሶፎኒያስ ጋር
1:37:12
የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Рет қаралды 25 М.
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
እንዳልክ ለአቡና እና ለአማን መልስ ሰጠ
1:41:01
ያሳሰረው ማነው? #new #2024
1:04:14
MESKEL MEDIA
Рет қаралды 30 М.
ከእስልምና ወደ ክርስትና የመጣሁበት መንገድ || Kawsar Ali
33:35
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 50 М.
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН